Joseph Math Tutor
Open in Telegram
Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580
Show more2 192
Subscribers
+224 hours
+187 days
+30730 days
Posts Archive
2 195
Viete's Theorem, which is most important theorem , it often comes to the ESSLCE exam!
2 195
Repost from Advanced Freshman
🖊 ለ 12 ክፍል ኢንትራንስ ተፈታኞች በሙሉ ለፈተና ማድረግ ያለባችሁ 3 ወሳኝ ነገሮች
(ይሄን ወሳኝ መረጃ ለተፈታኞች በሙሉ ሼር አድርጉት በጣም ይጠቅማቸዋል)
1. ተረጋጋ!
✅የ 12 ዓመት ልፋትህ በእነዚህ 3 ቀናት ፈተና ይወሰናል፤ ስለዚህ መጀመሪያ በጣም የሚያስፈልግህ መረጋጋት ነው። የፈተና ወረቀቱ እስኪሰጥህ ድረስ ራስህን አረጋግተህ መልካም ነገር አስብ፣ ከቻልክ አጭር ፀሎት አድርግ።
2. ከቀላሉ ጀምር
✅ጥያቄዎቹን መስራት ስትጀምር አስቀድመህ ቀላሉን ስራ፣ ከባድና ጊዜ የሚወስዱ ጥያቄዎችን ቀላሉን ሰርተህ ስትጨርስ ተረጋግተህ ትሰራቸዋለህ። ቀላሎቹን ቀድመህ መስራትህ ኮንፊደንስህን ይጨምረዋል፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ ለከባድ ጥያቄዎች ብዙ ጊዜ ይተርፍሀል። ( የብዙ ተማሪዎች ችግር ቀድመው ከባድ ጥያቄዎችን ይሰሩና ጊዜ ያባክናሉ፣ ቀላሎቹን ሳይሰሩ ሰዓት አልቋል ይባላሉ፤ ይሄን ስህተት አንተ እንዳትሰራ!)
3. አታካብድ! የዓለም ፍፃሜ አይደለም!
✅የምታቀውን ተረጋግተህ ስራ፤ የማታቀው ብዙ ቢሆን እንኳን አትጨናነቅ፤ አንተ በሙሉ አቅምህ መስራትህን እርግጠኛ ሁን ሌላውን ለፈጣሪ ተወው። ካንተ በላይ የሚያስፈልግህን እሱ ያውቃል፤ ተጨንቀህ ምንም አታመጣም! የ 12ኛ ክፍል ፈተና የዓለም ፍፃሜ አይደለም፤ ፈተና ወድቀው የሚፈልጉትን ያሳኩ ሰዎች ብዙ ናቸው! አንተ ግን የምትችለውን ስራ! አትኮርጅ! ላንተ ካለው የሰራኸውን ፈጣሪ ባርኮልህ ታልፋለህ! አለቀ!
ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ መልካሙን ሁሉ እመኛለው! ይቅናችሁ! ፈጣሪ የልባችሁን ያሳካላችሁ!
Credit: ስነወርቅ ታዬ
JOIN: @ETHIO_ENTRANCEG12⭐️
2 195
ለ 12 ክፍል ኢንትራንስ ተፈታኞች በሙሉ ለፈተና ማድረግ ያለባችሁ 3 ወሳኝ ነገሮች
(ይሄን ወሳኝ መረጃ ለተፈታኞች በሙሉ ሼር አድርጉት በጣም ይጠቅማቸዋል)
1. ተረጋጋ!
የ 12 ዓመት ልፋትህ በእነዚህ 3 ቀናት ፈተና ይወሰናል፤ ስለዚህ መጀመሪያ በጣም የሚያስፈልግህ መረጋጋት ነው። የፈተና ወረቀቱ እስኪሰጥህ ድረስ ራስህን አረጋግተህ መልካም ነገር አስብ፣ ከቻልክ አጭር ፀሎት አድርግ።
2. ከቀላሉ ጀምር
ጥያቄዎቹን መስራት ስትጀምር አስቀድመህ ቀላሉን ስራ፣ ከባድና ጊዜ የሚወስዱ ጥያቄዎችን ቀላሉን ሰርተህ ስትጨርስ ተረጋግተህ ትሰራቸዋለህ። ቀላሎቹን ቀድመህ መስራትህ ኮንፊደንስህን ይጨምረዋል፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ ለከባድ ጥያቄዎች ብዙ ጊዜ ይተርፍሀል። ( የብዙ ተማሪዎች ችግር ቀድመው ከባድ ጥያቄዎችን ይሰሩና ጊዜ ያባክናሉ፣ ቀላሎቹን ሳይሰሩ ሰዓት አልቋል ይባላሉ፤ ይሄን ስህተት አንተ እንዳትሰራ!)
