en
Feedback
መስተፋቅር የሚፈልግ

መስተፋቅር የሚፈልግ

Open in Telegram

ጥበብን ለመጨበጥ የሚፈልግ እኛን ያማክረን

Show more
1 500
Subscribers
+224 hours
+247 days
+4930 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+43
in 0 channels
November '24
+112
in 0 channels
Get PRO
October '24
+155
in 0 channels
Get PRO
September '24
+90
in 0 channels
Get PRO
August '24
+77
in 0 channels
Get PRO
July '24
+145
in 0 channels
Get PRO
June '24
+134
in 0 channels
Get PRO
May '24
+132
in 0 channels
Get PRO
April '24
+153
in 0 channels
Get PRO
March '24
+175
in 0 channels
Get PRO
February '24
+140
in 0 channels
Get PRO
January '24
+109
in 0 channels
Get PRO
December '23
+7
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 1 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '230
in 0 channels
Get PRO
May '23
+45
in 0 channels
Get PRO
April '23
+68
in 0 channels
Get PRO
March '23
+65
in 0 channels
Get PRO
February '23
+50
in 0 channels
Get PRO
January '23
+99
in 0 channels
Get PRO
December '22
+86
in 0 channels
Get PRO
November '22
+114
in 0 channels
Get PRO
October '22
+251
in 0 channels
Get PRO
September '22
+209
in 0 channels
Get PRO
August '22
+631
in 0 channels
Get PRO
July '22
+544
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
21 December+7
20 December+4
19 December+8
18 December+1
17 December+8
16 December0
15 December0
14 December0
13 December0
12 December0
11 December0
10 December0
09 December+2
08 December+2
07 December+2
06 December+1
05 December+2
04 December0
03 December0
02 December+5
01 December+1
Channel Posts
ይህ የአስማት ማስመሪያ ነው በርግጥ ትንሽ ቢከብድም ግን አንዴ ነው በተለይ አስማት አይሰምርልንም ለምትሉኝ መሉ ወይ የአይነ ጥላ ወይ ደሞ ከእናንተ ከአሰራር ስህተት ነው። ይህንን ፀሎት ብቻ ተጠቀሙ ዕጣን እያጤስክ ፡ ኦሪት ዘፍጥረትን ፡ መጽሐፈ ሄኖክን መፅሐፈ ምሳሌን መልክአ ፡ ኢየሱስን ፡ ተዓምረ ማርያምን ፡ ተዓምረ ፡ ኢየሱስን ፡ መርበቡተ ፡ ሰሎሞንን በግዕዝ ፡ አንብብ ፡ በጢሱ ፡ ላይ ብዙ ነገር ይታይሀል፡ መናፍስትም ይገዙልሀል፡፡የጥንቱ የብርሀና መፅሐፍ መፅሐፈ ብርሀን የተገኘ ነው የፈጣሪ ጥበብም ነው ። ተጠቀሙ  ለሁላችሁም ይሁን

2
ሰው ያስቸገረህን ጠላት ወይ ሌባን ሊያጠቃህ የመጣን ጠላት እንዳይሆን አድርጎ አድርቆ  የሚያስቀር ረጅም ሰአት በቀረበት እንጨት የሚያደርግ ፍቱን ጥበብ ይህ ነው። ፀሎቱ በእንተ መፍዝዝ ሐተመላሁል ፡ ቁሉቢም  ፡ ወአልሰሚም ፡ ወአብስሪም ፡ ቂሻወለሁም ፡ አዘቡናዚም ፡ በርማጥ ፡ በጳጥ ፡ ጀረኪ ፡ ባራ ፡ አፍዝዝ ፡ ወአንገዝግዝ ፡........
