en
Feedback
🔥Glory To Glory🔥

🔥Glory To Glory🔥

Open in Telegram

🔥🔥🔥የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ሲገለጥ የተሰወረው ሁሉ ይገለጣል ገለባው ከስንዴው ይለያል🔥🔥🔥 #ከኦክስጅን በላይ መንፈስ ቅዱስ ታስፈልገናለህ ለፀሎት 📲 0968529964 📱 t.me/GlorytoGlory1234 Join t.me/GlorytoGlory1234 Share

Show more
851
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+330 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+6
in 0 channels
August '26
+26
in 0 channels
Get PRO
July '26
+40
in 1 channels
Get PRO
June '26
+7
in 0 channels
Get PRO
May '26
+10
in 0 channels
Get PRO
April '26
+12
in 0 channels
Get PRO
March '26
+12
in 0 channels
Get PRO
February '26
+12
in 0 channels
Get PRO
January '26
+28
in 0 channels
Get PRO
December '25
+19
in 1 channels
Get PRO
November '25
+21
in 0 channels
Get PRO
October '25
+21
in 1 channels
Get PRO
September '25
+13
in 0 channels
Get PRO
August '25
+41
in 0 channels
Get PRO
July '25
+31
in 1 channels
Get PRO
June '25
+24
in 0 channels
Get PRO
May '25
+18
in 0 channels
Get PRO
April '25
+39
in 0 channels
Get PRO
March '25
+16
in 1 channels
Get PRO
February '25
+19
in 0 channels
Get PRO
January '25
+12
in 0 channels
Get PRO
December '24
+8
in 0 channels
Get PRO
November '24
+9
in 0 channels
Get PRO
October '24
+15
in 0 channels
Get PRO
September '24
+11
in 0 channels
Get PRO
August '24
+27
in 0 channels
Get PRO
July '24
+12
in 0 channels
Get PRO
June '24
+46
in 0 channels
Get PRO
May '24
+61
in 2 channels
Get PRO
April '24
+75
in 1 channels
Get PRO
March '24
+59
in 2 channels
Get PRO
February '24
+87
in 2 channels
Get PRO
January '24
+103
in 1 channels
Get PRO
December '23
+103
