en
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

Open in Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

Show more
1 855
Subscribers
+124 hours
+87 days
+3430 days
Posts Archive
Repost from N/a
#For 2018 freshman students Special Tutorial for ASTU's Fast Track Exam Face to Face tutorial Register now:- @yosef_2580
#For 2018 freshman students Special Tutorial for ASTU's Fast Track Exam Face to Face tutorial Register now:- @yosef_2580

Repost from Joseph Math Tutor
እንዳይረሳ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመጀመሪያ ስብሰባችን የሚሆነው ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም ቅዳሜ ነው። ለመመዝገብ የምትፈልጉም የዚያው ቀን መምጣት ትችላላችሁ። ቦታ:- ASTU, Block 515 (
እንዳይረሳ     የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመጀመሪያ ስብሰባችን የሚሆነው ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም ቅዳሜ ነው።     ለመመዝገብ የምትፈልጉም የዚያው ቀን መምጣት ትችላላችሁ።     ቦታ:- ASTU, Block 515 (space)     ሰዓት:- 3:30-5:00      በተለያዩ ነገሮች ላይ እንወያያለን።

Repost from N/a
Students enrolled in Applied Mathematics III tutor ስማችሁ ከሌለ Contact me @yosef_2580 JOSEPH MATH TUTORIAL
+2
Students enrolled in Applied Mathematics III tutor ስማችሁ ከሌለ Contact me @yosef_2580 JOSEPH MATH TUTORIAL

ሃይማኖታዊ ቻናሎች For freshman students 👉For protestant fellowship @Astuecsf @focussastu 👉For Orthodox ግቢ ጉባኤ @gibigubaye @Yaimora 👉For Muslim @astu_msj 👉For Adventist Fellowship @astupcmsda

Female students dormitory 📍 Block 318
+4
Female students dormitory 📍 Block 318

Female students dormitory 📍 Block 314
+5
Female students dormitory 📍 Block 314

photo content
+2

Female students
+4
Female students

Male students dormitory 📍 Block 376
+5
Male students dormitory 📍 Block 376

Male students dormitory 📍 Block 375
+6
Male students dormitory 📍 Block 375

Male students dormitory 📍 Block 374
+6
Male students dormitory 📍 Block 374

Male students dormitory 📍 Block 373
+6
Male students dormitory 📍 Block 373

Male students dormitory 📍 Block 372
+2
Male students dormitory 📍 Block 372

Male students dormitory 📍 Block 371
+5
Male students dormitory 📍 Block 371

Baga Nagaan gara Yuunivarsiitii Saayinsii fi Teknoloojii Adaamaa Dhuftan! Anaa Dhufu! እንኳን ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሰላም መጣች
+2
Baga Nagaan gara Yuunivarsiitii Saayinsii fi Teknoloojii Adaamaa Dhuftan! Anaa Dhufu! እንኳን ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሰላም መጣችሁ! Welcome to Adama Science and Technology University!

የዩኒቨርሲቲ ምደባ‼️ የዩኒቨርስቲ ምደባ እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤ የዩኒቨርስቲ ምደባችሁን በእነዚህ ሊንኮች ማየት ትችላላችሁ👇👇 Website: https://student.etherne
የዩኒቨርሲቲ ምደባ‼️ የዩኒቨርስቲ ምደባ እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤ የዩኒቨርስቲ ምደባችሁን በእነዚህ ሊንኮች ማየት ትችላላችሁ👇👇 Website:  https://student.ethernet.edu.et Telegram bot: @moestudentbot

ASTU Freshman Registration ©️ ASTU Registrar
ASTU Freshman Registration ©️ ASTU Registrar

እንዳይረሳ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመጀመሪያ ስብሰባችን የሚሆነው ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም ቅዳሜ ነው። ለመመዝገብ የምትፈልጉም የዚያው ቀን መምጣት ትችላላችሁ። ቦታ:- ASTU, Block 515 (
እንዳይረሳ     የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመጀመሪያ ስብሰባችን የሚሆነው ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም ቅዳሜ ነው።     ለመመዝገብ የምትፈልጉም የዚያው ቀን መምጣት ትችላላችሁ።     ቦታ:- ASTU, Block 515 (space)     ሰዓት:- 3:30-5:00      በተለያዩ ነገሮች ላይ እንወያያለን።

ይፋ ሆነ‼️ የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብን ስለማሳዎቅ ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገ
+1
ይፋ ሆነ‼️ የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብን ስለማሳዎቅ ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የ Remedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን እናሳውቃለን። 1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 32% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን። 2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት(ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የሚከተሉትን መቁረጫ ነጥብ ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ። ተ.ቁ የሚያዙ ትምህርቶች ጠቅላላ ውጤት የሚያዙ ትምህርቶች ጠቅላላ ውጤት የመግቢያ ውጤት 1.የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች  216/600 2.የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 204/600 3.ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 192/600 4.ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 192/600 5.ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነ ስውራን ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ  160/500 ሆኗል።