cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

Show more
Advertising posts
1 550
Subscribers
+224 hours
+167 days
+13230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🌼 “ ተንቢሃት ...” [مقدمة تنبيهات على أحكام تختص بالمؤمنات] “ደርስ” (ቁ.2)... መግቢያ ... بسم الله الرحمن الرحيم 🌱 ❝ አማኝ የሆነቿ ዕንስት ሸሪዓዊ በሆኑ ህግጋት የምትለይባቸውን ነገሮች ማሳሰብ ... ! ❞ 💥 ((( በታላቁ ዓሊም መዓሊ ሼይኽ ሷሊሕ ቢን ፈውዛን ቢን ዐብደላ አል-ፈውዛን  ))) 🌂የሴቶች ደርስ ... 🕰 ከኀስር በኃላ 🕌 በሱና መስጂድ {ወራቤ} حرسها الله تعالى https://t.me/amr_nahy1 ... ኢስማኤል ወርቁ... https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
Show all...
recording-20240711-164223.mp37.87 MB
👏 1
⛓ኢማሙ አልባኒይ ሰለፊይ አይደሉምን ???! بسم اللــــه الرحمـــن الرحيم. 📩 *الســـــــــــــــــؤال* :- السلام عليكم یا شیخ أسمع بعض طلاب العلم في أوغندا یلعن فضیلة الشیخ ناصر الدین الألباني ویقولون إن الشیخ ناصر الدین مرجٸ وليس من علماء السلف فما الرد عليهم؟ ጥያቄ ፦ አሰላሙ ዐለይኩም... አንተ ሸይኽ ሆይ ! "ኡጋንዳ" ውስጥ ከፊል ተማሪዎች ታላቁ ሸይኽ መሐመድ ነስረዲን አልባኒንን ሲያነውሩ እሰማለሁ !! እንዲህም ይላሉ ፦ " ሸይኽ መሐመድ ነስረዲን አልባኒን " ሙርጂኢ" ነው ! ከሰለፊይ ዑለማዎች ውስጥ አይደለም‼️ " (ይህን በሚሉ ሰዎች) ላይ ምላሹ ምንድነው ? 📝 *الإجــــــــــــــــــابة*:- لا تصدق هؤلاء فهم كذابون أفاكون ولا حجة لهم ومن طعن في الشيخ الألباني أو رماه بالإرجاء فهو مبتدع خبيث. والله المستعان. ----------------------------------- *فتاوى الشيخ الفاضل* أبي اليمان عدنان بن حسين المصقري حفظه الله ورعاه ------------------------------------------------ መልስ ፦ ❌ እነዚህን ሰዎች እውነት አትበላቸው !!! 👉 እነዚህ ውሸታም ቀጣጣፊ ናቸው !!!!! 👉መረጃ የላቸውም‼️ ሸይኽ መሐመድ ነስረዲን አልባኒንን ያነወረው ወይም " ሙርጂኢ" ነው ! በማለት (ምላሱን) የወረወረበት የሆነ ሰው እሱ ቆሻሻ "ሙብተዲዕ" ነው ‼️ መታገዝ በአላህ ብቻ ነው !!! ((ታላቁ ሸይኽ አቢ አል-የማን አድናን... )) https://t.me/amr_nahy1 … ኢስማኤል ወርቁ … https://telegram.me/AbulYamman
Show all...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

👍 2
