cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

እኔ😘💐 እና እሷ🥰🌹

https://t.me/+xjnv1fiRSCBiNzg8 🥀እዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁት እውነተኛ ስሜት እንጂ ተራ ቃላት አይደሉም። 🥀ፍቅር ደስታ ሳይሆን ሀዘንም😓 ጭምር ነው። ይሄን ደሞ ሁሉም ሰው ያውቀዋል Owner 👉 @NaolHaniiiFkrሼር በማድረግ ተባበሩኝ ♥ፍቅር ስትሰጥ አትሰስት ምላሽ አትጠብቅ ምላሽ ከጠበክ ውለታ ውያለው ውለታዬን መልሱ እንደማለት ነው Owner 2 @LIONKING1452

Show more
Advertising posts
246
Subscribers
-224 hours
No data7 days
-930 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
በኔ ጉዳይ ሁሌም የምታለቅሺ ከሆነ ዙሪያሽ ያሉ ወንዶች እሚያስቁሽ እና ደስታሽን ከነሱ እምታገኚ ከመሰለሽ እመኚኝ በኔ ጉዳይ ዳግም አታለቅሺም እናም በሂዎትሽ ዳግም አልመጣም።
270Loading...
02
ምንአልባት ከኔ የተሻለ ወንድ ልታገኚ ትችያለሽ   ግን በጭራሽ እንደ እኔ የሚያፈቅርሽ አታገኚም
260Loading...
03
ቀን ያልፋል በዚህ አትከፊ ምን ቢያስከፋሽ ችለሽ እለፊ ያለፈን ማን አይቶት ያውራ ይከብዳል ያንቺስ መከራ😔 ፈተናው ምን ቢበዛብሽ ሰው እንጂ አምላክ አይጥልሽ አንቺ በገመትሺው አይሳካም ኑሮ ችላ ብለሽ ተይው ይመጣል ቀን ቆጥሮ አንቺ በገመትሺው ከሆነ ነገሩ መች ትጎጂ ነበር ግዜሽን መግደሉ መቸገር ባንቺ አልተጀመረም በትግስት የማያልፍ ቀን የለም ተፈጥሮም በራሷ ልፋት ይኖርባታል ማለፍ ካልተቻለ መች ይኖርባታል ምመክርሽ እኔም የምለው እንዲ ነው አንዳንዴ እንዲ ነው🙏
261Loading...
04
ገራ ገባኝ የሷ አፈጣጠር🤔 አቤት ጌታ ሰራት ለታምር😊 ውበቷ አደል የማረከኝ🙈 ጸባዪ እኮ ነው የማረከኝ😊 መስሎ መኖርን ተክናለች🥰 እሷ ለሁሉም ትመቻለች👌 ፈጣሪም ለታምር አሳመራት👩 ንጹህ ነው ልቧ ሰላም አላት🥰
220Loading...
05
#ሴት_ልጅ_ማለት_ለኔ 💋በመጀመርያ ምድር ላይ ከማንም ጋር የማላወዳድራት እናቴ ትሆናለች 💋ሲቀጥል በጣም የምወዳት የምታስብልኝ እህቴ ትሆናለች 💋ከዛም የማፈቅራት ምትንከባከበኝ ውዷ ባለቤቴ ትሆናለች 💋በመጨረሻም የምሳሳላት ልጄ ትሆናለች እናትህን ሰው ምን እንደሆነ ትማርባታለህ እህትህን ሰው ማን እንደሆነ ታይባታለህ ባለቤትህን ስለሰው ያወከውን ትኖርባታለህ ሴት ልጅህን የሰው መሆን ፀጋህን ታውቅባታለህ *.......🌹❣🌹❣🌹        ┉┉✽‌»‌✨❣✨»‌✽‌┉┉     ✍ናኦል ከባ (Bini)                  ነበርኩ😘     ▫️COMMENT💌 @NaolHaniiiFkr 🙏ከወደዱት ሼር🙏       ‌‌‌‌‌‌‌  ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢              #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨       እኔ 😘 እና እሷ🥰 ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨                   https://t.me/+xjnv1fiRSCBiNzg8_✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
250Loading...
06
ምንም ብትሳሳት የሚረዳህና በውስጥህ መልካም ነገር እንዳለ የሚያውቅ ሰው ካለህ እድለኛ ነህ።
220Loading...