3. አታካብድ! የዓለም ፍፃሜ አይደለም!
የምታቀውን ተረጋግተህ ስራ፤ የማታቀው ብዙ ቢሆን እንኳን አትጨናነቅ፤ አንተ በሙሉ አቅምህ መስራትህን እርግጠኛ ሁን ሌላውን ለፈጣሪ ተወው። ካንተ በላይ የሚያስፈልግህን እሱ ያውቃል፤ ተጨንቀህ ምንም አታመጣም! የ 12ኛ ክፍል ፈተና የዓለም ፍፃሜ አይደለም፤ ፈተና ወድቀው የሚፈልጉትን ያሳኩ ሰዎች ብዙ ናቸው! አንተ ግን የምትችለውን ስራ! አትኮርጅ! ላንተ ካለው የሰራኸውን ፈጣሪ ባርኮልህ ታልፋለህ! አለቀ!

https://youtu.be/CtXGqfFOaJU?si=9CBJWLHgk_mNm8NL
Ethio-Science Academy
Subscribe
Like
Share
Write your remark on the comment section
2 195
❗️የተፈታኞች መብትና ግዴታዎች❗️
#የተፈታኞች_መብቶች_የሆኑት፡-
➭ ከፈተና ጥያቄ ውጪ ማንኛውንም ያልተረዳውን ነገር ጠይቆ የመረዳት መብት አላቸው።
➭ በየኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ምግብ፣ የህክምና አገልግሎት፣ የማደሪያ ክፍል፣ ፍራሽና ትራስ የማግኘት መብት አላቸው።
➭ ማንኛውም ተፈታኝ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ያለውን የቤተ መጽሐፍት፣ የመጸዳጃ ቤቶች፣ የሻወር፣ የካፍቴሪያዎች፣ የሚኒ ሱፐር ማርኬቶች፣ የተለያዩ ሱቆች፣ የመናፈሻና መዝናኛ አገልግሎቶችን የመጠቀም መብት አላቸው።
➭ የኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ የጋራ የደህንነት ጥበቃ የማግኘት መብት አላቸው።
➭ በፈተና ሰዓት መፈተኛ ክፍል ገብቶ ብርሃናማ የመፈተኛ ቦታ፣ ወንበር፣ መጻፊያ ጠረጴዛ የማግኘት መብት አላቸው።
➭ ፈተና ከመጀመሩ አንድ ቀን ቀድሞ ስለፈተናው ገለጻ (ኦሬንቴሽን) የማግኘት መብት አላቸው።
#የተፈታኞች_ግዴታ_የሆኑት፡-
➤ ማንኛውም ተፈታኝ በፈተና ማዕከልም ይሁን መፈተኛ ክፍል አድሚሽን ካርድ ይዞ የመገኘት ግዴታ አለበት።
➤ ማንኛውም ተፈታኝ ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲመጣ የትምህርት ቤት #ወይም የነዋሪነት መታወቂያ ይዞ መገኘት አለበት።
➤ ማንኛውም ተፈታኝ ወደ ግቢ ከመግባቱ በፊትና ወደ መፈተኛ ክፍል ከመግባቱ በፊት ሙሉ አካላዊ ፍተሻ የመፈተሽ ግዴታ አለበት።
➤ ማንኛውም ተፈታኝ በዩኒቨርሲቲ ግቢና በመፈተኛ ክፍል የተከለከሉ ቁሳቁሶችን/ዕቃዎችን መያዝ የለበትም።
➤ ማንኛውም ተፈታኝ እርሳስ፣ ላጲስና የእርሳስ መቅረጫ ይዞ መገኘት አለበት።
➤ ማንኛውም ተፈታኝ የፈተና ደንብን የማክበር ግዴታ አለበት።
➤ ማንኛውም ተፈታኝ በፈተና ማዕከል ውስጥና በመፈተኛ ክፍል ውስጥ የፈተና አስፈጻሚዎች የፈተና አስተዳደር ሥራን ውጤታማ ለማድረግና ሁኔታዎችን ለማመቻቸት የሚያደርጉትን ጥረት የመተባበር ግዴታ አለበት።
➤ ማንኛውም ተፈታኝ ፈተና ከመጀመሩ በፊት መፈተኛ ክፍል የመገኘት ግዴታ አለበት።
➤ ተፈታኙ ፈተናው ሳይጠናቀቅ ከፈተና ክፍል የሚወጣ ከሆነ የፈተና ጥያቄ የያዘውን ቡኩሌት ለፈታኙ የማሰረከብ ግዴታ አለበት።
➤ ተፈታኝ ወደ ተመደበበት ዩኒቨርሲቲ ሲመጣ አንሶላ፣ ብርድልብስና የትራስ ጨርቅ ይዞ የመምጣት ግዴታ አለበት(ግዴታ አይደለም እንደያ ተማሪው አቅም)።
➤ #ዩኒፎርም ለብሶ መገኘት አለበት።
#ለተፈታኞች_የተፈቀዱ_ነገሮች ፦
➣ አዲስ ወይም ቀድሞ ለመማር እና ለማጥናት ሲጠቀሙበት የነበሩ ማስተወሻ ደብተር ፣ የትምህርት መጽሐፍ፣ መንፈሳዊ/ኃይማኖታዊ መጽሐፍት፣ ባዶ ወረቀት
➣ ደረቅ ምግቦች ወይም ሰንዱች ምግቦች (፣ ዳቦ ቆሎ፣ ቆሎ,ኩኪስ….)
