cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

📚قناة👈كُنۡ سَلَفِيَّا عَلىٰ الجَادَّة📚

📚 በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች ➲የአቂዳ ኪታቦች፣ደርሶችን፣ ➲ከታማኝ ሰለፊያ ዑስታዞች ሙሀደራ፣ ➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ፣ ➲ወቅታዊ ምክሮች፣ ➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም፣ https://t.me/Kun_Selefiy 📖ሀቅ ወደ ዞረበት እንዞራለን📖 ============ 📝ሀሳብ ና አስተያየት ካላችሁ & ስህተት ካያችሁ⤵️⤵️⤵️ @Abu_Reyu

Show more
Advertising posts
276
Subscribers
No data24 hours
+17 days
-330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

﴿الحَجُّ أَشهُرٌ مَعلوماتٌ فَمَن فَرَضَ فيهِنَّ الحَجَّ فَلا رَفَثَ وَلا فُسوقَ وَلا جِدالَ فِي الحَجِّ﴾ تلاوة رائعة لآيات الحج من #سورة_البقرة للقارئ عمر باعيسى عشاء الأربعاء ٦ ذو الحجة ١٤٤٥هــ بجودة عالية #عشائيات #جودة_عالية https://t.me/OmarBaissa
Show all...
عشاء_الأربعاء_٦_١٢_٤٥هـ_عمر_باعيسى_ج_ع.m4a4.51 MB
💎💎💎💎 ✒ الحمدلله والصلاة والسلام على رسول الله وبعد فمن باب 🔵 قول الله تعالى " فاستبقوا الخيرات" 🔵 وقوله تعالى " سابقوا إلى مغفرة من ربكم وجنة عرضها كعرض السماء والأرض " 🔵 وقول الله تعالى " وسارعوا إلى مغفرة من ربكم وجنة عرضها السموات والأرض" 🔵 وقول رسول الله صلى الله عليه وسلم " بادروا بالأعمال..." الحديث 💥 فإننا نحث أنفسنا وإخواننا بالمسارعة والمسابقة والمبادرة لصيام يوم … غدٍ السبت 📁 الموافق يوم عرفة التاسع من ذي الحجة 🔵 وقد جاء من حديث أبي قتادة قال سئل رسول الله صلى الله عليه وسلم عن صوم يوم عرفة، قال: ((يكفر السنة الماضية والباقية)). 📚 رواه مسلم. 🔴 فإننا والله بحاجة ماسة لرحمة الله وعفوه أحوج من الطعام والشراب والهواء الذي نتنفسه . والله الموفق
Show all...
"🔊አላሁ አክበር  ምንድን ናት?? አላሁ አክበር;   በክህደትና በጥርጣሬ በዋለሉ የሸይጣን ወገኖች ፊት ለፊት ውጊያ ሲደረግ የምትባል የጀግንነት ድምፅ ናት። አላሁ አክበር;   ሲባል የሰሙ የሸይጧን ወታደሮች የአላህ እልቅና፣ አሸናፊነቱና ለሙእሚኖች ያለው አጋዥነት ውስጣቸው አስጨንቆት በሽብር ይርበተበታሉ። አላሁ አክበር;    በሙስሊሞች ታሪክ ላይ በጣም አስገራሚ የሆኑ ታሪኮች የፈፀመች የድል ቃል ናት። አላሁ አክበር;   የታላቅ ነን ባዮች እልቅና ያወረደች፤ የአሸናፊ ነን ባዮች ማንነት ያሳየች፤ በሙስሊሞች ልብ ውስጥ ፅናትና እምነት ያኖረች የህልውና ቃል ናት። አላሁ አክበር;    በአላህ መንገድ የሚጋደሉ ሙጃሂዶች አፍ ላይ የምትዘወትር የብርታትና የፅናት ቃል ናት። አላሁ አክበር;   ከፊቷ ሁሉም ትልቅ ነኝ ባይ ትንሽ የሚሆንባት፤ ኩራተኛ ሁሉ ኩራቱ ሚያጣባት፤ ሸይጧንና ወታደሮቹ የሚያንሱባት የሚዋረዱባት መለኮታዊ ቃል ናት። አላሁ አክበር; ልብ የምታንቀጠቅጥ፤ ዓይን የምታስነባ፤ አንድነት የምታጠነክር፤ የማንነት ዋስትና የሆነች ቃል ናት። አላሁ አክበር;   ስትደነግጥ፣ ስትደሰት፣ ስትገረም የምታሰማት ልባዊ ቃል ናት። አላሁ አክበር  አላሁ አክበር  አላሁ አክበር       ላ ኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር  አላሁ አክበር ወሊላሂል ሀምድ"
Show all...
