en
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

Open in Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

Show more
1 781
Subscribers
+1524 hours
+307 days
+11130 days
Posts Archive
የመጀመሪያ ሴሚስቴር ኮርሶች 1. Applied Mathematics I 2. General Physics 3. General Chemistry 4. Logic and Critical Thinking 5. Civics and Ethics 6. Communicative English I 7. Introduction to programming - Python 8. HPE Logic and Critical Thinking እና Civics and Ethicsኮርሶች ተማሪዎች የሚበዙ ከሆነ በተራበተራ ይሰጣሉ። የመጀመሪያ ሴሚስቴር ላይ logic የወሰደ ሁለተኛው ላይ Civics ይወስዳል ... vice versa. ይ ቀ ጥ ላ ል . . . @yoquestion21

👉 ጥሪ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ጥቅምት 2 እና 3 @yoquestion21
👉 ጥሪ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች         ጥቅምት 2 እና 3 @yoquestion21

sticker.webp0.26 KB

🗣🗣🗣 only from grade 9-12
🗣🗣🗣 only from grade 9-12

Only from grade 9-12
Only from grade 9-12

photo content

photo content

🎉 Congratulations for those who have been accepted to ASTU 🔥 I hope that you will have a successful academic year. We are h
🎉 Congratulations for those who have been accepted to ASTU 🔥 I hope that you will have a successful academic year. We are here to serve you! @yoquestion21

#ASTU አድሚሽን ቁጥራችሁን አስገብታችሁ የሚመጣላችሁን ነገር check አድርጉ 🔗 Link 🔗 https://stuoexam.astu.edu.et #Share 🔥 @yoquestion21
#ASTU አድሚሽን ቁጥራችሁን አስገብታችሁ የሚመጣላችሁን ነገር check አድርጉ 🔗 Link 🔗
https://stuoexam.astu.edu.et
#Share 🔥 @yoquestion21

ተሻሽሎ የወጣ የውጤት ማሳወቂያ ሊንክ ========================= በ2017 ዓ.ም ወደ አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ   ለመግባት የመግቢያ ፈተና ወስዳችሁ ውጤታችሁን  በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ  ተማሪዎች በድጋሜ ከታች የተጠቀሰውን ሊንክ በመጠቀም ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡ ፡ https://aastu.ethernet.edu.et/ @yoquestion21

በ2017 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የተፈተኑ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! =============================== ፈተናውን የወሰዳችሁ ተ
በ2017 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ  ዩኒቨርሲቲ  ለመግባት የተፈተኑ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ! =============================== ፈተናውን የወሰዳችሁ ተማሪዎች ከዚህ በታች ያለውን ሊክ በመክፈት እና አድሚሽን ቁጥር በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡ https://stu.ethernet.edu.et

1. ከፍሬሽማን ጀምራችሁ የምትፈልጉት ዲፓርትመንት እስክትገቡ ድረስ ያለውን መንገድ 👇 ወደ ምትፈልጉት ዲፓርትመንት ገብቶ መማር ለመጀመር ለኢንጂነሪንግ ሶስት ሴሚስተር ፣ ለአፕላይድ ደግሞ ሁለት ሴሚስተር ይፈጃል። ASTU እንደገባችሁ የመጀመሪያዎቹ አራት ሴሚስተሮች (የሁለት አመት ቆይታ) ይህንን ይመስላል 👇 1️⃣st Semester 👇 በመጀመሪያ ሁላችሁም የመጀመሪያ ሴሚስተር የፍሬሽማን ትምህርት በአንድ ላይ ትማራላችሁ። በዚህም ጊዜ የራሳችሁን የ stream preference ትሞላላችሁ (pre engineering እና applied)። 2️⃣nd Semester 👇 በመጀመሪያው ሴሚስቴር በሞላችሁት preference መሰረት በሁለተኛው ሴሚስቴር ለሁለት ትከፍላላችሁ። pre engineering እና pre science ተብላችሁ። በሁለቱም ስትሪሞች ውስጥ የተለያዩ ኮርሶች ሲኖሩ ፣ የጋራ የሆኑም ጥቂቶች አሉ። በዚህን ጊዜ pre engineering ተማሪዎች ስኩል preference ፣ pre science ተማሪዎች ደግሞ ዲፓርትመንት ትመርጣላችሁ። 3️⃣rd Semester 👇 በሁለተኛ ሴሚስተር በመረጣቹት ስኩል/ዲፓርትመንት መሰረት pre engineering ወደ ስኩል ፣ pre science ደግሞ ወደ ዲፓርትመንት ትመደባላቹ። pre engineering ተማሪዎች የስኩል ትምህርት ሲማሩ ፣ pre science ተማሪዎች ደግሞ የዲፓርትመንት ትምህርታቸውን መማር ይጀምራሉ። pre scienceኦች አንዴ ዲፓርትመንት አግኝተዋል ፣ pre engineering ተማሪዎች ግን አንድ step ይቀራቸዋል። በዚህም ሴሚስቴር የሚፈልጉትን ዲፓርትመንት preference ይመርጣሉ። 4️⃣th Semester 👇 pre engineering ወደ ዲፓርትመንት ገብተው የዲፓርትመንት ትምህርታቸውን መማር ይጀምራሉ። pre scienceኦች ደግሞ በዲፓርትመንታቸው የሁለተኛ ሴሚስቴር ትምህርታቸው ይጀምራሉ። #ይህን_ይመስላል 🙌 ይ ቀ ጥ ላ ል . . . . . #Share #Share #Share @yoquestion21

