en
Feedback
Ibex Events & Hiking

Ibex Events & Hiking

Open in Telegram

We will reach together throughout Ethiopia. "በመላው ኢትዮጵያ አብረን እንደርሳለን!" Get in touch with us 0945965456 / 0928412796 የጉዞ ላይ ፎቶዎችን ለማግኘት @ibexeventscommunity @Bcrazykid @IbexET @Yoti27

Show more
311
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Dear Ibex events & hiking members Sorry, The trip has been postponed. ሰላም የአይቤክስ ኢቨንትስ እና ሃይኪንግ ቤተሰቦች - የዝዋይ ጉዞአችን ላልተወሰነ ግዜ መራዘሙን እናሳውቃለን። በአብሮነት እንቆይ | Stay with us @ibexevents @ibexeventscommunity እናመሰግናለን | Thank you 🙏

Day Trip tour to Lake Ziway and its islands Date: Sunday, 15 Jan, 2022 Departure: 6:30AM Hike difficult level - Beginners Pac
Day Trip tour to Lake Ziway and its islands Date: Sunday, 15 Jan, 2022 Departure: 6:30AM Hike difficult level - Beginners Package Cost: 1,450 birr for Ethiopian 1,700 birr for expatriate Account for Deposit CBE - 1000162799828 Abyssinia - 46591402 NB: The price difference occurred due to higher charges on entrance fees, local guide and boat fees for foreign nationals at destination. Price includes: 📌Transport 📌Entrance, boat and local guide fees 📌Boat ride to Gelila Iseland 📌Hiking on the islands 📌Snack 📌Delicious Ethiopian Food for lunch 📍Visit to Castle Winery farm and testing room Departure place: Mexico Departure time: 06:30 AM For booking and further information: 0945965456 @ibexet 0928412796 @yoti27 Join us - @ibexevents @ibexeventscommunity

ጉዞ ወደ ዝዋይ (ባቱ) ደምበል ኃይቅ የጉዞ ቀን- እሁድ፣ ጥር 7 /2015ዓ.ም ጥቅል ዋጋ በሰው 1450 ብር ለኢትዮጵያዊ 1700 ብር ለውጭ ዜጋ ዋጋው የሚያካትተው? • የደርሶ መልስ ትራንስፖርት
ጉዞ ወደ ዝዋይ (ባቱ) ደምበል ኃይቅ የጉዞ ቀን- እሁድ፣ ጥር 7 /2015ዓ.ም ጥቅል ዋጋ በሰው 1450 ብር ለኢትዮጵያዊ 1700 ብር ለውጭ ዜጋ ዋጋው የሚያካትተው? • የደርሶ መልስ ትራንስፖርት • የመግቢያ እና የአስጎብኚ ክፍያ • የጀልባ ላይ ጉዞ • ቁርስ እና ምሳ ከውኃ ጋር • የካስቴሊ ወይን እርሻና ቅምሻ ክፍልን ጉብኝት • የሻይ ቡና መጠጥ መገናኛ ቦታ፡ ሜክሲኮ ዲአፍሪክ ሆቴል የመገናኛ ሰዓት: ከንጋቱ 12:00 የመኪና መነሻ ሰዓት: ከንጋቱ 12:30 Trip tour to Lake Ziway and its islands Date: Sunday, 15 Jan, 2022 Length of stay: Day trip Distance from Addis: 170Km Departure: 6:30AM Package Cost: 1,450 ETB for Ethiopian 1,700 ETB for expatriate NB: The price difference occurred due to higher charges on entrance fees, local guide and boat fees for foreign nationals at destination. Price includes: •Transportation •Entrance & local guide fees •Boat ride to Gelila Iseland •Snack •Delicious Ethiopian Food for lunch •Visit to Castle Winery farm and testing room Departure place: Mexico at Deafric hotel Departure time: 06:30 AM For booking and further information: 0945965456 @ibexet 0928412796 @yoti27 Join us @ibexevents Group @ibexeventscommunity

