cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Bemnet Library

ሁሉም ዓይነት መፅሀፍ ለእርስዎ ቀርቧል #ማጋራት መተሳሰብ ነው ! ከ 2014 ጀምሮ! እንደ እርስዎ ላሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ቁጥር 1 ምርጫዎች ነበርን 💬 @Bemni_Alex

Show more
Advertising posts
46 297
Subscribers
-524 hours
+867 days
+1 06430 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
#DV_2025 ✅የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ይፋ ተደርጓል። 🟠ዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ Confirmation Number በማስገባት ውጤቱን መመልከት ይችላሉ።
2 02033Loading...
02
በበአሉ ፌሽታ ደግሞ ሌላ ደስታ መጣ🔥🔥 ➥ በዚህ ሱፐር ፕሮቬሽናል ፕላስ ፕላስ ቻናላችን ላይ ምርትና አገልግሎታችሁን በማስተዋወቅ ደንበኞችን መሳብና ስራችሁን ማቀላጠፍ የምትችሉበት ዕድል ቀርቦላችኋል አናግሩኝ👇 @Bemni_Alex
3 8861Loading...
03
ርዕስ📓 እንዴት ነሽ አራዳ ደራሲ✍  ስርግው ሀብለ ስላሴ ማጋራት መተሳሰብ ነው! 📚 @Bemnet_Library
4 19324Loading...
04
#በቀጣይ ርዕስ📓 እንዴት ነሽ አራዳ ደራሲ✍ ስርግው ሀብለ ስላሴ ከሰአት ይጠብቁን! 📚 @Bemnet_Library
4 6171Loading...
05
ሁሉም አይነት መጽሐፍ ለእርሰዎ ቀርቧል! የኦርቶዶክስ መጽሐፎች👇 @Orthodox_metshaf የእስልምና መጽሐፎች👇 @Islamic_Books የፕሮቴስታንት መጽሐፎች👇 @Protestant_Books የሳይኮሎጂ መጽሐፎች @Psychology_Books #በPdf
2 6454Loading...
06
Who's here? We've asked for a free link to a paid channel, for our subs. x2-x3 Signals here 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 ❗️JOIN FAST! FIRST 1000 SUBS WILL BE ACCEPTED
3760Loading...
07
ቻናላችን ላይ ከሳይኮሎጂ እስከ ልብወለድ ከፍልስፍና እስከ ፍቅር ታሪክ የሚዳስሱ ከ600 በላይ መጽሐፎችን ያገኛሉ 👇👇 https://t.me/Enmare1988 https://t.me/Enmare1988
1 5940Loading...
08
“ሰው” እና “ሰብአዊነት” ከሚሉት ሁለቱ ቃላት። የመጀመርያው በየመንገዱ እየተንከራተተ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በየመጽሃፍቱ ታገኙታላቹ...! #ቪክቶር_ሆጉ 📚 @Bemnet_Library
6 37612Loading...
09
ይሁዳ ጌታችንን ያለ ፍርሃት ቀርቦ ሳመው።መሳም የጥልቅ ፍቅር መገለጫ ነው።ይሁዳ ግን በመሳሙ የልቡን ጥላቻ የሚገልፅ ተንኮል ሰራበት።በዚህ ምክንያት ይሁዳ ክፋትን በልባቸው ይዘው የውሸት ፍቅርን ለሚያሳዩ ሁሉ ምሳሌ ሆኖ ቀረ። ርዕስ📓ህማማት ደራሲ✍ሄኖክ ሀይሌ 📚 @Bemnet_Library
6 67418Loading...