🌼 ተንቢሃት 🌼 💐እቺን አንብባችሁ ተዘጋጁ ! ⤵️ بسم الله الرحمن الرحيم ደርስ (ቁ .2)...በአላህ ፍቃድ ትምህርቱ ይለቀቃል ... [الفصل الأول أحكام عامة] [مكانة المرأة قبل الإسلام]  ويراد بما قبل الإسلام عصر الجاهلية التي كان يعيشها العرب بصفة خاصة، ويعيشها أهل الأرض بصفة عامة، حيث كان الناس في فترة من الرسل، ودروس من السبل، وقد نظر الله إليهم - كما جاء في الحديث - فمقتهم عربهم وعجمهم إلا بقايا من أهل الكتاب، وكانت المرأة في هذا الوقت في الأغلب الأعم تعيش فترة عصيبة - خصوصا في المجتمع العربي - حيث كانوا يكرهون ولادتها، فمنهم من كان يدفنها وهي حية حتى تموت تحت التراب، ومنهم من يتركها تبقى في حياة الذل والمهانة، كما قال تعالى: {وَإِذَا بُشِّرَ أَحَدُهُمْ بِالْأُنْثَى ظَلَّ وَجْهُهُ مُسْوَدًّا وَهُوَ كَظِيمٌ - يَتَوَارَى مِنَ الْقَوْمِ مِنْ سُوءِ مَا بُشِّرَ بِهِ أَيُمْسِكُهُ عَلَى هُونٍ أَمْ يَدُسُّهُ فِي التُّرَابِ أَلَا سَاءَ مَا يَحْكُمُونَ} [النحل: 58 - 59] (1) . _____  وقال تعالى: {وَإِذَا الْمَوْءُودَةُ سُئِلَتْ - بِأَيِّ ذَنْبٍ قُتِلَتْ} [التكوير: 8 - 9] (1) والموؤودة هي البنت تدفن حية حتى تموت تحت التراب، وإذا سلمت من الوأد وعاشت فإنها تعيش عيشة المهانة، فليس لها حظ من ميراث قريبها مهما كثرت أمواله، ومهما عانت من الفقر والحاجة؛ لأنهم يخصون الميراث بالرجال دون النساء، بل إنها كانت تورث عن زوجها الميت كما يورث ماله، وكان الجمع الكثير من النساء يعشن تحت زوج واحد حيث كانوا لا يتقيدون بعدد محدد من الزوجات غير عابئين بما ينالهن من جراء ذلك من المضايقات والإحراجات والظلم. [مكانة المرأة في الإسلام] 2 - مكانة المرأة في الإسلام: فلما جاء الإسلام رفع هذه المظالم عن المرأة، وأعاد لها اعتبارها في الإنسانية، قال تعالى: {يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّا خَلَقْنَاكُمْ مِنْ ذَكَرٍ وَأُنْثَى} [الحجرات: 13] (2) فذكر سبحانه أنها شريكة الرجل في مبدأ الإنسانية، كما هي شريكة الرجل في الثواب والعقاب على العمل: {مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِنْ ذَكَرٍ أَوْ أُنْثَى وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُمْ بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ} [النحل: 97] (3) . _____  https://t.me/mesjidalsunnabewerabe https://t.me/amr_nahy1
Show all...
ደዕዋ ሰለፊያ በወራቤ ( الدعوة السلفية في ورابي)

ይህ በመስጅደ_ሱና (ወራቤ) በወንድማችን አቡ ፈውዛን(ረሻድ አብደሏህ) حفظه الله በሌሎችም ኡስታዞች እና መሻይኾች የሚሰጡ ዱሩሶች፣ ፈዋዒዶች፣ ኹጥባዎች እና የተለያዩ ሙሃደራዎች መልቀቅያ ቻናል ነው፡፡ العلم نور والجهل ظلمات እውቀት ብርሀን ነው፤ ጅህልና ጨለማ ነው!