photo content
+5

ጉዞ ወደ ዝዋይ (ባቱ) ደምበል ኃይቅ በፍጥነት ተመዝግበው ከወዲሁ ቦታዎን ይያዙ የጉዞ ቀን- እሁድ፣ ጥር 7 /2015ዓ.ም (feb 15/2023) የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (በደርሶ መልስ ጉዞ) የቦታ ርቀት- 170 ኪሜ ዝዋይ የመድረሻ ሰዓት -ረፋድ 4:00 አዲስ አበባ የመድረሻ ሰዓት- ምሽት 2:00 ሰዓቱ እንደመንገዱ የትራፊክ እንቅስቃሴ ሁኔታ ከፍ ወይም ዝቅ ሊል ይችላል፡፡ ጥቅል ዋጋ በሰው 1450 ብር ለኢትዮጵያዊ 1700 ብር ለውጭ ዜጋ ዋጋው የሚያካትተው? . የደርሶ መልስ ትራንስፖርት ምቾት ባላቸው የቱሪስት ባስ . የመግቢያ እና የአስጎብኚ ክፍያ . በጀልባ ተጉዘው በገሊላ ደሴት ላይ የእግር ጉዞ . ቁርስ . ምሳ ከውሃ ጋር . የካስቴሊ ወይን እርሻና ቅምሻ ክፍልን ጉብኝት መገናኛ ቦታ፡ ሜክሲኮ ዲአፍሪክ ሆቴል ጋር የመገናኛ ሰዓት: ከንጋቱ 12:00 የመኪና መነሻ ሰዓት: ከንጋቱ 12:30 ለምዝገባ እና ለተጨማሪ መረጃ፦ 0945965456 @ibexet 0928412796 @yoti27 Trip tour to Lake Ziway and its islands Date: Sunday, 15 Feb, 2022 Length of stay: Day trip Distance from Addis Ababa: 170Km Departure: 6:30AM Arrival: 10:00 AM Package Cost: 1,450 birr for Ethiopian 1,700 birr for expatriate NB: The price difference occurred due to higher charges on entrance fees, local guide and boat fees for foreign nationals at destination. Price includes: 📌Well-maintained and insured tourist bus 📌Entrance, boat and local guide fees 📌Boat ride to Gelila Iseland 📌Hiking on the islands 📌Snack 📌Delicious Ethiopian Food for lunch 📍Visit to Castle Winery farm and testing room Departure place: Mexico at Deafric hotel Departure time: 06:30 AM For booking and further information: 0945965456 @ibexet 0928412796 @yoti27

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

ውድ የ #Ibex_Events & Hiking ቤተሰቦች ከአዲስ አበባ 160km ርቀት ላይ በሚገኘው ወንጪ ሀይቅ የደርሶ መልስ ጉዞ ደስ በሚል እና በማይጠገበውን የተፈጥሮ ሀይቁ ተደምመን በጭቃ ቫዝ ተዘፍዝፈን በሙቅ ፏፏቴ ታጥበን ቆንጆ ጊዜያትን አሳልፈናል ! ስለነበረን ቆንጆ ጊዜ ከልብ እያመሠገንን በካሜራችን ካስቀረነው ፎቶዎች እነሆ ብለናል። ቀጣይ መዳረሻችን በቅርቡ እናሳውቃለን እስከምንገናኝ በቸር ያቆየን በአብሮነት እንቆይ - ተቀላቀሉን 👇 Telegram - t.me/ibexevents ፎቶዎችን ለማግኘት - t.me/ibexeventscommunity Facebook - m.facebook.com/ibexevent #Ethiopia #IBEX #hiking #hikingadventures #ethiopianhiker #hikinglovers #LandOfOrigins #visitethiopia #visitoromia #landscape #waterfall #Wenchicraterlacke #wenchi #ibexevents

