cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

እኔ😘💐 እና እሷ🥰🌹

https://t.me/+xjnv1fiRSCBiNzg8 🥀እዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁት እውነተኛ ስሜት እንጂ ተራ ቃላት አይደሉም። 🥀ፍቅር ደስታ ሳይሆን ሀዘንም😓 ጭምር ነው። ይሄን ደሞ ሁሉም ሰው ያውቀዋል Owner 👉 @NaolHaniiiFkrሼር በማድረግ ተባበሩኝ ♥ፍቅር ስትሰጥ አትሰስት ምላሽ አትጠብቅ ምላሽ ከጠበክ ውለታ ውያለው ውለታዬን መልሱ እንደማለት ነው Owner 2 @LIONKING1452

Show more
Advertising posts
249
Subscribers
-324 hours
-67 days
+130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ከሰው ጋር መቀላቀል አስጠልቷችሁ ያውቃል ብቸኛ ሆናችሁ ሰው ፈልጋችሁ ሰው ማጣት .... even ጓደኛ ምትሉት ጋር ራሡ ሠሄድ ደብሯችሁ ያውቄል ሲመጡ መደበቅ ምናምን ብቻ ይከብዳል   .... ብቸኝነትን መልመድ መጥፎ ነው
Show all...
✨ከሚፈልግሽ፣ ከሚጠብቅሽ ሰው ጋር በፍቅር ውደቂ ። በእብደትሽ ውስጥ እንኳን የሚረዳሽ እና የሚመራሽ ሰው የአንቺ ድጋፍ እና ተስፋሽ የሆነ ሰው.. በተኮራረፋችሁ ጊዜ መጥቶ የሚያወራሽ ሰው ጋር በፍቅር ውደቂ 👩‍❤️‍👨
Show all...
ሁልጊዜ ጥሩ ቀን ሊኖርህ አይችልም፤  ነገር ግን ሁል ጊዜ በጥሩ አመለካከት መጥፎ ቀንን መጋፈጥ ትችላለህ።🚶‍♂ ውብ ቀን ፣ መልካም ቀን❤️
Show all...
ልብም አንዳንዴ ይደክመዋል..🥀
Show all...
ገንዘብ የጥቅም ጓደኛ ሊያፈራ ይችላል ቁንጅና ደግሞ የስሜት ጓደኛ ሊያፈራ ይችላል መልካም ባህሪ ግን የዘላለም ጓደኛ ያጎናጽፋል!!
Show all...
🥀💜☂️ሰላም ውድ የእኔ እና እሷ ቤተሰቦች በቻናሉ ላይ ያላችውን አስተያየት ንገሩኝ!?☂️💜   #ምን ይጨመር💜 #ምን ይቀነስ💜
Show all...
የሚወዱህ ከተናደዱብህ ስህተት ሰርተሃል ማለት ነው። ነገር ግን የሚጠሉህ ከተናደዱብህ ትክክል ሰርተሃል ማለት ነው!💔
Show all...
ከወረስነው ቂም ይልቅ የምናወርሰው ፍቅር ይበልጣል።
Show all...
የፈለከውን ያህል ብትኖር አንተ ሟች ነህ የፈለከውን ያህል ብትዎድ አንተ ምትለያይ ነህ!!!!
Show all...
💭ምንአልባት ችግሮቼን ብወዳቸው እደሌሎቹ ጥለውኝ ይሄዱ ነበር💔
Show all...