cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አስኳላ💚💛❤

እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉና ያዝናናሉ ብዬ የማስባቸውን ማንኛውም አይነት ፅሁፎች ከተለያዩ ቦታዎች እየለቀምኩ አቀርባለሁ። ስታነብ ታውቃለህ፣እራስህን ትመለከታለህ፣ክፉና ደጉን ትለያለክ። እዚህ የሚለቀቁ ፅሁፎች እኔ የተናገርኳቸው እና የፃፍኳቸው ብቻ አይደሉም። ከመፃፍ፣ከሶሻል ሚዲያ እና ከተለያዩ ሰዎች የሰበሰብኳቸው ጭምር ናቸው። Comment▹ @Meklite21

Show more
Advertising posts
3 026
Subscribers
+424 hours
+477 days
+6530 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
"የዛሬ መቶ ዓመት ማንኛችንም አልነበርንም.....ከመቶ ዓመት በኋላ አንዳችንም አንኖርም። ይህንን ከልባችን ማሰብና አስረግጠን መረዳት ብንችል ትንሽ መተዛዘን፣የተሻለ መተሳሰብ፣ ያለንን ተከፋፍለንና ተረዳድተን አብረን በሠላም መኖር እንችል ይሆን? አገር የጭንቅላታችንን እንጂ የቆዳ ስፋቷን ያህል አይደለችምና ።" .......የእናቴ ልጅ-(Tame).......... ...       .......        ........... @Meklite21 ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    Telegram channel 👇👇👇 ➱💚 https://t.me/Asresee ➱💛 https://t.me/Asresee ➱❤ https://t.me/Asresee
1052Loading...
02
____________________________ ▸ የተገላቢጦሽ ሆኖ ጭካኔ እና እራስ ወዳድነት የጥንካሬ ምልክቶች፤ የዋህነትና፣ ይቅርባይነት የሞኝነት ባህሪ ይመስሉናል። እንደ መልካም ስራ ጥንካሬን የሚፈትን ምን ነገር አለ?? ▸ ይቅርታ መጠየቅ ቀላል አይደለም፤ ተበድሎ ይቅር ማለት ግን ይበልጥ ይከብዳል። በድለን መርሳቱ ላይከብደን ይችላል፤ ተበድለን መርሳት መቻል ግን ጥንካሬን ይሻል። እየተጠሉ መውደድ፤ እየተዋረዱ ክብር መስጠት፤ እየተገፉ አለሁኝ ማለት፤ ጠንካራ ማንነትን ይጠይቃል። ▸ ብዙዎቻችን ደግነትን እንደ ደካማ ጎን አድረገን እናየዋለን። ትዕግስት እንደ ፍርሃት፤ ይቅር ባይነት እንደ ውርደት፤ አክብሮት እንደማስመሰል እየተቆጠረ መልካምነት ከዘመኑ ጋር የማይሄድ ባህሪ እየመሰለን እየሸሸነው ነው። ▸ ዋሽተን ማሳመን ብልጠት፤ እራሳችንን ማስቀደም ብልህንት፤ ሌሎችን ማዋረድ ክብር የሚያስገኝልን እየመሰለን ከሰብዓዊው ማንነታችን ቀስ በቀስ እንሸሻለን። 🔹እውነታው ግን ይቅር እንደማለት፤ ሌሎችን እደማክበር፤ ፍቅር ለሚገባው ፍቅር እንደመስጠት ፈታኝ እና ጥንካሬን የሚጠይቁ ምን ነገሮች አሉ? (ካህሊል ጂብራን) .......የእናቴ ልጅ-(Tame).......... ...       .......        ........... @Meklite21 ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    Telegram channel 👇👇👇 ➱💚 https://t.me/Asresee ➱💛 https://t.me/Asresee ➱❤ https://t.me/Asresee
1572Loading...
03
ከሰዎች ጠብቀሽ ላታገኚው ትችያለሽ፣ በወዳጆችሽ መባል ፈልገሽ አልተባልሽም ይሆናል፣ የተለየ ቦታ በሰጠሻቸው ሰዎች እንዲሁ የተለየ ስፍራ አልተሰጠሽም ይሆናል፡፡ ነገር ግን አንድ ነገር አስታውሺ የትም ሳትሔጂ፣ ማንንም ሳትመስዪ፣ ከማንም ሳትወዳጂ፣ ማንም ሳይኖርሽ፣ ምንም ሳትጨምሪ እንዲሁ ውብ ነሽ። ውበትሽም የግድ በሰዎች ሊነገርና ሊደነቅ አይገባም። ዛሬ ውብ እንደሆንሽ የነገረሽ ሰው ነገም ውብ ስለመሆንሽ እንደሚመሰክር እርግጠኛ መሆን አትችይም፡፡ አዳማቂ የማይፈልገው ውበትሽ ከትምህርት ደረጃሽ የመጣ አይደለም፣ ከስራሽ የመጣ አይደለም፣ ከቤተሰቦችሽ የመጣ አይደለም፣ ከጓደኞችሽ የመጣ አይደለም፡፡ የውበትሽ ምንጭ የአምላክሽ ልጅ መሆንሽ ነው፤ የውበትሽ መነሻ ሴትነትሽ፣ አንቺነትሽና ጥልቁ ማንነትሽ ነው። ልንገርሸ ውብ ነሽ! እስካከበርሽው ድረስ ሴት በመሆንሽ ብቻ ቆንጆ ነሽ፤ አሁን ያለሽበት ስፍራ በመገኘትሽ ብቻ ብርቱ ነሽ፣ እንዳቅምሽ ስለተንቀሳቀስሽ ብቻ ጠንካራ ሴት ነሽ፡፡ አለም የሚያደንቅልሽን ሳይሆን በአምላክሽ መንፈስ የተቃኘውን ውስጣዊ ውበትን የሚያዩ፣ የስብዕናሽን ጥልቀት የሚመረምሩ፣ እንዲሁ አይተው የሚማረኩብሽ ሰዎች እስኪከቡሽ ድረስ ውበትሽን ለእራስ ተናገሪ፣ ጥንካሬሽን ደጋግመሽ ለእራስሽ መስክሪ። የሚረዱሽን መምረጥ፣ የማይረዱሽንም የመተው ምርጫ አለሽ። ማንም እንዲያምንብሽ ዝቅ ብሎ የመለመን ግዴታ የለብሽም፡፡ አንደኛው ውበትሽ ክብርሽ እንደሆነ አስታውሺ፡፡ ለእራስሽ ብርታትና ሃይል መሆን ትችያለሽ፤ ለእራስሽ የሰጠሽውን ቦታ በመቀየር ብቻ አካባቢሽንና የተሰጠሽን ቦታ መቀየር ትችያለሽ። .......የእናቴ ልጅ-(Tame).......... ...       .......        ........... @Meklite21 ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    Telegram channel 👇👇👇 ➱💚 https://t.me/Asresee ➱💛 https://t.me/Asresee ➱❤ https://t.me/Asresee
8378Loading...