in 1 channels
Get PRO
November '23
+66
in 1 channels
Get PRO
October '23
+67
in 0 channels
Get PRO
September '23
+641
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 September0
08 September0
07 September+4
06 September+2
05 September0
04 September0
03 September0
02 September0
01 September0
Channel Posts
ነገህን ማን ያውቃል? አንተ የማታውቀውን፣ አንተ ማየት የማትችለውን፣ እግዚአብሔር ያውቀዋል። አንዳንድ ጊዜ ዛሬ ያለህበት ሁኔታ ነገህን እንድትፈራ ያደርግሃል። ነገ ምን ይሆናል? ይህ ሁኔታ መቼ ይለ
ነገህን ማን ያውቃል? አንተ የማታውቀውን፣ አንተ ማየት የማትችለውን፣ እግዚአብሔር ያውቀዋል። አንዳንድ ጊዜ ዛሬ ያለህበት ሁኔታ ነገህን እንድትፈራ ያደርግሃል። ነገ ምን ይሆናል? ይህ ሁኔታ መቼ ይለወጣል? የምመኘውስ መቼ ይሆንልኛል? በዚህ ሁሉ ጥያቄ ውስጥ ግን ነገህን የሚያውቀው አምላክ አለ።
ኤርምያስ 29:11 ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።
እግዚአብሔር ለልጆቹ ያለው የወደፊት እቅድ በተስፋ የተሞላ ነው። የሰላም እቅድ ነው፤ የክፋት አይደለም። 👉 ዛሬ የሚያጋጥምህ ምንም ነገር እግዚአብሔር ለአንተ ያለውን እቅድ አይለውጠውም። እርሱ ወደፊትህን ያውቃል። እቅዱንም ያውቃል። እናምእቅዱ ለአንተ በተስፋ የተሞላ ነው። 👉 ስለዚህ ነገህን በዛሬ ፍርሃት አትመዝነው። ነገህን በእግዚአብሔር እጅ አስቀምጠው፣በእርሱ ታመን፣ በእርሱም እረፍ።

2
👌. ርሀባቹን ጠብቁ ንቁም 💥 የዚህ ዘመን መልክ እና አሰራር በሙሉ ያለህን ርሀብ ማድረቅ ነው አላማው 🙏 የኔ ወዳጆች አለም ስትኖሩ ከምንም በላይ ለርሀባቹ ተጠንቀቁ ርሀባቹን የሚያደርቅ ሰፈር በፍፁም እንዳትቆዩ 👌 እያንዳንዱ ነገር እዚህ አለም ላይ የሚሆነው ነገር ሁሉ አንተን ምንም ማድረግ አይደለም ርሀብህን ማድረቅ እግዚአብሔርን መፈለግህን ማስቆም እንጂ 💥 ርሀብ እና እግዚአብሔርን መፈለግ አቆምክ ማለት በሕይወት የመኖር ነገርህ ጥያቄ? አቆመ ማለት ነው 👌 አዳምና ሔዋን ኤደን ገነት ውስጥ የመኖራቸው ሕልውና የታሰረው ዙሪያቸው ባሉ ፍሬዎች እና እፅዋቶች ሳይሆን በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ ነው 🙏 ያለ እግዚአብሔር መንፈስ ሕይወት እየለበሱ ራቆትነት ነው ምንም ብናገኝ እርካታ ግን አይኖረንም ዳዊት እንዲህ አለ👇👇 “ከፊትህ አትጣለኝ፥ ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ ላይ አትውሰድብኝ።”   — መዝሙር 51፥11 🙏 የኔ ቤተሰቦች 👌ከመንፈሱ መራቅ መድረቅ ነው እጅግ ስቃይ ነው ወዳጆቼ ምንም ቢሆን ሕይወታቹ ላይ ይፈጠር ግን ከእግዚአብሔር ጋር ያላቹን ግንኙነት እንዳታስነኩ ✋ እግዚአብሔር የበዛ ርሀብ ሕይወታቹ ላይ ይጨምር በኢየሱስም t.me/GlorytoGlory1234        t.me/GlorytoGlory1234         t.me/GlorytoGlory1234 🔥ከመንፈስ ቅዱስ ጋር መሆን ደስ ይላል🔥