👍 4
ለጅነቱ አዳሂማና ዑዝር ቢልጀህል 📩ﻓﺘﻮﻯ ﺭﻗﻢ (11043) ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ *❪📜❫ السُّــــ☟ـــؤَال :* ✍🔹ﻫﻞ ﻳﻌﺬﺭ اﻟﻤﺴﻠﻢ ﺑﺠﻬﻠﻪ ﻓﻲ اﻷﻣﻮﺭ اﻻﻋﺘﻘﺎﺩﻳﺔ؟... ጥያቄ ፦ ሙስሊም የሆነ ሰው “ዐቂዳ” (ዕምነታዊ) የሆነ ጉዳይን አለማወቁ “ዑዝር”(ምክንያት) ይደረግለታልን ? *❪📜❫ الجَـــ☟ـــوَاب :* *✍ج: ﻳﺨﺘﻠﻒ اﻟﺤﻜﻢ ﻋﻠﻰ اﻹﻧﺴﺎﻥ ﺑﺄﻧﻪ ﻳﻌﺬﺭ ﺑﺎﻟﺠﻬﻞ ﻓﻲ اﻟﻤﺴﺎﺋﻞ اﻟﺪﻳﻨﻴﺔ ﺃﻭ ﻻ ﻳﻌﺬﺭ ﺑﺎﺧﺘﻼﻑ اﻟﺒﻼﻍ ﻭﻋﺪﻣﻪ، ﻭﺑﺎﺧﺘﻼﻑ اﻟﻤﺴﺄﻟﺔ ﻧﻔﺴﻬﺎ ﻭﺿﻮﺣﺎ ﻭﺧﻔﺎء ﻭﺗﻔﺎﻭﺕ ﻣﺪاﺭﻙ اﻟﻨﺎﺱ ﻗﻮﺓ ﻭﺿﻌﻔﺎ.* *ﻓﻤﻦ اﺳﺘﻐﺎﺙ ﺑﺄﺻﺤﺎﺏ اﻟﻘﺒﻮﺭ ﺩﻓﻌﺎ ﻟﻠﻀﺮ ﺃﻭ ﻛﺸﻔﺎ ﻟﻠﻜﺮﺏ ﺑﻴﻦ ﻟﻪ ﺃﻥ ﺫﻟﻚ ﺷﺮﻙ، ﻭﺃﻗﻴﻤﺖ ﻋﻠﻴﻪ اﻟﺤﺠﺔ؛ ﺃﺩاء ﻟﻮاﺟﺐ اﻟﺒﻼﻍ، ﻓﺈﻥ ﺃﺻﺮ ﺑﻌﺪ اﻟﺒﻴﺎﻥ ﻓﻬﻮ ﻣﺸﺮﻙ ﻳﻌﺎﻣﻞ ﻓﻲ اﻟﺪﻧﻴﺎ ﻣﻌﺎﻣﻠﺔ اﻟﻜﺎﻓﺮﻳﻦ ﻭاﺳﺘﺤﻖ اﻟﻌﺬاﺏ اﻷﻟﻴﻢ ﻓﻲ اﻵﺧﺮﺓ ﺇﺫا ﻣﺎﺕ ﻋﻠﻰ ﺫﻟﻚ، ﻗﺎﻝ اﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ: {ﺭﺳﻼ ﻣﺒﺸﺮﻳﻦ ﻭﻣﻨﺬﺭﻳﻦ ﻟﺌﻼ ﻳﻜﻮﻥ ﻟﻠﻨﺎﺱ ﻋﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﺣﺠﺔ ﺑﻌﺪ اﻟﺮﺳﻞ ﻭﻛﺎﻥ اﻟﻠﻪ ﻋﺰﻳﺰا ﺣﻜﻴﻤﺎ} ﻭﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ: {ﻭﻣﺎ ﻛﻨﺎ ﻣﻌﺬﺑﻴﻦ ﺣﺘﻰ ﻧﺒﻌﺚ ﺭﺳﻮﻻ} ﻭﻗﻮﻟﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ: {ﻭﺃﻭﺣﻲ ﺇﻟﻲ ﻫﺬا اﻟﻘﺮﺁﻥ ﻷﻧﺬﺭﻛﻢ ﺑﻪ ﻭﻣﻦ ﺑﻠﻎ} ﻭﺛﺒﺖ ﻋﻦ ﺃﺑﻲ ﻫﺮﻳﺮﺓ ﺭﺿﻲ اﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ، ﺃﻥ اﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻗﺎﻝ: «ﻭاﻟﺬﻱ ﻧﻔﺲ ﻣﺤﻤﺪ ﺑﻴﺪﻩ ﻻ ﻳﺴﻤﻊ ﺑﻲ ﺃﺣﺪ ﻣﻦ ﻫﺬﻩ اﻷﻣﺔ ﻳﻬﻮﺩﻱ ﻭﻻ ﻧﺼﺮاﻧﻲ ﺛﻢ ﻳﻤﻮﺕ ﻭﻟﻢ ﻳﺆﻣﻦ ﺑﺎﻟﺬﻱ ﺃﺭﺳﻠﺖ ﺑﻪ ﺇﻻ ﻛﺎﻥ ﻣﻦ ﺃﺻﺤﺎﺏ اﻟﻨﺎﺭ » ﺭﻭاﻩ ﻣﺴﻠﻢ ﺇﻟﻰ ﻏﻴﺮ ﺫﻟﻚ ﻣﻦ اﻵﻳﺎﺕ ﻭاﻷﺣﺎﺩﻳﺚ اﻟﺪاﻟﺔ ﻋﻠﻰ ﻭﺟﻮﺏ اﻟﺒﻴﺎﻥ ﻭﺇﻗﺎﻣﺔ اﻟﺤﺠﺔ ﻗﺒﻞ اﻟﻤﺆاﺧﺬﺓ،... *🖋️اﻟﻠﺠﻨﺔ اﻟﺪاﺋﻤﺔ ﻟﻠﺒﺤﻮﺙ اﻟﻌﻠﻤﻴﺔ ﻭاﻹﻓﺘﺎء* መልስ ፦ 💫 ዕምነታዊ በሆነ ጉዳይ ላይ የሰው ልጅ “ዑዝር” ይሰጠዋልን ? ወይንስ አይሰጠውምን ? ( የሚለው ነገር ) መረጃ ደርሶታልን ወይንስ አልደረሰውምን (በሚል) መለያየት ውስጥና (ሑክሙ) ከሚሰጥበት ነገር ልዩነት አንፃር ግልፅ የሆነ ነውን ? ወይንስ የተሰወረ ነው ? እንዲሁም ሰዎች ወደዚያ ነገር (በማወቅ) የመድረሳቸው አቅም ጥንካሬና ድክመት የሚበላለጥ ከመሆኑ አንፃር ፍርዱ የተለያየ ሆኖ (የሚታይ ይሆናል።)... 