ምን አሳመራት ሴትን ልጅ!! በምን ካላችሁኝ? 👉በኒቃብ👈 ወላህ የኒቃብን ዋጋ የሚያውቁት የለበሱት ናቸው። 🩸ኒቃብ ካላበሰች ሴት ልጅ ወላሂ አታምርም ‼️ እናም ፈጣሪያዋ ጋር ያላት ቦታ ይቀንሳል። 👉ኒቃብ #ዋጅብ ነው። 👉አንቺ ሙስሊሟ እህቴ ሆይ በኒቃብ ምን አሳመረሽ  ጌታሽ ! ስታምሪ ማን በነገረሽ ፣እውነትም ኒቃቡ አንቺ ላይ ውድ ንብረትሽ ነውና ተጠቀሚበት። 👉ሴት ልጅ ያለ ኒቃብ  አይይይይ አኽ! 👉ወላሂ አታምሪም ።።ጌታሽን ስትታዘዢ ነው የሚያምርብሽ።።። 👑አንቺ ሙስሊሟ እህቴ ሆይ !የሚያምርብሽን፣መከበሪያሽን፣መጠበቂያሽን፣ጀነትን ማገኚያሽን ጠንቅቀሽ እወቂ።።።።።።👑 ቆይ ቆይ!!🧤 አርዓያሽ ማናት ግን በአላህ!? 👓ዓኢሻ 👓ፋጢማ ቢንት ሙሀመድ(ሰዐወ) 👓ኸዲጃ 👓አሲያ 👓መርየም 👓.....አጠቃላይ ቀደምቶቹ (ሰለፎች) ናቸውን?? 👆እነዚህ ብርቅዬ ሰለፎች ከሆኑ ምን ላይ ነሽ ግን ?? 💧እውነት እነዚህ ከሆኑ የኔ እህት ኒቃብሽን አታወልቂም ነበር ፣ሂጃብሽን አታወልቂም ነበር ፣ አለባበስሸ በነርሱ በነበረ ነበር ።ግን ምን ያደርጋል የኔ እህት ፋሽን አታለለሽ፣የዱንያ ጌጣጌጥ አታለለሽ።።እነዚህን ሞዴል አርጋ የያዘች እንስት ሁሌም ኒቃቧንና ሂጃቧን ትለብሳለች።ዛሬ ለብሳ ከነገ ወዲያ አታወልቀውም ነበር።ምክንያቱም ዓላማዋ ጀነት ነውና።በየትም ቦታ ትለብሰዋለች።።።💧 ከሰለፎች ንግግር:"👉መከተልን የፈለገ ሰለፎችን ይከተል። 👈" 💫ሴትን ልጅ በኒቃብና በሂጃብ ያስዋባት ጌታ ምስጋና ይገባው።ደግሞ ተደጋግሞ💫 🌸ኒቃቡን ልበሽው ያምርብሻል ወላህ🌸
Show all...