➣ ገንዘብ (ብር)
➣ የልብስ ወይም የእጅ ቦርሳ፣ የግል ልብስ፣ ጫማ
➣ የግል ንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ (ሳሙና፣ ሞዴስ፣ የጥርስ ብሩሽ፣ የጥርስ ሳሙና፣ የገላ ማድረቂያ ፎጣ፣ ሶፍት፣ ሻምፖ፣ ኮንዲሽነር፣ ሎሽን፣ ቻፕስቲክ፣ የጸጉር ቅባት፣ የፊት ቅባት)
#ለተፈታኞች_የተከለከሉ_ነገሮች ፦
⚠️ማንኛውንም ዓይነት የጦር መሣሪያ ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው፡፡
⚠️ማንኛውንም ዓይነት ስለት እና ሹልነት ያላቸውን ብረታ ብረቶችና ጠንካራ ፕላስትኮች ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው።
⚠️ ማንኛውም ድምጽ የሚቀዳ፣ ፎቶ የሚያነሳ፣ ቪዲዮ የሚቀርጽ፣ ከቴሌ መስመርም ሆነ ከቴሌ መስመር ውጭ መልዕክት በዲጂታል መንገድ የሚሰጥ ወይም የሚቀበል የግል ዕቃ/መሳሪያ /ቴክኖሎጂ ውጤት፣
#ስልክ፣ #አይ-ፓድ፣ #ታብሌት፣ #ኮምፕዩተር፣ #ላፕቶፕ፣ #ስማርት ሰዓት፣ #ማጂክ ብዕር/እስክሪብቶ፣ #ማጂክ ኮት/ጃኬት እና ሌሎች ማንኛቸውም ፎቶ፣ ምስል እና ድምጽ የሚቀርጹ የኤሌክትሮኖክስ መሣሪያዎችን በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥም ሆነ ግቢ ዙሪያ ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡
⚠️ በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ማንኛውንም ዓይነት የግል ፍላሽ ዲስክ፣ ሃርድ ዲስክ፣ ሲዲ፣ ሚሞሪ፣ ሚሞሪ ሪደር፣ ኦ-ቲጂ ኮንቨርተርና መሰል ዕቃዎችን ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡
⚠️ማንኛውም አደንዛዥ እጾች (ጫት፣ ሲጋራ፣ በሓኪም ማዘዣ የሌለው መድኃኒት (በሽሮፕም ይሁን በታብሌት፣ ህክምና መስጫ መርፌ)) መያዝ ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡
⚠️ማንኛውም ዓይነት የአልኮል መጠጥ ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡
⚠️ ማንኛውም ዓይነት የአንገት ሐብል፣ የጸጉር ጌጥ፣ የጆሮ ጌጥ፣ የጣት ቀለበት፣ የእጅ አንባር፣ አድርጎ ወይም ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው፡፡ (ከልሙጥ የጋብቻ ቀለበት በስተቀረ)
⚠️ ፈተና ከተጀመረ ከ30 ደቂቃ በኋላ ወደ ፈተና ክፍል መግባት እና ፈተናው ተጀምሮ 45 ደቂቃ ሳይሞላ ከፈተና ክፍል መውጣት የተከለከለ ነው፡፡
⚠️ ተፈታኙ ፈተናው ሳይጠናቀቅ ከፈተና ክፍል የሚወጣ ከሆነ የፈተና ጥያቄ የያዘውን ቡኩሌት ይዞ መውጣት ተከለከለ ነው፡፡
⚠️በፈተና ሰዓት በመፈተኛ ክፍል ውስጥ ማስቲካ መያዝም ሆነ መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡
⚠️️በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ በግልም ሆነ በቡድን መጮህ ወይም በጣም ከፍተኛ ድምጽ ማሰማት የተከለከለ ነው፡፡