1 043
3
አለ ተስፋ 😭 ጥንት በአባቶቻችን ዘመን ይሰራ የነበረ የእግዚአብሔር እጅ ለዛሬ ለአሁኗ ዘመን ቤተክርስቲያን እና ትውልድም ተስፋ እሱ ነው 😭 አለ ተስፋ የዘመኑ መልክ ባያሳይ ሁሉ ፀጥ ድርቅ ያለ ቢመስል አለ ግን እግዚአብሔር 😭 እነ ሶምሶምን አንድ ጊዜ ያሰበ እነ ጌድዮንን የተመለከተ ብዙ አባቶቻችንን ያየ ጌታ ያየናል እኛንም 😭 ምናልፍበትን ያያ ያለንበትን ይመለከታል የኔ ቤተሰቦች ሁሉ ፀጥ ያላቹ ነገሩ ሁሉ ዝም ያላቹ ተስፋ አልታይ ያላቹ ትኖሩ ይሆን 😭 አለ አምላክ አለ ብዙ አባቶቻችን ታምነውበት የወጡበት አለት እጅ አለ ይረዳናል እጅግ በርቱ 13 ንቁ፤ በእምነት ጽኑ፤ በርቱ፤ ጠንክሩ። 1 ቆሮንቶስ 16:13 t.me/GlorytoGlory1234      t.me/GlorytoGlory1234     t.me/GlorytoGlory1234 🔥ከመንፈስ ቅዱስ ጋር መሆን ደስ ይላል🔥
339
4
💥 በኛ ፍላጎት እና ምቾት ላይ የተመሰረቱ ትምህርቶች ሳይሆኑ በፈቃዱ ምክር ላይ ያጠነጠኑ ትምህርቶች ለሕይወታችን እጅግ ጠቃሚና ለዋጭ ናቸው። 🙋 ፈቃዱን ማወቅ ጥበብ ነው
351
5
🔥, ሀይል 🔥 ሀይል እጅግ መሰረታዊ ነገር ነው አለም ላይ ያሉ ነገሮች በሙሉ የሚንቀሳቀሱት በሀይል ነው 🔥 ፋብሪካዎች ትልልቅ ድርጅቶች አለም ላይ ያሉ በየመንገዱ ያሉ የኮሊደር መብራቶች ቤቶቻችን ውስጥ ያሉ አምፖሎች እንዲሁም ለተለያዩ ነገሮች እንዲሁም ለማብሰያ ነገሮች ምንጠቀማቸው ሁሉ የሚሰሩት በመብራት ሀይል ነው 🔥 አለም ላይ የሚዘነጠው በብዙ ብራዶች ምናሸበርቀው በተለያዩ ውድ ነገሮች ምናብረቀርቀው ደሞ በገንዘብ ሀይል ነው 👉 የኔ ቤተሰቦች ሀይል እጅግ እጅግ መሰረታዊ ነገር ነው 👌 ምድር ላይ ለመንቀሳቀስ እንዲ ሀይል ካስፈለገ የሰማይን ፕሮግራም ምድር ላይ የምንፈጽመውም በሀይል ነው “ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ❞ — ሐዋርያት 1፥8 🔥#_ ለመፀለይ 🔥#_ ቃል ለማጥናት 🔥#_ ሕብረት ለማድረግ 🔥#_ የኢየሱስን ሕይወት በኛ ውስጥ ለመኖር 🔥#_ ለመቀደስ 🔥#_ ምስክር ለመሆን 🔥 በአለም ደረጃ ያሉ ነገሮች ሁሉ በሀይል እንደሚንቀሳቀሱ ሁሉ የሰማይን ፕሮግራም #በኢየሩሳሌምም #በይሁዳም ሁሉ #በሰማርያም እስከ #ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።” በሀይል🔥 🙏 የኔ ወዳጆች የአለምን ሀይል የሚወጥ ሀይል የጨለማው አለምን ሀይል የሚውጥ የሰማይ ሀይል በኛ ሕይወት በሀይል እንዲመጣ ተፅኖ ሚፈጥር ሀይል እንዲለቀቅ ብርቱ መንበርከክ 👌 የመብራት ሀይል - ሀይል የሚሰራው በኤሌትሪክ ገመድ ውስጥ እንደሚያልፍ የሰማይ ሀይል የሚያልፈው በኛ ውስጥ ነው ቀጣይ ክፍል ይቀጥላል .................... t.me/GlorytoGlory1234            t.me/GlorytoGlory1234            t.me/GlorytoGlory1234                    👍  Share &Join 🔥ከመንፈስ ቅዱስ ጋር መሆን ደስ ይላል🔥