0
3
ጸሎት በእንተ መስድደ ወመስተአዝዘ መናፍስት ወአጋንንት.............................በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ አዝዝዎሙ መናፍስተ ቅዱሳን ወመናፍስተ ርኩሳን ሊተ ለገብረከ እገሌ፡፡ ገቢሩ መጀመሪያ የመናፍስቱን ስም ጠርተህ ይሄን አስማት በጠለንጅ ደግመህ ብታጨሰው የጠራሀቸው ይታዘዙሀል፡፡
0
4
አዲስ ደንበኞችን ስለማንቀበል አታነጋግሩን።
0
5
ገንዘብ ላስገባችሁ ብቻ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ፎቶ የምትልኩበትን ለጊዜው ለጥፈንላችኋል። ከታች 👇👇👇👇 @ethioloveamhara @ethioloveamhara @ethioloveamhara ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ለአዲስ ደንበኛ ምንም አይነጥ የጥበብ ስራ ስለማንሰራ አታነጋግሩን። ዋጋ ተነጋግራችሁ ብቻ ያላችሁትን እና ገንዘብ አስገብታችሁ ደረሰኝ ለእኛ መላክ ያልቻላችሁ እየገባችሁ ደረሰኙን እንድትልኩ እናሳስባለን። አዲስ ደንበኛ አንቀበልም።አናነጋግርም።ሀገራችን ሠላም በመሆኗ በአካል ብዙ ደንበኞች ስለበዙብን ለጊዜው በአካል የሚመጡትን ብቻ እያስተናገድን እንገኛለን።
0
6
ቤኒሻንጉል ዳንጉር ጉባ አዋሳኝ እንገኛለን፤ይምጡ የሚያጡት የጥበብ አይነት አይኖርም! እጅግ ብዙ ሰው በአካልም በማህበራዊ ሚዲያውም ስለበዛብን ለጊዜው በአካል ከሚመጡት ውጭ ሰርቶ መላክም ሆነ በፎቶ
ቤኒሻንጉል ዳንጉር ጉባ አዋሳኝ እንገኛለን፤ይምጡ የሚያጡት የጥበብ አይነት አይኖርም! እጅግ ብዙ ሰው በአካልም በማህበራዊ ሚዲያውም ስለበዛብን ለጊዜው በአካል ከሚመጡት ውጭ ሰርቶ መላክም ሆነ በፎቶ መስራት አቁመናል። ምክንያቱም ሀገር አቋርጠው የመጡትን እያስቀመጥን በቴሌግራም እና በፌስቡክ የሚመጡትን አናስተናግድም። በመጨረሻም ዋጋ የተነጋገራችሁ እና እንልካለን ካላችሁት ውጪ ለጊዜው አዲስ ደንበኛ መቀበል ማቆማችንን ለማሳወቅ እንወዳለን።ገንዘቡን እንልካለን ያላችሁት ደግሞ እንደላካችሁ ተሰርቶ ያልቅላችኋል።በተጨማሪም በአካልም እየመጣችሁ እያሰራችሁ እንድትሄዱ እናሳስባለን። እንልካለን ብላችሁ በዝግጅት ላይ ያላችሁ ከአርብ ውጪ በማህበራዊ ሚዲያዎች የማናስተናግድ መሆናችንን ለማሳወቅ እንወዳለን። ኢትዮጵያ ማለት የጥበብ ሀገር!
0
7
የትም ቻናል የሌለ የድርሳናት ገቢር የራሴው መፅሐፍ መፅሐፈ አስማት ነው የድርሳናት ገቢር ናቸው ይሰራል ብዙ ምስክሮችም አሉ 🙅‍♂ ኮፒ አይደረግ
የትም ቻናል የሌለ የድርሳናት ገቢር የራሴው መፅሐፍ መፅሐፈ አስማት ነው የድርሳናት ገቢር ናቸው ይሰራል ብዙ ምስክሮችም አሉ 🙅‍♂ ኮፒ አይደረግ
0
8
ጥበብን በሀላፊነት ይጠቀሙ!!