🔥 (አንድ ሰው) ጉዳትን ለመገፍተርና ጭንቀትን ለማስወገድ በሚል የቀብርን ባለቤት እርዳታ የጠየቀ እንደሆነ ለዚህ ሰው ይህ ድርጊት ሽርክ መሆኑን ግልፅ አድርግለት ! ግዴታ የሆነውን ማድረስ ለመወጣት “ሑጃ” መረጃንም ታቆምበታለክ። 📛 ግልፅ ከተደረገለት በኋላ ችክ ብሎ ከቀጠለ ይህ ሰው “ሙሽሪክ” ነው‼️በዱኒያ ዓለም ላይ የከሃዲያንን አኗኗር ይኗኗሩታል። በዚሁ ሁኔታ ከሞተ በአኼራ ዓለም ላይ አሳማሚ ቅጣት ግዴታ ይሆንበታል‼️ ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል ፦ 💫 ((( ከመልክተኞቹ በኋላ ለሰዎች በአላህ ላይ አስረጅ እንዳይኖር አብሳሪዎችና አስፈራሪዎች የኾኑን መልክተኞች (ላክን)፡፡ አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው፡፡ ))) (አል-ኒሳእ (165)) አላህ እንዲህ ይላል ፦ 💫 ((( ... መልዕክተኛንም እስከምንልክ ድረስ የምንቀጣ አይደለንም፡፡ ))) (አል-ኢስራእ (115)) 💫 ((( ... ይህም ቁርኣን እናንተንና የደረሰውን ሰው ሁሉ በርሱ ላስፈራራበት ወደኔ ተወረደ፡፡ ))) (አንዓም (19)) አቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ነብዩ ( ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ) አሉ በማለት አለ ፦ 🌼 « በዚያ የሙሐመድ ነፍስ በእጁ በሆነችው አላህ እምላለሁ ! ከዚህ "ኡመት" ህዝብ አንድም ሰው ስለኔ አይሰማም ! የሁዲይም ይሁን ነስራኒይ በዚያ የተላኩበት በሆነው ነገር ያላመነ ሆኖ ከዚያም የሚሞት ከሆነ የእሳት ጓድ እንጂ ሌላ አይሆንም !!! » (ሙስሊም ዘግቦታል) ከዚህም ውጪ ከቁርኣንና ሐዲስ ( አንድ ሰው በጥፋተኝነት ከመያዙ በፊት ጥፋቱን ) ግልፅ አርጎ ማብራራትና “ሑጃ” ማቆም ግዴታ እንደሆነ አመላካች የሆኑ መረጃዎች አሉ።... [ፈታዋ ለጅነቱ አዳሂማ ( ቁ.11043 )] https://t.me/amr_nahy1 … ኢስማኤል ወርቁ …
Show all...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

👍 2
🌼 “ ተንቢሃት ...” [مقدمة تنبيهات على أحكام تختص بالمؤمنات] “ደርስ” (ቁ.1)... መግቢያ ... بسم الله الرحمن الرحيم 🌱 ❝ አማኝ የሆነቿ ዕንስት ሸሪዓዊ በሆኑ ህግጋት የምትለይባቸውን ነገሮች ማሳሰብ ... ! ❞ 💥 ((( በታላቁ ዓሊም መሓሊ ሼይኽ ሷሊሕ ቢን ፈውዛን ቢን ዐብደላ አል-ፈውዛን ))) 🌂የሴቶች ደርስ ... 🕰 ከኀስር በኃላ 🕌 በሱና መስጂድ {ወራቤ} حرسها الله تعالى https://t.me/amr_nahy1 ... ኢስማኤል ወርቁ... https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
Show all...
recording-20240710-164141.mp39.02 MB
👍 2