07
ብዙ ጊዜ ሴት ልጅ በሆነ ጉዳይ ሀሳብ ላይ ስትከራከር እሺ በቃ ጥሩ ትልሀለች። አንተም ያሸነፍክ መስሎህ ደስ ይልሀል ወይም ያሳመንካት መስሎህ ዝም ትላለህ። ነገር ግን እንደሱ አደለም እሷ እያለች ያለችው ትክክል ነኝ ግን አልተረዳህኝም አሁን አንጨቃጨቅ በቃ ይቅር ማለቷ ነው።
230Loading...
08
❤️✨ሰዎች ባንተ ውስጥ በጣም ሊወዱት የሚችሉት ነገር የልብህን ጥሩነት ነው‥ ነገር ግን ጥሩ ልብ ምን ያህል እንደሚጎዳ አይገባቸውም ።
230Loading...
09
🍁♥️🍁 "ፍቅር እውነተኛ ስሜት ነው። የሌሎችን ስሜት ሳይሆንየራስህን ስሜት የምታዳምጥበት ፤ ልብህን ከፍተህ የምታስቀምጥበት፤ በደስታው ደምቀህ በሀዘኑ መፍትሔ የምትሻበት ፤ ዛሬን ኑረህ ነገን የምታልምበት ፤ አዲስ ነገር የምታይበት ፤ ከራስህ አልፈህ ለሌሎች ምታስብበት ስብእናን ሚያጎናፅፍህ ፀጋ ነው፡፡ 💞♥️
220Loading...
10
💝 ዓይንህ የፊቱን ቢያይ ልብህ የኋላውን ያስብ ፤ነገ ላይ እንድትደርስ የትናንቱን አትርሳ ፤ የምትሄድበት እንዳይጠፋህ የመጣህበትን አትዘንጋ ።
220Loading...
11
በዚህ ዓለም ስትኖር አስመሳይ ከሆንክ አንተ ለሰዎች ሀቀኛ (ትክክለኛ) ሰው ነህ ። ሁሌ እውነትን ብቻ ይዘህ ብትጓዝ አንተ ለሰዎች ውሸታም ነህ። ካስመሰልክ ከሰዎች ጋር በሰላም ትኖራለህ ። እምቢ ካልክ ትገለላለህ። ከሰዎች ጋር በሰላም ትኖራለህ ማለት ግን ከራስህም ጋር በሰላም ትኖራለህ ማለት አይደለም። ለራስህ ባዕድ ነህ። ከሰው መሃል ሆነህ ከራስህ ተገልለሃል። እያንዳንዱ ድርጊትህ ከራስህ ወይም ከሌላው ይለይሀል። ልዩነትን ክደህ ለመመሳሰል ማሰብ ማቆም አለብህ። ማሰብ ማቆም ደግሞ ስቃይ ነው ። ይኸው ነው!                        #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ እኔ 😘 እና እሷ🥰 ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ https://t.me/+xjnv1fiRSCBiNzg8_✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
260Loading...
12
ጊዜ ሊፈትንህ ይችላል ለማሸነፍ የግድ መታገስና መቻል አለብህ ያንተ ቀን ይመጣልና ሰው እንደሞተ እንጂ እንደወደቀ አይቀርም✌️😊
330Loading...
13
...ስለምወድህ ብቻ ነው ገና ከእንቅልፌ ከመነሳቴ ደጋግሜ የማስብህ.. አይኔን እንኳን ሳልገልጥ ካንተ ውጪ በአይምሮዬ ምንም ነገር አይመጣም😍..ስልኬን ከፍቼ በፍጥነት የላክልኝን ነገሮች ማየት ፈልጋለው ወይንም ደጋግሜ የቀኑ ማስጀመሪያ የሚሆነኝን ፎቶ በስስት አያለሁ😘😊... ❤️❤️❤️              #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ እኔ 😘 እና እሷ🥰 ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ https://t.me/+xjnv1fiRSCBiNzg8_✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
301Loading...
14
. . . ሴት ልጅ የማይቻለውን ነገር አድርግልኝ ብላ አትጠይቅህም ነገር ግን አንተ ለእህትህ የምትመኝላትን አይነት ወንድ ሁንላት ይሄ ብቻ በቂዋ ነው። የምትመኛትን አይነት ሴት ትሆንልሀለች              #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ እኔ 😘 እና እሷ🥰 ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ https://t.me/+xjnv1fiRSCBiNzg8_✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
250Loading...