10
ከሁሉም ልብ የሚሰብረው ሐሙስ ምሽት የሆነው ነገር ነው።ጌታችን "ከእራት ተነሳ ልብሱንም አኖረ:ማበሻም ጨርቅ ወስዶ ታጠቀ፤በኃላም በመታጠቢያው ውሃ ጨርቅ ጨመረ።የደቀመዛሙርቱንም እግር ሊያጥብና በታጠቀበትም ማበሻ ጨርቅ ሊያብስ ጀመረ።የእግር ሹራብ በማይደረግበትና ክፍት ጫማ በሚደረግበት በዚያ ዘመን ቀኑን ሙሉ ሲጓዙ የዋሉበትን የሐዋሪያቱን በአቧራ ያደፉ እግሮች ሊያጥብ ተነሳ።በእስራኤል ባህል እግር ማጠብ የሎሌዎች ስራ ቢሆንም የሰማይና የምድር ንጉስ ግን በትህትና እንደ ሎሌ ሆነ።ጌታችን አጎንብሶ የደቀመዛሙርቱን እግር ሲያጥብ ይሁዳም ሊታጠብ ተራውን ይጠብቅ ነበር።ጌታውን ሊሸጥ በተስማማበት ማግስት ጌታችን አጎንብሶ እግሩን አጠበው። ርዕስ📓ህማማት ደራሲ✍ሄኖክ ሀይሌ 📚 @Bemnet_Library
6 89528Loading...
11
😂ፈገግ የሚያሰኝ ሜም ቢሆንም ቁምነገር አዘል መልዕክት ይዟል "ለባል ትልቁ ንብረቱ ሚስቱ ናት!"     📚 @Bemnet_Library
460Loading...
12
ሕማማት የሚለው የዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ተወዳጅ መጽሐፍ በኦርቶዶክሳዊ የመጽሐፍ ቻናላችን ተለቋል 👇👇 @Orthodox_metshaf @Orthodox_metshaf --------------------------------------- ለፕሮቴስታንት መጽሐፎች📚 @Protestant_metshaf ለኢስላማዊ መጽሐፎች @Islamic_metshaf
2 1250Loading...
13
🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 135ሺ በላይ ተከታይ ያለው። 🗣, The best national Telegram channel where you can learn to speak English fluently in a short period of time. ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇 @English_Ethiopian @English_Ethiopian
3900Loading...
14
🌀Entrance ላይ English Subject ከ70 በላይ ማምጣት ከፈለጋችሁ ይሄ ቻናል ግዴታ ያስፈልጋችኋል !! 🤔በውስጡ በየቀኑ እራሳችሁን የምትፈትሹበት ጥያቄዎች ይለቀቃሉ!! ለመቀላቀል 👇 @English_Ethiopian @English_Ethiopian
10Loading...
15
ይሄ መጽሐፍ በhardcopy ያላችሁ pls pls በpdf ሰርታችሁ @Bemni_Alex ላይ ላኩልኝ....በጣም ብዙ አንባቢዎች ይፈልጉታል::
9 11115Loading...
16
"ከባዱ ብቸኝነት ማለት? የምትናገረውን በማይረዱህ ሰዎች መሀከል መሆን ነው!" ✍️ ኦሾ 📚 @Bemnet_Library
10 31247Loading...
17
🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 135ሺ በላይ ተከታይ ያለው። 🗣, The best national Telegram channel where you can learn to speak English fluently in a short period of time. ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇 @English_Ethiopian @English_Ethiopian
3961Loading...
18
"መንፈሴ በአንድ መንገድ:ስጋዬ ደግሞ በሌላ አቅጣጫ ይመሩኛል::አንድቀን ከሁለቱ ሀይሎች ፍጭት ነፃነቴ እንደሚወጣ ግን ይሰማኛል:: ያ ነፃነት ግን ዘግይቶ:በስቃይም እንደሚገኝ አውቃለው" 📓ማኅተመ ጋንዲ 📚 @Bemnet_Library
11 43732Loading...
19
🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 135ሺ በላይ ተከታይ ያለው። 🗣, The best national Telegram channel where you can learn to speak English fluently in a short period of time. ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇 @English_Ethiopian @English_Ethiopian
9911Loading...