04
📓ርዕስ :- ትዝታሽን ለእኔ ትዝታዬን ለአንቺ 📝ደራሲ :- እሱባለው አበራ 📅ዓ.ም :- 2012 📖የገፅ ብዛት :- 180 💚 https://t.me/Asresee 💛 https://t.me/Asresee ❤ https://t.me/Asresee
2706Loading...
05
❤️እናቴ❤️… ➡እናቱን በሞት የተነጠቀው ህፃን መንደር ዳር ቆሞ ጭቃ እያቦካ ነው። አባቱ ከስራ ሲመለስ አፈርን ከውሀ እየለወሰ ሲያሽ ይመለከተዋል። #ልጄ ሆይ በጭቃ አትጫወት ልብስህ ይቆሽሻል ሰውነትም ይቦካል በል ና አሁን ተነስ ወደ ቤት ግባና ታጠብ #ልጅ አባቴ ሆይ እኛ ከጭቃ እንደተፈጠርን አልነገርከኝም ነበር ? #አባት አዎ ልጄ በሚገባ ከጭቃ ነው የተፈጠርነው #ልጅ እባክህ አባቴ እርዳኝ እና እናቴን እንደገና ልስራ ብሎ ያለቅሳል😭😭       ሁሌም ቢሆን የእናትን ዋጋ የሚያውቁ የሚያስቡት ልክ እንደ ህፃኑ ነው🙏🙏🙏 💚 https://t.me/Asresee 💛 https://t.me/Asresee ❤ https://t.me/Asresee
2838Loading...
06
የሆነ መንደር ውስጥ አንድ ጅል ይኖራል። የመጨረሻ ጅል ከመሆኑ የተነሳ አምሳ ሳንቲም እና አስር ሳንቲም መለየት አይችልም። እና የመንደሩ ነዋሪዎች ይመጡና "አንተ ጅል ና እስቲ ከዚህ ምረጥና ውስድ" ብለው አምሳ ሳንቲም እና አስር ሳንቲም ሲያስቀምጡለት አስሯን ያነሳል። "ይሄ (አምሳውን) ይሻልሃል" ሲሉት "እምቢ ብሎ ያለቅሳል። "አይ ይሄ ጅል … ኑ ጉድ እዩ፤ ኑ ጉድ እዩ" ይሉና አስር ሳንቲም እና አምሳ ሳንቲም ድጋሚ ያስቀምጡለታል። አሁንም አስሯን ያነሳል። ኧረ ይሄ ይሻልሃል ሲሉት "እምቢ፣ እምቢ" ብሎ ያለቅሳል። በኋላ በዚህ ጅል ዘመዶቹ እያፈሩ ሄዱ። አንዱ ዘመዱ መጣና "አንተ ጅል … ሁሌ ባንተ እንዳፈርን እንቅር? ኧረ ተው ግድ የለህም፣ ተው ግድ የለህም። አምሳ ሳንቲም እና አስር ሳንቲም መለየት አቅቶህ አምሳ ሳንቲም ሲሰጡህ በአስር ሳንቲም ታለቅሳለህ? ኧንደው ምናለ አምሳውን ብታነሳ?" ብሎ ሲመክረው። "ጅልስ አንተ ነህ! አምሳውን ያነሳው ቀን እኮ አያስመርጡኝም። ፧ ማነው ጅል? እነሱ ወይስ ጅል ብለው የሚያስቡት? አያችሁ እሱ ብልጥ ጅል ነው፤ እስከ ኖረ ድረስ አስር፣ አስር ሳንቲሟን እየመረጠ የተጃጃለ መስሎ ያጃጅላቸዋል፤ ምክንያቱም አምሳዋ አንዴ ነች፤ አስሯ እስካለ ትቀጥላለች። እንደነሱ ከሆነ አምሳ ሳንቲሟን የብልጠቱ፣ አስር ሳንቲሟን ደግሞ የጅልነቱ መገለጫ አድርገዋታል። ለሱ ግን አስር ሳንቲሟ የብልጠቱ መሰወሪያ፣ መደበቂያ ነች። አምሳዋን የመረጠ ቀን ጅልነቱ ያበቃል፤ ማንም አያስመርጠውማ። ምክንያቱም አውቋል፤ ነቅቷል ይሉታላ። © ዓለማየሁ ገላጋይ ........የእናቴ ልጅ-(Tame).......... ...       .......        ........... @Meklite21 ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    Telegram channel 👇👇👇 ➱💚 https://t.me/Asresee ➱💛 https://t.me/Asresee ➱❤ https://t.me/Asresee
2996Loading...