0
9
ገበያ በሰው ስራይ ወይም በሌላ እቃችሁ አልሸጥ ሲላችሁ የእሽኮኮ አንገት ቆርጣችሁ በቀኝ ኪሳችሁ መያዝ ፍቱን ነው ምንጭ ፦ አስማተ ሙሴ ወደብተራ ገቢር የብርሀና መፅሐፍ የጥበብ አገልግሎት ለማግኘት የምትፈልጉ ከታች  👇👇👇 @Dangurlovemagic @Dangurlovemagic @Dangurlovemagic ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
0
10
ቤታችሁ ውስጥ ዝንብ እየበዛ ተቸግራችኋል እንግዲያውን ቀለል ያለ ጥበብ ቁንዶ በርበሬ በወተት ቀቅላችሁ በራችሁ ጋር መድፋት ወተቱን እርሱን እንደበሉ ሁሉም ይሞታሉ ምንጭ:- መፅሐፈ ገቢር ይህ መፅሐፈ የትም የለም ከዚህ ቻናል ውጪ አለ ቢሏችሁ እንዳትሸወዱ የጥበብ አገልግሎት ለማግኘት የምትፈልጉ ከታች  👇👇👇 @Dangurlovemagic @Dangurlovemagic @Dangurlovemagic ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
0
11
አስማተ ፀሊማን ሰላም  ለእናንተ እንደምን አላችሁ ብዙዎቻችሁ ጥበብን እንማር እንማር እያላችሁኝ ነው ። እነዚህን ጥያቄዎች እስኪ ለራሳችሁ ጠይቁ ለምንድነው ጥበብን ምትማሩት ? ጥበቡን ለምን ፈልጋችሁት ነው ? ጥበብ ያለ ምክንያት አይደረገም ምክንያቱም አንድ የጠራችሁት መንፈስ በገዛ ፍቃዳችሁ ጠርታችሁታል እና ይመጣል በፍፁምም አይለቃችሁ ለምሳሌ አንድ መንፈስ ጠራችሁ ያ መንፈስ በሔዳችሁበበት ሁሉ ይኖራል እውነት እውነት እላችሁኋለው በጭንቀት እና በውጥረት ነው እምትኖሩት እንቅልፍ ሁላ ታጣላችሁ መዋረስ ወይም ምስሀቦች እጅግ በጣም አደገኛ አደለም ለማድረግ ማሰብ የለባችሁም በፍፁም ምስሀበ ቅዱሳንም ለኔ አሳይታችሁ እንጂ በጣም እናንተ የማታቋቸው እና የማትለዩአቸው የዳቢሎስ ስሞች ምስሀበ ቅዱሳን ላይ ይካተታሉ አደራ አደራ ለቤተሰቦቻችሁም ለልጆቻችሁም ጥሩ አደለም ለመማር ለማወቅ ፈጣሪ ምን ያሀል ጥበበኛ አምላክ እንደሆነ እንድታውቁ ተብሎ እንጂ በተለይ ይህ መፅሐፍ ያላችሁ በሙሉ 🙅‍♂ በፍፁም አንድም ጥበብ ያለ እኔ ፍቃድ የሞከራቹ ልብ በሉ ንስሀ መግባት እንዳትረሱ እደግመዋለሁ ንስሀ ግቡ የሰራችሁት ጥበብ ባይሰራ መንፈሱን ጠርታችሁታል እና ይመጣል በፍፁምም አይለቃችሁም በፍፁም ቀላል አደለም በጣም ከባድ መፅሐፍ ነው ወደ እሳት ነው የሚወስዳችሁ እወቁ ሁሉም ሐላፊነት አለባችሁ ለማንም አትስጡ ብያለሁ ከሰጣችሁ ግን በነፍስም በስጋም አልጠየቅም ተናግሬአለሁ እወቁ ከላካችሁም ለላካችሁለት ሰው ንገሩት ንስሀ ይግባ ያጥፋውም ሁሉም አንድ አስማት ምንነት ሳታውቁ አትድገሙ አትጥሩ ለእናንተ ጥሩ አይደለምና       የጥበብ አገልግሎት ለማግኘት የምትፈልጉ ከታች  👇👇👇 @Dangurlovemagic @Dangurlovemagic @Dangurlovemagic ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
