cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

✟ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የንጽጽር ቻናል

ይህ የተከፈተው ገጽ በአንድ ሀጢያተኛ ባርያ ሲሆን ባለችን አጭር ጊዜ እንኳን ሰው ወደ እግዚአብሔር በንስሀ እንዲመለስ ለማድረግ ነው።በዚህ ገጽ የሚቀርቡት➤ ➤የኢ/አ/ብርሀን መልእክቶች ። ➤>>>>>>>>>ቤተሰብ ምስክርነት ። ➤>>>>>>>>>ትምህርቶች ። ➤አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች መልእክቶች ናቸው።

Show more
Advertising posts
441Subscribers
+324 hours
+107 days
+5130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በረዶዎች እሰከ ዛሬ ከምናውቃቸው የአንድ ግራም ክብደታቸው በላይ #እስከ_50_ኪሎ በሚሆን ክብደት በተለያየ ቅርጽ ፍጹም ያጠፉ ዘንድ በተመረጡ ቦታዎችና ሰዎች ላይ ይወድቃሉ፡፡ ቤትንም መሸሸጊያንም ያወድማሉ❗️
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት 5 ገፅ 17
Show all...
📘 መልክአ_ሕማማት፤ (የ፯ቱ ጊዜያት ጸሎት) 📚  በውስጡ ያሉ የጸሎት #አይነቶችና ሰዓት ✍ ስብሐተ እግዝእትነ ማርያም /የእመቤታችን ምስጋና/ ✍ ስበሐተ ኢየሱስ ክርስቶስ /የኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና/ ✍ ስብሐተ ሥሉስ ቅዱስ /የሥሉስ ቅዱስ ምስጋና/ ⏰ የ፯ቱ ጊዜያት ፩. መንፈቀ ሌሊት (ሌሊት 6 ሰዐት) ፪. ነግህ (ማለዳ፥ ጧት) ፫. ሠለስት (ጠዋት ሦስት ሰዐት) ፬. ቀትር (6 ሰዐት) ፭. ተስዓት (ዘጠኝ ሰዐት) ፮. ሠርክ (ዐሥራ አንድ ሰዐት) ፯. ንዋም (የመኝታ ሰዐት)
Show all...
❗️Deadly China tornado rips into power line A tornado has ripped through China's Guangdong province, killing five people and injuring 33. According to local authorities, 141 factory buildings were damaged and hail stones the size of golf balls were seen hitting the ground in the city of Guangzhou.
Show all...
✣ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✣የሕማማት ስግደት እና ግዝት በዓላት❯ በስንዱ ቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ሰሞነ ሕማማት፥ በፊት የምናደርጋቸው አሁን የምንተዋቸው፣ በፊት የማናደርጋቸው አሁን የምናደርጋቸው ነገሮችን የያዘ የበረከት ሳምንት ነው። መደረጉም ሆነ አለ መደረጉ ግን ጥንተ ነገሩን/ሕጉን ለመሻር አይደለም። ለምሳሌ መስቀል የማንሳለመው ከድኅነት በፊት ጻድቃን አባቶቻችን በብሉይ ኪዳን እንዴት እንደኖሩ እንዲታወቀን ነው። የእነሱን ሕይወት አይተን አሁን ለኛ የተሰጠንን የጥምቀት፣ የቁርባን ጸጋ፣ የተደረገልንን የመስቀል ላይ ዋጋ እንድናስብ ነው። በተያያዘ የግዝት በዓላት (በየወሩ 12፣ 21 እና 29 ቀን) እንደማንሰግድ ይታወቃል። ሆኖም በሕማማት ሳምንት የተወሰነ ለውጥ ይኖረዋል። መጀመሪያ የስግደት አይነቶችን እንይ፦ ❮አድንኖ❯ ፦ ይህ ማለት እራስን ዝቅ ከወገብ ጎንበስ ብቻ ማለት ነው። ❮አስተብርኮ❯ ፦ ይህ ማለት በጉልበት ወድቆ ግንባር መሬት ሳይነካ የምንነሣው ስግደት ነው። ❮ሰጊድ❯ ፦ ይህ ሙሉ በሙሉ በጉልበት መሬት ወድቆ፣ ግንባር መሬት ነክቶ መነሣት ነው። ታዲያ የግዝት በዓላት በሕማማት ሳምንት ሲገጥሙን የምንሰግደው በአስተብርኮ ይሆናል። ይህም እንደሌላው ቀን (ሰጊድ) ግንባርን መሬት ማስነካትን አይጨምርም። በጉልበት ወድቆ በእጅ ተደግፎ መነሣት ብቻ ነው። ▰ ▰ ▰ t.me/Ewnet1Nat
Show all...
#_ሰሙነ_ሕማማት ▸ በአለቃ አያሌው ታምሩ ▹ ሚያዚያ ፫፥፲፱፻፹፰ | ሚያዝያ 3/1988 ዓ.ም
Show all...
Show all...
መልክዐ ሕማማት ^ ጸሎተ አባ ጊዮርጊስ ዘሰብዐቱ ጊዜያት _ የሰባቱ(፯ቱ) ጊዜያት የአባ ጊዮርጊስ ጸሎት