15
❤️ፍቅር ለሴት ልጅ ሙሉ የህይወት ታሪኳ ሲሆን፤ ለወንዱ ግን የህይወቱ አንድ ትእይንት ነው። 🌸 🥀🌸 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
240Loading...
16
❥አንድን ሰው የምታፈቅረው በጠንካራ ጎኑ ብቻ አይደለም ግና በደካማ ጎኑም ጭምር ነው። ⇘ምክንያቱም...... ❥ፍቅር አንዳችንን ካንዳችን ጋር አጣምሮ ሙሉ ሰው የሚያደርገን ብቸኛ ሀይል ስለሆነ ነው።♥️              #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ እኔ 😘 እና እሷ🥰 ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ https://t.me/+xjnv1fiRSCBiNzg8_✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
240Loading...
17
ብዙ ነገር ልትፈራ ትችላለህ፤ ተሰፋ ልትቆርጥ ስትል ግን ፈጣሪን አስብ፤ ፈጣሪ ማለት በሱ ላይ አምፀህ በሩን የዘጋህ ጊዜ የምትተነፍሰውን አየር በበሩ ስር የሚያስገባልህ ነው፤ ለፍርሀትህ አሳልፎ የሚሰጥህ ይመስልሀል? እንዳይመስልህ ወዳጄ!              #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ እኔ 😘 እና እሷ🥰 ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ https://t.me/+xjnv1fiRSCBiNzg8_✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
240Loading...
18
🔴ሁለት ነገር ቀናችንን ያበላሽብናል 1. ስለ ትናንት ማሰብና 2. ከሰው ጋር ውድድር 🟡ሁለት ነገር ቀናችንን ያስተካክልልናል 1. ያለንን ማመስገንና 2. ዛሬን መኖር 🟢ሁለት ነገር ነጋችንን ያሳምርልናል 1. እቅድ ማውጣትና 2. በቂ ምክንያት ማስቀመጥ              #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ እኔ 😘 እና እሷ🥰 ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ https://t.me/+xjnv1fiRSCBiNzg8_✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
240Loading...
19
❤️ልብህ የደበቀውን እውነታ አንደበትህ እስካላወጣው ድረስ እመነኝ ማንም ሚስጥርህን ሊያውቅ አይችልም...!❤️❤️❤️
240Loading...
20
♥ፍቅር ስትሰጥ አትሰስት ምላሽ አትጠብቅ ምላሽ ከጠበክ ውለታ ውያለው ውለታዬን መልሱ እንደማለት ነው ፍቅር መስጠት እንጅ መቀበል አያውቅም😊
270Loading...
21
🥀 ውዴ በጣም ነው የናፈቅሽኝ🥺🥺🥺🥺 #ከቻልሽ_ነይልኝ😔😔😔
310Loading...
22
የኔ ውድ የኔ ንግስት ......ሁሌም ከጎንሽ ልሆንና ሊያስደስቱሽ የሚችሉትን ነገሮች ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ። ለምን እንዳትይኝ ምክንያቱም ላንቺ ከዚህም በላይ ይገባሻልና..... እስትንፋሴ እስትቆም አፈቅርሻለሁ
270Loading...
23
. . . ፍቅሬ . . አይንሽን ለጥቅሻ ከንፈርሽን ለቅምሻ አየሁት በስስት መንገዴን እስክስት
310Loading...
24
ገዳም የፍቅር ገዳም🥀 ልቤስ አንቺን አይከዳም😘 ስሜት ፍቅር ይልሻል😘😘😘 አንቺስ ምን አስበሻል🤔
320Loading...
25
➟😍ትወጂኛለሽ ብዬ አልጠይቅሽም ለኔ ግን ሆድዬ ለኔ ግን ❤️ሆድዬ ሳላስብሽ ብውል ቀኑ እንኳን አይመሽም ➟😘ልብሽ እስርቤት ቢሆንና እድሜልክ ቢፈረድብኝ ምኞቴ ነው .. ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
250Loading...
26
የኔ.. ነሽ የግሌ የወጣሽ ከልቤ.. ካካሌ ያንቺው ነኝ የልብሽ 🥰
240Loading...
