Ab Tech📱💸
እንኳን ወደ Abtech በሰላም መጡ! 🚀 በዚህ ቻናል ላይ፦ ✅ ክፍያቸው የተረጋገጠ ቀላል የኦንላይን ስራዎች (Withdrawn Proof) ✅ የነፃ ኢንተርኔት መረጃዎች እና ትሪኮች ✅ አዳዲስ የቴክኖሎጂ እና የገቢ ማግኛ መንገዶች ይቀርባሉ። አሁኑኑ ይቀላቀሉንና ተጠቃሚ ይሁኑ! 👉 ለማስታወቂያ @Abdreamer0
Показати більше📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Ab Tech📱💸
Канал Ab Tech📱💸 (@abtech70) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 28 280 підписників, посідаючи 4 695 місце в категорії Технології та додатки та 1 293 місце у регіоні Ефіопія.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 28 280 підписників.
За останніми даними від 30 жовтня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -930, а за останні 24 години на -15, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Не верифікований
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 3.44%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 1.53% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 974 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 434 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 18.
📝 Опис та контентна політика
Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“እንኳን ወደ Abtech በሰላም መጡ! 🚀
በዚህ ቻናል ላይ፦
✅ ክፍያቸው የተረጋገጠ ቀላል የኦንላይን ስራዎች (Withdrawn Proof)
✅ የነፃ ኢንተርኔት መረጃዎች እና ትሪኮች
✅ አዳዲስ የቴክኖሎጂ እና የገቢ ማግኛ መንገዶች ይቀርባሉ።
አሁኑኑ ይቀላቀሉንና ተጠቃሚ ይሁኑ!
👉 ለማስታወቂያ @Abdreamer0”
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 31 жовтня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Технології та додатки.
Завантажуємо дані
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 31 жовтня | 0 | |||
| 30 жовтня | 0 | |||
| 29 жовтня | 0 | |||
| 28 жовтня | 0 | |||
| 27 жовтня | 0 | |||
| 26 жовтня | 0 | |||
| 25 жовтня | 0 | |||
| 24 жовтня | 0 | |||
| 23 жовтня | 0 | |||
| 22 жовтня | 0 | |||
| 21 жовтня | 0 | |||
| 20 жовтня | 0 | |||
| 19 жовтня | 0 | |||
| 18 жовтня | 0 | |||
| 17 жовтня | 0 | |||
| 16 жовтня | 0 | |||
| 15 жовтня | 0 | |||
| 14 жовтня | 0 | |||
| 13 жовтня | 0 | |||
| 12 жовтня | 0 | |||
| 11 жовтня | 0 | |||
| 10 жовтня | +9 | |||
| 09 жовтня | 0 | |||
| 08 жовтня | 0 | |||
| 07 жовтня | 0 | |||
| 06 жовтня | 0 | |||
| 05 жовтня | 0 | |||
| 04 жовтня | 0 | |||
| 03 жовтня | +6 | |||
| 02 жовтня | 0 | |||
| 01 жовтня | 0 |
🚨ማሳሰቢያ ለሁሉም የቻናላችን አባላት🚨ከዚህ ቀደም ይህንን ቻናል የማስተዳድረው በግለሰብ ደረጃ ነበር።ተደራሽነቱን ለማስፋት ከነገ ማታ 12:00 ጀምሮ እስከ እሮብ ማታ 12:00 ድረስ AB Tech Ethiopia የተለያዩ ማሻሻያዎችን አድርጎ ይመጣል።በዚህም እናንተ የቻናላችን አባላት ተጠቃሙ የምትሆኑበትን የተለያዩ ነገሮች ይፋ እናደርጋለን። 🇪🇹ጥረት፣ልፋት፣ስኬት ለኢትዮጵያዊ ወጣት🇪🇹
| 2 | ዛሬ የተማርከት ትልቁ ነገር
ወንድ ልጅ ሁሉንም ነገር በጊዜው መከወን አለበት።አላማ ሊኖረው ይገባል።አብዛኞቻችን ኢትዮጵያዊያን እናቶቻችን ተንከራተው ነው ያሳደጉን ቢያንስ እኛ እድሚያችን ሲደርስ ጋሻ እንሁንላቸው።የወንድ ልጅ ትክክለኛ ሰላሙ የእናቱ እረፍት ነው።
✅ ለለውጥ ለመነሳት ዛሬ ነው ቀኑ✅
☄️ አዎ እኔ ባለ ራዕይ ወንድ ነኝ☄️ | 287 |
| 3 | አሁን አሁን ከትልልቅ ድርጅቶች የአጋርነት ጥያቄ እየመጣልኝ ነው ይህም ይበልጥ ጠንክሬ እንድሰራ እየገፋፋኝ ነው።
ብቻ ደፍራችሁ Content Creation ጀምሩ ሌላውን ለፈጣሪ ተውት🙌 | 360 |
| 4 | 🙌 የዛሬው የሂወት ትምህርት 🙌
ለአንተ የማይሆን ከመሰለህ መተው ነው የውቂያኖስን ጨዋማነት ለመረዳት ሙሉውን መጠጣት አይጠበቅብህም🙌 | 446 |
| 5 | አሁን የከፈትኩት PayPal ነው😁
ለማንኛውም ቪድዮ እየሰራሁላችሁ ነው ቤተሰብ🙌 | 471 |
| 6 | በቀን ሴቶች ሰው ሳትጋብዙ 1.5$ ወንዶች ደግሞ agent በመሆን በደንብ የምትሰሩበት አፕፕ መጥቶል | 39 |
| 7 | Голосове повідомлення | 607 |
| 8 | PayPal የለላችሁ እስኪ 20+ React አድርጉ አከፋፈቱን በቪዲዮ ቀጣይ ሳምንት ላሳያችሁ ነው። | 630 |
| 9 | ደና አደራችሁ ቤተሰብ ባለፉት 2 ወራት በጣም ጠቃሚ ምክሮችን እየለቀኩላችሁ የዚህም ምክንያት በቻሌንጁ ውስጥ አንዱ ግቤ መልካም ስብእና መገንባት ነው።ለዛም የሚያግዙ ከተለያዩ መፃህፍት ያነበብኩትን ለእናንተ እያጋራኋችሁ ነው።እንደሚጠቅማችሁ ተስፋ አደርጋለሁ❤ | 681 |
| 10 | የተረጋጋ እና ትርጉም ያለው ሕይወት ለመኖር የሚረዱ 8 ቁልፍ ነገሮች !