07
....... ...... ጭቃ ውስጥ ሆነህ ጭቃው አበላሸኝ አይይይይ ብትል ፤ ጭቃው አይለቅህም ወጥተህ ካላታጠብክ፤ በጣም ብዙ ሰው ከጭቃው ለመውጣት ከመታገል እዛው ቆሞ ማለቃቀስ ይቀለዋል። ለተበላሹ ነገሮች አብዝቶ መጨነቅና ማሰብ ለቀጣይ እርምጃ እግራችን እንዳይነሳ አጣብቆ ይይዛል እንጂ ማስተካከያ አይሆንም፡፡ ያለፉትን እርግፍ አድርገህ ተዋቸው ለቀጣይ ህይወትህ ራስህን አዘጋጅ በፀፀት ራስህን አትቅጣ። ..........የእናቴ ልጅ(Tame) ...       .......        ........... @Meklite21 ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    Telegram channel 👇👇👇 ➱💚 https://t.me/Asresee ➱💛 https://t.me/Asresee ➱❤ https://t.me/Asresee
1 2678Loading...
08
ዛሬም ሰላም መሆን ይቻላል! ፨፨፨፨፨፨/////////፨፨፨፨፨፨ ዛሬም ሰላምን ማውረድ፣ በሰላም መቆየት፣ በሰላም መነጋገር ይቻላል። ያለፉት መልካም የአብሮነት ጊዜያት ቢያበቁም ዛሬ በሰላማዊና ጥሩ ሁኔታ ግንኙነትን ማስኬድ ይቻላል። በተበደልኩ ስሜት ለበዛ ጥላቻ መሰናዳት አያስፈልግም፣ የማይረባ እልህ መገባት አያዋጣም። መለያየቱ የተሻለ ምርጫ እስከሆነ ድረስ ያለፉትን አስደሳች ጊዜያት በመዘንጋት ክፋትን ብቻ መቁጠር፣ በአሉታዊ መንገድ ብቻ መፈረጅ ጤነኛ አመለካከት አይደለም። መሆን ስላለበት ሆኖልና ያለፈ ግንኙነትን እንከን ብቻ መፈለግ ዋጋ የለውም። አዎ! ጀግኒት..! ምንም ቢሆን የሆነ ጊዜ የደስታሽ ምክንያት እርሱ ነበር፤ ሲንከባከብሽ፣ ሲያዝንልሽ የነበረው ሰው እርሱ ነው። ሁኔታዎች የግንኙነቱን ቀጣይነት ባለመፍቀዳቸው ማብቃቱ እንዳለ ሆኖ፣ ልዩነቱም በስምምነትና በፍቅር መሆን ይችላል። ከዛም ቦሃላ ሰላማዊ ግንኙነት መፍጠር፣ ከተበዳይነት ስሜት መውጣትና የተረጋጋ ሰላማዊ ግንኙነት መፍጠሩ ለሁለቱም አካል እጅግ ተመራጭ አካሔድ ነው። አዎ! በውስጥህ ቂምን አዝለህ፣ ለበቀል እየተንደረደርክ መቼም የተረጋጋ ህይወት ሊኖርህ አይችልም። በዳይ ሆንክ ተበዳይ፣ ጎጂም ሆንክ ተጎጂ ከፀፀት የምትድነው፣ ወደፊት የምታስበው፣ የተሻለ የምታደርገው፣ ጥሩ ተማሪ የምትሆነው በይቀርባይነት ስትታነፅ፣ በደልን ስትተውና ቂምን ስትረሳ ብቻ ነው። አብራቹ በነበራቹ ሰዓት የሚደረግልህን ነገር ካልጠበክ ስላም የማትሆንበትና ነፃ የማትሆንበት ምክንያት የለም። ሰው ተጎዳድቶ በይቅርታ ይታረቃል፤ ምንም ታሪክ አብሮ ያላሳለፈ ሰው በሰዓታት ግጪት ቢጣላ አንድ የሚያደርገውን፣ የሚያስማማውን ነገር ላያገኝ ይችላል። ለረጅም ጊዜ አብሮ የቆየ፣ ብዙ ነገር አብሮ ያሳለፈ ሰው ግን ቢያንስ አንድ የሚያስማማውና የሚያስታርቀው ነገር አያጣም። ዳግም መስማማት በምትችለው ቁርሾ ሰላምህን አትጣ። ዛሬም ሰላም መሆን ይቻላልና ልዩነትን በፀጋ፣ ጉዳትንም በይቅርታ ማለፉን ለእራስህ ብለህ እወቅበት። ማንም ሁን ብሎ ቢበድለህ ከበዳይነት ነፃ እስከሆንክ ድረስ እራስህን አረጋጋ፣ ህሊናህን ነፃ አውጣ፣ ተጠያቂነትን ከእራስህ ላይ አውርድ። (Epha A.) ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    Telegram channel 👇👇👇 ➱💚 https://t.me/Asresee ➱💛 https://t.me/Asresee ➱❤ https://t.me/Asresee
3812Loading...
09
ርዕስ📓 እንዴት ነሽ አራዳ ደራሲ✍  ስርግው ሀብለ ስላሴ ማጋራት መተሳሰብ ነው! ........አስኳላ💚💛❤️ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    Telegram channel 👇👇👇 ➱💚 https://t.me/Asresee ➱💛 https://t.me/Asresee ➱❤ https://t.me/Asresee
4391Loading...
10
፡ ብር ስታገኝ ገንዘብ ያጣህባቸውን ጊዚያቶች አስታውስ ያኔ ብሩን በአግባቡ ትጠቀምበታለህ !   ከልቡ እሚወድህ ሰው ስታገኝ አታስቀይመው ሰው ፈልገህ ሰው ያጣህባቸውን ጊዚያቶች መለስ ብለህ አስታውስ !    ህይወትህም ሙሉ እንዲሆን እምታመሰግንበት ምክንያት ፈልገህ አመስግን…ሁሉም ነገር ከፈጣሪ ሲሆን ነው እና ደስ እሚለው ሁሉን ነገር ከፈጣሪ ጠብቅ !            እኔ እንዲህ ነው እማምነው :)          ........አስኳላ💚💛❤️ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    Telegram channel 👇👇👇 ➱💚 https://t.me/Asresee ➱💛 https://t.me/Asresee ➱❤ https://t.me/Asresee
4277Loading...