💐እቺን አንብባችሁ ጠብቁ ! ⤵️ بسم الله الرحمن الرحيم ደርስ (ቁ .1)...በአላህ ፍቃድ ትምህርቱ ይለቀቃል ... 👉 ስንማረው ይቀለን ዘንዳ ስናነበው በመደጋገምና በማስተዋል ይሁን !!! [مقدمة تنبيهات على أحكام تختص بالمؤمنات] بسم الله الرحمن الرحيم مقدمة الحمد لله الذي قدر فهدى، وخلق الزوجين الذكر والأنثى، من نطفة إذا تمنى، وأشهد أن لا إله إلا الله وحده لا شريك له، له الحمد في الآخرة والأولى، وأشهد أن محمدا عبده ورسوله عرج به إلى السماء فرأى من آيات ربه الكبرى، صلى الله عليه وعلى آله وأصحابه أولي المناقب والنهى، وسلم تسليما كثيرا مؤبدا. أما بعد: فلما كانت المرأة المسلمة لها مكانتها في الإسلام، وقد أنيط بها كثير من المهام، وكان النبي صلى الله عليه وسلم يخص النساء بتوجيهات، وأوصى بهن في خطبته في عرفات، مما يدل على وجوب العناية بهن في كل زمان، ولا سيما في هذا الزمان الذي غزيت فيه المرأة المسلمة بصفة خاصة؛ لسلبها كرامتها، وإنزالها من مكانتها، فكان لا بد من توعيتها بالخطر، ووصف طريق النجاة لها. وهذا الكتاب أرجو أن يكون علامة على هذا الطريق بما تضمنه من ذكر بعض الأحكام الخاصة بها، وهو إسهام ضئيل، لكنه جهد المقل، وأرجو أن ينفع الله به على قدره، وهو خطوة أولى في هذا السبيل يرجى أن تتلوها خطوات أعم وأشمل، إلى ما هو أحسن وأكمل. (1/5) وما قدمته في هذه العجالة يتكون من الفصول التالية: 1 - الفصل الأول: أحكام عامة. 2 - الفصل الثاني: في بيان أحكام تختص بالتزين الجسمي للمرأة. 3 - الفصل الثالث: أحكام تختص بالحيض والاستحاضة والنفاس. 4 - الفصل الرابع: أحكام تختص باللباس والحجاب. 5 - الفصل الخامس: في بيان أحكام تختص بالمرأة في صلاتها. 6 - الفصل السادس: أحكام تختص بالمرأة في باب أحكام الجنائز. 7 - الفصل السابع: أحكام تختص بالمرأة في باب الصيام. 8 - الفصل الثامن: أحكام تختص بالمرأة في الحج والعمرة. 9 - الفصل التاسع: أحكام تختص بالزوجية وبإنهائها. 10 - الفصل العاشر الختامي: في بيان أحكام تحفظ للمرأة كرامتها وتصون عفتها. https://t.me/amr_nahy1 📝 … ኢስማኤል ወርቁ … https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
Show all...
