en
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

Open in Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

Show more
1 781
Subscribers
+1524 hours
+307 days
+11130 days
Posts Archive
👉 Maths ASTU/AASTU Online Entrance Exam. Le Adis Gebi temariwoch🧑‍💻 #Share @yoquestion21

#AAU አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስኮላርሺፕ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ውጤት ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎች በውድድር
#AAU አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስኮላርሺፕ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ውጤት ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎች በውድድር ነፃ የትምህርት ዕድል ሊሰጥ ነው። በውድድር ነፃ የትምህርት ዕድሉን የሚያገኙ ተማሪዎች የዶርሚታሪ እንዲሁም የካፌ አገልግሎት ተጠቃሚም ይሆናሉ ተብሏል። ዩኒቨርሲቲው በውድድሩና ነፃ የትምህርት ዕድሉ ዙሪያ ተጨማሪ መረጃዎችን በቀጣይ ይፋ እንደሚያደርግ ይጠበቃል። @yoquestion21

ነገ ይለቀቃል ከነ መልሱ። for any question or comment @yosef_2580

Upcoming Video. Stay tunned! https://www.youtube.com/@Ethio-ScienceAcademy
Upcoming Video. Stay tunned!    https://www.youtube.com/@Ethio-ScienceAcademy

Dear new Applicants registration is open now! You can register through https://stuoexam.astu.edu.et or www.aastu.edu.et / www
Dear new Applicants registration is open now! You can register through https://stuoexam.astu.edu.et or www.aastu.edu.et / www.astu.edu.et The entrance exam date will announce soon. ........................ Source: ASTU GENERAL 🔴 FOR MORE JOIN US 🔴 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ♦️  @yoquestion21 ❇️          ♦️  @yoquestion21 ❇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🔎 Search by👉@yoquestion21 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

The registration is open now!! #@yoquestion21

ASTU መግባት ለምትፈልጉ  ልጆች ጠቃሚ መረጃ። 🔥🔥 #Share🔥🔥 አርጉላቸው። ➡️  አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ 📚 ASTU ላይ ብዙዎቻቹህ እንደምታውቁት ሁለት የትምህርት መስኮች ብቻ ይገኛሉ። ➡ Engineering & ✅ Applied science ናቸው ። 📚 ከሌላው ግቢ ትንሽ ለየት የሚያደርገው pre- engineering የሚያስተምረው ሁለት ሴሚስተር መሆኑ ነው ( department and school የምትመርጡት ሁለተኛ አመት ላይ ነው ማለት ነው ።) 1st semister ላይ የምትወስዷቸው course ዎች:- 1.Applied Maths I    (4 credit hour) 2.General physics    (3 cr.hr) 3.Communicative English (3) 4.General Chemistry (3) 5.Logic /Civics  (3) 6.Python (Introduction to computing)  (3) 7.Physical Conditioning I (Sport)      (no grade) 🎯 Second semister courses ፦         Pre-Engineering ከገባችሁ ⏭  - Applied Maths II ⏭     - Technical drawing ⏭    - Emerging Technologies ⏭  - Computing ( c++) ⏭  - English writing ⏭ - Civic or Logic ⏭ - HPE(0 ch)     Pre Science ከገባችሁ፦   1. Applied Maths II   2. Basic Statistics   3. Emerging Technologies   4. Logic/Civic   5. General Biology   6. General Chemistry practice   7. General Biology Practice   8. General Physics Practice   9. Physical conditioning II (Sport)   (no grade)     3 ሴሚስተር ለpre engineering እና 2 ሴሚስተር pre science ከጨረሳችሁ በኃላ Department ትመርጣላችሁ።        🎯 Departments of Applied Natural Sciences are ፦ 🎯  Applied Biology 🎯. Applied Chemistry 🎯  Applied Geology 🎯  Applied Mathematics 🎯 Applied Physics 💥Pharmacy ✅ 📚Under Engineering there are 3 schools ፦ 1. Electrical 2.Mechanical 3.Civil 📚 Under electrical engineering or CSE there are 3 streams ፦ A) Electrical and computer engineering B) Electronics and communication engineering C) Power and control engineering D) Software Engineering 📚 Under Mechanical engineering A. Chemical B. Mechanical C. Material 📚 Under civil and arc school.፦ A.Architecture B. Civil C. Water resource management and hydrolic Engineering D. Geomatics (በቅርብ የሚጀመር ....!) 📚 አንድ surprise አለ Engineering ለምትገቡ የአምስት ዓመቱን ትምህርት በአራት አመት የመማር ዕድል ሊያጋጥማቹህ ይችላል ግን በጣም ትልቅ ጥረት ያስፈልጋል (ፈተና አለው)  ለApplied science ተማሪዎችም የአራት ዓመቱን ትምህርት በሶስት ዓመት ማጠናቀቅ የሚችሉበት መንገድ በተመሳሳይ መልኩ ማለትም በቅድመ ፈተና ተፈትነው በማለፍ ብቻ ✅Fast track✅ pre  Engineering ሳይማሩ መመረቅ ይችላል።     📣 DSTV🖥        ⚽️ Football field 🏟 ⚽️                ♦️GYM  💪🏋‍♀🏋‍♂ የተሟላ እና የተደራጀ ነዉ።             @yoquestion21