ማንኛውንም ሀሳብ እና አስተያየት live ላይ አጋሩኝ።

ለ freshman ተማሪዎች የተለያዩ modulochn እለቅላችኋለሁ👍 #share this channel for your partners as much as possible

#ASTU Adama Science and Technology University አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከ አዲስአበባ በ 100km ርቀት የሚገኝ ሲሆን ኢትዮጵያ ካሏት ሁለት የ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ አንዱ ነው። የ Science እና Technology  ዩኒቨርሲቲ እንደመሆኑ የሚሰጣቸው Departmentoch ውስን ናቸው። ማለትም Engineering እና Applied Science ፊልዶች በ Engineering ስር 3 Schooloch 1-School of Electrical 2-School of Mechanical 3-School of Civil and Architecture በእነዚህ schooloch ስርም > Software engineering > Computer science and engineering(CSE) > Power and Control > Communication and Electronics > Mechanical engineering > Chemical engineering > Material Engineering > Civil engineering > Architectural engineering > Water engineering በ Applied Science ውስጥ > Applied Maths > Applied Chemistry > Applied Physics > Applied Geology > Industrial chemistry > Pharmacy ወደ ዩኒቨርስቲው ለመቀላቀል ፈተና ያለው ሲሆን የሚቀበላቸው ተማሪዎች ውስን ናቸው ተማሪ የምንቀበለው በ Laboratoryኣችን ልክ ነው ብለው ስለሚያምኑ። ባለፉት ሁለት አመታት ፈተና አልነበረም ፤ በዚህ አመት ግን ተፈትነዋል። 📚 Library 1-Central Library 2-Applied Library 3-Liberal arts library 4-Post graduate library 5-Females library እንዲሁም በየ departmentochu የየራሳቸው library ያላቸው ሲሆን የሴቶቹ ለብቻቸው የሚጠቀሙበትም አላቸው። ሌላው ነገር libraryዎቹ በውስጣቸው በጣም ፈጣን WiFi እና Computer አላቸው። ግቢው ለሚጠቀምበት በጣም ብዙ laboratoryዎች አሉ። DSTV በኮሮና ተዘግቶ ቆይቶ በቅርቡ የጀመረ ነው ግቢው ውስጥ Anfi የሚባል ቦታ አለ እዛ ላይ በ cinema standard led screen አለ እንዲሁም ሶስት ቦታዎች ላይ አነስተኛ ስክሪኖች አሉ። ለሴቶች ትንሽ ሻል ያለ አገልግሎት ይሰጣል በ dormitorym በ libraryም በብዙ ነገር። በተለይ ደግሞ ሴቶች 20% affirmative አላቸው። የግቢ መግቢያ ሰዓት ከምሽቱ 3:00 ነው። ከዛ በኋላ በር ይዘጋል። ሌላው በፍፁም ሰው የማይተናኮሉ ለማዳ ለመባል የሚቀርቡ ጅቦች አሉ 😁 #FOCUS ☝️ 👇 Gpa ከ 3.5 በላይ ካለ እና ሌላ ፊልድ ደርቦ መመረቅ ለሚፈልግም dual degree ይሰጣል ሁለት degree  ማለት ነው። #ማስጠንቀቂያ ‼️ ግቢው በ ት/ት ጉዳይ አይደራደርም! ፈተናቸው አስመራሪ ነው ግን በደምብ ለመስራት ለሚመጣ ተማሪ የሚከብደው አይሆንም ... ይ ቀ ጥ ላ ል .  .  .  .  . #Share @yoquestion21

What grade are you in?
Anonymous voting

For additional info. Contact me: @yosef_2580
For additional info. Contact me: @yosef_2580

photo content

Upcoming video. stay tunned! https://www.youtube.com/@Ethio-ScienceAcademy
Upcoming video. stay tunned!      https://www.youtube.com/@Ethio-ScienceAcademy

🗣 መፈተኛ ሰዓታችሁ እና ቦታ/ክፍል ያልተነገራችሁ በተመደባችሁበት ግቢ እስከ 2:00 ተገኙ ። መልካም ፈተና❤️ @yoquestion21