1.መፅሐፍ አንብብ
2.ብዙ አታውራ( ማውራት ሲኖርብህ ግን ዝም አትበል)
3.ምክር እና አስተያየት ለመቀበል አትፍራ
4.ለተደረገልህ ጥሩ ነገር አመስግን
5.አዳዲስ ቦታዎች ሂድ
6.በቂ እንቅልፍ ተኛ
7.ከየወሩ ገቢህ ላይ ቆጥብ ትንሽም ቢሆን
8.የማታውቀውን ጠይቅ | 670 |
| 11 | 🙌ስለ ሰዎች 12 መራራ እውነቶች፡🙌
👉በጣም ታማኝ የሆኑት - ብቸኛ ናቸው።☄️
👉በጣም አፍቃሪ የሆኑት - እንዴት መተው እንደሚችሉ ያውቃሉ።☄️
👉በጣም ርህሩህ የሆኑት - በህይወት የተሰበሩ ናቸው።☄️
👉በጣም ጀግና የሆኑት - አንድ ወቅት በጣም ይፈሩ የነበሩ ናቸው።☄️
👉በጣም ረጋ ያሉት - ሲኦልን አልፈው የመጡ ናቸው።☄️
👉በጣም የሚጮሁት - በውስጣቸው ባዶ ናቸው።☄️
👉በጣም ብልሆቹ - በራሳቸው ይተማመናሉ።☄️
👉በጣም ጠንካራዎቹ - ለብቻቸው ያለቅሳሉ።☄️
👉በጣም ቆንጆዎቹ - ራሳቸውን እንደዚያ አድርገው አያዩም።☄️
👉በጣም ነፃ የሆኑት - ከሌሎች ምንም አይጠብቁም።☄️
👉በጣም አደገኛ የሆኑት - ፈገግ ይላሉ።☄️
👉በጣም ደስተኛ የሆኑት - ከማንም ጋር አይወዳደሩም።☄️ | 724 |
| 12 | Голосове повідомлення | 1 |
| 13 | የገንዘብ ነፃነት (Financial Freedom) ለማግኘት...
✅* ቁጠባ ጀምር::
✅* ዕዳህን ክፈል::
✅* ኢንቨስት አድርግ::
✅* ተጨማሪ ገቢ ፈልግ::
✅* ስለ ገንዘብ ተማር::
✅* ራስህን ቻል::
✅* ተስፋ አትቁረጥ::
✅* በቁጠባ ኑር::
✅* ያለግዜው አታፍቅር። | 771 |
| 14 | This will my background in my coming University Videos እንዴት አያችሁት☀️
በቀጣይ የ10ወሩ ቻሌንጅ ሁለተኛው ወር ምን እንደሚመስል በቪዲዮ አጋራቹኋለሁ በተጨማሪም የpaypal አከፋፈትና በPaypal የሚከፍሉ ስራዎችን አጋራቹኋለሁ። | 835 |
| 15 | 📌በ 10 invite=1$ የሚሰጥ telegram bot ነው እና 1$ ስትሞሉ ከፈለጋችሁ በ binance id ማውጣት ትችላላችሁ ከፈለጋችሁ ደሞ 1.5$ ሲደርስ እዛው ላይ 🤖Gemini ai pro 18 month መግዛት ትችላላችሁ✔️ | 203 |
| 16 | 📝 Your Invitation Link:
https://t.me/Ggsomabot?start=ref_UHKHXZ5k | 217 |
| 17 | Trade ሞክራቹ ታቃላችሁ | 1 049 |
| 18 | ቤተሰብ Trade እንደማደርግ ታውቁ ኑሯል?😜
🤣ABTrader🤣 | 1 005 |
| 19 | Telega.io ላይ ቻናል አስገብታቹ በማስታወቂያ ገንዘብ ስሩ🙌
የሰራችሁትን አወጣጥ ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ እኔ 14.45$ ስቀበል የሚያሳይ ቪድዮ ይሀው👆 | 1 028 |
| 20 | Argox ይባላል ሰው በመጋበዝ እና Search በማድረግ ይከፍላል።እኔ 88$ ሰርቼበታለሁ ያልጀመራቹ ጀምሩት🔥
👇👇👇የቦቱ ሊንክ👇👇👇
https://t.me/argo?start=a_VM6IXYIS
https://t.me/argo?start=a_VM6IXYIS | 953 |