11
Media files
4345Loading...
12
Media files
4375Loading...
13
Media files
4295Loading...
14
Media files
4365Loading...
15
Media files
4124Loading...
16
Media files
4405Loading...
17
Media files
4114Loading...
18
Media files
4237Loading...
19
Media files
4395Loading...
20
Media files
3595Loading...
21
Media files
3515Loading...
22
Media files
3685Loading...
23
Media files
3685Loading...
24
Media files
3825Loading...
25
Media files
4055Loading...
26
Media files
3585Loading...
27
Media files
3536Loading...
28
Media files
3905Loading...
29
#ሄዋኔ_የት_ነሽ_....?????? ነይና......   በወንደላጤ መአዛ የከረፋው ቤቴን በአፍላነት ጠረንሽ አውጂው........ ነይና....  መነጠፍ የረሳው አልጋዬን አበባ በተሞላው አንሶላ ሞሽረሽ የብርድልብሱን ካባ አላብሽው.......... ነይ.....ነይ..  በአዋራ ግርግር የተገዛው ሰሌኔን በእጅሽ ነካክተሽ እንደ ገላሽ የፅዳት ፀዳልን አጎናፅፊው......... ....................ነይ ሄዋኔ..... ነይ........ በጥበብ ደምቀሽ በጌጥ አጊጠሽ በፈገግታ ደምቀሽ ከማንደጃው ቡናውን ቁይው........... #ሄዋኔ_የት_ነሽ_?????? ነይ.....  ጭስ የማያውቀው ቤቴን በጊርጊራ እጣን ጋርደሽ አደማምቂው......... ሄዋኔ ነይና የአውደአመትን ጣእም አሳውቂኝ  በግዜ ልሰብሰብ............... ....................ነይ....ነይ......ነይ..........        ........አስኳላ💚💛❤️ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    Telegram channel 👇👇👇 ➱💚 https://t.me/Asresee ➱💛 https://t.me/Asresee ➱❤ https://t.me/Asresee
4463Loading...
30
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ!!! በዓሉ......... የሠላም ፣ የፍቅር እና ደስታ የሞላበት በዓል እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!!!! ..............መልካም በዓል ይሁንላችሁ!!!! ለወዳጅ ዘመድዎ በመላክ መልካም ምኞትዎን ይግለፁ.....!! ........አስኳላ💚💛❤️ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    Telegram channel 👇👇👇 ➱💚 https://t.me/Asresee ➱💛 https://t.me/Asresee ➱❤ https://t.me/Asresee
2 13615Loading...
31
ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ ይህን👆 የገብረ ክርስቶስ ደስታን ገጠመኝ እና ስዕሉን ባየ ጊዜ ልቡ ተነካና ብዕሩን አንስቶ እንዲህ ሲል ተቀኘለት እዩት ይህን ጠቢብ ሸራው እስኪደማ በቀይ እየወጋ በደም እየሳለው እንጨት አመሳቅሎ ዳግም ክርስቶስን ጨርቁ ላይ ሰቀለው። ቀራኒዮ ሆነ የወጠረው ሸራ ጎለጎታ ሆነ የወጠረው ሸራ አሁን እስኪመስል ስቃዩ እያስፈራ አሁን እስኪመስል ስቃዩ እያስፈራ። ደም ከደም አረገው አበዛበት ጣር ብሩሹን አሹሎት እንደጎኑ ጦር። እየወጋ ሳለው በጣም ጨከነበት ገብረ ክርስቶስም ክርስቶስ ላይ ከፋ የቆዳው አይነቱ በደም ተከልሎ ዘሩ እስከሚጠፋ። እየወጋ ሳለው እየሳለ ወጋው ደሙ እስከማይለይ መልኩ ዝም ብሎ ደሙ እስከሚናገር የትም ያለ ፍቅር እንዳይኖረው አገር። እንዳንለው ፈረንጅ እንዳንለው ጥቁር እንዳንለው ቀይ በመስቀል ላይ ሞቶ ያየውን ስቃይ። በቆዳ በቀለም እንዳናሳንሰው በደሙ ተሰቅሎ ሰው ያዳነውን ሰው። ከቀናት ባንዱ ለት ሰዎች ሲሟገቱ በቀለሙ ጉዳይ ሲከራከሩበት በተመፃዳቂ የምሁር አንደበት። በአንዱ አፍ ሲጠቁር በአንዱ አፍ ሲነጣ መታገስ አቃተው ሰዓሊው ተቆጣ ስሜቱ ገንፍሎ በብሩሽ ጫፍ ወጣ ሀሳቡን የሚገልፅ ቀለም እስከሚያጣ። ሸራ ላይ ሰቀለው እንጨት አመሳቅሎ አልወጣልህ አለው ፍቅርን ስሎ ስሎ ስሎ ስሎ ስሎ ፍቅርን ስሎ ስሎ በሳለው እየወጋ በደማው እየቀባ። ክርስቶስ ደሙ እንጂ ዘሩ አልተሰቀለም እንጨቱ ላይ ያለው እውነት ይሄ አይደለም። እያለ እስኪናገር የስዕሉ አንደበት ገብረ ክርስቶስም ለክርስቶስ ’ሚሆን ቀለም እስኪያልቅበት በነጩ ሸራ ላይ እስካሁን የሚወርድ ደም አፈሰሰበት። ቀለም ቀይ ቀለም የደም ቀለም የጥላ ቀለም የሁሉም ነው እንጂ የማንም አይደለም ፍቅር ዘር አይደለም። ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    Telegram channel 👇👇👇 ➱💚 https://t.me/Asresee ➱💛 https://t.me/Asresee ➱❤ https://t.me/Asresee
6366Loading...