20
የገነት በር አሜሪካን ለማየት የነበረኝ ጉጉት ድሮ ሀገር ቤት ሳለሁ አዲስአበባን ለመጎብኘት ከነበረኝ ጉጉት ጋር ይመሳሰላል። ድሮ ልጅ ሆኜ ከብላቴኖች አፍ የማይጠፋ አንድ ስመጥር ዘፈን ነበር። ዘፈኑ፦ "አዲስአበባ ላይ፤ ወድቄ ብነሳ የሠራ አካላቴ፤ ወርቅ ይዞ ተነሳ".... እያለ ይወርዳል የልጅነት ምኞቴ ፓይለት መሆን፣ ዶክተር መሆን ሳይሆን፣አዲስአበባ ውስጥ እንደምንም ገብቶ ጧ ብሎ መውደቅ ነበር። አዲስአበባ ላይ የወደቀ ሰው ፍግ እንጂ ወርቅ ይዞ እንደማይነሳ ለማወቅ ጥቂት ዓመታት መጠበቅ ነበረብኝ። "ኪነት የገሃዱ አለም ነፀብራቅ ናት" ያለው ሰውየ የወጣለት ቀጣፊ መሆን አለበት። ኪነት የገሃዱ ዓለም አብሾ፣ የገሃዱ ዓለም ጌሾ ናት። ጉቶውን ሰማይ ጠቀስ ፎቅ አድርጎ ማሳየት ዋና ጠባይዋ ነው። በዘፈን ጠብድሎ የታየን አጠገቡ ስንገኝ ደብዝዞ፣ እዚህ ግባ የማይባል ሆኖ እናገኘዋለን። "የጦሳን አቀበት ዝንጀሮ አይወጣውም" በሚለው የአለማየሁ እሸቴ ዘፈን ስጭበረበር እንደኖርሁ የገባኝ ከጦሳ ተራራ ፊት የቆምሁ ቀን ነው። ይህንን አቀበት እንኳ ዝንጀሮ፣ እኔ ራሴ ከስከስ ጫማ አድርጌ፣ መቶ አለቃ ግርማን አዝዬ መውጣት ያቅተኛል? አለማየሁ ከጦሳ ወለል ስር የተመለከተው ዝንጀሮ አካለ ስንኩል መሆን አለበት። ✍️ ፀሃፊ፦ በዕውቀቱ ስዩም 📚 ርዕስ፦ ከአሜን ባሻገር ✏️:- alfewz ማጋራት መተሳሰብ ነው! 📖 @Bemnet_Library
12 73125Loading...
21
Hulepay የማስታወቂያ ድርጅት ሲሆን ከ Facebook 💬, YouTube📹, Tiktok✅ , Google🔍, Binance💸, እና  Blockchain💸 ከመሳሰሉ አለማቀፍ ተቋማት ጋር ይሰራል። * በ ኔትወርኪንግ እና ፋይናንስንግ የሚሰራ ህጋዊ የማስታወቂያ ድርጅት ነው። * በቋሚነት ከተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ኔትዎርኮች✈️ እና crypto exchange💸 ድርጅቶች ጋር ይሰራል። ደርጅቱ በቀን ውስጥ የተለያዩ ስራዎችን ለተመዘገቡ አባላቶቹ ይሰጣል። ስራዎቹ እጅግ በጣም ቀላል ናቸው።ስልካቹህን ብቻ በመጠቀም በወር ከ1000 እስከ 60,000 ብር መስራት የሚያስችላቹ Online Platform ነው። መጀመሪያ ይሄን ሊንክ መጫን👇 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r01267024700 ከዛ የራሳችሁ ሪቨራል ሊንክ እስኪላክላችሁ መጠበቅ!በመጨረሻ የተላከላችሁን ሪቨራል ሊንክ ለጓደኛችሁ መጋበዝ!አንድ ሰው ስጋብዙ 3 ብር ታገኛላችሁ፤በጋበዛችሁት ልክ ገንዘቡ እየጨመረ ይመጣል። ማሳሰቢያ ቢዝነሱ የሚቆየው እስከ ሚያዚያ 18 ነው!
8421Loading...
