en
Feedback
Abu Aymen

Abu Aymen

Open in Telegram

اللهُمَّ لَا تُؤَاخِذْنِي بِمَا يَقُولُونَ، وَاغْفِرْ لِي مَا لَا يَعْلَمُونَ، وَاجْعَلْنِي خَيْرًا مِمَّا يَظُنُّونَ. 🏝️ما كان لله سيبقى🏝️

Show more
6 267
Subscribers
-324 hours
-367 days
-11230 days
Posts Archive
​📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም! ❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ ምላሽ❞ ​🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር 🗓 ቀን፦ ዛሬ ማክሰኞ ⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀም
​📢 ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም! ❝ሰይድ ቁጥብ ማን ነው? ለተሳሳቱ ውዳሴዎችና ማደናገሪያዎች የሚሰጥ  ምላሽ❞ ​🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ ሙነወር 🗓 ቀን፦ ዛሬ ማክሰኞሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ◇ የቀጥታ ስርጭት አድራሻ👇 t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor

⚠️⚠️ ለይል ዊትርና ፈጅርን በወቅቱና በአግባቡ ለመስገድ፡ ✔️በአሏህ ፈቃድ ለመስገድ ቁርጠኛ ውሳኔ ይዘን፡ ✔️አላርም ሞልተን፡ ✔️በጊዜና በአዝካር እንተኛ❕ باسمِك رَبِّ وضَعتُ جَنبي، وبك أرفَعُه، إن أمسَكتَ نَفسي فارحَمها، وإن أرسَلتَها فاحفَظْها بما تَحفَظُ به عِبادَك الصَّالِحينَ🤲 https://t.me/AbuAymenYunus https://t.me/AbuAymenYunus

በነገራችን ላይ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ከገጠመው ህመም ብዙም አልተሻለውምና በዱዓእ እናስበው። አሏህ ሙሉ ዓፊያውን መልሶለት፡ ተውሂድና ሱናን ከፍ እንዲያደርግ፡ ሺርክ፡ ቢድዓ፡ ኹራፋት፡ ባጢል፡... እንዲያንኮታኩት ከልባችን ዱዓእ እናድርግለት። اللَّهُمَّ رَبَّ النَّاسِ، أَذْهِبْ الْبَاسَ، اشْفِ وَأَنْتَ الشَّافِي، لَا شِفَاءَ إِلَّا شِفَاؤُكَ، شِفَاءً لَا يُغَادِرُ سَقَمًا🤲 https://t.me/AbuAymenYunus https://t.me/AbuAymenYunus

Voice message00:18

"በሰሞኑ የሰይዪድ ቁጥብ ጉዳይ ከተመቸኝ ዛሬ ከመግሪብ በኋላ በድምፅ ለመግባት አስቤያለሁ" ብዬ ነበር። አሁን ላይ ስላልቻልኩኝ ከቻልኩ ምሽት 3:00 ላይ በቴሌግራም ቻናሌ ( https://t.me/IbnuMunewor ) በቀጥታ (live) ለማቅረብ እሞክራለሁ ኢንሻ አላህ።

⏰️🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙 🔴ፆመኛ ሲያፈጥር የሚያደርገው ዱዓእ ተቀባይነት አልለውና፡ 🌙ፆመኞች በዱዓእ እንበርታ፡ በዱዓእ እንተዋወስ 🤲 ربنا تقبل منا إنك أنت السميع العليم 🤲 ربنا آتنا فِي الدُّنْيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار 🤲 https://t.me/AbuAymenYunus https://t.me/AbuAymenYunus