27
በህይወታችሁ መሸነፍ ውስጥ ማሸነፍ አለ፣ መውደቅ ውስጥ መነሳት አለ፣ በመታመም ውስጥ ጤንነት አለ፣ ዋናው መውደቅሽ ወይም መሸነፍሽ ሳይሆን ወድቆ መነሳትሽ ነው።.
290Loading...
28
የተስፋ መቁረጥ ቀስት እንዳያገኝሽ ተጠንቀቂ፣ የዛንጊዜ  በህይወት እያለሽ ህይወትሽን እንዳጣሽ ይሰማሻል!‼️‼️ ህልምሽን ተከተይ
290Loading...
29
ብዙ ሰው ፎቶሽን አልወደዱትም ማለት #አታምሪም ማለት አይደለም ! Keep Loving Youself 😘💞💕💓
280Loading...
30
እኔ ታግዬ አንቺ አሸነፍሺኝ🥹🥹 ጉልበቴ እስኪዝል አብረከረክሺኝ 🙇😱 ልበ ሙሉ ነሽ አድንቄሻለው አብረን እንኑር አፍቅሬሻለው❤️ ፤
250Loading...
31
እኔ የምፈልገው 3 ነገሮችን ብቻ ነው 😔😔 #_1_አንቺን_ማግኘት 👀 #_2_አንቺን_ማቀፍ 🤗 #_3_አንቺን_መሳም 😘 በቃ ይሄን ብቻ ውዴ♥️
260Loading...
32
ህይወት ብዙ መንገዶችን አሏት አንዳንዶቹ መልካም ሲሆኑ አንዳንዶችም የተሳሳቱ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ በዚህ የጭንቀት ዘመን ውስጥ በየቀኑ ብዙ ውጣ ወረዶች ቢኖሩም ሁሌም እኔ ከአንቺ ጋር ነኝ፡፡
270Loading...
33
❤️እንዴትስ አድርጌ የሆዴን ላሳይሽ😟 🥺ምን ቃል ተናግሬስ ውስጤን ልግለፅልሽ😔 😥ጨነቀኝ ጠበበኝ ጠፋኝ የምልሽ😟 😔እወቂልኝ ባክሽ እንደምወድሽ💚 . ☺️በኖርኩበት እድሜ በስካሁን ዘመኔ😍 🥰💚💞እንዳንቺ የምወደው ሰው የለኝም እኔ😘💗💘 🥰ትለንትናም ዛሬም ነገም ለከርሞው😘 💞ልቤ አይለወጥም ሁሌም ያንቺው ነው💝 በጣጣጣጣም በጣጣጣም በጣም ነው❤️💖 የምወድሽ🥺🥺❤️😍😘😘
281Loading...
34
❤️አ😍ፈ😍ቅ😍ር😍ሻ😍ለ😍 ሁ❤️ አ🥰= አንድ ነገር ቀረኝ ከጥፋት መታቀብ ፈ🥰= ፈልጌው አደለም አላበዛም ሰበብ ቅ🥰= ቅንነትሽ ደስታ ስሜትን ይስባል ር🥰= ርሀብን ያስታግሳል ጥምንም ያስቆማል ሻ🥰= ሻማ ሁነሽኛል በጨለመው ጎኔ ለ🥰= ለማንም አልፈቅድም እንዲለዩሽ ከ #እኔ👈 ሁ🥰  = ሁሌም ወድሻለሁ ትናፍቂኛለሽ እስከማይሽ በ #አይኔ😢
270Loading...
35
በዓለም ላይ በጣም አስገራሚ እና አስደናቂ ስሜት ቢኖር የአንቺ አፍቃሪ መሆን ነው፡፡
280Loading...
36
ከእኔ ጋር በመሆንሽ እድለኛ ነሽ!
270Loading...