32
          ኪራላይሶን ሞታቸው ባንተ ተገምሶን             ኪራላይሶን      ገደሉክ ከነርሱም ብሶን   ብሶ.. ያንተ ደም ለመዳን ደርሶ ስለ ዓለም በዓለም ክብርህ ተጥሶ ደምህ ፈሶ ስጋህ ፈርሶ            ኪራላይሶን ክቡር ደምህ ለእርኩስ ነፍሴ አልበቃትም ጨርሶን         ኪራላይሶን ለኔ.. የእናትህ እምባ ፈሶ ባንተ.. የገነት በር ተጥሶ           ኪራላይሶን ዛሬም አለው ደሜ በሀጢያት ረክሶን       ምነው አባቴ ስለኔ የምትሞት       አይገባኝም ያንተ ሞት እውነት ምነው ክርስቶስ ዝቅ አልክ ለኔ    እያጎረስከኝ ነከስኩህ እኔ        ስሞ እየሸኘ ይሁዳስ ሸጠህ        ሞተህለትም ድጋሚ ገደለህ እውነት ከኔ እኮ የሱ ምን ጣመ እኔ ሳስመስል እሱ እየሳመ      ኪራላይሶን ሞታችን ባንተ ተገምሶን             ኪራላይሶን      ገደልንክ ከእኛም ብሶን            
2 08214Loading...
33
አሻግሬ አየሁት . . በግርግር መሐል ጨርቄን ጥዬ ስበር፣ አሻግሬ አየሁት ከቀራንዮ ጫፍ ከጎለጎታ ስር። መንገዱን በማያዉቅ እልፍ መንገደኛ መንደሩ ታዉኮ፣ አንዱ ካንዱ ሲጋጭ ከሌላኛዉ ተጓዥ ሳይተያይ ታክኮ፣ አላፊ አግዳሚውን ወጪና ወራጁን ቆሜ ስመለከት፣ ደምግባቱን ያጣ የተራቆተ ሰው አየሁኝ በድንገት፣ በደም ረስርሶ በወዝ የረጠበ ቀይ ከለሜዳ፣ በሀሰት ተከሶ ፍርዱን የሚጠብቅ ከጲላጦስ ዘንዳ፣ ይታየኛል አንድ ሰው........ በአይሁድ ሊቀ ካህናት ግራና ቀኙን ተከቦ፣ በህዝብ መካከል የቆመ በእነ ቀያፋ ተዋክቦ፣ ሲንጠበብ ወዙ ሲነሳ ሲወድቅ፣ በጥፊ ሲመቱት እጅጉን ሲሳቀቅ፣ ይታየኛል ንፁህ ሰው...... በቁርጥራጭ ብረት፣ በተሰበረ አጥንት፣ እረፍት በሌለው በወንበዴ ጅራፍ ጀርባውን ተገርፎ፣ አልባስ ተለይቶት እርቃኑን የዋለ ቀሚሱን ተገፎ፣ ስጋዉ ሲቦጫጨቅ፣ ፅሂሙም ሲነጫጭ፣ ቁጥር በማይቆጥረዉ በአይሁድ ግርፋት ቆዳዉ ተገሽልጦ፣ እዡን እያነባ ህማም አይሎበት ፊቱ ተላልጦ፣ በድካም ሲያጣጥር፣ ይታወቀኝ ጀመር፣ ከአይኔ ተንከባሎ ጉንጩን እያራሰ እንባዬ ሲወርድ፣ ላብ እያጠመቀኝ እግሬ ተብረክርኮ ሰዉነቴ ሲርድ፣ አሻግሬ አየሁት......... በተሳለ ቅንዋት ለአዳም ሲቸነከር፣ በደሙ ቤዛነት ብድራትን ሲቸር፣ በመስቀሉ ካሳ አርአያ ሊሆነን እንባችንን ሊያብስ፣ ለዘላለም ፍቅሩ ለታመነ ቃሉ እስከመሞት ሲደርስ። በኤደን ታደሰ እንደተፃፈ........... ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    Telegram channel 👇👇👇 ➱💚 https://t.me/Asresee ➱💛 https://t.me/Asresee ➱❤ https://t.me/Asresee
6214Loading...
34
ቀራኒዮ ✍ ስቀለው !...ስቀለው!...ስቀለው ከፍ  አርገህ  አቅልለው ዝቅ ይበል በመውጣት በቀል ያለ ሀጢአት ። ...................... በዚያ እለት... በዚያ የቀን ጨለማ አምላክ በሀሰት ሲታማ... ክፋት ሲቸረቸር : ሁሉም በቀል ሲመዝ በደል ተጠይፎ : ጠፈር አይኑ ሲፈዝ... ስፍራቸውን ስተው : ደመናት ሲከንፉ ሲያንገበግባቸው : የአምላክ መገረፉ.... .................................. በዚያ እለት... በዚያ የቀን ጨለማ አምላክ በሀሰት ሲታማ... አይሁድ ሲዘብቱ ፍርድ ሲያካብቱ የኋላ የኋላ... የቋጬ መስሏቸው : መስቀል ላይ ያኖሩት ከከፍታ ጥጉ : አብ ቀኝ ሰቀሉት። ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    Telegram channel 👇👇👇 ➱💚 https://t.me/Asresee ➱💛 https://t.me/Asresee ➱❤ https://t.me/Asresee
2 37017Loading...
35
ሕማማት ክፍል 48፡ የሞት ሞት ጸሃፊ ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ።
5542Loading...
36
ሕማማት ክፍል 52 የመጨረሻ ክፍል፡ ጸሃፊ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
5444Loading...
37
ሕማማት ክፍል 49፡ ድንቅን የሚያደርግ ሞት።
5612Loading...
