en
Feedback
✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨

✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨

Open in Telegram

አሰላሙ አለይኩም ውድ የኢስላሚክ ሳይኮ ቲዩብ ቻናል ተከታታዮች አስተያየት ካላችሁ👉 @Latehzen1 👉 @muba_ya ላይ ያድርሱን!! ➦ አላማዬ አላህ በሰጠኝ ኒእማ ኡማውን ማገልገል ነው!!◂ ወደ መወያያ ግሩፓችን ለመግባት👉 @Sykotube9151 ፕሮሞሽን መስራት ለምትፈልጉ 👇👇👇👇👇👇 👉 @Illahi_1 👉 @muba_ya Creat➦ Sun, 5 sep 2021🦋

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨

Channel ✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨ (@sycotube) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 271 subscribers, ranking 6 564 in the Religion & Spirituality category and 2 588 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 271 subscribers.

According to the latest data from 09 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -182 over the last 30 days and by -10 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 5.36%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.46% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 711 views. Within the first day, a publication typically gains 327 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 5.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
አሰላሙ አለይኩም ውድ የኢስላሚክ ሳይኮ ቲዩብ ቻናል ተከታታዮች አስተያየት ካላችሁ👉 @Latehzen1 👉 @muba_ya ላይ ያድርሱን!! ➦ አላማዬ አላህ በሰጠኝ ኒእማ ኡማውን ማገልገል ነው!!◂ ወደ መወያያ ግሩፓችን ለመግባት👉 @Sykotube9151 ፕሮሞሽን መስራት ለምትፈልጉ 👇👇👇👇👇👇 👉 @Illahi_1 👉 @muba_ya Creat➦ Sun, 5 sep 2021�...

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 10 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

13 271
Subscribers
-1024 hours
-447 days
-18230 days
Posts Archive
❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን  || PART ❷❼❾ ⭐️ ✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨ || SHARE 😊

አስደሳች ዜና አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ። 🏆 የሽልማት ዝርዝር 🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ 🕋 🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max 📱 🥉 3ኛ ደረጃ: ብ
አስደሳች ዜና አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ። 🏆 የሽልማት ዝርዝር 🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ 🕋 🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max 📱 🥉 3ኛ ደረጃ: ብራንድ ላፕቶፕ 💻 🎁 4ኛ–10ኛ ደረጃ: ልዩ ልዩ ሽልማቶች 🇪🇹 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ  ጊዜ የተዘጋጀው ጛሩ ሒራ ዓለም አቀፍ የንባብ ውድድር ምዝገባ ተጀመረ! 📖 ✨ በ ኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ ላይ የሚያጠነጥን በአራት ቋንቋ በአማረኛ፣ በአረብኛ፣ በኦሮምኛ፣ በኢንግሊዝኛ   የተዘጋጀው የታሪክ መፅሐፍ  ባሉበት ሆነው እንዲያገኙ በአፕልኬሽን አዘጋጅተን  ለንባብ ውድድር ይዘንላችሁ ስለቀረብን እንኳን ደስ አላችሁ 📖✨ 📝 የውድድሩ ሂደት 📌 ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት 📌 ለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድ 📌 በመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተን 📲 ለመመዝገብ https://sulmahira.et/register?ref=121 💻በቴሌግራም ቦት: https://t.me/gharuhirabot?start=ref_121 🏢 በአካል ለመመዝገብ:  አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት 📞 በስልክ: 0942189967  0946248626 📥Inbox:-@Muhadil234 🟢 AZIYARA TOUYRS ( አዚያራ ቱርስ) — የእርስዎን የዑምራ ጉዞ በእምነትና፣ በምቾት የሰከነ ያደርገዋል። አዘጋጅ: Falah Islamic Organization ከሡልማሒራ ተቋም  ጋር በመተባበር 🔗ቻናለችን JOIN 👇👇👇👇 https://t.me/sulmahira_et ©𝐖𝐚𝐯𝐞 :@HudHud_waver

