en
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

Open in Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

Show more
1 779
Subscribers
+524 hours
+297 days
+9330 days
Posts Archive
ASTU

#Earthquake ዛሬ ምሽት 3:55 ገደማ ጠንከር ያለ የመሬት መንቀጥቀጥ አዋሽ አካባቢ ተከስቷል። በአዲስ አበባ ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች ጠንከር ያለ ንዝረትም ተሰምቷል።
#Earthquake ዛሬ ምሽት 3:55 ገደማ ጠንከር ያለ የመሬት መንቀጥቀጥ አዋሽ አካባቢ ተከስቷል። በአዲስ አበባ ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች ጠንከር ያለ ንዝረትም ተሰምቷል።

ከአርባ ምንጭ ዝጊቲ ንግስ አክብረው በተመለሱ ምዕመናን ላይ የመኪና አደጋ ደርሶ 18 ሰዎች ከሥጋ ድካም አርፈዋል። *** መነሻቸውን በዋናነት ሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አድርገው የመጋቢት
+4
ከአርባ ምንጭ ዝጊቲ ንግስ አክብረው በተመለሱ ምዕመናን ላይ የመኪና አደጋ ደርሶ 18 ሰዎች ከሥጋ ድካም አርፈዋል። *** መነሻቸውን በዋናነት ሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አድርገው የመጋቢት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ክብረ በዓልን በአርባምንጭ ዝጊቲ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አክብረው ወደ መጡበት ሻሸመኔ ከተማ በመመለስ ላይ የነበሩ ምዕመናንን በወላይታ ዞን በዴሳ ከተማ መሻገሪያ ድልድይ ስር የተሳፈሩበት መኪና ፍሬን ተበጥሶ በመግባቱ ከ18 በላይ ምዕመናንን ከእዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል እንዲሁም ከ27 በላይ በሚሆኑት ላይ ከባድ አደጋ ደርሷል። አደጋው ዛሬ ምሽት 12:30 አከባቢ የደረሰ ሲሆን የተሳፈሩበት መኪና ወንዝ ውስጥ የገባ ከመሆኑ የተነሳ የሟቾች ቁጥር ከእዚህ በላይ ያሻቅባል ተብሎ ይጠበቃል። በአደጋው የተጎዱ ምዕመናንን በወላይታ ሶዶ ኦቶና ሆስፒታል የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል። እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ከደጋግ ቅዱሳን ጎን ያሳርፍ እግዚአብሔር በምህረት ያስባቸው። ጻድቁ በምልጃው ይቁምላቸው። Kune Demelash kassaye -Arba Minch

ሻሸመኔ 🕯️
ሻሸመኔ 🕯️

+2
Section 1 @JMT.pdf0.38 KB

ዓድዋ! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የነፃነታችን አርማ አባቶቻችን ደማቸውን አፍስሰው አጥንታቸውን ከስክሰው ይህቺን ታላቅ እና ሉዓላዊት ሃገር ለኛ ያቆዩበት ዕለት !!!
ዓድዋ! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹        የነፃነታችን አርማ አባቶቻችን ደማቸውን አፍስሰው አጥንታቸውን ከስክሰው ይህቺን ታላቅ እና ሉዓላዊት ሃገር ለኛ ያቆዩበት ዕለት !!!

"የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሁሉም ተማሪዎች በተማሩበት ስርዓተ ትምህርት ይዘት ይዘጋጃል፡፡" - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2017 ዓ.ም ተፈታኝ ተማሪዎች ከ9ኛ-10ኛ በነባሩ ስርዓተ ትምህርት፣ ከ11ኛ-12ኛ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት እንዲሁም ለስርዓተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ በናሙናነት ተመርጠው የተሳተፉ ትምህርት ቤቶች ላይ የነበሩ ተማሪዎች 10ኛ ከፍልን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የተማሩ መሆናቸውን አገልግሎቱ ገልጿል፡፡ በአማራ ክልል በፀጥታ ችግር ምክንያት በ2016 ዓ.ም ሳይፈተኑ የቀሩና የ11ኛ ክፍልን በነባሩ ስርዓተ ትምህርት የተማሩ ትምህርት ቤቶች ላይ የነበሩ ተማሪዎች በ2017 ዓ.ም  የሚፈተኑም አሉ፡፡ በመሆኑም የ2017 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና "ከላይ የተገለፁትን ነባራዊ ሁኔታዎች ከግምት ውስጥ ባስገባና ሁሉንም ተፈታኝ ተማሪዎች በማከለ መንገድ ስታንዳርዱን፣ ደህንነቱንና ሚስጢራዊነቱን ጠብቆ በመዘጋጀት ላይ ይገኛል" ብሏል አገልግሎቱ። የፈተና ዝግጅቱ ምን ያካትታል? ➫ ከ9ኛ ከፍል ሙሉ በሙሉ ከነባሩ ስርዓተ ትምህርት፣ ➫ ከ10ኛ ክፍል በነባሩ እና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተመሳሳይ ይዘቶች፣ ➫ ከ11ኛ ከፍል በነባሩ እና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተመሳሳይ ይዘቶች፣ ➫ ከ12ኛ ከፍል ሙሉ በሙሉ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት የሚዘጋጅ ይሆናል። የኢኮኖሚክስ የትምህርት ዓይነት በስርዓተ ትምህርቱ አዲስ የተጀመረ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በ12ኛ ክፍል ይዘት ላይ ብቻ ተመስርቶ ይዘጋጃል ተብሏል።

Test 1 pre science @JMT.pdf4.67 KB

photo content

2016 mathematics ESSLCE Answers with explanations         Booklet Code: 112 Subscribe: Joseph_maths_tutor

Subscribe❤️
Subscribe❤️

እነሆ 250 ተማሪ የተመዘገበበት (Applied Mathematics II Tutorial ነገ ይጀመራል። በSchedulachn መሠረት ነገ በSection 1 ይጀመራል። Quiz, Test, Assignment, Sample mid ተዘጋጅቷል። አሪፍ ጊዜ እናሳልፋለን። ከእኔ ጋር እስከ Mid Exam ብቻ ነው የምንቆየው ከዚያ በኃላ ምን እንደምናደርግ እናወራለን። የተለያዩ non-academic ነገሮችን እናወራለን። በምችለው እናንተን ለማገዝ ዝግጁ ነኝ🫡 ፈጣሪ ሁሉንም ያሳምረው እቅዳችን ያሳካልን።      Joseph_Math_Tutor (JMT)      @astututorials      @josephmathtutor      @Joseph_maths_tutorial

photo content