en
Feedback
ዙመር ወቅታዊ መረጃ

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

Open in Telegram

የዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ____________……………______________ 👉ጥንታዊ ታሪኮችን 👉ዶክመንተሪዎችን 👉የታላላቅ ሱፍይ መሻይኾችን ታሪክ 👉ወቅታዊና አዳዲስ መረጃዎችን 👉የመድረክ ላይ ኢስላማዊ ዝግጅቶችን ዳዕዋ ፣ መንዙማ ፣ የህፃናቶች ተውኔት 👉ነሽዳዎችንና ሌሎችንም 🙏በዙመር_ቲዩብ ያገኛሉ ። https://youtube.com/channel/UCP63P-BXVe3pfA8T

Show more
999
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
😳በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ ላይ እየተካሄደ ያለው እንቆቅልሽ ምንድነው⁉️ ነገሩን ከውጭ ስናየው አሳፋሪና አስደንጋጭ ነው ጭብጥ መረጃ ስናጠናቅር በዝርዝር እንመጣለን #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ https://www.facebook.com/share/p/MNsGVowNvB3yDRwu/?mibextid=oFDknk

ተመልከቱ ዙመር በአሁኑ ሰአት በ 3 የላይቭ መድረኮቹ እንዴት እንደደመቀ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር

#ኢስራእና_ሚዕራጅ ዛሬ ምሽት ነው! እንኳን በሰላም ለዚች ምሽት አደረሳችሁ ምሽቱን ቀጠሮው ተይዟል! ሼር እያደረጋችሁ በቴሌግራም https://t.me/zumer_media በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@zumer_media?_t=8iwrkRK8s2H&_r=1

አስደሳች ኸበር #አመታዊ_ልዩ_የደውራ_መድረክ [2] አል–ኢስራኡ ወል–ሚዕራጁ #ድንቁና_ተአምራዊዩ_ጉዞ በተወዳጁና አንደበተሩቱኡ ዳዒ #በኡስታዝ_ጀማል_ኢብራሂም የፊታችን ረቡዕና ኸሚስ ምሽት 3:00
አስደሳች ኸበር #አመታዊ_ልዩ_የደውራ_መድረክ [2] አል–ኢስራኡ ወል–ሚዕራጁ #ድንቁና_ተአምራዊዩ_ጉዞ በተወዳጁና አንደበተሩቱኡ ዳዒ #በኡስታዝ_ጀማል_ኢብራሂም የፊታችን ረቡዕና ኸሚስ ምሽት 3:00 ጀምሮ ለተከታታይ ሁለት ቀናቶች በዙመር የቲክቶክና የቴሌግራም ላይቭ ስርጭት መድረክ ሊካሄድ መሆኑን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።       እንኳን ለ1445ኛው የኢስራእና ሚዕራጅ ምሽት በሰላም አደረሳችሁ እያልን ይሄን ቃላቶች ቢደረደሩ ሊገልፁት የማይችለውን ፕሮግራማችንን ሼር በማድግ ለሙስሊም ሙስሊማቱ እንድታደርሱልን ስንል በአክበሮት እንጠይቃለን። #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ በቴሌግራም https://t.me/zumer_media በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@zumer_media?_t=8iwrkRK8s2H&_r=1

#ያሲን_ኑሩ መልስ ሰጠ //መርዙን ማን እንደበላው ታወቀ // የሀቅም ጮራ ፈነጠቀ ሼር በማድረግ የፈነጠቀውን ጮራ ለሌሎች እናድርስ በሊንኩ እየገባችሁ👇 https://youtube.com/watch?v=2xHLx0ulhmw&si=eCLLKdM7IOhxhS0u

በሰሞኑ ሁለት እውነታዎች አፈትልከው ከራሳቸው ሰዎች ወጥተዋል😳 ሀቁ ባላሰብንበት መልኩ እየወጣ ይገኛል ለአሏህ ምን ይሳነዋል! ምንም አይሳነውም ድል ለአህሉ ሱና ወልጀመአ ሙስሊሞች ወድቀት ለጥፋት ሀይሎች ብለናል‼️ ለማንኛውም የዙመር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ መረጃዎችን ተጠባበቁ በሊንኩ እየገባችሁ 👇 https://linktw.in/rQNCGN