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው። አስተያየት ለመስጠት= @esmael9

📢📢📢 🚫 ኡለማዎች ላይ ያለ ሀቅ መናገር ያለው አደጋ የተገለፅበት 🎧 በአቡ ስልማን ፋሪስ ብን አብደሏህ ከالأصول الستة ደርስ ላይ የተወሰደ 👉🛑ይደመጥ ይደመጥ‼️ https://t.me/abuselmanfaris
Show all...
በኡለማዎች ላይ መናገር ያለው አደጋ.mp39.50 KB
👍 1
📖ቁርአንን በአንድ ረክአ ካኸተሙ የጓደኛዬ ባለቤት ናት ይላል ፀሀፊው ግሩፔ ላይ አድሚን ነው ዋትስ አፕ ላይ ሙሀመድ አሹሜሪ ይባላል እና ከወር በፊት ሰለፊይ እንዲሁም ወደ አላህ ተጣሪ የሆነች ሴትን እንዳገባ አበስሮን ነበር ትላንት ደሞ ወደ አኼራ እንደሄደች ለቆ ነበር አላህ ይዘንላት ፊርደውስም ይወፍቃት 📌ወር ነው ከሷጋ የቆየው መልካም ተግባሯን ሲናገር የተከሰተላትንም ከራማ ሲገልፅ እንዲህ ይላል፦ 📖ቁርኣንን በሶስት ቀን ሶስት ጊዜ አኽትማለች በነዚህ ሦስት ቀናቶች ውስጥ በአንዱ ረከዓ ብቻ ሙሉ ቁርኣንን አኽትማለች ። 📌መጨረሻ ላይ ወባ ነገር ይዟት ነበር የሞተችው አላህ ለሱም ሰብሩን ይስጠው። 📌ይሄን የላኩላቹ ዛሬ በለቀቀው ንግግሩ ነው። ምን አለ፦ ጀናዛ ማጠብያ ውስጥ አንድ ሴት ብቻ ነበረች 👉ጥዋት 1 ሰአት ማጠብያ ቦታ አስገባናት ከዛም 5 ደቂቃ አልቆየንም አጣቢዋ ጨርሳለች❗️ በጣም ተግርሜ ጠየኳት እንዴት ለብቻሽ ቶሎ ጨረሽ አልኳት❓ ወላሂ ማን ያግዘኝ እንደነበር አላውቅም ውሃውን ከፈኑን ማን እንዳቀረበ ሁሉንም አላቅም አለችኝ❗️ 👉ወላሂ ይህማ ለሷ ከራማ ነው አልኩኝ 👉ከዛ ጀናዛዋን ተሸክመን ስንሄድ በጣም ያፈጥነናል ወደ ቀብሯ አልደረስንም ነፍሳችን ሊወጣ እስኪደርስ እንጂ በጣም ከሚገፋን ነገር የተነሳ 👉ቀብር ገባንና እኔና ወንድሟ ያዝናት በጣም በጣም ደስ የሚል ሽታም አገኘን ማነው እንደዚ የቀባት እስክል ድረስ 👉አጣቢዋን ጠየኳት ከፈኗ ላይ ደስ ሚል ሽቶ ቀብታቹ ነበር አልኳት❓ ወላሂ ምንም አልቀባንም አለች ❗️ 👉ለአላህ ጥራት ይገባው ቀብር ቦታ የነበሩት ሁሉም አይተዋል የሽቶውን ሽታም አግኝተዋል ከዛ መሀል አንዱ እንዲህ አለ እቺ ሴት ምን አይነት መልካም ስራ ቢኖራት ነው እንዲህ አይነት ደስ የሚል መአዛ ከአካሏ ሚወጣው ከአላህ ጋር የነበራት ሁኔታ እንዴት ቢሆን ነው❓ 👉ይህ ወላሂ የተመለከትኩት ነገር ነው በአይኔ ያየሁት ነው። የሷ መለየት አሁን አንድ አካሌን ያጣሁም ነው የመሰለኝ ❗️ መጀመሪያም መጨረሻም ጉዳይ በአጠቃላይ ለአላህ ነው። ንግግሩ አብቅቷል አላህ የተሻለ እንዲተካለት