en
Feedback
Crypto Nexus

Crypto Nexus

Open in Telegram

⭐️ በዚህ ቻናል ለናንተ የሚጠቅሙ 🔸 💵 በኢንተርኔት ገንዘብ አሰራር  | 🎒 | 💰 ስለ Cryptocurreny ፈጣን መረጃዎች | 📝የተለያዩ Challenge በ Airdrop ዙሪያ | 🌎ስለ ተለያዩ የ Airdrop መረጃዎች በጥራትና በፍጥነት ያገኛሉ። ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @robel_crypto

Show more
1 278
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-2830 days
Posts Archive
⭕️Telegram wallet በDOGS list ዙሪያ የቅድመ ጥንቃቄ ፅሁፍ ፖስቷል!👛 1ኛ: Passcode አስገቡ ። የቴሌግራም አካውንታቹ በሆነ ችግር ቢበላሽ ገንዘባቹ ምንም ሳይነካ ባለብት ይቆያ
⭕️Telegram wallet በDOGS list ዙሪያ  የቅድመ ጥንቃቄ ፅሁፍ ፖስቷል!👛 1ኛ: Passcode አስገቡ ። የቴሌግራም አካውንታቹ በሆነ ችግር ቢበላሽ ገንዘባቹ  ምንም ሳይነካ ባለብት ይቆያል። 2ተኛ: Two step verification Enable ⭕  አርጉ ኮዳቹን ለማንም በጭራሽ አታሳዩ። 3ተኛ: በሌሎች ሰዎች የተላኩ ሊንኮችን ሳታረጋግጡ አትከፈቱ ። ከማታውቋቸው ሰዎች አጠራጣሪ ሊንኮችን ሲላክላቹ Report አርጉ!!❗️ 4ተኛ:እና መርሳት የሌለባችሁ የዋሌት Support team ቀድሞ ወደናተ Text በጭራሽ አይልኩም። 👛 @crypto_nexus @crypto_nexus

ግልፅ ለማድረግ ያህል ዛሬ aug 16 claim ማድረግ የምትችሉት - wallet - okx - bybit ላይ ብቻ ነው non-custodial wallet ለምሳሌ ( ton keeper) ላይ withdraw ማድረግ ምትፈልጉ እስከ aug 20 መጠበቅ አለባችሁ that means 4 ቀን ለአሁኑ በ 3ቱ withdraw አደራረግ አድሚን ታሜ የሚያደርሳቹ ይሆናል @crypto_nexus @crypto_nexus

በተጨማሪ ውስጥ አላስገባም ያላቹ ካላቹ like who are you dawg , woof የሰርቨር መጨናነቅ ስለሆነ ደጋግማችሁ ሞክሩት @crypto_nexus @crypto_nexus

ቬሪፋይ በተደረጉ በቴሌግራም ዋሌት ,Okx እና ByBit ዋሌቶች claim ማድረግ ተጀምሯል። እየገባችሁ claim አድርጉ። @crypto_nexus @crypto_nexus

Dogs claim ማድረግ ተጀምሯል! @crypto_nexus @crypto_nexus
Dogs claim ማድረግ ተጀምሯል! @crypto_nexus @crypto_nexus

Lost dogs ላይ bones የሚለውን ነክታችሁ እነዚህን ታስኮች ስሩ !
Lost dogs ላይ bones የሚለውን ነክታችሁ እነዚህን ታስኮች ስሩ !

የKey Feature ከተጨመረ ጀምሮ እስከ አሁን 256 Key ነው የተሰበሰበው @crypto_nexus @crypto_nexus
የKey Feature ከተጨመረ ጀምሮ እስከ አሁን 256 Key ነው የተሰበሰበው @crypto_nexus @crypto_nexus