የፀጥታ አካላት አድሏዊ ጣልቃ ገብነት ይቁም‼️ የፀጥታ አካላት ህገመንግስቱን በመቃረን በእምነት ተቋማት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ በመግባት ለአንደኛው ፅንፈኛ ቡድን በመወገን የአካባቢውን ማህበረሰብ ማዋከ
የፀጥታ አካላት አድሏዊ ጣልቃ ገብነት ይቁም‼️ የፀጥታ አካላት ህገመንግስቱን በመቃረን በእምነት ተቋማት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ በመግባት ለአንደኛው ፅንፈኛ ቡድን በመወገን የአካባቢውን ማህበረሰብ ማዋከብ እና ማሰር ሊቆም ይገባል። ከሁለት ሳምንት በፊት በዓሊ መስጂድ ቁርአን የሚያስቀራ አንድ ወጣት ኡስታዝ መታሰሩ የሚታወቅ ሲሆን ትላንት ማምሻውን የዚህ ወጣት እናትም ታስረዋል። እናትና ልጅ ምን አጥፍተው ምን ወንጀል ሰርተው ታሰሩ? የዓሊ መስጂድ ማህበረሰብ መስጊዱን ሸራ ከመወጠር ጀምሮ እናቶች ወርቃቸውን እየሸጡ መስጂዱን በመንገንባት ዛሬ ለሚታየው ቁመና ያበቁት ሲሆን አመለካከታችንን የማይወክል ያልመረጥነው ኮሚቴ አይመራንም በማለታቸው ብቻ እንደ ወንጀለኛ ተቆጥረው ከእነ ልጆቻቸው እናቶች የሚታሰሩበት ምክንያት ፍፁም ኢፍትሃዊ ነው። መንግስት ይህን ከህገመንግስቱ የሚቃረን የፖሊስ አድሏዊ ጣልቃ ገብነት በማስቆም የዓሊ መስጂድ ማህበረሰብ ሰላሙን እንዲያገኝ ማድረግ ይጠበቅበታል። ፅንፈኛው የወሃብያ ቡድን በፖሊስ እየተጀበ ለዘመናት በብዙ መስዋእትነት የታነፁ የእምነት ተቋማት መዝረፉን መንግስት ሊያስቆመው ህገ መንግስታዊ ግዴታ አለበት። አድሏዊ ጣልቃ ገብነት ይቁም።

#ሰበር_መረጃ የቱርክ መንግስት ታሪካዊ የሆነውንና የቀደምት አባቶች ፣ ሱፍይ መሻይኾች ለኛ አውርሰውን የሄዱትን ቅርሳችንን የአል ነጃሽይ መስጅድን ለማደስ ዝግጁ መሆኑን አሳወቀ። አስሃመተ ነጃሽ ነብ
#ሰበር_መረጃ የቱርክ መንግስት ታሪካዊ የሆነውንና የቀደምት አባቶች ፣ ሱፍይ መሻይኾች ለኛ አውርሰውን የሄዱትን ቅርሳችንን የአል ነጃሽይ መስጅድን ለማደስ ዝግጁ መሆኑን አሳወቀ። አስሃመተ ነጃሽ ነብዩ ﷺ በፍትሃዊይነታቸው የመሰከሩላቸው እንዲሁም በሞቱበትም ጊዜ ለነብዩ ﷺ ወህይ ወርዶላቸው ሶላተል ጋኢብ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰገደባቸው ምርጥ የአሏህ ወልይና ሷሊህ ባሪያ ነበሩ። https://linktw.in/rQNCGN https://t.me/zumer_mereja #ዙመር_ወቅታዊ_መረጃ

#ሰበር_መረጃ የቱርክ መንግስት ታሪካዊ የሆነውንና የቀደምት አባቶች ፣ ሱፍይ መሻይኾች ለኛ አውርሰውን የሄዱትን ቅርሳችንን የአል ነጃሽይ መስጅድን ለማደስ ዝግጁ መሆኑን አሳወቀ። አስሃመተ ነጃሽ ነብ
#ሰበር_መረጃ የቱርክ መንግስት ታሪካዊ የሆነውንና የቀደምት አባቶች ፣ ሱፍይ መሻይኾች ለኛ አውርሰውን የሄዱትን ቅርሳችንን የአል ነጃሽይ መስጅድን ለማደስ ዝግጁ መሆኑን አሳወቀ። አስሃመተ ነጃሽ ነብዩ ﷺ በፍትሃዊይነታቸው የመሰከሩላቸው እንዲሁም በሞቱበትም ጊዜ ለነብዩ ﷺ ወህይ ወርዶላቸው ሶላተል ጋኢብ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰገደባቸው ምርጥ የአሏህ ወልይና ሷሊህ ባሪያ ነበሩ። https://linktw.in/rQNCGN #ዙመር_ወቅታዊ_መረጃ

#ተለቀቀ ይሄን ከሰማህ በኋላ የማትለወጥ ከሆነ!? ነፍሳችሁን ከእሳት ታደጉ#ዳእዋ // በኡስታዝ አብዱሏህ ጎበዜ https://youtube.com/watch?v=Mlvmp9Gi6qk&si=gRlp6gIQoN0onCIE

እንዴት በቀላሉ እንመዝገብ? ከተመዘገብንስ በኋላ ቀጣዩ ሂደት ምንድነው? #quran #kuran #islam https://youtube.com/watch?v=4nbZz1c1jdw&si=mOh-BPhNf2TRPBqw

እንዴት በቀላሉ እንመዝገብ? ከተመዘገብን በኋላስ ቀጣዩ ሂደት ምንድነው? ሙሉዉን ከቪዲዮው ያገኙታል ለመመዝገብ  https://forms.gle/aLyJaT68JgyDtzCA7

#ክፍል 19 #የአቡ_ሹጃዕ የፊቂህ ቂርአት ዛሬ ቅዳሜ ምሽት 3:30 ጀምሮ በዙመር የላይቭ ስርጭት መድረክ በኡስታዝ ሁሰይን ይቀራል። ወሳኝ ቂርአት እንደመሆኑ መጠን ሁላችሁም ከጅምሩ ጀምራችሁ እንድት
#ክፍል  19 #የአቡ_ሹጃዕ የፊቂህ ቂርአት ዛሬ ቅዳሜ ምሽት 3:30 ጀምሮ በዙመር የላይቭ ስርጭት መድረክ በኡስታዝ ሁሰይን ይቀራል። ወሳኝ ቂርአት እንደመሆኑ መጠን ሁላችሁም ከጅምሩ ጀምራችሁ እንድትከታተሉ ስንል ለማስታወስ እንወዳለን። #ኑ_ወደ_ዒልም_ማድ_ተቋደሱ አሏህ መልካምን ነገር የሻለት ዒልም የሚቀራበትን መንገድ ያገራለታል። #ሼር በማድርግ የኸይራትን አድማስ ተደራሽ እናድርግ #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ https://t.me/zumer_eslamic_media

#አስደሳች_ዜና ልዩ የደውራ ፕሮግራም ነፍሳችሁን ከጀሀነም እሳት ታደጉ ይሄን ፕሮግራም የምታደንቁት ያኔ መድረኩን ስትሳተፉ ነው በምንም ምክናያት ሊያልፍዎት አይገባም #በተወዳጁ_ዳዒ በኡስታዝ አብዱሏ
#አስደሳች_ዜና ልዩ የደውራ ፕሮግራም ነፍሳችሁን ከጀሀነም እሳት ታደጉ ይሄን ፕሮግራም የምታደንቁት ያኔ መድረኩን ስትሳተፉ ነው በምንም ምክናያት ሊያልፍዎት አይገባም #በተወዳጁ_ዳዒ በኡስታዝ አብዱሏህ ጎበዜ በዙመር የቀጥታ የላይቭ ስርጭት የፊታችን ሰኞ ጥር 6/2016 መድረክ ላይ ያካሄዳል። https://t.me/zumer_media https://www.tiktok.com/@zumer_media?_t=8iwrkRK8s2H&_r=1