1 266
6
😔 የመጀመሪያው አዳም ሚስቱን አሳልፎ ሰጠ ✝ ሁለተኛው አዳም ግን ራሱን ለቤተክርስቲያን አሳልፎ ሰጠ ⛪️ ቤተክርስቲያን ውድ ናት
295
7
💠. የእግዚአብሔር ቃል 🤷‍♂ የእግዚአብሔር ቃል መቼ ነው የሚቀይረን? 🤔 ቸርች ደጋግመን ስለተሰበክን ብቻ በተለያዩ አጋጣሚዎች ቃሉን ስለሰማን ብቻ የእግዚአብሔር ቃል ሕይወታችንን አይቀይረውም 👌 Even ዝም ብለን ስላነበብንም አይለውጠንት የእግዚአብሔር ቃል ትልቅን ለውጥ ሕይወታችን ላይ የሚያመጣው 👉 ቃሉን ማሰላሰል ስንችል ነው ስናሰላስል እንቆይበታለን ስንቆይበት ቃሉንና የቃሉን መንፈስ እናገኘዋለን 📖 የቃሉን መንፈስ ስናገኝ ደግሞ ሕይወት ይሆንልናል የቃሉ መንፈስ ደሞ ሕይወታችንን ይለውጠዋል “እርሱም ደግሞ በመንፈስ እንጂ በፊደል ለማይሆን ለአዲስ ኪዳን አገልጋዮች እንሆን ዘንድ አበቃን፤ ፊደል ይገድላልና መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል።” — 2ኛ ቆሮ 3፥6 👌 ወዳጄ አንዴ ዘር መሬት ላይ ስለተዘራ ብቻ አይበቅልም ከአፈር ጋር ስለተዋሀደ እንጂ ዘሩ እንዲበቅል ከአፈሩ ጋር በሚገባ መዋሀድ አለበት 👉 ለመዋሀድ ደሞ መቆየት አለበት ሲቆይ አፈሩ ዘሩን ይበላዋል ማለትም ዘሩ በአፈሩ ውስጥ ይሞታል የደረቀ የመሰለው ዘር ሞቶ አዲስን ሕይወት ይዞ ይነሳል 🙋‍♂ ወዳጆቼ ቃሉ እኛውስጥ በማሰላለሰል እስካልተቀበረ ድረስ እኛ ውስጥ ፍሬና ለውጥ አይሆንም 📖 ቃሉን ዝም ብለህ ብላ ደግሞም አሰላስል ቀጣይ እሱ ይበላሀል ማለትም ይወርስሀል ሕይወትህንም ፈውሶ ይለውጠዋል ✋ በክርስቶስ ኢየሱስም የጠለቀ የቃል ርሀብና ጠኔ ሌላ ነገር ማሰብ እስካንችል ቃሉን ብቻ በውስጣችን የሚያመላልስ የእግዚአብሔር መንፈስ ይውደቅብን t.me/GlorytoGlory1234            t.me/GlorytoGlory1234            t.me/GlorytoGlory1234                    👍  Share &Join 🔥ከመንፈስ ቅዱስ ጋር መሆን ደስ ይላል🔥
954
8
😭 ጌታሆይ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለትውልድ መፈወሻ አድርገን አንተን በማወቅ አሳድገን አንተን በማወቅ አሳድገንንን አንተን በማወቅ አሳድገን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏
271
9
👉🤦‍♂ ተራራ የሆነብንም በተራራው ላይ የሚያቆመንም ጸሎት ነው! 🙏እንፀልይ ለመቆም
👉🤦‍♂ ተራራ የሆነብንም በተራራው ላይ የሚያቆመንም ጸሎት ነው! 🙏እንፀልይ ለመቆም
