Crypto Nexus
Open in Telegram
⭐️ በዚህ ቻናል ለናንተ የሚጠቅሙ 🔸 💵 በኢንተርኔት ገንዘብ አሰራር | 🎒 | 💰 ስለ Cryptocurreny ፈጣን መረጃዎች | 📝የተለያዩ Challenge በ Airdrop ዙሪያ | 🌎ስለ ተለያዩ የ Airdrop መረጃዎች በጥራትና በፍጥነት ያገኛሉ። ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @robel_crypto
Show more1 278
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-2830 days
Posts Archive
1 278
የነገ ምርጫዎች
1. No Organization
2. By Tickets
3. For Scientists Only
ነገም በተመሳሳይ መካከለኛ የቱ ካርድ ይመረጣል የሚል ነው.....
@crypto_nexus
@crypto_nexus
1 278
Lost dogs የዛሬው አሸናፊ knock ሆኗል..👋
1. Use Strength 41.5%
2. Knock 38.2%
3. Think about doors 20.2%
@crypto_nexus
@crypto_nexus
1 278
🧑💻Today's Daily Cipher Morse Code
INCOME
1. T: —
2. A: • —
3. S: • • •
4. K: — • —
5. S: • • •
🗣Dash(-) means Long press for 3s
Dot(•) means Normal Press
@crypto_nexus
@crypto_nexus
1 278
Dogs 🐶 ከTelegram wallet ጋር Connected አርጋቹ ከ Distribution በኋላ Verify ለማረግ National Id,passport ወይም መንጃፍቃድ ማዘጋጀት አለባችሁ እና Extended ሚለው ድረስ ካረጋችሁ በቂ ነው የግድ Advanced ሚለው ድረስ መሄድ አይጠበቅባቹም!!! 👛
@crypto_nexus
@crypto_nexus
1 278
: you may need to verify your account to receive tokensDogs wallet verify ማድረግ ግዴታ ነው አላሉም ኖትኮይን ብለውን እንደነበረው ማድረግ ሊኖርባቹ ይችላል ነው ያሉት። @crypto_nexus @crypto_nexus
1 278
🎊🎉
✈️ CEXP ኤርድሮፕ የቴሌግራምን ልደት በማስመልከት ለ 24 ሰአታት ብቻ የሚቆይ የ Invitation gift ወይም Referal event አዘጋጅተዋል .... በዚህም መሰረት
🟣 1 friend: 10,000 CEXP
🟣 5 friends: 30,000 CEXP
🟣 10 friends: 50,000 CEXP 🎉
🟣 20 friends: 100,000 CEXP 🏆
🟣 50 friends: 400,000 CEXP 🤩
🟣 100 friends: 1,000,000 CEXP 🤯
ለ24 ሰአታት ብቻ የሚሰጡ ይሆናል 🔥
ለመጀመር :- @CEXIO_TAP_BOT
@crypto_nexus
@crypto_nexus
1 278
ከዚ ቡሃላ የተጣሩ ገንዘብ የምናገኝባቸው ኤርድሮፖችን ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል ።
ይሄ ቻናል ከሌሎች መሰል ቻናሎች ለየት የሚያደርገው ነገ ላይ እነዚ ለናንተ የምንለቃቸው Airdrop ከ80% በላይ የመሳካት እድል ያላቸው እና ኮይኖችን ማይን በማድረግ ልክ እንደ ኖት ኮይን ገንዘብ የምትሰሩባቸው መሆናቸው ነው ።
በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ካላቸው ባለሙያዎች የተለያዩ መረጃዎችን በማሰባሰብ ወደ ኮይን ማይን ማድረጉ በቀጣይነት የምንገባ ይሆናል ።
እያንዳንዱ መረጃ በኤርድሮፕ ዙሪያ እውቀት ላላቹ የሜምበራችን አባላቶች በተቃራኒው ገና መረጃዎችን ለማወቅ ጅምር ላይ ለሆናቹትም በሙሉ አጠቃቀሙን ቀላል በሆነ እና ግልፅ በሆነ ቋንቋ በመግለፅ ኮይኖችን አብረን የምንሰበስብ ይሆናል ።
መልካም ቆይታ 🙏
@crypto_nexus
@crypto_nexus
1 278
Airdrop ምንድነው ?