38
ሕማማት ክፍል 50፡ የወጉት ያዩታል ጸሃፊ ዲያቆን ሄኖክ
5482Loading...
39
ሕማማት ክፍል 47፡ የማይሞተው ሞተ ተፈጸመ አባት ሆይ
5502Loading...
40
ሕማማት ክፍል 51፡ ርደተ ሲኦል ጸሓፊ ድያቆን ሄኖክ ኃይለ።
5423Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
"የዛሬ መቶ ዓመት ማንኛችንም አልነበርንም.....ከመቶ ዓመት በኋላ አንዳችንም አንኖርም። ይህንን ከልባችን ማሰብና አስረግጠን መረዳት ብንችል ትንሽ መተዛዘን፣የተሻለ መተሳሰብ፣ ያለንን ተከፋፍለንና ተረዳድተን አብረን በሠላም መኖር እንችል ይሆን? አገር የጭንቅላታችንን እንጂ የቆዳ ስፋቷን ያህል አይደለችምና ።" .......የእናቴ ልጅ-(Tame).......... ...       .......        ........... @Meklite21 ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    Telegram channel 👇👇👇 ➱💚 https://t.me/Asresee ➱💛 https://t.me/Asresee ➱❤ https://t.me/Asresee
Show all...
👍 3 2
Photo unavailableShow in Telegram
____________________________ የተገላቢጦሽ ሆኖ ጭካኔ እና እራስ ወዳድነት የጥንካሬ ምልክቶች፤ የዋህነትና፣ ይቅርባይነት የሞኝነት ባህሪ ይመስሉናል። እንደ መልካም ስራ ጥንካሬን የሚፈትን ምን ነገር አለ?? ▸ ይቅርታ መጠየቅ ቀላል አይደለም፤ ተበድሎ ይቅር ማለት ግን ይበልጥ ይከብዳል። በድለን መርሳቱ ላይከብደን ይችላል፤ ተበድለን መርሳት መቻል ግን ጥንካሬን ይሻል። እየተጠሉ መውደድ፤ እየተዋረዱ ክብር መስጠት፤ እየተገፉ አለሁኝ ማለት፤ ጠንካራ ማንነትን ይጠይቃል። ▸ ብዙዎቻችን ደግነትን እንደ ደካማ ጎን አድረገን እናየዋለን። ትዕግስት እንደ ፍርሃት፤ ይቅር ባይነት እንደ ውርደት፤ አክብሮት እንደማስመሰል እየተቆጠረ መልካምነት ከዘመኑ ጋር የማይሄድ ባህሪ እየመሰለን እየሸሸነው ነው። ▸ ዋሽተን ማሳመን ብልጠት፤ እራሳችንን ማስቀደም ብልህንት፤ ሌሎችን ማዋረድ ክብር የሚያስገኝልን እየመሰለን ከሰብዓዊው ማንነታችን ቀስ በቀስ እንሸሻለን። 🔹እውነታው ግን ይቅር እንደማለት፤ ሌሎችን እደማክበር፤ ፍቅር ለሚገባው ፍቅር እንደመስጠት ፈታኝ እና ጥንካሬን የሚጠይቁ ምን ነገሮች አሉ? (ካህሊል ጂብራን) .......የእናቴ ልጅ-(Tame).......... ...       .......        ........... @Meklite21 ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    Telegram channel 👇👇👇 ➱💚 https://t.me/Asresee ➱💛 https://t.me/Asresee ➱❤ https://t.me/Asresee
Show all...
👏 3 1
ከሰዎች ጠብቀሽ ላታገኚው ትችያለሽ፣ በወዳጆችሽ መባል ፈልገሽ አልተባልሽም ይሆናል፣ የተለየ ቦታ በሰጠሻቸው ሰዎች እንዲሁ የተለየ ስፍራ አልተሰጠሽም ይሆናል፡፡ ነገር ግን አንድ ነገር አስታውሺ የትም ሳትሔጂ፣ ማንንም ሳትመስዪ፣ ከማንም ሳትወዳጂ፣ ማንም ሳይኖርሽ፣ ምንም ሳትጨምሪ እንዲሁ ውብ ነሽ። ውበትሽም የግድ በሰዎች ሊነገርና ሊደነቅ አይገባም። ዛሬ ውብ እንደሆንሽ የነገረሽ ሰው ነገም ውብ ስለመሆንሽ እንደሚመሰክር እርግጠኛ መሆን አትችይም፡፡ አዳማቂ የማይፈልገው ውበትሽ ከትምህርት ደረጃሽ የመጣ አይደለም፣ ከስራሽ የመጣ አይደለም፣ ከቤተሰቦችሽ የመጣ አይደለም፣ ከጓደኞችሽ የመጣ አይደለም፡፡ የውበትሽ ምንጭ የአምላክሽ ልጅ መሆንሽ ነው፤ የውበትሽ መነሻ ሴትነትሽ፣ አንቺነትሽና ጥልቁ ማንነትሽ ነው። ልንገርሸ ውብ ነሽ! እስካከበርሽው ድረስ ሴት በመሆንሽ ብቻ ቆንጆ ነሽ፤ አሁን ያለሽበት ስፍራ በመገኘትሽ ብቻ ብርቱ ነሽ፣ እንዳቅምሽ ስለተንቀሳቀስሽ ብቻ ጠንካራ ሴት ነሽ፡፡ አለም የሚያደንቅልሽን ሳይሆን በአምላክሽ መንፈስ የተቃኘውን ውስጣዊ ውበትን የሚያዩ፣ የስብዕናሽን ጥልቀት የሚመረምሩ፣ እንዲሁ አይተው የሚማረኩብሽ ሰዎች እስኪከቡሽ ድረስ ውበትሽን ለእራስ ተናገሪ፣ ጥንካሬሽን ደጋግመሽ ለእራስሽ መስክሪ። የሚረዱሽን መምረጥ፣ የማይረዱሽንም የመተው ምርጫ አለሽ። ማንም እንዲያምንብሽ ዝቅ ብሎ የመለመን ግዴታ የለብሽም፡፡ አንደኛው ውበትሽ ክብርሽ እንደሆነ አስታውሺ፡፡ ለእራስሽ ብርታትና ሃይል መሆን ትችያለሽ፤ ለእራስሽ የሰጠሽውን ቦታ በመቀየር ብቻ አካባቢሽንና የተሰጠሽን ቦታ መቀየር ትችያለሽ። .......የእናቴ ልጅ-(Tame).......... ...       .......        ........... @Meklite21 ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    Telegram channel 👇👇👇 ➱💚 https://t.me/Asresee ➱💛 https://t.me/Asresee ➱❤ https://t.me/Asresee
Show all...