0
12
ለማንኛውም እኔ ለመፈተን ነው ነገር ግን በስሜ ስንት ቻናል አለ የሚለውን ጉዱን ለማየት ነው ለማንኛውም አውቄአለሁ አስተካክላቹ ፃፉት እንዲ እያደረግን እናዋርድ እንጂ ጥበብ ውእቱ ለሙሴ ህዝበ እስራኤልን በለሊት የመራበት ሚስጢር የለሊት ወፍ አይን ሳይሆን በደሟ መኳል ነው  ከአስማተ ሙሴ መፅሐፈ ገቢር ላይ የተገኘ እኔም የምጠቀምበት ገቢር የተፈተነ ነው ከየትም ቻናል ንኪኪ አይኖረንም ይሄ ጥበብ ሌላውም የኔ ብቻ ነው እወቁ
0
13
፤ ሰላም ለእናንተ የሰው ልጅ በማታ ማየት እንደሚችል ታውቃላችሁ በሉ ጥበብ ውእቱ ለሙሴ ህዝበ እስራኤልን በለሊት የመራበት ሚስጢር የለሊት ወፍ አይን አሳርረው አይንን መኳል ብቻ ልዩ ነው የተፈተነ+1
፤ ሰላም ለእናንተ የሰው ልጅ በማታ ማየት እንደሚችል ታውቃላችሁ በሉ ጥበብ ውእቱ ለሙሴ ህዝበ እስራኤልን በለሊት የመራበት ሚስጢር የለሊት ወፍ አይን አሳርረው አይንን መኳል ብቻ ልዩ ነው የተፈተነ ከየትም ቻናል ንኪኪ አይኖረንም ይሄ ጥበብ ሌላውንም ጥበቦች ጨምሮ የኔ ብቻ ናቸው እወቁ ከጥንቱ ከተሰወረው ብራና የቀለሉትን እገልጥላችኋለሁ። የጥበብ አገልግሎት ለማግኘት የምትፈልጉ ከታች  👇👇👇 @Dangurlovemagic @Dangurlovemagic @Dangurlovemagic ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
0
14
፤ ተዋናይ ሊቅ ነው ከዛም በላይ ግንሊቅ ሁኑ እንጂ ከታሪኩ ተማሩ ጣሩ ሞክሩ ውረዱ ውጡ እንጂ እንደናንተ ትኋን ነኝ ያለ አይኖርም ትኋን ማሯ ቢገን መሰውር ይሆናል ህልመ ዮሴፍ መክስተ ሚስጥር ወአእምሮ ጥበብ አረ ብዙ ጥበብ ይሰራል ተዋናይ ስሙ አይደለም ስሙም አይታወቅም ሁሉን ጥበብ ያለመሰልቸት እና መታከት ተምሮ አውቆ ጠቢብ ሳያስተምረው ሊቅ ሆኗል እናንተም ተማሩ አባቶቻችን በደመና መሔድ አይደለም ውቅያኖስ ዉስጥ ከተማ ሰርተዋል ከመሬት በታች ፍጥረት እንዳለ መርምረዋል ምንም እነሱ ያላቸውን አዕምሮ ይዛችኋል መርመርመር ነው 306አጥንት እንዳለን 666ጅማት እንዳለን መርምረን የለ እንዴ ሌላው እኮ ቀላል ነው የሚታይ ስለሆነ መልካም ቁጥር 2 ውርሾ መዋረስ በእውነት እንደምን አላችሁ ከትናንቱ እንቀጥል ልጅ አባቱን አባቴ ለማለት ከአባቱ መወለድ የአባቱን መውረስ አለበት አባትም ልጁን ልጄ ለማለት ለልጁ የሰጠውን የራሱን ነገር ልጁ ላይ እንዳለ ይፈልጋል ክርስቶስ እኔ አባቴን እንደመሰልሁ እናንተም እኔን ምሰሉ ይላል የኔን ውረሱ ሲል የዛኔ እኛም ልጅ ሆንን ማለት ነው (የሀይማኖት ትምህርቱን ተውት) መለኮት ይዋረሳል በዚህም ልብ በሉ መዋረስ ቃል ኪዳን ማድረግ ነው አብሮ መሆን ነው ። ፀሎቱን ትተን ጥበቡ ግን ሁሉም ውርሻ ይፈልጋል ስትዋረሱ በሶስት አይነት መንገድ ነው የመጀመሪያው በመድገም ነው ስሙን በተደጋጋሚ በመጥራት ሁለተኛው በእፅዋት በነሱ ሀይል ሶስተኛው በደም ነው ። በደም መዋረስ በጣም ሀይለኛ እና በነፍስም ጭምር የሚያስጠይቅ ነው። በምድር ነፍስን ስጋ ይሸከመዋል በሰማይ ደሞ ነፍስን መለኮት ይሸከማታል ስለዚ በደም ከክፉ ብትዋረሱ ክፉው እስከ መጨረሻው አይለቃችሁም ማለት ነው ከጥሩ ብትዋረሱ በሰማይ ጥሩ መልካም ያጋጥማችኋል ማለት ነው ። በድጋም ያለው መጠበቂያ አለው አንድም ንስሀ ይኖረዋል ግን ንስሀ አለው ብሎ ሀጢያት መስራት ጥሩ አደለም ።አሳ ውሀ አለ ብሎ ከውሀ ይወጣል እንዴ ስለዚህ ንስሀ አለ ተብሎ ሀጢያት አይሰራም። የጥበብ አገልግሎት ለማግኘት የምትፈልጉ ከታች  👇👇👇 @Dangurlovemagic @Dangurlovemagic @Dangurlovemagic ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
0
15
የጥበብ አገልግሎት ለማግኘት የምትፈልጉ ከታች 👇👇👇 @Dangurlovemagic @Dangurlovemagic @Dangurlovemagic ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
የጥበብ አገልግሎት ለማግኘት የምትፈልጉ ከታች  👇👇👇 @Dangurlovemagic @Dangurlovemagic @Dangurlovemagic ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
0
16
የቴሌግራም አንደኛው ገፃችን https://t.me/ethio_abiysinia_magic https://t.me/ethio_abiysinia_magic የቴግራም ሁለተኛው ገፃችን https://t.me/mestefa+3
የቴሌግራም አንደኛው ገፃችን https://t.me/ethio_abiysinia_magic https://t.me/ethio_abiysinia_magic የቴግራም ሁለተኛው ገፃችን https://t.me/mestefakir https://t.me/mestefakir በፌስበካችን ለመከታተል https://www.facebook.com/profile.php?id=100083168170368 https://www.facebook.com/profile.php?id=100083168170368
0
17
የፌስቡክ ገፃችንን ለመጎብኘት https://www.facebook.com/profile.php?id=100083168170368+3
የፌስቡክ ገፃችንን ለመጎብኘት https://www.facebook.com/profile.php?id=100083168170368
0
18
ማስጠንቀቂያ!! በስማችን እና በስራችን ከሚነግዱባችሁ አጭበርባሪዎች እንድትጠበቁ እናስጠነቅቃለን!! ውድ የተከበራችሁ የጥበብ አፍቃሪያን እንደምን ሰነበታችሁ።በተደጋጋሚ ወደእኛ በምትመጡ ጊዜ ከእዚ በ+6