ውድ የ #Ibex_Events & Hiking ቤተሰቦች ከአዲስ አበባ 160km ርቀት ላይ በሚገኘው ወንጪ ሀይቅ የደርሶ መልስ ጉዞ ደስ በሚል እና በማይጠገበውን የተፈጥሮ ሀይቁ ተደምመን በጭቃ ቫዝ ተዘፍዝፈን በሙቅ ፏፏቴ ታጥበን ቆንጆ ጊዜያትን አሳልፈናል ! ስለነበረን ቆንጆ ጊዜ ከልብ እያመሠገንን በካሜራችን ካስቀረነው ፎቶዎች እነሆ ብለናል። ቀጣይ መዳረሻችን ወደሆነው ** ቀን * በድጋሚ እስከምንገናኝ በቸር ቆዩን በአብሮነት እንቆይ - ተቀላቀሉን 👇 Telegram - t.me/ibexevents ፎቶዎችን ለማግኘት - t.me/ibexeventscommunity Facebook - m.facebook.com/ibexevent #Ethiopia #IBEX #hiking #hikingadventures #ethiopianhiker #hikinglovers #LandOfOrigins #visitethiopia #visitoromia #landscape #waterfall #Wenchicraterlacke #wenchi #ibexevents

90% Booked! እሁድ ታህሳስ 16 / Dec 25 ወደ ወንጪ በምናደርገው ጉዞ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 5 ወንበሮች ብቻ ቀርተውናል። የጉዞ ዋጋ - በሰው 1400 ብር ብቻ ለውጭ ዜጋ - 1700ETB
90% Booked! እሁድ ታህሳስ 16 / Dec 25 ወደ ወንጪ በምናደርገው ጉዞ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 5 ወንበሮች ብቻ ቀርተውናል። የጉዞ ዋጋ - በሰው 1400 ብር ብቻ ለውጭ ዜጋ - 1700ETB የክፍያ አማራጮች CBE - 1000162799828 Abyssinia - 46591402 ክፍያው፦ የቁርስ፣ ምሳ፣ የታሸገ ውኃ፣ የመግቢያ ክፍያዎች፣ የአስጎብኚ፣ የፎቶግራፍ የጀልባ ላይ ጉዞ... ክፍያዎችን ያጠቃለለ ነው። ክፍያው በግል የሚደረጉ ፍላጎቶችን ለምሳሌ - ለስላሳ እና አልኮል መጠጦችን እንዲሁም የፈረስ ግልቢያን ወጪ አያካትትም። Ibex Events & Hiking'ን ስለመረጡ እናመሰግናለን። የከፈሉበትን ደረሰኝ በፎቶ @ibexet / @yoti27 ላይ ይላኩልን ለጉዞ ሲመጡ ደረሰኝ መያዝዎን አይርሱ። ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን የምንልክ ይሆናል። በ Telegram t.me/ibexevents በ facebook m./facebook.com/ibexevent ይቀላቀሉን። ለበለጠ መረጃ - 0928274196 / 0945965456 ይደውሉ።

እንኳን ደስ ያለን! በደጋ ዳሞት ሙሉ ኢኮሎጅ መገኛ የሆነው የጮቄ ተራራ የ2022 ምርጥ የቱሪዝም መንደር ተብሎ በተባበሩት መንግስታት የዓለም የቱሪዝም ድርጅት ተመርጧል። ጮቄ ተራራ 4100 ሜትር አ
+2
እንኳን ደስ ያለን! በደጋ ዳሞት ሙሉ ኢኮሎጅ መገኛ የሆነው የጮቄ ተራራ የ2022 ምርጥ የቱሪዝም መንደር ተብሎ በተባበሩት መንግስታት የዓለም የቱሪዝም ድርጅት ተመርጧል። ጮቄ ተራራ 4100 ሜትር አማካኝ ከፍታ ሲኖረው በተለምዶ የጎጃም ጣራ በመባል ይጠራል፡፡ ቦታው ተራራማ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በጣም ቀዝቃዛና ረግረጋማ በመሆኑ ነው ጮቄ የሚል ስያሜ የተሰጠው፡፡ የጮቄ ተራራ ሰፊ ተፋሰስ የሚሸፍን ሲሆን ሰባት የሚሆኑ የምስራቅ ጎጃምና ምዕራብ ጎጃም ወረዳዎችን ያዋስናል። ከ57 አገራት የተመረጡ 136 የቱሪዝም መንደሮች ለውድድር በቀረቡበት የ2022 ምርጥ የቱሪዝም መንደር ዓለምአቀፍ ውድድር ጮቄ ተራራን ለአሸናፊነት ያበቃው በምዕራብ ጎጃም ዞን ደጋ ዳሞት ወረዳ የሚገኘው የሙሉ ኢኮ ሎጅ ከፊል ገጽታ ይሄን ይመስላል። Source፦ https://www.unwto.org/news/best-tourism-villages-of-2022-named-by-unwto?utm_source=ssmm&utm_medium=ssmm&utm_campaign=ssmm Join us - t.me/ibexevents Contact us - 0945965456 / 0928412796