271
10
💠, መነካት 👉 ለእግዚአብሔር ነገሮቻችንን መሰዋት ያቃተን መሰዋት ስላልፈለግን ሳይሆን ስላልተነካን ነው 👉 ማንም ሰው ለእግዚአብሔር ከተባለ መቼም ወደኋላ የሚል አለ ብዬ አላምን ነገር ግን እየሰዋን አይደለም ለምን? መነካት ስለሌለ 🤦‍♂ ማርያም በሰላሳ ዲናር መሬት በመሸጥበት ዘመን የ300 ዲናር ሽቶ ኢየሱስ እግር ላይ የከሰከሰችው ስለፈለገች አይደለም ስለተነካች እንጂ 👉 አንዳንዴ ነገርን ምናደርገው ስለፈለግን አይደለም ስለተነካን እንጂ ምክንያቱም ፈልገንም አስፈልገውንም ያላደረግናቸው ነገሮች ብዙ ናቸውና 👉 በሐዋሪያት ዘመን ሁሉም ያላቸውን ነገር አምጥተው በሀዋሪያት እግዚአብሔር ስር ያኖሩት ስለፈለጉ አይደለም ስለተነኩ እንጂ ጥልቅ መነካት ውስጥ ብዙ መሰዋትነት አለ 🤦‍♂ ዛሬም ለእግዚአብሔር ነገር መሰጠት ጊዜያችንን መሰዋት ያቃተን ስላልፈለግን አይደለም ስላልተነካን ነው 👉 ለፀሎት ፤ ለቃል ፤ ቤተክርስቲያን ላለ ሕብረት አፒታይታችን የቀነሰው የቀዘቀዘው መሰዋት የከበደን ስላልፈለግን አይደለም ስላልተነካን ነው 🙆‍♂ የተነካ ሰው ያስታውቃል ለእግዚአብሔር ጉዳይ # ብዙ ትጋት አለው # ብዙ ርሀብ አለው # ብዙ ናፍቆት አለው # ብዙ ነገሮችን መሰዋት አይከብደውም 🙏 ወዳጆቼ አትፈልጉ ተነኩ በዚህ ጊዜ የጠፋው መፈለግ አይደለም ጥልቅ የሆነ መነካት እንጂ   “እንዳላሸነፈውም ባየ ጊዜ የጭኑን ሹልዳ ነካው፤ ያዕቆብም የጭኑ ሹልዳ ሲታገለው ደነዘዘ።” — ዘፍጥረት 32፥25 😭 እግዚአብሔር በሀይል በሚያስታውቅ መነካት በኢየሱስም ይንካን t.me/GlorytoGlory1234            t.me/GlorytoGlory1234            t.me/GlorytoGlory1234                    👍  Share &Join 🔥ከመንፈስ ቅዱስ ጋር መሆን ደስ ይላል🔥
715
11
~ ለእግዚአብሔር ደስታ መኖር ሀይላችን ነው 🔥
236
12
No text...
323
13
🤔. እንጠርጥር 😳 አንዳንድ ቦታዎች ስምህ ከተጠራ ሀሌሉያ እያሉ ከመዝለል ይልቅ መለስ በልናል ልብሀን እና ውስጥህን ፈትሽ 👌 ምክንያቱም እግዚአብሔር ኤደንገነት ላይ ሰውን ሲፈጥር ሰውን ሰውን እያለ ነበር ሲናገር የቆየው 🤔 አዳም ግን ኤደን ገነት ላይ ባለመታዘዝ ሀጢያት በወደቀ ሰዓት አዳም አዳም የሚል የእግዚአብሔር ድምፅ በኤደን ገነት ውስጥ ይሰማ ጀመር 👌 ልክ ሰፈር ውስጥ ችግር ተፈጥሮ እንደ ሚሮጥ እሳት አደጋ መኪና የሚጮህ ድምፅ ተስማ ኤደን ገነት ውስጥ ✋ ወዳጄ በተደጋጋሚ እግዚአብሔር በሰዎች አልፎ ስምህን ከጠራ ጠርጥር እንጂ ወዳጄ አንደ አዳም ከኤደን ገነት መሰናበቻህ እንዳይሆን “እግዚአብሔር አምላክም አዳምን ጠርቶ፦ ወዴት ነህ? አለው።” — ዘፍጥረት 3፥9 👌 አንዳንድ መጠራቶች ሀሌሉያ እያስባሉ ጮቤ ሳይሆን የሚያስረግጡት ወደ ንስሃ የሚመሩም ጭምር ናቸው " አንዳንድ መጠራቶችን እንጠርጥር " 🙊 መለስ እንበል እናስተውል እንጂ ጎበዝ t.me/GlorytoGlory1234            t.me/GlorytoGlory1234            t.me/GlorytoGlory1234                     👍  Share &Join 🔥ከመንፈስ ቅዱስ ጋር መሆን ደስ ይላል🔥
