cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፈለገ ሰማዕት-media (felegesemaet media)

ይህ የፈለገ ሰማዕት ሰ/ት/ቤት ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነዉ በዚህ ገፅ የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች የየዕለት በዓላት በሰ/ሰ/ት/ቤታችን ዉስጥ የሚካሄዱ አበይት ክንዉኖች እንዲሁም ዜና ቤተክርስቲያን ይቀርብበታል ይህንን መንፈሳዊ ቻናለዉ ለወዳጆቾ ሼር በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ ◈◈◈◈✤✤✤✤❖❖❖❖✥✥✥✥✥ አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

Show more
Advertising posts
376
Subscribers
No data24 hours
+17 days
-330 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
➥ውድ የፈለገ ሰማዕት ሰንበት ተማሪዎች በሙሉ በእለተ አርብ ከ 11:00 ጀምሮ የምናካሄደው የማህበር ፀሎት አሁንም ድረስ እንዳለ ለማሳሰብ እንወዳለን አንዳንድ ተማሪዎች ቀርቷል ብለው በማሰብ ፀሎቱ ላይ የሚመጡ የተማሪዎች ቁጥር እየቀነሰ መጥቷል ስለዚህ ሁሉም አባላት ላልሰሙት አባላትም በመናገር የሰንበት ት/ቤቱ አባል ያልሆኑ ኦርቶዶክሳውያንን ጭምር ይዛቹህ በመገኘት የፀሎቱ ተካፋይ እንድትሆኑ። ከፅህፈት ቤት
733Loading...
02
ክርስቶስ ተንስአ እምሙታን... ከላይ የተጠቀሱት ዝማሬዎች ሁሉም አባላት ተዘጋጅቶ ብቁ ሆኖ እንዲገኝ ! ለአባላት በሙሉ ሼር አድርጉ! ዛሬ ለነገ አዳር የወረብ ጥናት ስለሚኖረን ላልሰሙ እንድትነግሩ🙏 "ፅዮንን የሚወዳት አይደክምም" "አቤቱ የዳዊት አምላክ ሆይ በቤትህ ፀንተን እናመሰግንህ ዘንድ እንደ ምርጦችህ ሹመን" መዝሙር ክፍል ✨✨✨@Maidott ✨✨✨
730Loading...
03
ክርስቶስ ተንስአ እምሙታን... ከላይ የተጠቀሱት ዝማሬዎች ሁሉም አባላት ተዘጋጅቶ ብቁ ሆኖ እንዲገኝ ! ለአባላት በሙሉ ሼር አድርጉ! "ፅዮንን የሚወዳት አይደክምም" "አቤቱ የዳዊት አምላክ ሆይ በቤትህ ፀንተን እናመሰግንህ ዘንድ እንደ ምርጦችህ ሹመን" መዝሙር ክፍል ✨✨✨@Maidott ✨✨✨
80Loading...
04
Media files
1150Loading...
05
Media files
1140Loading...
06
ከእናቷ ከሃና ከአባቷ ከኢያቄም ተወለደች ድንግል ማርያም "የልደቷ ቀን ልደታችን ነው" "ዮም ፍስሀ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም" "…ዛሬ አምላክን የወለደች በድንጋሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ የጸናች የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የልደቷ መታሰቢያ ዓመታዊ በዓል ነው። "…የቃልኪዳኗ እመቤት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለዛሬዋ በዓለ ልደትትሽ ያደረሰን ልጅሽ ጽንእት በድንግልና ሥርጉት በቅድስና እመቤታችን በዘመናችን ሁሉ ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኝልን። አእምሮውን ጥበቡን በልቡናችን ሳይብን አሳድሪብን። "…የእመቤታችንን ፍቅሯን በልቦናችን ጣዕሟን በአንደበታችን ያሳድርብን ምልጃና ጸሎቷ ረድኤት በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን። የአሥራት ሃገሯን ኢትዮጵያን በምልጃዋ ትጠብቅልን። • እንኳን አደረሳችሁ…!
930Loading...
07
የግንቦት ልደታ ማርያም በዓል በጂንካ ደብረ ቀራኒዮ መዳኃኒያለም ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።
300Loading...
08
የግንቦት ልደታ ለማርያም በዓለ ንግሥ በአየር ጤና መካነ ስብሐት ቅዱስ ሩፋኤልና ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ተከበረ። በበዓሉ በደብሩ ለመጀመርያ ጊዜ የኢትዮጵያ ገበዝ የሆነው የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጽላት በብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ተባርኮ ወደ መንበረ ክብሩ ገብቷል። ግንቦት 2016 ዓ.ም (ፍ.እ.ሚ. የአዲስ አበባ)
290Loading...
09
የግንቦት ልደታ ማርያም በዓል በሞጆ ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።
290Loading...
10
ዛሬ በዳሞት ፑላሳ ወረዳ ቤተክህነት ባንዔ ቅድስት ልደታ ማርያም ዓመታዊ  በዓል ንግስ በድምቀት ተከበረ።
270Loading...
11
የግንቦት ልደታ ማርያም በዓለ ንግስ ደቡብ ወሎ ሀይቅ ልደታ ማርያም ቤተክርስቲያን በድምቀት ተከበረ።
290Loading...
ውድ የፈለገ ሰማዕት ሰንበት ተማሪዎች በሙሉ በእለተ አርብ ከ 11:00 ጀምሮ የምናካሄደው የማህበር ፀሎት አሁንም ድረስ እንዳለ ለማሳሰብ እንወዳለን አንዳንድ ተማሪዎች ቀርቷል ብለው በማሰብ ፀሎቱ ላይ የሚመጡ የተማሪዎች ቁጥር እየቀነሰ መጥቷል ስለዚህ ሁሉም አባላት ላልሰሙት አባላትም በመናገር የሰንበት ት/ቤቱ አባል ያልሆኑ ኦርቶዶክሳውያንን ጭምር ይዛቹህ በመገኘት የፀሎቱ ተካፋይ እንድትሆኑ። ከፅህፈት ቤት
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ክርስቶስ ተንስአ እምሙታን... ከላይ የተጠቀሱት ዝማሬዎች ሁሉም አባላት ተዘጋጅቶ ብቁ ሆኖ እንዲገኝ ! ለአባላት በሙሉ ሼር አድርጉ! ዛሬ ለነገ አዳር የወረብ ጥናት ስለሚኖረን ላልሰሙ እንድትነግሩ🙏 "ፅዮንን የሚወዳት አይደክምም" "አቤቱ የዳዊት አምላክ ሆይ በቤትህ ፀንተን እናመሰግንህ ዘንድ እንደ ምርጦችህ ሹመን" መዝሙር ክፍል ✨✨✨@Maidott ✨✨✨
Show all...
2
Photo unavailableShow in Telegram
ክርስቶስ ተንስአ እምሙታን... ከላይ የተጠቀሱት ዝማሬዎች ሁሉም አባላት ተዘጋጅቶ ብቁ ሆኖ እንዲገኝ ! ለአባላት በሙሉ ሼር አድርጉ! "ፅዮንን የሚወዳት አይደክምም" "አቤቱ የዳዊት አምላክ ሆይ በቤትህ ፀንተን እናመሰግንህ ዘንድ እንደ ምርጦችህ ሹመን" መዝሙር ክፍል ✨✨✨@Maidott ✨✨✨
Show all...
🙏 1