6👍 3
📓ርዕስ :- ትዝታሽን ለእኔ ትዝታዬን ለአንቺ 📝ደራሲ :- እሱባለው አበራ 📅ዓ.ም :- 2012 📖የገፅ ብዛት :- 180 💚 https://t.me/Asresee 💛 https://t.me/Asreseehttps://t.me/Asresee
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
❤️እናቴ❤️… ➡እናቱን በሞት የተነጠቀው ህፃን መንደር ዳር ቆሞ ጭቃ እያቦካ ነው። አባቱ ከስራ ሲመለስ አፈርን ከውሀ እየለወሰ ሲያሽ ይመለከተዋል። #ልጄ ሆይ በጭቃ አትጫወት ልብስህ ይቆሽሻል ሰውነትም ይቦካል በል ና አሁን ተነስ ወደ ቤት ግባና ታጠብ #ልጅ አባቴ ሆይ እኛ ከጭቃ እንደተፈጠርን አልነገርከኝም ነበር ? #አባት አዎ ልጄ በሚገባ ከጭቃ ነው የተፈጠርነው #ልጅ እባክህ አባቴ እርዳኝ እና እናቴን እንደገና ልስራ ብሎ ያለቅሳል😭😭       ሁሌም ቢሆን የእናትን ዋጋ የሚያውቁ የሚያስቡት ልክ እንደ ህፃኑ ነው🙏🙏🙏 💚 https://t.me/Asresee 💛 https://t.me/Asreseehttps://t.me/Asresee
Show all...
👍 5 2🥰 2
የሆነ መንደር ውስጥ አንድ ጅል ይኖራል። የመጨረሻ ጅል ከመሆኑ የተነሳ አምሳ ሳንቲም እና አስር ሳንቲም መለየት አይችልም። እና የመንደሩ ነዋሪዎች ይመጡና "አንተ ጅል ና እስቲ ከዚህ ምረጥና ውስድ" ብለው አምሳ ሳንቲም እና አስር ሳንቲም ሲያስቀምጡለት አስሯን ያነሳል። "ይሄ (አምሳውን) ይሻልሃል" ሲሉት "እምቢ ብሎ ያለቅሳል። "አይ ይሄ ጅል … ኑ ጉድ እዩ፤ ኑ ጉድ እዩ" ይሉና አስር ሳንቲም እና አምሳ ሳንቲም ድጋሚ ያስቀምጡለታል። አሁንም አስሯን ያነሳል። ኧረ ይሄ ይሻልሃል ሲሉት "እምቢ፣ እምቢ" ብሎ ያለቅሳል። በኋላ በዚህ ጅል ዘመዶቹ እያፈሩ ሄዱ። አንዱ ዘመዱ መጣና "አንተ ጅል … ሁሌ ባንተ እንዳፈርን እንቅር? ኧረ ተው ግድ የለህም፣ ተው ግድ የለህም። አምሳ ሳንቲም እና አስር ሳንቲም መለየት አቅቶህ አምሳ ሳንቲም ሲሰጡህ በአስር ሳንቲም ታለቅሳለህ? ኧንደው ምናለ አምሳውን ብታነሳ?" ብሎ ሲመክረው። "ጅልስ አንተ ነህ! አምሳውን ያነሳው ቀን እኮ አያስመርጡኝም። ፧ ማነው ጅል? እነሱ ወይስ ጅል ብለው የሚያስቡት? አያችሁ እሱ ብልጥ ጅል ነው፤ እስከ ኖረ ድረስ አስር፣ አስር ሳንቲሟን እየመረጠ የተጃጃለ መስሎ ያጃጅላቸዋል፤ ምክንያቱም አምሳዋ አንዴ ነች፤ አስሯ እስካለ ትቀጥላለች። እንደነሱ ከሆነ አምሳ ሳንቲሟን የብልጠቱ፣ አስር ሳንቲሟን ደግሞ የጅልነቱ መገለጫ አድርገዋታል። ለሱ ግን አስር ሳንቲሟ የብልጠቱ መሰወሪያ፣ መደበቂያ ነች። አምሳዋን የመረጠ ቀን ጅልነቱ ያበቃል፤ ማንም አያስመርጠውማ። ምክንያቱም አውቋል፤ ነቅቷል ይሉታላ። © ዓለማየሁ ገላጋይ ........የእናቴ ልጅ-(Tame).......... ...       .......        ........... @Meklite21 ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    Telegram channel 👇👇👇 ➱💚 https://t.me/Asresee ➱💛 https://t.me/Asresee ➱❤ https://t.me/Asresee
Show all...