ልቡንም እዲያፀናለት እንጠይቅለታለን 🤲 በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሴቶች በጣም አናሳ ናቸው ❗️ 👉ምድር ላይ ፈሳድ ተበትኗል ማስሚዲያዎችም ቤቶችን ዘምተዋል ለሴቶችም መኝታቸው ቦታ ላይ ቀርበዋል አላህ ይጠብቀን ይጠብቃቸው والحمدلله رب العالمين ١٤٤٦/١/٣ محرم ከአረብኛ ተወስዶ የተተረጎመ ✍አቡ ዓብደላህ 👉https://t.me/AbuEkrima
Show all...
💐የእርቀት ደርስ ለሴት እህቶች... 🌱 በዕውቀት ላይ ስትሆኚ አላህን በአግባቡ ትፈሪያለሽ ! 🌱 በየትኛውም አምልኮት ላይ ስትሆኚ ግራ አትጋቢም ! 🌱 ከብዙ ስህተቶች ትድኚአለሽ ! ... 👉 ስለሆነም ኪታቡንና ማስታወሻ አዘጋጅተሽ ትምህርቱን ተከታተይ !!!!! كتاب تنبيهات على أحكام تختص بالمؤمنات [ شيخ صالح الفوزان] « ተንቢሃት ዓላ አሕካሚ ተኽተሱ ቢል ሙእሚናት » የሚለውን የታለቁ ዓሊም ሸይኽ ሷሊሕ አል-ፈውዘን... « አማኝ የሆነቿ ዕንስት ሸሪዓዊ በሆኑ ህግጋት የምትለይባቸው ነገሮች ማሳሰብ ...! የሚለው ኪታባቸውን በአላህ ፍቃድ ለሴቶች የምንጀምር ስለሚሆን ኪታቡን አዘጋጁና በon line ተከታተሉ ስንል ግብዣችን የላቀ ነው !!! 💫 ደርሱ በወራቤ ሱና መስጂድ የሚሰጥ ሲሆን በወራቤ ኦፊሻል ቻናል መለቀቁ እንደተጠበቀ ሆኖ በ“ አምር ቢል መዕሩፍ...” ቻናል ላይ የሚለቀቅ ይሆናል። ስለሆነም ውድ የተከበራችሁ የ“ አምር ቢል መዕሩፍ...” ቻናል ተከታታይ አማኝ እህቶች ይህን በሴት ልጅ ዙሪያ የተፃፈ አንገብጋቢ ኢስላማዊ ህግጋት በመማር ለሌሎች ወገኖች ዕውቀትን እናድርስ በማለት አደራ እላለሁ !!! ... ኢስማኤል ወርቁ... https://t.me/amr_nahy1
Show all...
👍 7
አዲስ ተንቢህ ከሙስጠፋ ጋር በተያያዘ! ↪️ እውን ሙስጠፋ ተበድሏል? ↪️ የሙስጠፋ አቋም ምንድነው? ↪️ ሰለፊዮች ሙስጠፋ ላይ አቋማቸው ምንድነው? ↪️ እውን የሙስጠፋን ማንነት ስናብራራ ኡስታዝ ጀማልን ለማስወደድነው? 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 🕰12:49 🕰 ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 http://t.me/mesjidalsunnah/14429
Show all...
6FilesMerged_20240709_09-07-24_03-25-52-093_9_70.mp34.30 MB
👍 3
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.