22
በቀላሉ ስልካችሁን ብቻ በመጠቀም በወር ከ1000ሺ እስከ 60,000 ብር መስራት የምትችሉበት "Hulepay" የተሰኘ "online platform" ተዘጋጅቷል። Step 1ይሄን ሊንክ መጫን👇 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r01267024700 Step 2 የእናንተ ሪፈራል ሊንክ እስኪላክላችው ድረስ ለ2 ደቂቃ መጠበቅ! Step 3 የተላከላችውን ሪፈራል ሊንክ ለሌሎች ማጋራት(ለምሳሌ ለ1 ሰው ስታጋሩ 3 ብር ታገኛላችሁ) ይሄ ድርጅት፦ ከFacebook፣YouTube፣Tiktok፣Google፣Binance እና Blockchain ከመሳሰሉ አለማቀፍ ተቋማት ጋር ይሰራል።በቴሌግራም ብቻ በአጠቃላይ ከ200 በላይ ተከታዮች አፍርተዋል።በቀላሉ ይሄ ስራ "ለእነሱ ዕድገት" "ለእናንተ ቢዝነስ" ነው። Via Hulepay
1 9676Loading...
23
📓 ጠበኛ እውነቶች ✍️ ሜሪ ፈለቀ 📔 ክፍል 1
15 772144Loading...
24
🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 135ሺ በላይ ተከታይ ያለው። 🗣, The best national Telegram channel where you can learn to speak English fluently in a short period of time. ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇 @English_Ethiopian @English_Ethiopian
1 0040Loading...
25
45,000 followers on #Telegram አመሰግናለሁ! Galatoomaa! የቐንየለይ! Paid Promotion @Bemni_Alex
16 9141Loading...
26
ፀሃይ vs አምፖል ፀሃይ እሷ ወደ ፈለገችበት የሰውን ጥላ ታንቀሳቅሳለች ሰውየው ቆመም ሄደም። አምፖል ግን ሰውየው የራሱን ጥላ እንደፈለገው ተንቀሳቅሶ መቀየር ይችላል። አንተም እንደ ፀሃይ ሁን በዙሪያህ ያሉትን ሰዎች አንተ በምትፈልገው አይነት ባህሪ ቅረፃቸው። ✍️:- alfewz @Bemnet_Library
14 74236Loading...
27
ስድስት ኪሎ ላይብረሪው አካባቢ ካለው መናፈሻ መሳይ ቦታ ላይ ቁጭ ብዬ ወጪ ወራጁን ቃኛለው።  ድንገት ገሊላ መፅሀፍ ይዛ ወደኔ አቅጣጫ እየፈነደቀች ከሩጫ ትንሽ ዝቅ ባለ ዱቡዱብ በፈገግታ ታጅባ መጣች።  "ካሊድዬ የፈለከውን ጥያቄ ጠይቀኝ ስሩ የተባልነውን ሁሉ ጥያቄ ከማኪ ጋር ሆነን ዶርም ውስጥ ሰርተናል አለችኝ"  በመሮጥዋ በተፈጠረው ያተነፋፈስ ልዩነት ለመረጋጋት እየሞከረች። እሺ ብዬ መፅሀፉን ተቀብዬ የተለያዩ ገፆች ላይ ያሉ ወደ አስር የሚጠጉ ጥያቄዎች ጠየኳት  ሁለቴ ማሰብ ሳይጠበቅባት ነው ከአፌ መንትፋ መልሶቹን የምትነግረኝ። "እውነትም አልተቻልሽም!" አልኳት ደስታዋ ተጋብቶብኝ አብርያት ፈገግ እያልኩ ። ግን ከዚህ መፅሀፍ ውጪ ጥያቄ አለኝ አልኳት መልስ በሚፈልግ ድምፀት "እእ አስተማሪው ከተናገረው ነው የምትጠይቀኝ ? " "አይደለም ልቤ ከተናገረችው ነው" በስሱ ፈገግ ብላ " ይሁና እስኪ ልጠየቀዋ " አለች ድምፅዋን ቀንሳ የልቤን ገፆች በለሆሳስ ገልጬ አንድ ጥያቄ ሆና ሺህ መልስ የምታስከትል ጥያቄ አሻገርኩ ። " የወሰድሽውን ልቤን  መልሺልኝ " የማፍቀር ጉም በሸፈነው ድምፀት ። የዚህን መፅሀፍ ጥያቄዎች ለመመለስ ኬኔዲ ላይብረሪ ሳነብ እንደነበርኩ አንተንም በህይወት ላይብሪሪ ካንተነትህ ባሻገር ልወቅህ መፈለግ ውስጥ ነው ያለው ማግኘት ፍቅር ከማየት ባሻገር ማጤን ይጠይቃል ገረፍታ አንብቢህ ልብህን ልመልስልህ ማለት የሞኝ ጥናት ነው ለመጠየቅ ብሎ ማጥናት እና ለማወቅ ብሎ ማጥናት መንገዱም ማብቂያውም ይለያያል እና..... ብላ እጄን ጎትታ ከተቀመጥኩበት አስነሳቺኝና ወደ ካፌው አቅጣጫ ጉዞ ጀመርን ...... ✍️ ካሊድ አቅሉ 📚 @Bemnet_Library
17 87527Loading...