በኒውዮርክ የሚገኙት Goldman Sachs እና Morgan Stanley በተጨማሪም የካሊፎርኒያው Wells Fargo የመሳሰሉ ዝነኛ የአሜሪካ ባንኮች ዛሬ ላይ ከፍተኛ ቢትኮይን ገዝተዋል 😎👋🔥 ከ
በኒውዮርክ የሚገኙት Goldman Sachs እና Morgan Stanley በተጨማሪም የካሊፎርኒያው Wells Fargo የመሳሰሉ ዝነኛ የአሜሪካ ባንኮች ዛሬ ላይ ከፍተኛ ቢትኮይን ገዝተዋል 😎👋🔥 ከቀናት በፊት በCpi እድገት የተነሳ ክሪፕቶከረንሲዎች ከፍተኛ እድገት ያሳያሉ መባሉ የሚታወስ ሲሆን ዛሬ ላይ እነዚ የአሜሪካ ግዙፍ ባንኮች ቢትኮይንን በብዛት መግዛታቸው የበለጠ የክሪፕቶከረንሲ እድገትን ያፋጥናል እየተባለ ይገኛል ። ክሪፕቶከረንሲ 🔼 @crypto_nexus @crypto_nexus

የነገ ምርጫዎች 1. For Evil 2. For Good 3. For Fun ነገም በተመሳሳይ መካከለኛ የቱ ካርድ ይመረጣል የሚል ነው..... @crypto_nexus @crypto_nexus

የ Lost dogs የዛሬው አሸናፊ For The Scientists Only ሆኗል..👋 1. By Tickets 40.7% 2. For Scientists Only 37.6% 3. No Organization 21.
የ Lost dogs የዛሬው አሸናፊ For The Scientists Only ሆኗል..👋 1. By Tickets 40.7% 2. For Scientists Only 37.6% 3. No Organization 21.5% @crypto_nexus @crypto_nexus

Dogs x Kucoin 😎
Dogs x Kucoin 😎

New Card In Hamster
New Card In Hamster

ሊጠናቀቅ የ29 ቀናት እድሜ ብቻ የቀሩት lost dogs ምን ያህል $Woof ሰበሰባችሁ..? @crypto_nexus @crypto_nexus
ሊጠናቀቅ የ29 ቀናት እድሜ ብቻ የቀሩት lost dogs ምን ያህል $Woof ሰበሰባችሁ..? @crypto_nexus @crypto_nexus

ዋሌት Connect አርጋቹ መቀየር ከፈለጋቹ በዚ መንገድ ቀይሩ @crypto_nexus @crypto_nexus
+1
ዋሌት Connect አርጋቹ መቀየር ከፈለጋቹ በዚ መንገድ ቀይሩ @crypto_nexus @crypto_nexus

Hamster mini game (Aug 15) @crypto_nexus @crypto_nexus

Dogs ላይ ምንም ዜሮ አይቀነስም 👋 ያለን በሙሉ ነው ወደ ኤክስቼንጅ ወይም ብሎክቼይን የሚላከው ። @crypto_nexus @crypto_nexus
Dogs ላይ ምንም ዜሮ አይቀነስም 👋 ያለን በሙሉ ነው ወደ ኤክስቼንጅ ወይም ብሎክቼይን የሚላከው ። @crypto_nexus @crypto_nexus

August 16th dogs$ ወደ Telegram wallet , Okx , Bybit Claim ማድረግ ትችላላችሁ ። 👆እዚህ ጋር Fee የለም -------------------------------------
August 16th dogs$ ወደ Telegram wallet , Okx , Bybit Claim ማድረግ ትችላላችሁ ። 👆እዚህ ጋር Fee የለም ------------------------------------------------------- August 20th ጀምሮ ደግሞ Non custodial ወደ ሆኑ Wallet Claim ማድረግ ትችላላችሁ ። Non custodial ሲባል Ton keeper የመሳሰሉት ናቸው ! ግን ወደ Non custodial wallet withdraw ስታደርጉ Ton or Star Fee አለ Amount አልተገለፀም ። @crypto_nexus @crypto_nexus

The future of Dogs🦴
The future of Dogs🦴

Tonkeeper ላይ ትንሽ Glitch ተፈጥሮ ነበር አሁን ወደቀደመ ቦታው ተመልሷል @crypto_nexus @crypto_nexus
+1
Tonkeeper ላይ ትንሽ Glitch ተፈጥሮ ነበር አሁን ወደቀደመ ቦታው ተመልሷል @crypto_nexus @crypto_nexus

የዛሬ የሃምስተር ኮምቦ ☝ @crypto_nexus @crypto_nexus
የዛሬ የሃምስተር ኮምቦ ☝ @crypto_nexus @crypto_nexus