ጸሎተ አባ ጊዮርጊስ ዘሰብዐቱ ጊዜያት _ የሰባቱ(፯ቱ) ጊዜያት የአባ ጊዮርጊስ ጸሎት በጠዋት የሚጸለይ የእመቤታችን ሰላምታ     (ሰላመ ማርያም ዘነግህ) የአፍሽ መዐዛ እንኮይ የሆነ በበረሃና በዱር የምትሸቺ ድንግል ማርያም ሆይ ሰላምታ ይገባሻል ፣ በመከራዬ ጊዜ ረዳቴና ጋሻዬ ነሽና ሰላም እልሻለሁ። መመኪያዬ እመቤቴ ሆይ ያለአንች ሌላ ተስፋ የማደርገው ዘመድ የለኝምና ባለመናቅ "በገንዘቤ የገዛሁህ አገልጋዬ ወዳጄ" ትይኝ ዘንድ ሰላም እልሻለሁ።  ለሐና ዕንቋ የምትሆኚ የሰሎሞን ዙፋኑ እመቤቴ ሆይ ሰማንያ ዕቁባትና ስልሳ ነገሥታት እያገለገሉ አመስግነዉሻልና ሰላምታ ይገባሻል። በኋላ ዘመን እናት የወለደቻትን ልጅ በማታድንበት የፋዳና የበቀል ዕለት በሚሆንበት ጊዜ ከሞት ዕዳ ታድኚኝ ዘንድ ሰላም እልሻለሁ። እንደልማድሽ ሁሉን ወደሚችለዉ ልጅሽ እንዲህ በይ፦ "የማትበቀይ ርኅሩኅ ሆይ፡ ሣይ የሳለዉን ሥዕል…

📚 ድርሳነ ማሕየዊ (ይህ መጽሐፍ፦ የጌታችንን መከራውን፣ ሕማሙን፣ ስቃዩንና ሞቱን የሚያወሳ ድርሳን ሲሆን ይልቁንም በዚህ የሕማማት ወቅት ልንማጸንበት ይገባናል።) ፩- ድርሳነ ማሕየዊን በሰሞነ ሕማማት ብቻ ሳይሆን የጌታን መከራ እና ውለታ እያሰበ አርብ አርብ ቀን የሚጸልየው ‹‹በነፍሱም በሥጋውም ይከብራል፤ በመንግሥተ ሰማያትም እድል ፈንታው ጽዋዕ ተርታው ጌታችንን ከገነዙት ከኒቆዲሞስ እና ከዮሴፍ ጋር ይሆናል›› ፪- እንዲሁም ‹‹በሰባቱ ጊዜያት የሚጸልየው ሰው ቢኖር በነፍሱም በሥጋው ፈጽሞ ይከብራል፡፡ በመንግሥተ ሰማያትም እድል ፈንታው ጽዋዕ ተርታው እስከ ሰባ ዘመን ድረስ በየቀኑ የጌታውን መከራ እያሰባ ካለቀሰ ከጌታ ባለሟል ከቅዱስ ዮሐንስ ጋር ይሆናል›› የሚል ታላቅ ቃልኪ ኪዳን አለው፡  አራቱ ወንጌላውያንና ጌታችን የመከራውን ነገር ያስተማራቸው ኤልሳቤጥ፣ መልቴዳ እና በርዜዳ የጻፉትን ድርሳነ ማሕየዊን በመጸለይ የጌታን ሕማም ልናስብ እና ከቃል ኪዳኑ በረከት ልንሳተፍ ይገባናል፡፡ ድርሳነ ማሕየዊ ልክ እንደ ውዳሴ ማርያም ከሰኞ እስከ እሑድ የተከፋፈለ በመሆኑ ለመጸለይ አይከብድም፡፡
Show all...
✝️ "ላሐ ማርያም" በግዕዝና በአማረኛ መጽሐፈ ላሐ ማርያም ስለ ጌታ ሕማማተ መስቀልና እመቤታችን የተወደደ ልጇ ወዳጇን መንገላታት እያየች በኀዘን ስለአፈሰሰችው የአንብዐ ላሕ (የለቅሶን እንባን)፣ መሪር ጽንዐ ኀዘን የሚናገር፥ ቅዱስ አባ ሕርያቆስ የደረሰው ነው :: t.me/Ewnet1Nat
Show all...
ጸሎተ አባ ጊዮርጊስ ዘሰብዐቱ ጊዜያት _ የሰባቱ(፯ቱ) ጊዜያት የአባ ጊዮርጊስ ጸሎት
Show all...