28
" ሲገባኝ ሁሉም ሰው የሆነች ”የለውጥ ኩርባ” አለችው። አስተሳሰቡ ወይ ስሜቱ አሊያም ድርጊቱ የሚቀየርባት ። ወደ ዐዲስ ምዕራፍ የሚታጠፍበት ወይም ከወደቀበት መቀመቅ የሚስፈነጠርበት ወይም ለዛለው ጉልበቱ አቅም የሚያገኝበት። ለውጥ ወደ ተሻለ ማደግ ብቻ አይደለምና ኩርባውን ሲታጠፍ ውድቀትም ሊሆን ይችላል። ያች የለውጥ ኩርባ አንድ የሆነች ኢምንት ክስተት ልትሆን ትችላለች ወይም ዐረፍተ ነገር ወይም አንዲት ቃል ምናልባት አንዲት መሳም ወይም የአንድት ደቂቃ መታቀፍ ወይም.... " - ከ'ጠበኛ እውነቶች ' መጽሐፍ ገፅ 116 ደራሲ :- ሜሪ ፈለቀ 📚 @Bemnet_Library
13 85621Loading...
29
ሞካሪና አስሞካሪ (ሜሪ ፈለቀ) "ከንፈር መሞከር ፈልጋለሁ።" አልኩት "እስከዛሬ ተስመሽ አታውቂም።?" "እስከዛሬ ፈልጌ አላውቅም።" ከንፈሩን አቀበለኝ። ወራት ነጎዱ…… "ድንግል መሆን አልፈልግም።" አልኩት "ገናኮ 18 ዓመትሽ ነው ማሬ። ለምን ትንሽ አንቆይም? " "አሁን ነው የምፈልገው።"…… አክሱሙን አቀበለኝ። ወራት ነጎዱ……… "ጫት ለጥናት ጥሩ ነው ሲሉ ጊቢ ሰማሁ። መሞከር ፈልጋለሁ።" "አይ አይ አይ…… ጥሩ አይደለም ማሬ ስሞትልሽ አትሞክሪ።" አለኝ እያንገፈገፈው "ልንገርህ ብዬ እንጂ መሞከሬ አይቀርም። እነቤቲ ዛሬ እንቅማለን ብለዋል…… " ሳልጨርስ ቀድሞ "እሺ በቃ ፍቅሬ እሺ…… መሞከር ከፈለግሽ  እኔም አብሬሽ እሞክራለሁ። ከኔጋ ቃሚ…… " ጫቱንም ፍራሹንም ሰጠኝ።…… መቃም በፈለግኩ ቁጥር ከስራ እየቀረ አብሮኝ ቃመ። ወራት ነጎዱ……… "ልመረቅ ስለሆነ ስክር ማለት እፈልጋለሁ ክለብ ውሰደኝ" አልኩት…… "እሺ እንደፈለግሽ ሁኚ እጠብቅሻለሁ።" አለኝ…… መጠጡን ቀዳልኝ… እንደፈለግኩ ሆንኩ…… ሰዓታት ነጎዱ…… "ማጨስ እፈልጋለሁ።" "እማ ስካሩ አይበቃም? ፕሊስ ጭሱ ይቅር? "ለአፉ አለኝ እንጂ የፈለግኩትን ሳልሞክር ማቆሚያ እንደሌለኝ ያውቃል። "እሺ ገዝቼልሽ ልምጣ? " "አልፈልግም የተጨሰ ግማሽ የደረሰ ሲጋራ ነው ማጨስ የምፈልገው።