cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🔥Glory To Glory🔥

🔥🔥🔥🔥🔥🔥የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ሲገለጥ የተሰወረው ሁሉ ይገለጣል ገለባው ከስንዴው ይለያል🔥🔥🔥🔥🔥🔥 #ከኦክስጅን በላይ መንፈስ ቅዱስ ታስፈልገናለህ ለፀሎት 📲 0968529964 📱 t.me/GlorytoGlory1234 Join t.me/GlorytoGlory1234 Share

Більше
Рекламні дописи
976
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
-1230 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Repost from N/a
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ወዳጄ ሆይ ! ሲነጋ ወደ ዓለም ሲመሽ ወደ እግዚአብሔር አትገስግስ ። መከራህን ለጌታ ደስታህን ለዓለም አታድርግ ። እምነት ብታጣ ይሉኝታ አትጣ ። ወደ እግዚአብሔር ሽሽ እንጂ ከእግዚአብሔር አትሽሽ ። ሕጻን ልጅ ሲቆሽሽም የሚሸሸው ወደ እናቱ ነው ። አንትም ኃጢአትህ ሲበዛ ወደ ጌታህ ሽሽ ።
Показати все...
👍 2
እንኳን የኢየሱስ ሆንን ያባቴ ልጆች የዘላለምም ሕይወት የጀመርነው ኢየሱስን ያገኘን ለት ነው በኢየሱስ ደስ ይበላችሁ ይህን አለም ሁኔታው አትመኑ ሁሉም ሚታገለው የያዛችሁትን ኢየሱስን ለማስጣል ነው ከማንም በላይ ከጓደኛ ከቤተሰብ ከፍቅረኛ በላይ ኢየሱስን ጠበቅ አድርግ ያማለት ደሞ የተጠቀሱትን ተዋቸው ማለት አይደለም እና ያባቴ ልጆች እዝች ምድር ላይ በኢየሱስ ካረካህ በምንም አትረካም በኢየሱስ ካልተደሰትክ የውሸት በሆነ በዚች ምድር ደስታ ትኖራለህ ኢየሱስ ዋናችን ነው ተባረኩ
Показати все...
🤷‍♂ሰው ምን ማይለው ነገር አለ🤷‍♂ አንድ አባትና ልጅ ነበሩ አንድ አህያ ነበራቸው አህያዋን ለመሸጥ ወደ ገበያ ቦታ በመሄድ ላይ ሳሉ አባትየው ልጁን በአህያዋ ላይ አስቀምጦ ይሄዳል ይህንን ያዩ ሰዎች ምን አይነት ልጅ ነው አባቱን የማያከብር አባትዬው በግር እየሄደ ልጁ በአህያ ላይ የሚቀመጠው አሉ ይህንን የሰማ አባት ልጄ ና ውረድ ሰዎች እንዲህ ብለዋልና እኔ አህያዋ ላይ ልቀመጥ አንተህ ተራመድ አለው አባቲየው አህያዋ ላይ ተቀምጦ በመሄድ ላይ ሳለ ያዩ ሰዎች ይህ ምን አይነት አባት ነው ልጁን በእግር እያስኬደ ለራሱ በአህያ ላይ የሚሄደው አሉ ይህንን የሰማ አባት ና በቃ ልጄ አብረን እንቀመጥ አለው አብረው ተቀምጠው በመሄድ ላይ ሳሉ ያዩ ሰዎች ምን አይነት ጨካኝ ሰዎች ናቸው አህያዋን ሊገሏት ነው እንዴ አሉ ይህንን የሰማ አባት ና በቃ ልጄ ሁለታችንም በእግራችን እንሂድ አለው ሁለቱም በእግር አህያዋን እየጎተቱ በመሄድ ላይ ሳሉ ይህን ያዩ ሰዎች ምን አይነት ሞኞች ናቸው አህያ እያለ በእግር የሚሄዱት አሉ😂😂 ያባቴ ልጆች ሰዎች ምን ማይሉት ነገር አለ ስትቀመጡ ለመቀመጣችሁ አስተያየት ይሰጣሉ ስትነሱ ለመነሳታችሁ አስተያየት ይሰጣሉ ስትራመዱ ለአረማመዳችሁ አስተያየት ይሰጣሉ ለመስራት ስትነሱ ስለስራችሁ አስተያየት ይሰጣሉ ስትናገሩ ለንግግራችሁ አስተያየት ይሰጣሉ ዝም ስትሉ ስለዝምታችሁ አስተያየት ይሰጣሉ 😂 ሰው ምን የማይለው ነገር አለ 😂 t.me/Edegetwedecherstos t.me/Edegetwedecherstos t.me/Edegetwedecherstos 🔥Share &Join🔥 🔥ብዙ ፀሎት 🙇‍♂ ብዙ ሀይል አለው🔥
Показати все...
🏃‍♂ እድገት ወደ ክርስቶስ 🏃