➡️airdrop በክሪፕቶ ከረንሲ አለም የተለያዩ አዲስ ቶክኖች ወይም ኮይኖች ወደ ክሪፕቶ ከረንሲ ለመቀላቀል የራሳቸውን ፕሮጀክት ሲያዘጋጁ list ከመደረጋቸው ወይም ገበያውን ከመቀላቀላቸው በፊት ለተጠቃሚዎች በነፃ የሚሰጡበት መንገድ airdrop ይባላል ። airdrop ከዚህ ባለፈ ሌላኛው አላማው ተጠቃሚዎችን ማብዛት እንዲሁም ነባር የክሪፕቶከረንሲ ነባር ተጠቃሚዎችን ለመሸለም አዲስ ተጠቃሚዎችን ለማምጣት ይጠቀሙበታል ።
airdrop ምን ጥቅም አለው ?
➡️airdrop 90% የሚሆኑት free project ናቸው ይህም የተለያዩ ነፃ ቶክኖችን ለማግኘት ፣ በክሪፕቶከረንሲ ላይ ያለንን እውቀት ለማዳበር ወዘተ ጥቅሞች አሉት ። airdrop ያለምንም ወጪ የተለያዩ taskዎችን በመስራት የተዘጋጀውን የ coin airdrop መጠቀም እንችላለን airdrop የመሳካት እድሉ 50/50 በመሆኑ ወጪ የማይጠይቁ የ airdrop projectዎችን መሞከር አይከፋም ።
airdrop ለመጠቀም ምን ያስፈልጋል ?
airdrop እውነት ነው ወይስ ውሸት ?
➡️የትኛውም airdrop 100% አይባልም ይህ ማለት የመሳካት እድሉ 50/50 ነው ግን የተዘጋጀው airdrop ያዘጋጀው ድርጅት የመሳካት እድሉ ላይ ልዩነት ያመጣል እንደምሳሌነት በቴሌግራም የተዘጋጀውን notcoin መመልከት እንችላለን ይህ project list በተደረገው TON ቶክን የሚታገዝ እንዲሁም ከቴሌግራም ጋር ተያያዥነት ያለው የ airdrop project ነው ይህም የመሳካት እድሉን ከፍ ያደርገዋል
@crypto_nexus
1 278
👉 binance ምንድነው ?
binance በክሪፕቶከረንሲ ላይ የሚሰራ በእለታዊ የንግድ ልውውጥ በክርፒቶ ከረንሲ የምንዛሬ ልውውጥን የሚሰራ አለምአቀፍ ኩባንያ ነው ። binance 2017 በቻይና ውስጥ የንግድ ሶፍትዌርን በፈጠረው ቻንግፔንግ ዣኦ ነው የተመሰረተው ። ሆኖም የቻይና መንግስት ክሪፕቶከረንሲ ኩባንያዎች ላይ ገደብ በመጣሉ ወደ ጃፓን ሊዘዋወር ችሏል በአሁን ሰአት binance በ ዩናይትድ ስቴት ይገኛል ።
👉 የ binance ጠቀሜታ ምንድነው ?
በ 𝕔𝕣𝕪𝕡𝕥𝕠𝕔𝕦𝕣𝕣𝕖𝕟𝕔𝕪 ላይ የሚገኙ የተለያዩ ኮይኖችን exchange ለማድረግ ይረዳል ለምሳሌነት ያክል በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተደራሽነትን ያተረፈው ቢትኮይን መጥቀስ ይቻላል ። በ binance ላይ የሚገኝ የ usdt ( የዶላር) balance ልክ እንደ ቢትኮይን እንዳሉ የ 𝕔𝕣𝕪𝕡𝕥𝕠𝕔𝕦𝕣𝕣𝕖𝕟𝕔𝕪 ኮይኖች እንድንቀይር ይረዳናል ። በብዛት በኢትዮጵያ የዶላር ግብይትን ለማድረግ እንጠቀምበታለን
👉 Binance ኢትዮጵያ ሆነን እንዴት እንጠቀማለን ?