… እንደውም ያን ሰውዬ ስጠኝ እለዋለሁ።" "እሺ እሺ በቃ የተጨሰ አይደል ማጨስ የምትፈልጊው? በቃ እኔ አጭሼ ሰጥሻለሁ።…… ከሌላ ሰው ከንፈር ተውሰሽ አታጨሺም! " አጭሶ ሰጠኝ። አጨስኩ።… እስክመረቅ በጨፈርኩ ቁጥር የተጨሰ ሲጋራ አቀበለኝ። ዓመታት ነጎዱ…… ብዙ ዓመታት…… እንደተመረቅኩ ከሃገር ወጣሁ።…… ተራራቅን…… ከጊዜ በኋላ መገናኘት አቆምን።… አገባሁ…… ወለድኩ…… ለበዓል ወደሃገር ቤት ተመልሼ ሳለሁ መንገድ ላይ አየሁት።…… ደነዘዝኩ። ያ ሊነኩት የሚያሳሳ ቆዳው ከስሎ…… የሚያንጠራራ መለሎ ቁመናው ጎብጦ… የሚያኮራ ደልዳላ አካሉ ኮስምኖ… አይሆንም እሱ አይሆንም! "አቁምልኝ! አቁምልኝ! "ጮህኩኝ ባሌ ላይ… ዘልዬ ወረድኩ እና እጁን ይዤ አስቆምኩት። "እማ አንቺ ነሽ ስካሬ እያስቃዠኝ ነው? " አለኝ ከቃላቶቹ እኩል የርካሽ መጠጥ ጠረን እየተፋ "አባ አንተ ነህ? ምን ሆነሃል? በየሱስም ምን አገኘህ? ታመህ ነበር? በየሱስ ስም…… ደህና ነህ? ቆይ ምንድነው የተፈጠረው?" "አንቺ እማ! አንቺ ነሽ የተከሰትሽው! ሌላ ማን አለ አንቺ "… የሆነ የአዳም ረታ መፅሃፍ ውስጥ ያለሁ ገፀ ባህሪ የሆንኩ መሰለኝ። እንጂማ እኔ በእውነታው ይህችን ሴት ልሆን አልችልም። በሱስ ምክንያት በተደጋጋሚ አማኑኤል ሆስፒታል እንደነበረ ነገረኝ። በዛ ምክንያትም ስልክ ኖሮት ስለማያውቅ ላገኘሁ እንዳልቻልኩ አብራራልኝ…… "እማ አንቺ ማለት የምትበር ቢራቢሮ ነበርሽ…… ነፃ የሆንሽ… ነፃነትሽን የምትወጂ… ካልሞከርሽ የማታረጋግጪ…… ሁሉን ሞከርሽ እኔን ጨምሮ ሁሉን ተውሽ! ሁሉን አስሞከርኩሽ ከሁሉ ተጋባሁኝና ቀረሁ። " አለኝ። አይ አይሆንም የአዳም አንዷ ገፀባህሪማ ሆኛለሁ።…… ነፃነት? ሌላውን የገደለ ነፃነት? በሌላው ባርነት ላይ የቆመ ነፃነት? የአባን ገፅ ያከሰለ ነፃነት? ……… አይሆንም ውሸት ነው። እኔማ እውን አይደለሁም… 📚 @Bemnet_Library
11 40476Loading...