💠 ለተለያዩ ጥያቄና ፀሎት ለምትፈልጉ ☎️ 09 23 40 85 50 ይደውሉ ☎️ 07 77 45 85 50

🙏 1
https://youtu.be/c0QoCKdFjug?si=wB_a7NkGK_ndG0YQ ያባቴ ልጆች ይህ የ youtube አካውታችን ነው። ሁላችሁም በመቀላቀል የማበረታታት መግለጫችሁን አሳዩን🙏 እንወዳችኋለን🙏 እናንተስ?????
Показати все...
ቅንነት ፊቱን ታየዋለች

👏 1
Показати все...
ቅንነት ፊቱን ታየዋለች

Показати все...
TikTok ¡ @dawitabebe

Check out @dawitabebe’s video.

✝TRINITY ስ ላ ሴ✝ ምን ማለት ነው ስላሴ ማለት ? ለምን አንድ እግዚአብሔር በ ሶስትነት ተገለጠ ? የሚሉ እና ሌሎችንም እውነቶች ላስተምራቹ ስንቶቻችሁ ትፈልጋላችሁ ? ? ? ቢያንስ ይሄን ትምህት ለመማር የምትፈልጉና ፍቃደኛ የምትሆኑ ከ40-50 ሰዎች React እና መማር እንደምትፈልጉ ከገለጻቹ በሰፊው አስተምራለው። እንዳልኩት ከ40-50 ሰዎች ፍላጎታቸውን እንዲያሳዩ 👇👇👇 Share to More Peopel t.me/InChristBeimnetAlemayehuMinistry
Показати все...
IN CHRIST /በ ክ ር ስ ቶ ስ📖🫵2ቆሮ5÷17 & ፊልሞና 1÷6 አ.መ.ት

In Christ

👍 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የእውነት ከጌታጋር መኖር የሚፈልግ ሰው 100% ይበልና ይፃፍ
Показати все...
https://www.youtube.com/@DawitAbebeteka ሰላም እንዴት ናችሁ የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ይህ የ you tube አካውንቴ ነው በጣም አስተማሪ መካሪ የሆኑ ትምህርቶች እየተለቀቁ ስለሆነ እዚህ ግሩፕና ቻናል ላይ ያላችሁ ቅዱሳን ሊንኩን በመንካት ተቀላቀሉ የደውል ምልክቶን መንካት መቼም ቢሆን እንዳትረሱ🙏አብረን ወንጌልን እንስራ ስለወንጌል ስለምታደርጉት መልካም ተግባር ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ እወዳችኋለሁ ✋✋
Показати все...
JOIN To 👇 👇 👇 INCHRIST/በክርስቶስ GROUP t.me/InChristBeimnetAlemayehuMinistri
Показати все...
IN CHRIST/በ ክ ር ስ ቶ ስ📖🫵2ቶሮ 5÷17&ፊልሞና1÷6አ.መ.ት

In Christ/ በ ክ ር ስ ቶ ስ

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.