37
ስንፍና ባንተ አያምርም💪 👍ወጣት ሆነህ ካልተለወጥክ መቼ ልትለወጥ ነው?አቅም ባለህ ሰዓት ካልሰራህ መቼ ልትሰራ ነው? ካልዘራህ እኮ አታጭድም። 🌟ከ 10 ዓመትም በኋላ ከሰው መጠበቅ ነው የምትፈልገው? ከራስህ አልፈህ የምትወዳቸውን ቤተሰቦችህን መቀየር አትፈልግም?እርግጠኛ ነኝ ትፈልጋለህ! 🌟 ስለዚህ ተነስ! የምትችለውን ሁሉ አድርግ! ቁጭ አትበል! የማይጠቅምህን ፕሮግራም አትይ! ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም ንቃ ወዳጄ! ስንፍና ባንተ አያምርም❕              #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ እኔ 😘 እና እሷ🥰 ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ https://t.me/+xjnv1fiRSCBiNzg8_✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
290Loading...
38
በማህበራዊ ሚድያ ሳይሆን በእውነተኛው ዓለም ደስተኛ መሆንህን እርግጠኛ ሁን።
290Loading...
39
ዓላማ መር ሕይወት.pdf
391Loading...
40
Media files
510Loading...
በኔ ጉዳይ ሁሌም የምታለቅሺ ከሆነ ዙሪያሽ ያሉ ወንዶች እሚያስቁሽ እና ደስታሽን ከነሱ እምታገኚ ከመሰለሽ እመኚኝ በኔ ጉዳይ ዳግም አታለቅሺም እናም በሂዎትሽ ዳግም አልመጣም።
Show all...
ምንአልባት ከኔ የተሻለ ወንድ ልታገኚ ትችያለሽ   ግን በጭራሽ እንደ እኔ የሚያፈቅርሽ አታገኚም
Show all...
ቀን ያልፋል በዚህ አትከፊ ምን ቢያስከፋሽ ችለሽ እለፊ ያለፈን ማን አይቶት ያውራ ይከብዳል ያንቺስ መከራ😔 ፈተናው ምን ቢበዛብሽ ሰው እንጂ አምላክ አይጥልሽ አንቺ በገመትሺው አይሳካም ኑሮ ችላ ብለሽ ተይው ይመጣል ቀን ቆጥሮ አንቺ በገመትሺው ከሆነ ነገሩ መች ትጎጂ ነበር ግዜሽን መግደሉ መቸገር ባንቺ አልተጀመረም በትግስት የማያልፍ ቀን የለም ተፈጥሮም በራሷ ልፋት ይኖርባታል ማለፍ ካልተቻለ መች ይኖርባታል ምመክርሽ እኔም የምለው እንዲ ነው አንዳንዴ እንዲ ነው🙏
Show all...
ገራ ገባኝ የሷ አፈጣጠር🤔 አቤት ጌታ ሰራት ለታምር😊 ውበቷ አደል የማረከኝ🙈 ጸባዪ እኮ ነው የማረከኝ😊 መስሎ መኖርን ተክናለች🥰 እሷ ለሁሉም ትመቻለች👌 ፈጣሪም ለታምር አሳመራት👩 ንጹህ ነው ልቧ ሰላም አላት🥰
Show all...
#ሴት_ልጅ_ማለት_ለኔ 💋በመጀመርያ ምድር ላይ ከማንም ጋር የማላወዳድራት እናቴ ትሆናለች 💋ሲቀጥል በጣም የምወዳት የምታስብልኝ እህቴ ትሆናለች 💋ከዛም የማፈቅራት ምትንከባከበኝ ውዷ ባለቤቴ ትሆናለች 💋በመጨረሻም የምሳሳላት ልጄ ትሆናለች እናትህን ሰው ምን እንደሆነ ትማርባታለህ እህትህን ሰው ማን እንደሆነ ታይባታለህ ባለቤትህን ስለሰው ያወከውን ትኖርባታለህ ሴት ልጅህን የሰው መሆን ፀጋህን ታውቅባታለህ *.......🌹❣🌹❣🌹        ┉┉✽‌»‌✨❣✨»‌✽‌┉┉     ✍ናኦል ከባ (Bini)                  ነበርኩ😘     ▫️COMMENT💌 @NaolHaniiiFkr 🙏ከወደዱት ሼር🙏       ‌‌‌‌‌‌‌  ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢              #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨       እኔ 😘 እና እሷ🥰 ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨                   https://t.me/+xjnv1fiRSCBiNzg8_✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
Show all...
1🥰 1
ምንም ብትሳሳት የሚረዳህና በውስጥህ መልካም ነገር እንዳለ የሚያውቅ ሰው ካለህ እድለኛ ነህ።
Show all...
👍 1