4👍 3😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
....... ...... ጭቃ ውስጥ ሆነህ ጭቃው አበላሸኝ አይይይይ ብትል ፤ ጭቃው አይለቅህም ወጥተህ ካላታጠብክ፤ በጣም ብዙ ሰው ከጭቃው ለመውጣት ከመታገል እዛው ቆሞ ማለቃቀስ ይቀለዋል። ለተበላሹ ነገሮች አብዝቶ መጨነቅና ማሰብ ለቀጣይ እርምጃ እግራችን እንዳይነሳ አጣብቆ ይይዛል እንጂ ማስተካከያ አይሆንም፡፡ ያለፉትን እርግፍ አድርገህ ተዋቸው ለቀጣይ ህይወትህ ራስህን አዘጋጅ በፀፀት ራስህን አትቅጣ። ..........የእናቴ ልጅ(Tame) ...       .......        ........... @Meklite21 ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    Telegram channel 👇👇👇 ➱💚 https://t.me/Asresee ➱💛 https://t.me/Asresee ➱❤ https://t.me/Asresee
Show all...
10👍 3
ዛሬም ሰላም መሆን ይቻላል! ፨፨፨፨፨፨/////////፨፨፨፨፨፨ ዛሬም ሰላምን ማውረድ፣ በሰላም መቆየት፣ በሰላም መነጋገር ይቻላል። ያለፉት መልካም የአብሮነት ጊዜያት ቢያበቁም ዛሬ በሰላማዊና ጥሩ ሁኔታ ግንኙነትን ማስኬድ ይቻላል። በተበደልኩ ስሜት ለበዛ ጥላቻ መሰናዳት አያስፈልግም፣ የማይረባ እልህ መገባት አያዋጣም። መለያየቱ የተሻለ ምርጫ እስከሆነ ድረስ ያለፉትን አስደሳች ጊዜያት በመዘንጋት ክፋትን ብቻ መቁጠር፣ በአሉታዊ መንገድ ብቻ መፈረጅ ጤነኛ አመለካከት አይደለም። መሆን ስላለበት ሆኖልና ያለፈ ግንኙነትን እንከን ብቻ መፈለግ ዋጋ የለውም። አዎ! ጀግኒት..! ምንም ቢሆን የሆነ ጊዜ የደስታሽ ምክንያት እርሱ ነበር፤ ሲንከባከብሽ፣ ሲያዝንልሽ የነበረው ሰው እርሱ ነው። ሁኔታዎች የግንኙነቱን ቀጣይነት ባለመፍቀዳቸው ማብቃቱ እንዳለ ሆኖ፣ ልዩነቱም በስምምነትና በፍቅር መሆን ይችላል። ከዛም ቦሃላ ሰላማዊ ግንኙነት መፍጠር፣ ከተበዳይነት ስሜት መውጣትና የተረጋጋ ሰላማዊ ግንኙነት መፍጠሩ ለሁለቱም አካል እጅግ ተመራጭ አካሔድ ነው። አዎ! በውስጥህ ቂምን አዝለህ፣ ለበቀል እየተንደረደርክ መቼም የተረጋጋ ህይወት ሊኖርህ አይችልም። በዳይ ሆንክ ተበዳይ፣ ጎጂም ሆንክ ተጎጂ ከፀፀት የምትድነው፣ ወደፊት የምታስበው፣ የተሻለ የምታደርገው፣ ጥሩ ተማሪ የምትሆነው በይቀርባይነት ስትታነፅ፣ በደልን ስትተውና ቂምን ስትረሳ ብቻ ነው። አብራቹ በነበራቹ ሰዓት የሚደረግልህን ነገር ካልጠበክ ስላም የማትሆንበትና ነፃ የማትሆንበት ምክንያት የለም። ሰው ተጎዳድቶ በይቅርታ ይታረቃል፤ ምንም ታሪክ አብሮ ያላሳለፈ ሰው በሰዓታት ግጪት ቢጣላ አንድ የሚያደርገውን፣ የሚያስማማውን ነገር ላያገኝ ይችላል። ለረጅም ጊዜ አብሮ የቆየ፣ ብዙ ነገር አብሮ ያሳለፈ ሰው ግን ቢያንስ አንድ የሚያስማማውና የሚያስታርቀው ነገር አያጣም። ዳግም መስማማት በምትችለው ቁርሾ ሰላምህን አትጣ። ዛሬም ሰላም መሆን ይቻላልና ልዩነትን በፀጋ፣ ጉዳትንም በይቅርታ ማለፉን ለእራስህ ብለህ እወቅበት። ማንም ሁን ብሎ ቢበድለህ ከበዳይነት ነፃ እስከሆንክ ድረስ እራስህን አረጋጋ፣ ህሊናህን ነፃ አውጣ፣ ተጠያቂነትን ከእራስህ ላይ አውርድ። (Epha A.) ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    Telegram channel 👇👇👇 ➱💚 https://t.me/Asresee ➱💛 https://t.me/Asresee ➱❤ https://t.me/Asresee
Show all...
👍 4
ርዕስ📓 እንዴት ነሽ አራዳ ደራሲ✍  ስርግው ሀብለ ስላሴ ማጋራት መተሳሰብ ነው! ........አስኳላ💚💛❤️ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    Telegram channel 👇👇👇 ➱💚 https://t.me/Asresee ➱💛 https://t.me/Asresee ➱❤ https://t.me/Asresee
Show all...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ብር ስታገኝ ገንዘብ ያጣህባቸውን ጊዚያቶች አስታውስ ያኔ ብሩን በአግባቡ ትጠቀምበታለህ !   ከልቡ እሚወድህ ሰው ስታገኝ አታስቀይመው ሰው ፈልገህ ሰው ያጣህባቸውን ጊዚያቶች መለስ ብለህ አስታውስ !    ህይወትህም ሙሉ እንዲሆን እምታመሰግንበት ምክንያት ፈልገህ አመስግን…ሁሉም ነገር ከፈጣሪ ሲሆን ነው እና ደስ እሚለው ሁሉን ነገር ከፈጣሪ ጠብቅ !            እኔ እንዲህ ነው እማምነው :)          ........አስኳላ💚💛❤️ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    Telegram channel 👇👇👇 ➱💚 https://t.me/Asresee ➱💛 https://t.me/Asresee ➱❤ https://t.me/Asresee
Show all...
👍 4 4🔥 1👏 1