መግቢያ ፈተናዎቹ እንዲሰራ ትፈለጋላችሁ?
Anonymous voting

ASTU ለመግባት Entrance ውጤት አይታይም ማለፉ በቂ ነው። ግን ፈተናው ከበድ ይላል በደንብ ማንበብ ይጠይቃል። ASTU በፈተና ቀልድ የለም።🤯

Upcoming Video. Stay tunned! https://www.youtube.com/@Ethio-ScienceAcademy
Upcoming Video. Stay tunned!    https://www.youtube.com/@Ethio-ScienceAcademy

sticker.webp0.26 KB

sticker.webp0.26 KB

👇 የምዝገባ ሊንኮች 👇 ➜ ASTU
https://stuoexam.astu.edu.et
www.astu.edu.et
➜ AASTU
www.aastu.edu.et
#Share @yoquestion21

👉 በ 2017 ዓ.ም በሁለቱ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲዎች (ASTU እና AASTU) በመመደብ መማር የሚፈልጉ አዲስ-ገቢ ተማሪዎች በመግቢያ ፈተና እንዲገቡ ተወስኗል። ▣ በዚህም መሰረት 👇 ➩ የፈተናው አሰጣጥ: በቀጥታ (online) ➩ የምዝገባው ጊዜ: ከመስከረም 06 እስከ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ➩ ምዝገባው የሚጠናቀቀው: መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት ➩ የምዝገባ ቦታ: የምዝገባ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች በማንኛውም ስፍራ በኢንተርኔት (online) ማመልከት (መመዝገብ) ይችላሉ። #Share @yoquestion21

✅ ASTU/AASTU Physics Entrance exam 💬 አአ ወይም አዳማ ሳይንስ ና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መግባት ለምፈልጉ ተማሪዎች ይጠቅማችዋል #Share። ━━━━━━━━━━━━━━━━━ ••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, @yoquestion21                @yoquestion21

✅ ASTU/AASTU Mathematics Entrance exam 💬 አአ ወይም አዳማ ሳይንስ ና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መግባት ለምፈልጉ ተማሪዎች ይጠቅማችዋል #Share። ━━━━━━━━━━━━━━━━━ ••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, @yoquestion21                @yoquestion21

✅ ASTU/AASTU Chemistry Entrance exam 💬 አአ ወይም አዳማ ሳይንስ ና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መግባት ለምፈልጉ ተማሪዎች ይጠቅማችዋል #Share። ━━━━━━━━━━━━━━━━━ ••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, @yoquestion21                @yoquestion21

✅ ASTU/AASTU English Entrance exam 💬 አአ ወይም አዳማ ሳይንስ ና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መግባት ለምፈልጉ ተማሪዎች ይጠቅማችዋል #Share። ━━━━━━━━━━━━━━━━━ ••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, @yoquestion21                @yoquestion21

ስለ ዩኒቨርስቲ ምርጫ መጠየቅ የምትፈልጉት ነገር ካለ tiktok live👆