ማስጠንቀቂያ!! በስማችን እና በስራችን ከሚነግዱባችሁ አጭበርባሪዎች እንድትጠበቁ እናስጠነቅቃለን!! ውድ የተከበራችሁ የጥበብ አፍቃሪያን እንደምን ሰነበታችሁ።በተደጋጋሚ ወደእኛ በምትመጡ ጊዜ ከእዚ በፊት ተጭበረበርኩኝ ተታለልኩኝ የሚል መልዕክትን ትልኩልናላችሁ።እኛም የቸገረን በስማችን ከሚነግዱብን እንዴት እንደምንጠበቅ ነው። ከአጭበርባሪዎች ተጠበቁ ብለን ስንፅፍ ሌሎችም አጭበርባሪዎች አርማችንን በማንሳት መልሰው ከአጭበርባሪዎች ተጠበቁ ይሏችኋል። ብዙ የጥበብ ፅሑፎችን እንደአጋራን በፍጥነት እኛ የለጠፍነውን መሰል አታላዬች ገፅ ላይ ተለጥፎ እናየዋለን፤ለጥበቡም ዋጋ ሰጥተውት ከእኛም የእጥፍ እጥፍ አድርገውት እንመለከታለን።የጠነከሩ እፁብ ድንቅ ጥበቦችንም ለመግለፅ ለመለጠፍ እንሳቀቃለን፤ብዙሀኑንም በውሸት ገንዘቡን እንዲበዘብዙት በር እንከፍታለን። እኛም ቸገረን። ከላይ እራይት እና ኤክስ ምልክት ያደረኩባቸው የመስተፋቅር የፎቶ ጥበብን ለመደመሪያ ጊዜ ያስተዋወቅነው እኛ ነበርን።ነገርግን እኛ ከለጠፍን ከሶስት ወር በኋላ የራሳቸው በማስመሰል ድጋሚ ፅፈው ለጥፈውት በምተመዩት መልኩ ታዝበናል። እኛ የለጠፍንበትን ጊዜ እነሱ ከለጠፉበት ጊዜ አነፃፅሩት ማን ቀድሞ ለጠፈው? ስለፎቶ መስተፋቅር በፌስቡክም ሆነ በቴሌግራሞች ላይ ከመጋቢት 11*በፊት የተለጠፈ ነገር ካለ እኛ እንደ አታላይ እንቆጠር። እጅግ ብዙ ጥበቦችን በተለያዩ አታላዮች ላይ እየተለጠፉብን ነው እና ጥበብን ከእነሱ ዘንድ መስሏችሁ ከማሰራታችሁ በፊት ቢያንስ የተለጠፈበትን ቀን ወር እና አመተ ምህረት እያያችሁ ጥበብን ተቀዳጇት። በተመሳሳይ የእኛን ፅሑፍ ደግመው በመሪጌታ ስም የሚለጥፉ ካሉ በውስጥ መስመር ብታሳውቁን ለህብረተሰቡ እንደምናሳውቅ እናስታውቃለን። ቀጥሎ የእኛን ትክክለኛ የፌስቡክ እና የቴሌግራም ገፅ እንለቅላችኋለን።
0
19
በእውነት እፁብ የሆነውን እውነተኛውን ጥበብ እምንማማርበት ቻናል ነው በእውነት እንደምን ቆያችሁኝ በእውነት ዛሬ ስለ አንድ ጥበብ እንማማር .... መዋረስ ውርሾ ስጋም መለኮምት እጅግ ረቂቅ ናቸው የለበስነው ስጋ አፈር ስለሆነ ቀላል ይመስለናል ግን እጅግ ረቂቅ በሆነ ጥበብ የተቀመረ ነው አባቶቻችን ሐውልት እና ህንፃ ቤተ ክርስቲያን እነ ላሊበላን ጨምሮ የተገነቡት በዚሁ በስጋዊ ጥበብ ዳቢሎስም የወደቀው አዳምም የከበረው በዚሁ ጥበብ ነው የሰው ልጅ ሁሌ ከ አራት ነገሮች እንደማይዘልስ ታውቃላችሁ ይህ ጥበብ ነው ይህ የገባው መፃህፈ አቡሻሂር ይገለጥለታል የሰው ልጅ ሁለ ነገሩ በካልኩሌት ይደረጋል ውሀው (መፅሐፈ ማየ ህይወት)አየሩ (መፅሐፈ አቅማኤል) እሳቱ(መፀሐፈ እሳት)ሁሉ ይደመረል ይቀነሳል ሁሉም በቃል እና በእስትንፋስ ተፈጥሮአል ፈጣሪ ነፍስን ከስጋ ጋር  አጣመራት በመንፈሳዊ ህይወት ሁሉም መንገድ ነው መለኮት እና ስጋ አንዱ ከአንዱ ጋር ይተሳሰራል በጨለማ ውስጥ እኮ ብርሀን አለ እውነት እላችኋለሁ ለኛ አልተፈቀም እንጂ ረቂቅ ብርሀን አለ ስጋ የሁሉ ነገር ማስቀመጫ ነው የብርሀን ብርሀን እና የጨለማ ብርሀን ማስቀመጫ ነው በእውነት በነገራችን ላይ ጨለማ እራሱ ብርሀን እንደሆነ ታውቃላችሁ መልካም ውርሻ ማለት መዋረስ አንዱ የአንዱን አንዱ ደሞ የሌላኛውን ጥበብ ሀይማኖት ባህሪ አኗኗር መውረስ መረከብ መቀበል መያዝ ማለት ነው አባት ለልጁ ልጅም ለልጁ የአባቱን ያወርሳል ይወራረሳሉ ማለት ነው ። ለምሳሌከሚወረሱ የስጋዊ ንብረቶች ሀብት ንብረት መሬት ዝና ዕዳም ጭምር ወዘተ ... ከነፍስ የሚወረስስ ቃል :- እምታወሩት ቃል የነፍስ እንደሆነ ታውቃላችሁ ስጋማ ነፍስ ሲለየው መች የወራል ይህን ለልጃችሁ ታወርሳላችሁ የራሱን ብርሀን:- በእናንተ ውስጥ  ብርሀን አለ እናንተ ብርሀን ናችሁ ግን ያለ ብርሀን ወይም ጨለማ አቆዩም ብርሀን   ብርሐን            ብርሀን  ጨለማ     |          |                       |         | የእናንተ  የመ/ቅዱስ   የእናንተ የዳቢሎስ ፈጣሪ ሰውን ሲፈጥር የተዋበ እና ልዩ እንደሆነ ተመለከተ አንድ ነገር ውበት የሚኖረው ብርሀን ሲኖረው ነው ያ ልዩ ባህሪው ደስታው ወዘተተ ናቸው ይህም የነፍስ ነው ይህንንም ያወርሳል መንፈሳዊውን ብርሀን :-ይሔ ጥቁሩን እና ጨለማውን ማለት ነው በጥቁር ፀጉር ላይ ነጭ ሽበት እንደሚወጣ ሁሉ በብርሀን ላይም ብርሀን ይደረባል እስኪ በክረምት 12 ሰዐት በፀሐይ ላይ ጨረቃ እንደምትወጣም ማለት ነው እፁብ ሚስጢር ነው አይደል ይህንን ለልጆቹ ያወርሳል ለዚህ ነው በቤ/ክ ህፃን በልጅነቱ የሚጠመቅ የቤተሰቦቹ ብርሀን ወደሱ ይመጣል እና ነው አንድ ልጅ ሲወለድ ጥቁር ወይ ነጩን ብርሀን ይዞ ይወጣል ለምሳሌ ከጥቁሩ ዛር የቤተሰብ ጣጣ ብልጠት ተንኮል የጂኒ መንፈስ ቡዳ መተት ወዘተተተ ከ መንፈሳዊው ብርሀን (መንፈስ ቅዱሱ)ደሞ ቅድስና ትህትና ፍቅር ሰላም ነቢይነት ንግስና ክህነት (የሌዊ ዘር ሲባል ሰምታችኋል) ወዘተ.... ይቀጥላል ጥሩ ትምህርት ነው ይቀጥል አስተያየት ስጡኝ እባካችሁ የእፅዋት ትምህርት ተጀምሮአል ተመዝገቡ ተማሩ መርምሩ ከችግር ከህመም ከአጋንንት እራሳችሁን ጠበቁ መፅሐፍ ለምትፈልጉ መ አቅማኤል መ ሙሴ መ አስማት ጥበበ ዛር መ ውርሾ( ለምሳሌ የምፀልዩት ዳዊት ያለ ውርሾ እንዳማይሰራ ታውቁ ኖሯል ከፀሎቱ ውጪ) በፍጥነት እንዲሰምር ጥበቡ መ ልዩ እፀ ደብዳቤ (የታተመው ነው ግን) መ ጥበባት(በዳመና መሔድን ጨምሮ የነ ተዋናይ ጥበብ አለ ፈትነን አሰጣለሁ።
0
20
፤ ሙታንሳ ይህ ነው ፤የኔታ ቅኔ አስተምረው ከጨረሱ በኋላ በሉ ነገ ማርያም ናት ሱሙኒ ስሙኒ አዋጡ ይላሉ የማያልፈውን እውቀት አስተምረው ዋጋ የሌለውን እፁብ ነው ላስተዋለው ፤የጥበብ አገልግሎት ለማ
፤ ሙታንሳ ይህ ነው ፤የኔታ ቅኔ አስተምረው ከጨረሱ በኋላ በሉ ነገ ማርያም ናት ሱሙኒ ስሙኒ አዋጡ ይላሉ የማያልፈውን እውቀት አስተምረው ዋጋ የሌለውን እፁብ ነው ላስተዋለው ፤የጥበብ አገልግሎት ለማግኘት የምትፈልጉ ከታች  👇👇👇 @Dangurlovemagic @Dangurlovemagic @Dangurlovemagic ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
0