Ab Tech📱💸
እንኳን ወደ Abtech በሰላም መጡ! 🚀 በዚህ ቻናል ላይ፦ ✅ ክፍያቸው የተረጋገጠ ቀላል የኦንላይን ስራዎች (Withdrawn Proof) ✅ የነፃ ኢንተርኔት መረጃዎች እና ትሪኮች ✅ አዳዲስ የቴክኖሎጂ እና የገቢ ማግኛ መንገዶች ይቀርባሉ። አሁኑኑ ይቀላቀሉንና ተጠቃሚ ይሁኑ! 👉 ለማስታወቂያ @Abdreamer0
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel Ab Tech📱💸
Channel Ab Tech📱💸 (@abtech70) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 28 627 subscribers, ranking 4 620 in the Technologies & Applications category and 1 281 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 28 627 subscribers.
According to the latest data from 18 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 065 over the last 30 days and by -24 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 1.13%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.76% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 324 views. Within the first day, a publication typically gains 217 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 11.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“እንኳን ወደ Abtech በሰላም መጡ! 🚀
በዚህ ቻናል ላይ፦
✅ ክፍያቸው የተረጋገጠ ቀላል የኦንላይን ስራዎች (Withdrawn Proof)
✅ የነፃ ኢንተርኔት መረጃዎች እና ትሪኮች
✅ አዳዲስ የቴክኖሎጂ እና የገቢ ማግኛ መንገዶች ይቀርባሉ።
አሁኑኑ ይቀላቀሉንና ተጠቃሚ ይሁኑ!
👉 ለማስታወቂያ @Abdreamer0”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 19 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Technologies & Applications category.
Loading data
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 19 October | 0 | |||
| 18 October | 0 | |||
| 17 October | 0 | |||
| 16 October | 0 | |||
| 15 October | 0 | |||
| 14 October | 0 | |||
| 13 October | 0 | |||
| 12 October | 0 | |||
| 11 October | 0 | |||
| 10 October | +9 | |||
| 09 October | 0 | |||
| 08 October | 0 | |||
| 07 October | 0 | |||
| 06 October | 0 | |||
| 05 October | 0 | |||
| 04 October | 0 | |||
| 03 October | +6 | |||
| 02 October | 0 | |||
| 01 October | 0 |
⚡️የእለቱ ትምህርት➡️ ክፍል 3
⌛የጊዜ አጠቃቀም⌛✅* በኋላ የሚለውን ወጥመድ ስበር:: ✅* ለዋናው ነገር ቅድሚያ ስጥ:: ✅* ትኩረት ሰራቂዎችን ዝጋ:: ✅* የጠዋት ሰዓትን ተጠቀም:: ✅* እረፍትን በአግባቡ ውሰድ:: ✅* ራስህን ገምግም::
ሰዎች በቀላሉ እንዳይጫወቱብህ 5 ማድረግ ያሉብህ ነገሮች☄️👉* ሁሉንም ሰው ለማስደሰት አትሞክር:: 👉* የራስህ የሆነ "አይ" የማለት መብት ይኑርህ:: 👉* ለሰዎች የምትሰጠውን ጊዜ ገድብ:: 👉* ራስህን ለሁሉም ሰው አታስረዳ:: 👉* በምትናገረው ነገር ላይ ጽኑ ሁን::
| 2 | Haramaya ተጠምዷል🔥
ምግቡ እና አየሩ በጣም ፀዴ ነው😎
🙌Full Vlog Video ማክሰኞ🙌 | 569 |
| 3 | No text... | 248 |
| 4 | 🟢የእለቱ ትምህርት🟢
🏆መብሰል ስትጀምር🏆
👉1. ትርጉም የለሽ ክርክር ትተዋለህ።
👉2. ይቅርታ መጠየቅን አትፈራም።
👉3. ስለ ሰው ሳይሆን ስለ ሃሳብ ታወራለህ።
👉4. ብቸኝነት ያስደስትሃል።
👉5. ለቤተሰብህ ጊዜ ትሰጣለህ።
👉6. በስሜት መወሰን ታቆማለህ።
👉7. ለማንም ሰው ጥላቻ አይኖርህም። | 1 002 |
| 5 | ከምንም በላይ ለተደረገላችሁ ነገር ማመስገን ልመዱ Not only ለፈጣሪ ከጎናችሁ ሆኖ በርቱ የሚላቹንም አመስግኑት።
❤ለሚያመሰግን ይጨመርለታል❤ | 996 |
| 6 | Highlight 😁
ሙሉውን Next week ዛሬ ለሊት ተጓዥ ነኝ😜 | 966 |
| 7 | ጉዞ ወደ ዩኒቨርስቲ Vlog ይቀረፅ??