ወንጪ | Wenchi የጉዞ ዋጋ - በሰው 1400 ብር ብቻ ለውጭ ዜጋ - 40$ (1700ETB) ⚠️ ከታህሳስ 12 በኋላ - 1550 ብር የክፍያ አማራጮች CBE - 1000162799828 Abyssini
ወንጪ | Wenchi የጉዞ ዋጋ - በሰው 1400 ብር ብቻ ለውጭ ዜጋ - 40$ (1700ETB) ⚠️ ከታህሳስ 12 በኋላ - 1550 ብር የክፍያ አማራጮች CBE - 1000162799828 Abyssinia - 46591402 የቦታ ርቀት - ከአዲስ አበባ 160 ኪሎ ሜትር የጉዞ ቀን - እሁድ ታህሳስ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ክፍያው፦ የቁርስ፣ ምሳ፣ የታሸገ ውኃ፣ የመግቢያ ክፍያዎች፣ የአስጎብኚ፣ የፎቶግራፍ የጀልባ ላይ ጉዞ... ክፍያዎችን ያጠቃለለ ነው። ክፍያው በግል የሚደረጉ ፍላጎቶችን ለምሳሌ - ለስላሳ እና አልኮል መጠጦችን እንዲሁም የፈረስ ግልቢያን ወጪ አያካትትም። Ibex Events & Hiking'ን ስለመረጡ እናመሰግናለን። የከፈሉበትን ደረሰኝ በፎቶ @ibexet / @yoti27 ላይ ይላኩልን ለጉዞ ሲመጡ ደረሰኝ መያዝዎን አይርሱ። ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን የምንልክ ይሆናል። በ Telegram t.me/ibexevents በ facebook m./facebook.com/ibexevent ይቀላቀሉን። ለበለጠ መረጃ - 0928274196 / 0945965456 ይደውሉ።

ጉዞ ወደ አስደናቂው ወንጪ ሐይቅ 🗓 የጉዞ ቀን- እሁድ ታህሳስ 16 🕓 የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (ደርሶ መልስ) 🛣 የቦታ ርቀት- 160 ኪሜ 🏞 የወንጪ ከፍታ ከባህር ጠለል በላይ- ከፍተኛው 33
ጉዞ ወደ አስደናቂው ወንጪ ሐይቅ 🗓 የጉዞ ቀን- እሁድ ታህሳስ 16 🕓 የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (ደርሶ መልስ) 🛣 የቦታ ርቀት- 160 ኪሜ 🏞 የወንጪ ከፍታ ከባህር ጠለል በላይ- ከፍተኛው 3300 ሜትር (10827 ፊት) ካላ የሚባለው የጉዞ መነሻ ቦታ ሲሆን ዝቅተኛው 2500 ሜትር (8202 ፊት) ሐይቁ የተኛበት ቦታ ነው:: 💵 ጥቅል ዋጋ በሰው ቀድመው ለሚከፍሉ - 1400 ብር ብቻ ከታህሳስ 12 በኋላ - 1550 ብር ለውጭ ዜጋ - 40$ (1700 ETB) ዋጋው ምን ምን ነገሮችን ያካትታል? • የደርሶ መልስ ትራንስፖርት 🚍 • የመግቢያ ክፍያ (Entrance fee)💴 • አስጎብኝ (Tour Guide)🧑🏾‍⚖️ • የውሃ ላይ መጓጓዣ ታንኳ(canoe)🛶 • ቁርስ(Snack) 🍩💧 • ጣፋጭ ምሳ ከውሃ ጋር (Lunch with Water)🥗 መገናኛ ቦታ፡ ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ጋር የመገናኛ ሰዓት: ከንጋቱ 12:00 ለመመዝገብ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ቁጥሮች ይደውሉልን:: 📲 0928412796 @yoti27 0945965456 @IbexET