👍 3
📜| حكم صيام عشر ذي الحجة ؟ 📂| قال الإمام مقبل الوادعي رحمه الله : |[ صيام عشر ذي الحجة لم يثبت فيه حديث عن النبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - بخصوصه روى البخاري في صحيحه عن ابن عباس رضي الله عنهما عن النبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - أنه قال : " ما من أيام العمل فيها أفضل عند الله من عشر ذي الحجة " قيل : ولا الجهاد في سبيل الله ؟ ، قال : " ولا الجهاد في سبيل الله إلا رجل خرج بنفسه وماله ولم يرجع من ذلك بشئ " . فلم يثبت عن النبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - في صيام عشر ذي الحجة إلا صيام يوم عرفة فعن أبي قتادة رضي الله عنه قال : قال رسول الله - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - : " صيام يوم عرفة يكفر السنة الماضية والسنة القادمة " رواه مسلم . فعلى هذا فننصح بإكثار العبادة ، أما تخصيص الصوم فلم يثبت عن النبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - ، ولو صام أحدٌ ما استطعنا أن ننكر عليه ولا أن نقول أنه مبتدع لعموم الحديث المتقدم وهو حديث ابن عباس رضي الله عنهما . |] 📓| ( قمع المعاند ٢/ ٥٧٤ - ٥٧٥ )
Show all...
አንዴ ጆሮ ስጪ!! ሸይኽ ዶ/ር ሷሊህ አልፈዉዛን ሃፊዞሁላህ ይመክሩሻል…… ሙስሊሟ ሆይ! ሒጃብ፤ ልባቸዉ የታመመ የሰዉ ውሾች ከሚወረውሯቸዉ የተመረዙ እይታዎች ይጠብቅሻል። የተነሳሱ መጥፎ ምኞቶችንም ያከስማል። ሒጃብሽን አጥበቀሽ ያዢ። ሒጃብን የሚዋጉና አስፈላጊነቱን አቅልለዉ የሚያቀርቡትን እኩይ ተልእኮ ያላቸዉ ሰዎች አሉባልታዎች አታዳምጪ። ላንቺ መንገድን እንጂ እንደማይፈልጉም አትጠራጠሪ። ላቅ ያለዉ ጌታሽ አላህ እንዳለዉ⬇️ ﻭَﻳُﺮِﻳﺪُ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻳَﺘَّﺒِﻌُﻦَ ﺍﻟﺸَّﻬَﻮَﺍﺕِ ﺃﻥ ﺗَﻤِﻴﻠُﻮﺍ ﻣَﻴْﺎﻻً ﻋَﻈِﻴﻤﺎً {እነዚያም ስሜቶቻቸዉን የሚከተሉት (ከዉነት) ትልቅን መዘንበል እንድትዘነበሉ ይፈልጋሉ።} ሱረት አልኒሳእ 27 🔘📚ተንቢሀት አላ አህካሚን ተኽተሱ ቢል ሙእሚናት ገፅ 46 https://t.me/Ye_setoch_Jemea 🛍ወደ ቁርአን ቻናላችን ጆይን ይበሉ ልበዎን በጌታዎ ቃል ያርጥቡ 👇👇👇👇👇 https://t.me/quranbchaquranbcha ግሩፓችን https://t.me/+XnkC6PRJm-llNGJk
Show all...