👉 ጓደኝነትህን ከፍ ያለ አስተሳሰብ ካላቸው ሰዎች ጋር አድርግ፡፡ ካንተ የተሻሉ ሰዎችጋ የምትውል ከሆነ እንደ እነሱ መሆን ትጀምራለህ፡፡ ተራ የሆነ አስተሳሰብ ካላቸው ሰዎች ጋር ስትሆን ተቃራኒውን ትሆናለህ፡፡ 👉 እድገትህ ያለው ከፊትህ እንጂ ከኋላህ (ካለፈው) አይደለም፣ የፊትህ ላይ አተኩር፡፡ 👉 ከምንም በላይ ራስህን አሳድግ፡፡ በፅሁፍም ሆነ በንግግር ሃሳብህን በሚገባ ለመግለፅ ተማር፣ ስልጠና ውሰድ፡፡ ይሄ ብቻ ተፈላጊነትህን በ50% ይጨምራል፡፡ 👉 በተቻለ መጠን ውስጥህ መሆን የሚፈልገውን ሁን፤ የሚያስደስትህን ስራ፡፡  👉 ትሁት ሁን፡፡ ትሁት ሰው እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ አይልም፡፡ ከሌሎች ይማራል፤ ያለማቀረጥ ያነባል፣ ሎሎችን ይሰማል፣ ይማራል፡፡ 👉አካልህን እና አእምሮህን በሚገባ ተንከባከብ፡፡ በምድር ላይ ስትኖር የሚኖርህ አንድ አካል እና አንድ አእምሮ ስለሆነ በትጋት ጠብቀው ተንከባከበው፡፡

▪️ዛሬ ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ ። 🔻የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል። (ሙስሊም ዘግቦታል).
▪️ዛሬ ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ ። 🔻የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦  በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል።  (ሙስሊም ዘግቦታል). اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد.

🔳DAILY HADITH🔳   (Part 284)  #hadith284 "የአላህ መልክተኛ (ሶ ዐ ወ) ተከታዩን ሲናገሩ አድምጫለሁ በማለት አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) አስተላልፈዋል ፦ እኔ በየቀኑ ከሰባ ጊዜ በላይ አላህን ምህረቱን እማጸናለሁ ወደርሱም እመለሳለሁ ( ቡኻሪና ሙስሊም) ⚪️ Another hadith https://t.me/sycotube/22183 🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.

❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን  || PART ❷❼❽ ⭐️ ✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨ || SHARE 😊

ምንም ያህል ያለንበት ሁኔታ ከባድ ቢሆንም አሁንም አልሀምዱሊለላህ❤️‍🩹 ♻️https://t.me/Werkamanegegr

🔳DAILY HADITH🔳   (Part 283)  #hadith283 "አል- እገር ኢብኑ የሳር አል-ሙዘኒይ ( ረ.ዓ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ ( ሶ ዐ ወ) እንዲህ ብለዋል ፦ እናንተ ሰዎች ሆይ ወደ አላህ በጸጸት ተመለሱ ( ተውበት አድርጉ) ምህረትንም ለምኑት እኔ በየቀኑ መቶ ጊዜ ተውበት አደርጋለሁ ( ሙስሊም ዘግበውታል) ⚪️ Another hadith https://t.me/sycotube/22178 🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.

❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን  || PART ❷❼❼ ⭐️ ✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨ || SHARE 😊

ትልቁ ኪሳራ ማለት...ጀናዛው ላይ ሊሰገድበት ብቻ ተብሎ መስጊድ የገባ ሰው ነው። ♻️ልትቀበር ተብላ በከፈን ጊዜ ብቻ ሒጃቧን ፀጉሯን የሸፈነ ሴት ናት። ☝️ጌታዬ ሆይ በዲንህ ላይ አጽናን፣መልካም መመለስን ወዳንተ መልሰን