👁👁👁👁አስደሳች ዜና የአወሊያ የጤና ማዕከል መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ካደረገው የአል - በስር ኢንተርናሽናል ፍውንዴሽን ጋር በመተባበር ነፃ የሆነ የአይን ሞራ ገፋፋ ህክምና ከ መስከረም
👁👁👁👁አስደሳች ዜና የአወሊያ የጤና ማዕከል መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ካደረገው የአል - በስር ኢንተርናሽናል ፍውንዴሽን ጋር በመተባበር ነፃ የሆነ የአይን ሞራ ገፋፋ ህክምና ከ መስከረም 4 እስከ 7/ 2019 አ.ል ይሰጣል። 👉በመሆኑም ከጳግሜ አንድ ጀምሮ ዊንጌት ተሻግሬ በሚገኘው የአወሊያ ጤና ጣብያ መጥተው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ስንገልፃላችሁ በታላቅ ደስታ ነው። 👉ለበለጠ መረጃ +251911599329 +251912410372      👉ይደውሉ እባክዎ መረጃውን share ያድርጉ Telegram @cataract2026

▶️◀️🔼🔽➡️⬆️👍💪👌 🔴ቀጣይ #ጁሙዓ በዘህራ መስጂድና መድረሳ ውስጥ👌 ✔️ኡስታዝ ሳዳት ከማል🌴 ✔️ኡስታዝ አቡል ዓባስ🌴 ሁለቱንም አሏህ ይጠብቃቸው። https://t.me/AbuAymen
▶️◀️🔼🔽➡️⬆️👍💪👌 🔴ቀጣይ #ጁሙዓ በዘህራ መስጂድና መድረሳ ውስጥ👌 ✔️ኡስታዝ ሳዳት ከማል🌴 ✔️ኡስታዝ አቡል ዓባስ🌴 ሁለቱንም አሏህ ይጠብቃቸው። https://t.me/AbuAymenYunus https://t.me/AbuAymenYunus

🌼ለይለተል ጁሙዓ ነው ለአለማቱ እዝነት በተላኩት ውዱ ነብያችን🤍ላይ ሶለዋት እናብዛ🌴 🔴ለይል ዊትርና ፈጅርን በወቅቱና በአግባቡ ለመስገድ፡በጊዜና በአዝካር እንተኛ 🌴 صلوات ربي وسلام
🌼ለይለተል ጁሙዓ ነው ለአለማቱ እዝነት በተላኩት ውዱ ነብያችን🤍ላይ ሶለዋት እናብዛ🌴 🔴ለይል ዊትርና ፈጅርን በወቅቱና በአግባቡ ለመስገድ፡በጊዜና በአዝካር እንተኛ 🌴 صلوات ربي وسلامه عليه 🤲 https://t.me/AbuAymenYunus https://t.me/AbuAymenYunus

🔴ነገ #ሀሙስ ነው፡ እንፁም፡ እናስታውስ፡ እናስፈጥር፡ ✔️ለይል ዊትርና ፈጅርን በወቅቱና በአግባቡ ለመስገድ፡ በጊዜና በአዝካር እንተኛ🌴 https://t.me/AbuAymenYunus https://t.me/AbuAymenYunus

🔴ፆመኛ ሲያፈጥር የሚያደርገው ዱዓእ ተቀባይነት አልለውና፡ ፆመኞች በዱዓእ በርቱ፡ በዱዓእ እንተዋወስ🤲 https://t.me/AbuAymenYunus https://t.me/AbuAymenYunus

🔴ነገ #ሰኞ ነው፡ እንፁም፡ እናስታውስ፡ እናስፈጥር፡ 🔴ለይል ዊትርና ፈጅርን በወቅቱና በአግባቡ ለመስገድ፡ 🤩በጊዜና በአዝካር እንተኛ🌴 https://t.me/AbuAymenYunus https://t.me/AbuAymenYunus

🔘ለይለተል ጁሙዓ ነው፡ ለአለማቱ እዝነት በተላኩት ውዱ ነብያችን🤍 ላይ ሶለዋት እናብዛ🌴 🔘ለይል ዊትርና ፈጅርን በወቅቱና በአግባቡ ለመስገድ፡ በጊዜና በአዝካር እንተኛ🌴 صلوات ربي وسلامه عليه. https://t.me/AbuAymenYunus https://t.me/AbuAymenYunus