1 141
14
ከመንፈስ ቅዱስ ጋር እያሳለፍን ተራ ሕይወት መኖር አንችልም!! 🔥🔥🔥
316
15
ሮሜ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ወንድሞች ሆይ፥ የልቤ በጎ ፈቃድና ስለ እስራኤል ወደ እግዚአብሔር ልመናዬ እንዲድኑ ነው። ² በእውቀት አይቅኑ እንጂ ለእግዚአብሔር እንዲቀኑ እመሰክርላቸዋለሁና። 🔥 መነካት ብቻ ሳይሆን ማወቅ 🔥 🔥 እስራኤል ስለ እግዚአብሔር ብርቱ ቅናት አላት ነገር ግን ወደ መዳን ማያመጣ ከስርዓት እንጂ ከእውቀት ያልሆነ ቅናት 👌 ወዳጆቼ ኖርማል አትሁኑ🤔 አለማወቅ ያስቀራቸው ከድርጅ ወይ ከሆነ መስሪያቤት አይደለም ከሚቀኑለት እግዚአብሔር ከተዘጋጀላቸው ከዘላለም ሕይወት ነው 🤦‍♂ ምክንያቱም ምንም ቅንዓት ቢኖራቸውም እግዚአብሔር ያዘጋጀውን የመዳን አለት ኢየሱስን ባለማወቃቸው ነው " ማወቅ ወደ መዳን ያመጣል" 🔥 በኛም ዘመን መነካት ብቻ ሳይሆን የነካንን መንፈስ ቅዱስንም በጥልቀት ማወቅ ያተርፈናልም በኛም ክብሩን ይገልጣል 👌 ብዙ ሰው #ርሀብ #ናፍቆት #ጥማት አለው እውቀት ግን የለውም ከእውቀት የሆነ ርሀብ ከእውቀት የሆነ ጥማት ከእውቀት የሆነ ናፍቆት እሱ አዋጭ ነው 👉 ያለ እውቀት እስራኤል ከመዳን ከቀረ አትጠራጠር ካለ እውቀት ከሆነ ምንም ብትራብ የሚገለጥ ክብርም ቅባትም የለም 🤔 የርሀብህ ሞቲቭ ምንድነው መግለጥ ነው ወይስ መገለጥ ሰማይን ማሳየት ነው ወይስ ካሜራ ደቅነት መታየት ምንድነው እያሰብክ ምትራበው አሁን እውቀት ይቀየር አምላክ ይታወቅ 👉 ማወቅ ዝም ብሎ አይመጣም ጥልቅ መተሻሸት ከመንፈስ ቅዱስ ጋር መሰፋት ከቃል ጋር ውውውውው 😭ጌታ ሆይ ባርከን አንተን በማወቅ “የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ።” — ኤፌሶን 1፥17 t.me/GlorytoGlory1234            t.me/GlorytoGlory1234            t.me/GlorytoGlory1234                    👍  Share &Join 🔥ከመንፈስ ቅዱስ ጋር መሆን ደስ ይላል🔥
666
16
🤔. መቆየት ወደ ማወቅ ያመጣል 👉 ቢዝነሱ አለም ላይ በቆየህና በዋልክ ቁጥር ብዙ ነገር ማወቅ ትጀምራለህ ስለዚህ አለም ብልጥግና 👉 መንፈሳዊውም አለም ጊዜ በሰጠህ ቁጥር በቆየህ ቁጥር መንፈሳዊ አለም ላይ መክበድ እና ጥልቅ የሆነ እውቀትን መያዝ ትጀምራለህ 🔥 እንደ ሙሴ የደመናው ተራራ ላይ ያቆየን
506
17