30
ወጥመድ መላኩ በማግስቱ ወደ ዱባይ ሊሄድ ዝግጅቱን ጨርሷል። ኮንፈረንሱ የሚጀመረው ሰኞ ሲሆን እሱ ለመብረር ያሰበው እሁድ ነው። ሣራም ትንሹን ልጇን ጉንፋን አሞት ስለነበር ላለፉት ሦሥት ቀናት ከቤት አልወጣችም። ዛሬ ግን ሻል ብሎት እሷም አረፍ ብላለች። ሌሎቹ ሁለቱ ልጆቿ ከአባታቸውና ከአያቶቻቸው ወደ ደብረማርቆስና ባህርዳር ለአንድ ሳምንት ቆይታ ከሁለት ቀን በፊት ስለሄዱ በአንድ በኩል ትንሽ እፎይ ብላ ነው የሰነበተችው። ቅዳሜ ከሰአት ጀምሮ ከዘጠኝ ሰዓት በኋላ ከመላኩ ጋር ሸራተን ነበር የቆዩት። ለአንድ ሰዓት ከዋኙ በኋላ ሳዉና ባዝ ወስዳ፣ ማሳጅ አድርጋ ስለነበር ትንሽ ድካም ቢሰማትም፣ ለእራት ሲወጡ የረጋ ሰውነቷ ሁሉ ተከፋፍቷል። ልጇም ያለወትሮው ተኝቶ ስለነበር አላስቸገረም። ቢያንስ እስካሁን አልተደወለላትም። ምናልባት ሌሊት እንቅልፍ ሊኖራት እንደማይችል በማሰብ ፈርታለች። ከዚህ አይነቱ ጥሩ ቀን በኋላ ግን የማትችለው ነገር አይኖረም። ሣራና መላኩ አሜሪካ ከመሄዱ በፊት ስለነበራቸው መልካም ትዝታ እያወሩ ሁለቱም ርቧቸው ስለነበር ወደ አንድ ፒዛ ቤት ሄዱ። 📚 ርዕስ፦ ዝጓራ ✍️ ደራሲ፦ ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ ማጋራት መተሳሰብ ነው! @Bemnet_Library
540Loading...
31
🗣 በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል። ከ 135ሺ በላይ ተከታይ ያለው። 🗣, The best national Telegram channel where you can learn to speak English fluently in a short period of time. ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇 @English_Ethiopian @English_Ethiopian
7340Loading...
32
በአስማት ወደ ውሻነት ተለውጫለሁ። ማንም ይህን እውነት ለማመን ቢቸገር ተቸገረ አይባልም። ይህንን ለመቀበል እንኳ ለሌላው ለእኔም ከብዶኛል። የማንም እምነት እኔን ከውሻነቴ አይመልሰኝም። ይህ እውነት ቢሆን ባይሆን የሚቸግረው ላይኖር ይችላል። አይኑር። የእውነቱን የማይኖር፣ የእውነቱን የማይስቅ፣ የእውነቱን የማያለቅስ ትውልድ ይህንን አስቸጋሪ ሀቅ እንዲያምን አይገደድም። ሀቁ ግን ይኸው ነው። በአርአያ ሥላሴ የተፈጠርኩ ሰውዬ በአርአያ ቡቼ ከች ብያለሁ። ሰው ነበርኩ። እነሆ አሁን ግን ውሻ ነኝ። እንደ ምጣድ ቂጥ የበሰልሁ ውሻ። ይኸው ወደ አንዲት ጥርት ያለችና ከፈሳሽ የተሰራች መስታወት ወደመሰለች ምንጭ ዳር ደርሼ መልኬን ውሃ ውስጥ እየተመለከትኩ ነው። ሰአት እላፊ የመሰልሁ፣ ጥቁር ውሻ። ማጋራት መተሳሰብ ነው! 📚 @Bemnet_Library
14 79012Loading...
33
ሁሉም ሰው ሊያነባቸው የሚገቡ 5 ምርጥ መጽሃፍት 📚 @Bemnet_Library
13 42642Loading...
34
በጣም ርቦኛል ለማለት
9080Loading...
35
👍Do you want 🎞8k  wallpapers❓
8131Loading...
36
ይህው መጽሐፉ አንብቡት! 📓 ርዕስ=ህልምሽን አጫውቺኝ ✍️ ደራሲ=ሲድኒ ሺልደን     ማጋራት መተሳሰብ ነው! 📚 @Bemnet_Library
15 889143Loading...