💎....................ሶብር...........✍     ትግስት የዚህ አለም ሀብት የመጭው አለም ስኬት ናት። አላህ ለታጋሾች ትልቅ ስጦታን ሰጣቸዋ በገነትም አበሰራቸው። وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡ ''ትግስት ከኢባዳዎች አንዱና ምንዳውም የላቀ ነው። አላህ ትእግስትን ከሶላት ጋር አብሮ በማቆራኘት ጠቅሶታል። يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት ተረዱ፡፡ አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡ الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَالصَّابِرِينَ عَلَىٰ مَا أَصَابَهُمْ وَالْمُقِيمِي الصَّلَاةِ وَمِمَّا رَزَقْنَاهُمْ يُنفِقُونَ እነዚያን አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚጨነቁትን፣ በደረሰባቸውም (መከራ) ላይ ታጋሾችን፣ ሶላትንም አስተካክለው ሰጋጆችን፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚለግሱትን (አብስር)፡፡ ''ሳትፈተንና መከራን ሳትቀምስ ጀነትን የምታገኝ መሰለህን? አስታውስ! ጀነት ለነዚያ መከራና ችግር ባጋጠማቸው ጊዜ እንዲህ ለሚሉት ናት፦ الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُم مُّصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)፡፡ ''ብልህ ሰው ከችግርና መከራ ትምህርት ይወስዳል፣ ነገሮች ቢከብዱም ጌታውን  ያመሰግናል። ታላቁ የትዕግስት መምህር ነብያችን ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ከፍ ባለ ድምፅ እዲህ ነበር ያሉት፦ "አዋጅ! የአላህ ሸቀጥ እጅግ ውድ ናት፣ የአላህ ሸቀጥ እርሷ ጀነት ናት። " *እናም ችግርና መከራ ቢደራረብብህ አትዘን ተስፋ አትቁረጥም.... አላህ ምን እዳዘጋጀልህ አታውቅምና ታጋሽና አመስጋኝም ሁን وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል፡፡ ትደሰታለህም፡፡ '' አላህ ከታጋሾች ጋር መሆኑን አትርሳ። إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡ አላህ ከታጋሾች ያድርገን!!
Show all...
የአላህን እዝነት ተመልከቱ!! 🍂ከቁርኣን አንድ ሀርፍ የቀራ ሰው 10 አጅር ያገኛል። «አሊፍ፣ ላም፣ ሚም» ያለ ሰው 30 አጅር ያገኛል። 🍂«ቁል ሁወ‘ላሁ አሀድ»ን የቀራ ሰው የቁራኣንን 1/3 እንደቀራ ይፃፍለታል። 🍂ሰላሳ አያዎችን ያላትን «ሱረቱል ሙልክ»ን የቀራ ሰው… ታማልድለታለች፣ ወንጀሉም ይማራል። 🍃አላህን ሚያስታውስ ሰው አላህ ያስታውሰዋል። 🍃በአላህ መንገድ ከመግደልና ከመገደል በላይ ዚክር ማድረግ በላጭ ነው። 🌴ሱብሀነላህ፣ አልሀምዱሊላህ፣ ላኢላሀ ኢለላህ፣ አላሁ አክበር… ፀሀይ ከወጣባቸው ቦታዎች ባጠቃላይ በላጭ ናቸው። የጀነት ተክሎችም ናቸው። 🍃100 ጊዜ ሱብሀነላሂ ወቢሀምዲሂ ያለ ሰው… ወንጀሉ የበህር አረፋ ቢያህል እንኳን ይማርለታል። 🍃100 ጊዜ ‘ላ ኢላሀ ኢለላህ ወህደሁ ላ ሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሀምዱ ወሁወ አላ ኩሊ ሸይዒን ቀዲር’ ያለ ሰው… 10 ባሪያ ነፃ እንዳወጣ ይያዝለታል። 