🔥. የነካንን ማወቅ 👉 መነካት ብቻ ሳይሆን የነካንን ማወቅ መንፈሳዊ አለም ላይ ተፅኖ ያስፈጥራል 👌 ብዙ ጊዜ በቤተክርስቲያን እንዲሁም በተለያዩ መንፈሳዊ ሕብረቶች በሚዘጋጁ ፕሮግራሞች እንዲሁም የፀሎት ቦታዎቹ ብዙዎች በመንፈስ ቅዱስ ይነካሉ 🤷‍♂ ነገር ግን ከዛ ፕሮግራም በኋላ በግላቸው ሕይወታቸው ሲቀየር ወይ ደሞ ርሀባቸው ሲጨምር በግላቸው መንፈስ ቅዱስ ሲንቀሳቀስ አናይም 💥 ወዳጆቼ በሕይወታችን የመንፈስ ቅዱስ እንቅስቃሴን የሚያስቀጥለው መነካት ብቻ ሳይሆን የነካንን ማወቁ ላይ ነው ቁምነገሩ 🔥 ሐዋሪያት በጋራ በዛ ሰገነት ላይ ሲፀልዩ በወረደው የመንፈስ ቅዱስ እሳት ተነክተው ብቻ ሳይሆን የቀጠሉት የነካቸውንም አጥብቀው በማወቃቸው ነው 👌 ለጠየቋቸው ሁሉ መልስ ነበራቸው ሰክረው ነው በተባሉ ጊዜ ሰክረው ሳይሆን ቀድሞ የተነገ ትንቢት እንደተፈፀመ አብራሩ 🤔 ሐናኒያ እና ሰጲራ መሬት ሸጠው ባታለሉ ጊዜ ጴጥሮስ መንፈስ ቅዱስ የማይታለል አምላክ መሆኑን አመለከተን 🔥 መንፈስ ቅዱስ በየዕለቱ እየመጣ የሚነካ ንፋስ አንቀጥቅጦ የሚሄድ ጥሎ የሚሄድ ብቻ ሳይሆን ለአላማው የሚያቆምም አምላክ ጭምር ነው 👌 መንፈስ ቅዱስን በጥልቀት እስካልተረዳን ድረስ በመነካት ብቻ ሕየወታችን ላይ ለውጥም አናይም አናንቀሳቅሰውምም 🤦‍♂ በመነካት ብቻ ቢሆንማ እንደየ ቤተክርስቲያን ጩኸት እንደ ሕብረቶቻችን የፀሎት ፕሮግራም ግለት ብዙዎቻችን ተፅኖ በፈጠርን 🔥 ነገር ግን በምድር ላይ ተፅኖ የፈጠሩት የተነኩ ብቻ ሳይሆኑ የነካቸውንም በጥልቀት ያወቁ ናቸው 👌 ማወቅ በቃሉ ማወቅ በብርቱ ፀሎት ማወቅ በጠበቀ ሕብረት ማወቅ በብዙ ርሀብና ጥማት ይመጣል “ስለ መንፈሳዊ ነገርም፥ ወንድሞች ሆይ፥ ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥1 " ማወቅ " ✋ እግዜር እንደው ወደ ራሱ ስቦ ራሱጋ በማስቀረት ደግሞም መንፈስ ቅዱስን በጥልቅት በማወቅ ይባርከን ይባርከን t.me/GlorytoGlory1234               t.me/GlorytoGlory1234                 t.me/GlorytoGlory1234                      👍 Share & Join 🔥ከመንፈስ ቅዱስ ጋር መሆን ደስስስ ይላል🔥
2 086
18
👉 እግዜር የተቸገረው እስራኤልን ከግብፅ ማውጣት ሳይሆን ግብፅን ከእስራኤል ልብ ማውጣት ነው 👉 እግዜር ወደ ኋላ የሚጎትቱንን ግብፃውያን ከውስጣችን ይስበርልን
474
19
👉 እግዜር የተቸገረው እስራኤልን ከግብፅ ማውጣት ሳይሆን ግብፅን ከእስራኤል ልብ ነው 👉 እግዜር ወደ ኋላ የሚጎትቱንን ግብፃውያን ከውስጣችን ይስበርልን
1
20
💠. የእግዚአብሔር ክብር #ረሃብ ያለበት ሰው መገለጫው!! 🔥መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ እና ማጥናት 👉መፀለይ እናም ፆም እና ፀሎት 🔥 ከክብር ረሃብተኞች ጋር ሕብረት ማድረግ 👉የእግዚአብሔር ክብር የተገለጠባቸውን የእግዚአብሔር ሰዎች ታሪክ መመርመር 🔥 በእግዚአብሔር ክብር እና ሕልውና ተፅዕኖ ከፈጠሩ እና እየፈጠሩም ከሚገኙ ሰዎች መማር እና ፀጋን መካፈል 👉ሁሉን በትጋት፥ በመሰጠት እና ሁልጊዜ ማድረግ
403