37
ጠንቅቃ ያላወቀችው ሰው ይከታተላታል። ከዚህ ቀደም ሰዎችን በስውር ስለሚከታተሉ ሰዎች ብዙ ፅሁፎችን አንብባለች። ይሄ ነው ተብሎ ካልተለየ ቦታ እየመጡ እንደሚከታተሉ ታውቃለች። ፈፅሞ ያልተገለጠላት እሷን ምን ይሁን ብለው እንደሚከታተሏትና ከእሷ ምን እንደሚፈልጉ ብቻ ነው። ያም ሆነ ይህ የጭንቀቷ መንስኤ ሆነው በሰላም እንቅልፍ ከተኛች ሰንብታለች። ዘውትር ከእንቅልፏ ምትነቃው ራስ ምታት ተጫጭኗት ነው። ይህ ሁሉ በሃሳቤ የፈጠርኩት ቅዠት ነው፣ ስትል አሰበች - አሽሌ ፓተርሰን። የሥራ ጫና ደቋቅሶኛል የግድ እረፍት ማድረግ አለብኝ። 📚ርዕስ፦ ህልምሽን አጫውቺኝ ✍️ደራሲ፦ ሲድኒ ሺልደን ማጋራት መተሳሰብ ነው! 📚 @Bemnet_Library
16 08115Loading...
38
የጤና ምስጢራዊ ቁልፍ ክፍል1
14 30888Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
#DV_2025 ✅የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ይፋ ተደርጓል። 🟠ዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ Confirmation Number በማስገባት ውጤቱን መመልከት ይችላሉ።
Show all...
👍 13
Photo unavailableShow in Telegram
በበአሉ ፌሽታ ደግሞ ሌላ ደስታ መጣ🔥🔥 ➥ በዚህ ሱፐር ፕሮቬሽናል ፕላስ ፕላስ ቻናላችን ላይ ምርትና አገልግሎታችሁን በማስተዋወቅ ደንበኞችን መሳብና ስራችሁን ማቀላጠፍ የምትችሉበት ዕድል ቀርቦላችኋል አናግሩኝ👇 @Bemni_Alex
Show all...
😱 7👍 4👏 1
ርዕስ📓 እንዴት ነሽ አራዳ ደራሲ✍  ስርግው ሀብለ ስላሴ ማጋራት መተሳሰብ ነው! 📚 @Bemnet_Library
Show all...
6👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
#በቀጣይ ርዕስ📓 እንዴት ነሽ አራዳ ደራሲ✍ ስርግው ሀብለ ስላሴ ከሰአት ይጠብቁን! 📚 @Bemnet_Library
Show all...
👍 17 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሁሉም አይነት መጽሐፍ ለእርሰዎ ቀርቧል! የኦርቶዶክስ መጽሐፎች👇 @Orthodox_metshaf የእስልምና መጽሐፎች👇 @Islamic_Books የፕሮቴስታንት መጽሐፎች👇 @Protestant_Books የሳይኮሎጂ መጽሐፎች @Psychology_Books #በPdf
Show all...
👍 4
Who's here? We've asked for a free link to a paid channel, for our subs. x2-x3 Signals here 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 👉 CLICK HERE TO JOIN 👈 ❗️JOIN FAST! FIRST 1000 SUBS WILL BE ACCEPTED
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ቻናላችን ላይ ከሳይኮሎጂ እስከ ልብወለድ ከፍልስፍና እስከ ፍቅር ታሪክ የሚዳስሱ ከ600 በላይ መጽሐፎችን ያገኛሉ 👇👇 https://t.me/Enmare1988 https://t.me/Enmare1988
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
“ሰው” እና “ሰብአዊነት” ከሚሉት ሁለቱ ቃላት። የመጀመርያው በየመንገዱ እየተንከራተተ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በየመጽሃፍቱ ታገኙታላቹ...! #ቪክቶር_ሆጉ 📚 @Bemnet_Library
Show all...
👍 66 17🔥 2
ይሁዳ ጌታችንን ያለ ፍርሃት ቀርቦ ሳመው።መሳም የጥልቅ ፍቅር መገለጫ ነው።ይሁዳ ግን በመሳሙ የልቡን ጥላቻ የሚገልፅ ተንኮል ሰራበት።በዚህ ምክንያት ይሁዳ ክፋትን በልባቸው ይዘው የውሸት ፍቅርን ለሚያሳዩ ሁሉ ምሳሌ ሆኖ ቀረ። ርዕስ📓ህማማት ደራሲ✍ሄኖክ ሀይሌ 📚 @Bemnet_Library
Show all...
😢 72👍 11 7

😢 84 20👍 15