100 ወንጀል ይማርለታል፣ 100 ምንዳ ያገኛል፣ ከሸይጣን ይጠበቃል፣ ማንም የሱን ያህል ምንዳ አያገኝም እሱ ያለውን ያህል ያለ ወይም ከሱ በላይ ያለ ሰው ሲቀር። 🌴‘ላሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ’ የጀነት ተክል ነው። በነቢዩ ላይ አንዲትን ሰለዋት ያወረድ አላህ በሱ ላይ 10 ያወርዳበታል። 🌼ውዱእን አስውቦ ያደረገ ሰው ወንጀሉ ይማርለታል። ፊቱን ሲታጠብ በአይኑ ያየው ወንጀሉ ይገርፋል። እጁን ሲታጠብ በጁ የሰራው ይወጣል፣ እግሩን ሲታጠብ በእግሩ ወደ ወንጀል የሄደበት ወንጀሉ ይጠራል። (ከወንጀል ጠርቶ እስኪወጣ ድረስ።) 🌼ቤቱ ውድዕ አድርጎ ወደ መስጂድ የሚሄድ ሰው በአንድኛው እርምጃው ወንጀሉ ይታበሳል፣ በሌላኛው አጅር ይፃፍለታል። ውዱኧን፣ ኩሹኧን፣ ሩኩኣን አስተካክሎ ዋጂብ ሰላትን የሰገደ ሰው ያለፈው ወንጀሉ እንዳለ ይማርለታል። (ከባኢሮች ሲቀሩ።) 🌼ውዱእ ሳይፈታ እዛው የሰገደበት ቦታ ላይ የዘወተረ ሰው… መላኢካዎች ምህረትን ይጠይቁለታል። ‘አላህ ሆይ! ማረው፣ አላህ ሆይ! እዘንለት!’ ይላሉ። 🌼ኢሻን በጀመኣ የሰገደ ሰው ሌሉትን ግማሽ እንደቆመ ይፃፍለታል፣ ፈጅርን በጀመኣ የሰገደ ደግሞ ሌሊቱን በሙሉ እንደሰገደ ይፃፍለታል። በፈጅርና በኢሻ ውስጥ ያለን ምንዳ ሰዎች ቢያውቁ ኖሮ በእንብርክካቸውም ቢሆን ይመጡ ነበር። 🌼የፈጅር ሱና ከዱንያን ውስጡ ካለው ነገር ባጠቃላይ በላጭ ናት። 🌼በአላህ ላይ ምንዳውን ተሳስቦ ለይልን የቆመ ሰው ያለፈው ወንጀሉ እንዳል ይሰረያል። ⚡️ፆመኛን ያስፈጠረ ሰው… የፆሚን ምንዳ ያገኛል። ከነዚህ ገራሚ የነብዪ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሀዲስ ቡኋላ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ… አጅሮቹ አላጓጉህም?!… በርግጥም እንደኔ ወንጀሉ የበዛ ሰው እነዚህን ተግባራት ለመስራት እንደሚነሳሳ ተስፋ አደርጋለሁ። ያ አህባቢ እነኚህን ቀናቶች ኸይርን እንሸምትባቸው እንበርታ የአደም ልጅ ሆይ! እመነኝ፣ ጀነት ከጫማ ማሰሪያህ በላይ ወዳንተ ቅርብ ናት።
Show all...
🔪     የኡዱሕያ መስፈርቶች!! 1ኛው, ከቤት እንስሳ መሆን አለበት። እነርሱም            ✅  ግመል              ✅  ከብት              ✅   በግ          እና ✅  ፍየል     2ኛው, በሸሪዐ ለተገደበው እድሜ መድረስ አለበት።          🍖 ግመል ከሆነ   👉👉  5 ዓመት          🍖  ከብት  ከሆነ  👉👉  2 ዓመት           🍖  ፍየል  ከሆነ   👉👉  1 ዓመት            🍖  በግ    ከሆነ   👉👉 6 ወር የሞላው          3ኛው, ከነውር (ከዓይብ) የጠራ መሆን አለበት።        🛑 ግልፅ  ከሆነ መታወር         🛑 ግልፅ  ከሆነ በሽታ          🛑 ግልፅ  ከሆነ አንካሳነት            🛑 መቅኔ የሌለበት ከሆነ ከሲታማነት   አንድ ሰው ኡዱሒያ ማረድ ከፈለገ በሚያርደው እንስሳ ላይ ከተጠቀሱ ነውሮች መጥራት አለበት። 🛖ቅርጫ ማድረግ የፈለገ ሰው……     በግ ወይም  ፍየል ከሆነ ለ1 ሰው ብቻ     በሬ ወይም ግመል ከሆነ ለ7 ሰው መካፈል ይቻላል።
Show all...