photo content
+5

ጉዞ ወደ አስደናቂው ወንጪ ሐይቅ 🗓የጉዞ ቀን- እሁድ ታህሳስ 16 🕓 የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (ደርሶ መልስ) 🛣 የቦታ ርቀት- 160 ኪሜ 🏝 ወንጪ የመድረሻ ሰዓት -ረፋድ 4:30** 🏙 አዲስ አበባ መነሻ ቦታ የመድረሻ ሰዓት- ምሽት 3:00** **ሰዓቱ እንደመንገዱ የትራፊክ እንቅስቃሴ ሁኔታ ከፍ ሊል ይችላል 🏞 የወንጪ ከፍታ ከባህር ጠለል በላይ- ከፍተኛው 3300 ሜትር (10827 ፊት) ካላ የሚባለው የጉዞ መነሻ ቦታ ሲሆን ዝቅተኛው 2500 ሜትር (8202 ፊት) ሐይቁ የተኛበት ቦታ ነው:: 🏞 የጉዞ አስቸጋሪነት- ለጀማሪ በመጠኑ ከበድ ያለ ሊሆን ይችላል:: ሆኖም ልምድ ላለው/ላላት ተጟዥ ቀላል የሚባል አይነት ነው:: 💵 ጥቅል ዋጋ በሰው፤- 1400 ብር ብቻ ዋጋው ምን ምን ነገሮችን ያካትታል? የደርሶ መልስ ትራንስፖርት 🚍 • የመግቢያ ክፍያ (Entrance fee)💴 • አስጎብኝ (Tour Guide)🧑🏾‍⚖️ • የውሃ ላይ መጓጓዣ ታንኳ(canoe)🛶 • ቀለል ያለ ቁርስ(Snack) 🍩💧 • ጣፋጭ ምሳ ከውሃ ጋር (Lunch with Water)🥗 መገናኛ ቦታሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ጋር የመገናኛ ሰዓት: ከንጋቱ 12:00 የመኪና መነሻ ሰዓት: ከንጋቱ 12:30 ለመመዝገብ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ቁጥሮች ይደውሉልን:: 📲 0928412796 @yoti27 0945965456 @IbexET

ቀጣይ የደርሶ መልስ ጉዞ መዳረሻችን ነው ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን - እሁድ ታህሳስ 16 ቀድመው ቦታ ይያዙ 0928412796 @yoti27 0945965456 @ibexet በአብሮነት እንቆይ ወዳጆቻችሁን ጋብ
ቀጣይ የደርሶ መልስ ጉዞ መዳረሻችን ነው ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን - እሁድ ታህሳስ 16 ቀድመው ቦታ ይያዙ 0928412796 @yoti27 0945965456 @ibexet በአብሮነት እንቆይ ወዳጆቻችሁን ጋብዙ @ibexevents Facebook - m.facebook.com/ibexevent