binance በአለም አቀፍ ደረጃ እገዳ ከጣሉ አንድ አንድ ሀገሮች ውጪ በሁሉም ሀገር መጠቀም ይቻላል የሚያስፈልገን (email or phone number ) እንዲሁም national id or passport ነው በኢትዮጵያ ለምንገኝ የታደሰ ፓስፖርት ብንጠቀም የተሻለ ነው ። ከላይ እንደጠቀስኩት ኢትዮጵያ ላይ በብዛት ለዶላር ግብይት ነው የምንጠቀመው ለማንኛውም የውጪ payment ዶላር በ binance ላይ ከሚገኘው P2P platform በመግዛት መጠቀም ይቻላል በ P2P platform ገዢዎችም ሆነ ሻጮች ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው የምንጠቀመው የክፍያ መንገድ የሀገር ውስጥ ባንኮችን በመሆኑ የፈለግነውን ክፍያ ለመፈፀም ቀላል ይሆንልናል ።
@crypto_nexus
@crypto_nexus
1 278
ይህ ቻናል ከ ዜሮ ተነስተን እንዴት ክሪፕቶ እና ኤር ድሮፖችን መስራት እንዳለብን የምንማማርበት የቴሌግራም ቻናል ይሆናል :: መልካም ቆይታ !❤️
@crypto_nexus
1 278
በስተመጨረሻ ተገኘ🦾⚽️💸
ስንቶቻችሁ ናችሁ እጃችሁ ላይ ያለውን ጥሬ ገንዘብ ሙሉ በሙሉ እንኳን ባላመናችሁበት እና እርግጠኛ ባልሆናችሁበት የጨዋታ ግምት(Prediction) ላይ እያዋላችሁ ለአላስፈላጊ ኪሳራ የተዳረጋችሁት? ልክ ከላይ የመሰትመለከቱትን አይነት በ Professional ሰዎች Fix የተደረገ Fixed ጨዋታ ቻናላችነስ ተቀላቅለው ማግኘት እየቻሉ🤷♂ ከ እርሶ የሚጠበቀው ከስር ያለውን 🔗Link በመጫን ቻናላቸውን መቀላቀል ብቻ ነው👇💯👇💯👇
@OMEGA_KEMER
@OMEGA_KEMER
@OMEGA_KEMER
@OMEGA_KEMER
1 278
☑️ .እውነተኛ የፊክስድ ማች Source ማነው?
🔥የብዙዎቻችሁ ጥያቄ ዛሬ መልስ አግኝቷል አብዛኛዎቻችሁ በትንሽ ገንዘብ ትልቅ ብር ለማትረፍ በተደጋጋሚ በሀሰተኛ የቤቲንግ አቋማሪ ቻናሎች ኪሳራ ላይ ወድቃችሁ ይሆናል እኔ በግሌ 100% አምኜበት Recommend ማደርጋችሁ ሀገራችን ላይ ትክክለኛው እውነተኛ የ fixed game ማግኛ ይሄ ቻናል ነው ጨዋታዎችን ቀጥታ ከ Darkweb ላይ በ Btcoin በመግዛት ሲሆን የሚያመጡት 👆ከላይ የምትመለከቱት በተከታታይ እኔ በግሌ የእነሱን VIP CHANNEL ተቀላቅዬ ያሳካዋቸው Fixed ጨዋታዎች ናቸው ሊንኩን በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ 👇👇👇
https://t.me/+dZgdNCr6oBJhNDFk
https://t.me/+dZgdNCr6oBJhNDFk
1 278
wow 🤑 wow🤑 wow
PAYMENT AFTER
🔵 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑
🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇
እንደገና የትኛውም ቻናል ላይ የሌለ ነገር pay after የሚሰጥ ቻናል ነው ።
@BETWAY16
👇PAYMENT AFTER INBOX👇
https://t.me/+N18WqHJ2F7JiZTY0
https://t.me/+N18WqHJ2F7JiZTY0
1 278
wow 🤑 wow🤑 wow
PAYMENT AFTER
🔵 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑
🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇
እንደገና የትኛውም ቻናል ላይ የሌለ ነገር pay after የሚሰጥ ቻናል ነው ።
@BETWAY16
👇PAYMENT AFTER INBOX👇
https://t.me/+N18WqHJ2F7JiZTY0
https://t.me/+N18WqHJ2F7JiZTY0