🔥only 20+ React ብቻ🔥 | 1 053 |
| 8 | YouTube AdSense ሰሞኑኑ ጠሟል
ያለኝ አማራጭ AdSense መግዛት ነው
ደግሞ ሌላ ወጪ😭
ያም ሆነ ይህ በ10ወር 3,000,000ብር መስራት ቢከብደን 2,000,000 አያቅተኝም ከመድሀኒአለም ጋር😎
❤ለሁላችሁም ፈጣሪ የልባቹን ምኞት ያሳካላችሁ❤ | 1 060 |
| 9 | የየእለት ወጪ እና ገቢያችሁን ለማየት በወንድማችን ፍፁም የተሰራውን Habte financial tracker App አውርዳችሁ ተጠቀሙ።
ከቻላችሁ Playstore ላይ 5/5 Rate በማድረግ ወንድማችንን እናበረታታ❤ | 1 009 |
| 10 | Current Balance
ያለው መፍትሔ አካውንቴን ለ10ወር ወጪ ማሳገድ ነው ካልሆነ እጄ አያርፍም😭 | 914 |
| 11 | 100,000Birr Atfchalehu | 885 |
| 12 | 8 የሕይወት ትምህርቶች፦
1. ያለ ምስጋና ጥጋብ የለም።
2. ያለ ትዕግሥት ውጤት የለም።
3. ያለ ዝምታ ማስተዋል የለም።
4. ያለ እውቀት እድገት የለም።
5. ያለ ትህትና አክብሮት የለም።
6. ያለ ይቅርታ እረፍት የለም።
7. ያለ ድካም እድገት የለም።
8. ያለ ዓላማ ትርጉም ያለው ሕይወት የለም። | 849 |
| 13 | ❤ለሁላችሁም መልካም አዳር❤
🟢የእለቱ 3 ምክር🟢
✅ገንዘብን በዝምታ ስሩ ወጪ ቀንስ
✅Attention አሁን ላይ ገንዘብ ሁኗል ንቃ
✅ሁሉም በጊዜው ነውና በዝምታ አፍቅር | 884 |
| 14 | 277 ሰው Text መመለስ 😭
ለማንኛውም ደክሞኛል ለአሁን order አልቀበልም ትንሽ ልረፍ🙌
PROOF Channel join አትርሱ
👉@Abtechp2p
👉@Abtechp2p | 811 |
| 15 | . | 881 |
| 16 | ሂወታቹ ቢመቻችላችሁ የት ከተማ ነበር የምትኖሮት☀️ | 873 |
| 17 | ሌባ ነው 👉@Miracle_tb
ሌባ ነው 👉@Miracle_tb
Mr Teme የሚለው ልጅ ከ3 በላይ አካውንት አለው።ቻናል እሸጣለሁ በሚል ሰበብ ብዙዎችን ዘርፏል ከ2 ወር በፊት እኔንም 15k ብር ዘርፎኛል(ጴንጤ ነው ብዬ ባምነው😁) ለማንኛውም p2p ሆነ ቻናል ሽያጭ ከማድረግዎ ተቆጠቡ ። | 999 |
| 18 | አንዱ ዛሬ "ለምን መኪና አትገዛም አለኝ"
Me "በምኔ ልግዛው ወይ ሹ*ር አልጠበስኩ😏"
ለማንኛውም ጌም እየተጫወትኩ ገንዘብ እየሰራሁ ስለሆነ በሱ እገዛለሁ።😁 | 977 |
| 19 | 💰USDT 200br እየተሸጠ ነው እኮ ወገንታት😫 | 1 044 |
| 20 | Voice message | 977 |