«أَلَمْ يَعْلَم بِأَنَّ اللَّهَ يَرَىٰ «አላህ የሚያየው መሆኑን አያውቅምን?!» (ሱረቱ አል-ዐለቅ፡ 14)

🔳DAILY HADITH🔳   (Part 282)  #hadith282 "የአላህ መልክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) አገልጋይ አቡ ሐምዛህ አነስ ኢብኑ ማሊክ አል-አንሷሪይ (ረ.ዐ) መልክተኛ (ሶ. ዐ.ወ) እንዲህ ሲሉ መናገራቸውን አስተላልፈዋል : ከእናንት አንዳቹ ምድረ በዳ መሬት ላይ ያጣትን ግመሉን በድንገት ሲያገኝ ከሚሰማው ደስታ የበለጠ አላህ በባሪያዎቹ ተውበት ንሰሀ ይረካል ። (ቡካሪና ሙስሊም ዘግበውታል) ⚪️ Another hadith https://t.me/sycotube/22175 🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.

❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን  || PART ❷❼❻ ⭐️ ✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨ || SHARE 😊

ወንጀል በውስጥህ ተደብቆ አይቀርም፤ የሰራኸው ወንጀል ፊትህ ላይ ይመሰክርብሃል! ♻️የአላህን ትዕዛዝ መጣስና በፈጸምከው ወንጀል መዘፈቅ ገና በወጣትነትህ የፊትን ኑር ይገፍፈዋል። 🫧ውበትህን አጥፍቶ፣ ፊትህን አጨልሞ፣ በቁምህ እንደበሰበሰና እንደጠወለገ አስፈሪ ሬሳ ያደርገዋል። 💦ከአላህ ቅጣትና ቁጣ በፊት፣ ፊትህ ላይ የሚታየው የወንጀልህ ክፋትና ውርደት ለሰው ሁሉ ማሳፈሪያ ይሆንብሃል!»

🔳DAILY HADITH🔳   (Part 281)  #hadith281 "አቡ ሙሳ አብደላህ ኢብኑ ቀይስ አል አሽቦ (ረ አ) እንዳስተላለፉት ነብዮ (ሰ አ ወ) እንደዚህ ብለዋል አላህ በሌሊት እጁን የዘረጋል ቀን ጥፍት የፈፀመ ተውበት ያደርግ ዘንድ። በቀን እጁን ይዘረጋል ሌሊት ጥፍት ያጠፍ የፈፀመው ተውበት ያደርግ ዘንድ ።ፀሀይ በመግቢያዋ እስከ ምትወጣበት እለት ድረስ። (ሙስሊም ዘግበውታል) ⚪️ Another hadith https://t.me/sycotube/22171 🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.

❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን  || PART ❷❼❺ ⭐️ ✨ኢስላሚክ SAYCO TUBE™✨ || SHARE 😊

Repost from 🦋🌑
በቃ እንዲሁ ኑሩ ተብሎ እንደተፃፈብን ፣በሁሉም ነገር መሀል ፣ላይ ሁኖ መቅረት ፣ወይ የሚከሰተውን ነገር መቀበል ፣መውደድ አንችል ፣ወይ ደግሞ የምንወደው ነገር አይከሰት::🤔

ሲበዛ ዝምተኛ ፣ አብዘተው አላህን የሚያወሱ ፣ ጥቂትን እንጂ የማይስቁ ግን ሁሌም ፈገግተኛ ነበሩ اللهم صل عليه عدد خلقك!

🔳DAILY HADITH🔳   (Part 280)  #hadith280 "አቡ ሁረይራ ( ረ አ) እንዳስተላለፉት የአላህመልእክተኛ (ሰ አ ወ) እንዲህ ብለዋል ፀሀይከመግቢያዋ ከመውጣትዋ በፊት ተወበት ያደረገ አላህተው በቱ ይቀበለዋል ። (ሙስሊም ዘግበውታል) ⚪️ Another hadith https://t.me/sycotube/22165 🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.