#ወንጪ | #ኢትዮጵያ በ 2021 የዓለም ምርጡ የቱሪዝም መንደር ወንጪ ከአዲስ አበባ ከተማ በስተምዕራብ 160 ኪሎ ሜትር በወሊሶ እና በአምቦ ከተማ መካከል ላይ የሚገኝ ከሺህ ዓመታት በፊት በተከሰተ
#ወንጪ | #ኢትዮጵያ በ 2021 የዓለም ምርጡ የቱሪዝም መንደር ወንጪ ከአዲስ አበባ ከተማ በስተምዕራብ 160 ኪሎ ሜትር በወሊሶ እና በአምቦ ከተማ መካከል ላይ የሚገኝ ከሺህ ዓመታት በፊት በተከሰተ እሳተ ገሞራ ፍንዳታ ምክንያት የተፈጠረ ውብ ኃይቅ ያለበት ቦታ ነው። የወንጪ ሐይቅ በውስጡ ለአሳ ምግብነት የሚጠቅሙ ነገሮች ባለመኖራቸው ብዙ የአሳ ዝርያ የለበትም፣ በውስጡ አሳ አለመኖሩ ደግሞ ሐይቁ በጣም ንፁህ እና ከየትኛውም አይነት የውኃ ጠረን የፀዳ አድርጎታል። የወንጪ ኃይቅ ዙሪያውን ቀልብን በሚስቡ እና በሚማርኩ የተፈጥሮ ሀብቶች የታደለ ቦታ ነው። ለአብነት ያህል ጨዋማ ነጫጭ ድንጋዮች፣ በሰልፈር የቀሉ ረግረጋማ ቦታዎች፣ የሚፍለቀለቁ ትኩስ የታቆሩ ውኃዎች፣ ሙቅ የፏፏቴ ውኃ እንዲሁም የተፈጥሮ ጋዝ ያለው የሚፈልቅ የምንጭ ውኃ ይገኝበታል:: የሰማይን መልክ እንደ ፎቶግራፍ የሚያሳየው፣ አረፍ ያለውና ከትሮ የያዘው ውኃ የሚዘገን የሚመስለው ወንጪ ኃይቅ የዓለም የቱሪዝም ድርጅትን ቀልብ ስቧል፡፡ “የአፍሪካ ስዊዘርላንድ” በሚል ቅፅል ስሙ በጎብኚዎች ዘንድ የሚታወቀው ወንጪ ኃይቅ የተፈጥሮ ደን፣ሞቃት ውኃ እና ፏፏቴ እንዲሁም የተፈጥሮ ጠበል እና ተወዳጅ የማር ምርት በውስጡ የያዘ ነው። በስፔን ማድሪድ እየተካሄደ በሚገኘው በ24 ኛው የአለም የቱሪዝም ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ወንጪ ኃይቅ ከ 170+ ሐገራት ጋር ተወዳድሮ የዓለም ምርጥ የቱሪዝም መንደር ሆኖ ተመርጧል። @IbexEvents 📸 Ibex Photography 📍 location - Wonchi, Ethiopia #በመላው_ኢትዮጵያ_አብረን_እንደርሳለን!!!

በሕዳር 18 ወደ ቡልጋ የለኝ ገደል በምናደርገው ጉዞ ላይ ልንጠይቃቸው የነበሩት ታላቁ አባት አርበኛ ጋሽ በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ወደ ቡልጋ - የለኝ ገደል ጉዞአችንን ስናደርግ ከአካባ
+1
በሕዳር 18 ወደ ቡልጋ የለኝ ገደል በምናደርገው ጉዞ ላይ ልንጠይቃቸው የነበሩት ታላቁ አባት አርበኛ ጋሽ በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ወደ ቡልጋ - የለኝ ገደል ጉዞአችንን ስናደርግ ከአካባቢው መልክአ-ምድር ባሻገር ለሐገራችን ሰላም እና ነፃነት የታገሉትን አርበኛ ጋሽ በቀለን ለመጠየቅ እና ከጨዋታ አዋቂው ማኅበረሰብ ጋር ግዜ ለማሳለፍ ያቀድን ቢሆንም ፈጣሪ የፈቀደው ሆኖ አባታችን አርፈዋል። እኚህ አባት ከ 114 ዓመት በላይ በህይወት የኖሩ ጀግና ሲሆኑ የሰገሌ ጦርነት በተደረገ በሁለተኛው ዓመት እንደተወለዱም ይናገራሉ። እኒህ ታላቅ አባት አርበኛ ቡልጋን የረገጡ የሃይኪንግ ቡድኖችን በፍቅር ሲቀበሉ፣ ታሪክ ሲነግሩ ፎክረው ሸልለው ቡልጋ እንዲናፈቅና እንዳይረሳ ጥሩ ትዝታን በተጓዦች ላይ ያስቀሩ ታላቅ ሰው ነበሩ። ለመላው ቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ሁሉ መፅናናትን እንመኛለን። እንዲሁም እሁድ - ሕዳር 18 ወደ ቡልጋ ልናደርገው የነበረውን ጉዞም በዚህ የተነሳ ለመሰረዝ መገደዳችንን እንገልፃለን። በአብሮነት እንቆይ Telegram - t.me/ibexevents Facebook - m./facebook.com/ibexevent

ወደ ቡልጋ - የለኝ ገደል የምናደርገው ጉዞ 4 ቀናት ብቻ ቀሩት እሁድ - ሕዳር 18
ወደ ቡልጋ - የለኝ ገደል የምናደርገው ጉዞ 4 ቀናት ብቻ ቀሩት እሁድ - ሕዳር 18