🌙ፆመኛ ሲያፈጥር የሚያደርገው ዱዓእ ተቀባይነት አልለውና፡ 🌙የሀሙስን ፆም የፆማችሁ በዱዓእ በርቱ🤲 ربنا تقبل منا إنك أنت السميع العليم 🤲 ربنا آتنا فِي الدُّنْيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار 🤲 https://t.me/AbuAymenYunus https://t.me/AbuAymenYunus

🔊ለይል ዊትርና ፈጅርን በወቅቱና በአግባቡ ለመስገድ፡ 🕑በጊዜና በአዝካር እንተኛ🌴 https://t.me/AbuAymenYunus https://t.me/AbuAymenYunus
🔊ለይል ዊትርና ፈጅርን በወቅቱና በአግባቡ ለመስገድ፡ 🕑በጊዜና በአዝካር እንተኛ🌴 https://t.me/AbuAymenYunus https://t.me/AbuAymenYunus

በጌታችን እዝነት ለመግባት ጀነትን 🤲🤲በፆመኞቹ በር በባቡ-ረያን በኢኽላስ እንፁም፡ ሰኞና ሀሙስን ⚠️⚠️ ነገ #ሀሙስ ነው፡ 🔴እንፁም🌴 🔴እናስታውስ🌴 🔴እናስፈጥር🌴 https://t.me/
በጌታችን እዝነት ለመግባት ጀነትን 🤲🤲በፆመኞቹ በር በባቡ-ረያን በኢኽላስ እንፁም፡ ሰኞና ሀሙስን ⚠️⚠️ ነገ #ሀሙስ ነው፡ 🔴እንፁም🌴 🔴እናስታውስ🌴 🔴እናስፈጥር🌴 https://t.me/AbuAymenYunus https://t.me/AbuAymenYunus

ዱንያ ብልጭ ሲል ጀመዓ ካመለጠህ ዱንያ ብልጭ ሲል ቂርአትን ካስተወህ 'ርግጠኛ ሁነህ ዕወቀው ውድቀትህ የውርደት የጥፋት፡ ጉዞ መጀመርህ يا مقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك 🤲 ✍️አቡ አይመን ዩኑስ🌼 https://t.me/AbuAymenYunus https://t.me/AbuAymenYunus

🔴የምሽት አዝካሮችን በተደቡርና በአግባቡ በመዘከር፡ 🤩በአሏህ ፈቃድ ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ተጠብቀን ያማረ ምሽት እናሳልፍ። #የምሽት_አዝካር https://t.me/AbuAymenYunus https://t.me/AbuAymenYunus

ዛሬ ረቡዕ ረቢዑል አወል 13/1448 (ነሐሴ 20/2018) የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ እንጀምራለን፣ ኢንሻአላህ። * የሚሰጥበት ቦታ: - አሸዋ ሜዳ፣ መስጂዱል ዋሊደይን * ቀን:- ዘወትር ረቡዕ፣ ሐ
ዛሬ ረቡዕ ረቢዑል አወል 13/1448 (ነሐሴ 20/2018) የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ እንጀምራለን፣ ኢንሻአላህ። * የሚሰጥበት ቦታ: - አሸዋ ሜዳ፣ መስጂዱል ዋሊደይን * ቀን:- ዘወትር ረቡዕ፣ ሐሙስ እና ጁሙዐ * ሰዓት፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ * የኪታቡን pdf በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ:- https://t.me/IbnuMunewor/9934 * የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 12 * በቦታው ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል:- https://t.me/IbnuMunewor

رب اغفر لي ولوالدي وللمؤمنين والمؤمنات الأحياء منهم والأموات 🤲 https://t.me/AbuAymenYunus https://t.me/AbuAymenYunus
رب اغفر لي ولوالدي وللمؤمنين والمؤمنات الأحياء منهم والأموات 🤲 https://t.me/AbuAymenYunus https://t.me/AbuAymenYunus