#ዙመር 13ቶች ዛሬ የሊቃኡል ኸሚስ የላይቭ መድረኩ ድምቀቶች ሆነው ብቅ ሊሉ መሆናቸው ሲያበስሩን ደስ ብሎናል። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ለይለቱል ጁመዐውን በዙመር የላይቭ መድረክ አብረን እናምሽ👏👏
#ዙመር 13ቶች ዛሬ የሊቃኡል ኸሚስ የላይቭ መድረኩ ድምቀቶች ሆነው ብቅ ሊሉ መሆናቸው ሲያበስሩን ደስ ብሎናል። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ለይለቱል ጁመዐውን በዙመር የላይቭ መድረክ አብረን እናምሽ👏👏👏👏 መልካሙን ሁሉ አሏህ ይግጠማችሁ ይግጠመን #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ https://t.me/zumer_media

#የመመዝገቢያ_ፎርም በሚከተለው ሊንክ በመግባት በቀላሉ  ይመዝገቡ ሁሉንም መረጃዎች ከሞሉ በኋላ የቅፁ መጨረሻ ላይ "submit" ሚለውን በመጫን ምዝገባዎን ያጠናቁ።👇 https://forms.gle/w1MnzoCsaEBTjZUu9

ስለ ማእከላችን ፈጣን መረጃዎች በፌስቡክ በኩል ለመከታተል ይፋዊ የማእከሉ ፔጅ ተመሰርተ👏 በሊንኩ እየገባችሁ follow & Like በማድረግ መረጃዎችንና ቁርአናዊ ትምህርቶችን ታገኛላችሁ 👇 htt
ስለ ማእከላችን ፈጣን መረጃዎች በፌስቡክ በኩል ለመከታተል ይፋዊ የማእከሉ ፔጅ ተመሰርተ👏 በሊንኩ እየገባችሁ follow & Like በማድረግ መረጃዎችንና ቁርአናዊ ትምህርቶችን  ታገኛላችሁ 👇 https://www.facebook.com/61555228001816/posts/pfbid02d7wDoMDucrXcioy84gaxYtRT6hAfjNQyACMPuNd26RFLgzuV5xmTKJFfSPt8ZmUdl/?app=fbl ዙመር ኦንላይን የቁርኣን ማእከል Zumer online kura'n center

#ክፍል 3 ዛሬ ምሽት ይቀጥላል👏 #ፈዋኢዱል_አዝካር ☪ አልመንቁለቱ ሚን ሰይዲነል ሙኽታር 🙆‍♂فوائد الأذكار المنقولة عن سيدنا المختار ለሀብት💰 ለአፊያ🤷‍♂ ከመከራ ለመ
#ክፍል 3 ዛሬ ምሽት ይቀጥላል👏 #ፈዋኢዱል_አዝካር ☪ አልመንቁለቱ ሚን ሰይዲነል ሙኽታር 🙆‍♂فوائد الأذكار المنقولة عن سيدنا المختار ለሀብት💰 ለአፊያ🤷‍♂ ከመከራ ለመዳን ለደስታ የረሱልን መሀባ ለመጨመር ለሌሎችም ጠቃሚ ነገራቶች ራስዎን ተርቢያ ማድረግ ይፈልጋሉን? አዎ! ከሆነ መልስዎ ይህ ፕሮግራም በእርግጠኝነት ለእርስዎ ነው ኑ አውቀን ሰበቡን እናድርስ አድራጊው አሏህ ነው " #ዛሬ_ማክሰኞ_ምሽት 3:30 ጀምሮ በዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ የቴሌግራም ግሩፕ በርካታ ቁጥር ያለው የላይቭ ተሳታፊ በሚገኝበት በቀጥታ ስርጭት መድረካችን ይቀራል። ለሚወዱት ሰው ሁሉ ይሄን መልእክት ሼር በማድረግ ለእነርሱ ያለንን መሃባ እንግለፅላቸው እንወዳችሗለን ውድ የአኼራ እህት ወንድሞቻችን ወደ ቤታችን በሊንኩ ይመጡልን https://t.me/zumer_eslamic_media #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚዲያ