Ibex Events & Hiking
Open in Telegram
We will reach together throughout Ethiopia. "በመላው ኢትዮጵያ አብረን እንደርሳለን!" Get in touch with us 0945965456 / 0928412796 የጉዞ ላይ ፎቶዎችን ለማግኘት @ibexeventscommunity @Bcrazykid @IbexET @Yoti27
Show more311
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
April '23
April '23
+2
in 0 channels
March '23
+3
in 0 channels
Get PRO
February '23
+2
in 0 channels
Get PRO
January '23
+31
in 0 channels
Get PRO
December '22
+42
in 0 channels
Get PRO
November '22
+264
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 15 April | 0 | |||
| 14 April | +1 | |||
| 13 April | 0 | |||
| 12 April | 0 | |||
| 11 April | 0 | |||
| 10 April | 0 | |||
| 09 April | 0 | |||
| 08 April | 0 | |||
| 07 April | 0 | |||
| 06 April | +1 | |||
| 05 April | 0 | |||
| 04 April | 0 | |||
| 03 April | 0 |
Channel Posts
Dear Ibex events & hiking members
Sorry, The trip has been postponed.
ሰላም የአይቤክስ ኢቨንትስ እና ሃይኪንግ ቤተሰቦች - የዝዋይ ጉዞአችን ላልተወሰነ ግዜ መራዘሙን እናሳውቃለን።
በአብሮነት እንቆይ | Stay with us
@ibexevents @ibexeventscommunity
እናመሰግናለን | Thank you 🙏
| 2 | Day Trip tour to Lake Ziway and its islands
Date: Sunday, 15 Jan, 2022
Departure: 6:30AM
Hike difficult level - Beginners
Package Cost:
1,450 birr for Ethiopian
1,700 birr for expatriate
Account for Deposit
CBE - 1000162799828
Abyssinia - 46591402
NB: The price difference occurred due to higher charges on entrance fees, local guide and boat fees for foreign nationals at destination.
Price includes:
📌Transport
📌Entrance, boat and local guide fees
📌Boat ride to Gelila Iseland
📌Hiking on the islands
📌Snack
📌Delicious Ethiopian Food for lunch
📍Visit to Castle Winery farm and testing room
Departure place: Mexico
Departure time: 06:30 AM
For booking and further information:
0945965456 @ibexet
0928412796 @yoti27
Join us - @ibexevents
@ibexeventscommunity | 0 |
| 3 | ጉዞ ወደ ዝዋይ (ባቱ) ደምበል ኃይቅ
የጉዞ ቀን- እሁድ፣ ጥር 7 /2015ዓ.ም
ጥቅል ዋጋ በሰው
1450 ብር ለኢትዮጵያዊ
1700 ብር ለውጭ ዜጋ
ዋጋው የሚያካትተው?
• የደርሶ መልስ ትራንስፖርት
• የመግቢያ እና የአስጎብኚ ክፍያ
• የጀልባ ላይ ጉዞ
• ቁርስ እና ምሳ ከውኃ ጋር
• የካስቴሊ ወይን እርሻና ቅምሻ ክፍልን ጉብኝት
• የሻይ ቡና መጠጥ
መገናኛ ቦታ፡ ሜክሲኮ ዲአፍሪክ ሆቴል
የመገናኛ ሰዓት: ከንጋቱ 12:00
የመኪና መነሻ ሰዓት: ከንጋቱ 12:30
Trip tour to Lake Ziway and its islands
Date: Sunday, 15 Jan, 2022
Length of stay: Day trip
Distance from Addis: 170Km
Departure: 6:30AM
Package Cost:
1,450 ETB for Ethiopian
1,700 ETB for expatriate
NB: The price difference occurred due to higher charges on entrance fees, local guide and boat fees for foreign nationals at destination.
Price includes:
•Transportation
•Entrance & local guide fees
•Boat ride to Gelila Iseland
•Snack
•Delicious Ethiopian Food for lunch
•Visit to Castle Winery farm and testing room
Departure place: Mexico at Deafric hotel
Departure time: 06:30 AM
For booking and further information:
0945965456 @ibexet
0928412796 @yoti27
Join us @ibexevents
Group @ibexeventscommunity | 0 |
| 4 | No text... | 0 |
| 5 | ጉዞ ወደ ዝዋይ (ባቱ) ደምበል ኃይቅ
በፍጥነት ተመዝግበው ከወዲሁ ቦታዎን ይያዙ
የጉዞ ቀን- እሁድ፣ ጥር 7 /2015ዓ.ም (feb 15/2023)
የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (በደርሶ መልስ ጉዞ)
የቦታ ርቀት- 170 ኪሜ
ዝዋይ የመድረሻ ሰዓት -ረፋድ 4:00
አዲስ አበባ የመድረሻ ሰዓት- ምሽት 2:00
ሰዓቱ እንደመንገዱ የትራፊክ እንቅስቃሴ ሁኔታ ከፍ ወይም ዝቅ ሊል ይችላል፡፡
ጥቅል ዋጋ በሰው
1450 ብር ለኢትዮጵያዊ
1700 ብር ለውጭ ዜጋ
ዋጋው የሚያካትተው?
. የደርሶ መልስ ትራንስፖርት ምቾት ባላቸው የቱሪስት ባስ
. የመግቢያ እና የአስጎብኚ ክፍያ
. በጀልባ ተጉዘው በገሊላ ደሴት ላይ የእግር ጉዞ
. ቁርስ
. ምሳ ከውሃ ጋር
. የካስቴሊ ወይን እርሻና ቅምሻ ክፍልን ጉብኝት
መገናኛ ቦታ፡ ሜክሲኮ ዲአፍሪክ ሆቴል ጋር
የመገናኛ ሰዓት: ከንጋቱ 12:00
የመኪና መነሻ ሰዓት: ከንጋቱ 12:30
ለምዝገባ እና ለተጨማሪ መረጃ፦
0945965456 @ibexet
0928412796 @yoti27
Trip tour to Lake Ziway and its islands
Date: Sunday, 15 Feb, 2022
Length of stay: Day trip
Distance from Addis Ababa: 170Km
Departure: 6:30AM
Arrival: 10:00 AM
Package Cost:
1,450 birr for Ethiopian
1,700 birr for expatriate
NB: The price difference occurred due to higher charges on entrance fees, local guide and boat fees for foreign nationals at destination.
Price includes:
📌Well-maintained and insured tourist bus
📌Entrance, boat and local guide fees
📌Boat ride to Gelila Iseland
📌Hiking on the islands
📌Snack
📌Delicious Ethiopian Food for lunch
📍Visit to Castle Winery farm and testing room
Departure place: Mexico at Deafric hotel
Departure time: 06:30 AM
For booking and further information:
0945965456 @ibexet
0928412796 @yoti27 | 0 |
| 6 | No text... | 0 |
| 7 | No text... | 0 |
| 8 | No text... | 0 |
| 9 | ውድ የ #Ibex_Events & Hiking ቤተሰቦች
ከአዲስ አበባ 160km ርቀት ላይ በሚገኘው ወንጪ ሀይቅ የደርሶ መልስ ጉዞ ደስ በሚል እና በማይጠገበውን የተፈጥሮ ሀይቁ ተደምመን በጭቃ ቫዝ ተዘፍዝፈን በሙቅ ፏፏቴ ታጥበን ቆንጆ ጊዜያትን አሳልፈናል !
ስለነበረን ቆንጆ ጊዜ ከልብ እያመሠገንን በካሜራችን ካስቀረነው ፎቶዎች እነሆ ብለናል።
ቀጣይ መዳረሻችን በቅርቡ እናሳውቃለን እስከምንገናኝ በቸር ያቆየን
በአብሮነት እንቆይ - ተቀላቀሉን 👇
Telegram - t.me/ibexevents
ፎቶዎችን ለማግኘት - t.me/ibexeventscommunity
Facebook - m.facebook.com/ibexevent
#Ethiopia #IBEX #hiking #hikingadventures #ethiopianhiker #hikinglovers #LandOfOrigins #visitethiopia #visitoromia #landscape #waterfall #Wenchicraterlacke #wenchi #ibexevents | 0 |
| 10 | ውድ የ #Ibex_Events & Hiking ቤተሰቦች
ከአዲስ አበባ 160km ርቀት ላይ በሚገኘው ወንጪ ሀይቅ የደርሶ መልስ ጉዞ ደስ በሚል እና በማይጠገበውን የተፈጥሮ ሀይቁ ተደምመን በጭቃ ቫዝ ተዘፍዝፈን በሙቅ ፏፏቴ ታጥበን ቆንጆ ጊዜያትን አሳልፈናል !
ስለነበረን ቆንጆ ጊዜ ከልብ እያመሠገንን በካሜራችን ካስቀረነው ፎቶዎች እነሆ ብለናል።
ቀጣይ መዳረሻችን ወደሆነው ** ቀን * በድጋሚ እስከምንገናኝ በቸር ቆዩን
በአብሮነት እንቆይ - ተቀላቀሉን 👇
Telegram - t.me/ibexevents
ፎቶዎችን ለማግኘት - t.me/ibexeventscommunity
Facebook - m.facebook.com/ibexevent
#Ethiopia #IBEX #hiking #hikingadventures #ethiopianhiker #hikinglovers #LandOfOrigins #visitethiopia #visitoromia #landscape #waterfall #Wenchicraterlacke #wenchi #ibexevents | 0 |
| 11 | 90% Booked!
እሁድ ታህሳስ 16 / Dec 25
ወደ ወንጪ በምናደርገው ጉዞ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 5 ወንበሮች ብቻ ቀርተውናል።
የጉዞ ዋጋ - በሰው 1400 ብር ብቻ
ለውጭ ዜጋ - 1700ETB
የክፍያ አማራጮች
CBE - 1000162799828
Abyssinia - 46591402
ክፍያው፦
የቁርስ፣ ምሳ፣ የታሸገ ውኃ፣ የመግቢያ ክፍያዎች፣ የአስጎብኚ፣ የፎቶግራፍ የጀልባ ላይ ጉዞ... ክፍያዎችን ያጠቃለለ ነው።
ክፍያው በግል የሚደረጉ ፍላጎቶችን
ለምሳሌ - ለስላሳ እና አልኮል መጠጦችን እንዲሁም የፈረስ ግልቢያን ወጪ አያካትትም።
Ibex Events & Hiking'ን ስለመረጡ እናመሰግናለን።
የከፈሉበትን ደረሰኝ በፎቶ @ibexet / @yoti27 ላይ ይላኩልን ለጉዞ ሲመጡ ደረሰኝ መያዝዎን አይርሱ።
ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን የምንልክ ይሆናል።
በ Telegram t.me/ibexevents
በ facebook m./facebook.com/ibexevent ይቀላቀሉን።
ለበለጠ መረጃ - 0928274196 / 0945965456 ይደውሉ። | 0 |
| 12 | እንኳን ደስ ያለን!
በደጋ ዳሞት ሙሉ ኢኮሎጅ መገኛ የሆነው የጮቄ ተራራ የ2022 ምርጥ የቱሪዝም መንደር ተብሎ በተባበሩት መንግስታት የዓለም የቱሪዝም ድርጅት ተመርጧል።
ጮቄ ተራራ 4100 ሜትር አማካኝ ከፍታ ሲኖረው በተለምዶ የጎጃም ጣራ በመባል ይጠራል፡፡ ቦታው ተራራማ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በጣም ቀዝቃዛና ረግረጋማ በመሆኑ ነው ጮቄ የሚል ስያሜ የተሰጠው፡፡ የጮቄ ተራራ ሰፊ ተፋሰስ የሚሸፍን ሲሆን ሰባት የሚሆኑ የምስራቅ ጎጃምና ምዕራብ ጎጃም ወረዳዎችን ያዋስናል።
ከ57 አገራት የተመረጡ 136 የቱሪዝም መንደሮች ለውድድር በቀረቡበት የ2022 ምርጥ የቱሪዝም መንደር ዓለምአቀፍ ውድድር ጮቄ ተራራን ለአሸናፊነት ያበቃው በምዕራብ ጎጃም ዞን ደጋ ዳሞት ወረዳ የሚገኘው የሙሉ ኢኮ ሎጅ ከፊል ገጽታ ይሄን ይመስላል።
Source፦
https://www.unwto.org/news/best-tourism-villages-of-2022-named-by-unwto?utm_source=ssmm&utm_medium=ssmm&utm_campaign=ssmm
Join us - t.me/ibexevents
Contact us - 0945965456 / 0928412796 | 0 |
| 13 | ወንጪ | Wenchi
የጉዞ ዋጋ - በሰው 1400 ብር ብቻ
ለውጭ ዜጋ - 40$ (1700ETB)
⚠️ ከታህሳስ 12 በኋላ - 1550 ብር
የክፍያ አማራጮች
CBE - 1000162799828
Abyssinia - 46591402
የቦታ ርቀት - ከአዲስ አበባ 160 ኪሎ ሜትር
የጉዞ ቀን - እሁድ ታህሳስ 16 ቀን 2015 ዓ.ም
ክፍያው፦
የቁርስ፣ ምሳ፣ የታሸገ ውኃ፣ የመግቢያ ክፍያዎች፣ የአስጎብኚ፣ የፎቶግራፍ የጀልባ ላይ ጉዞ... ክፍያዎችን ያጠቃለለ ነው።
ክፍያው በግል የሚደረጉ ፍላጎቶችን
ለምሳሌ - ለስላሳ እና አልኮል መጠጦችን እንዲሁም የፈረስ ግልቢያን ወጪ አያካትትም።
Ibex Events & Hiking'ን ስለመረጡ እናመሰግናለን።
የከፈሉበትን ደረሰኝ በፎቶ @ibexet / @yoti27 ላይ ይላኩልን ለጉዞ ሲመጡ ደረሰኝ መያዝዎን አይርሱ።
ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን የምንልክ ይሆናል።
በ Telegram t.me/ibexevents
በ facebook m./facebook.com/ibexevent ይቀላቀሉን።
ለበለጠ መረጃ - 0928274196 / 0945965456 ይደውሉ። | 0 |
| 14 | ጉዞ ወደ አስደናቂው ወንጪ ሐይቅ
🗓 የጉዞ ቀን- እሁድ ታህሳስ 16
🕓 የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (ደርሶ መልስ)
🛣 የቦታ ርቀት- 160 ኪሜ
🏞 የወንጪ ከፍታ ከባህር ጠለል በላይ- ከፍተኛው 3300 ሜትር (10827 ፊት) ካላ የሚባለው የጉዞ መነሻ ቦታ ሲሆን ዝቅተኛው 2500 ሜትር (8202 ፊት) ሐይቁ የተኛበት ቦታ ነው::
💵 ጥቅል ዋጋ በሰው
ቀድመው ለሚከፍሉ - 1400 ብር ብቻ
ከታህሳስ 12 በኋላ - 1550 ብር
ለውጭ ዜጋ - 40$ (1700 ETB)
ዋጋው ምን ምን ነገሮችን ያካትታል?
• የደርሶ መልስ ትራንስፖርት 🚍
• የመግቢያ ክፍያ (Entrance fee)💴
• አስጎብኝ (Tour Guide)🧑🏾⚖️
• የውሃ ላይ መጓጓዣ ታንኳ(canoe)🛶
• ቁርስ(Snack) 🍩💧
• ጣፋጭ ምሳ ከውሃ ጋር (Lunch with Water)🥗
መገናኛ ቦታ፡ ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ጋር
የመገናኛ ሰዓት: ከንጋቱ 12:00
ለመመዝገብ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ቁጥሮች ይደውሉልን::
📲 0928412796 @yoti27
0945965456 @IbexET | 0 |
| 15 | No text... | 0 |
| 16 | ጉዞ ወደ አስደናቂው ወንጪ ሐይቅ
🗓የጉዞ ቀን- እሁድ ታህሳስ 16
🕓 የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (ደርሶ መልስ)
🛣 የቦታ ርቀት- 160 ኪሜ
🏝 ወንጪ የመድረሻ ሰዓት -ረፋድ 4:30**
🏙 አዲስ አበባ መነሻ ቦታ የመድረሻ ሰዓት- ምሽት 3:00**
**ሰዓቱ እንደመንገዱ የትራፊክ እንቅስቃሴ ሁኔታ ከፍ ሊል ይችላል
🏞 የወንጪ ከፍታ ከባህር ጠለል በላይ- ከፍተኛው 3300 ሜትር (10827 ፊት) ካላ የሚባለው የጉዞ መነሻ ቦታ ሲሆን ዝቅተኛው 2500 ሜትር (8202 ፊት) ሐይቁ የተኛበት ቦታ ነው::
🏞 የጉዞ አስቸጋሪነት- ለጀማሪ በመጠኑ ከበድ ያለ ሊሆን ይችላል:: ሆኖም ልምድ ላለው/ላላት ተጟዥ ቀላል የሚባል አይነት ነው::
💵 ጥቅል ዋጋ በሰው፤- 1400 ብር ብቻ
ዋጋው ምን ምን ነገሮችን ያካትታል?
• የደርሶ መልስ ትራንስፖርት 🚍
• የመግቢያ ክፍያ (Entrance fee)💴
• አስጎብኝ (Tour Guide)🧑🏾⚖️
• የውሃ ላይ መጓጓዣ ታንኳ(canoe)🛶
• ቀለል ያለ ቁርስ(Snack) 🍩💧
• ጣፋጭ ምሳ ከውሃ ጋር (Lunch with Water)🥗
መገናኛ ቦታ፡ ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ጋር
የመገናኛ ሰዓት: ከንጋቱ 12:00
የመኪና መነሻ ሰዓት: ከንጋቱ 12:30
ለመመዝገብ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ቁጥሮች ይደውሉልን::
📲 0928412796 @yoti27
0945965456 @IbexET | 0 |
| 17 | ቀጣይ የደርሶ መልስ ጉዞ መዳረሻችን ነው
ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን - እሁድ ታህሳስ 16
ቀድመው ቦታ ይያዙ
0928412796 @yoti27
0945965456 @ibexet
በአብሮነት እንቆይ
ወዳጆቻችሁን ጋብዙ @ibexevents
Facebook - m.facebook.com/ibexevent | 0 |
| 18 | #ወንጪ | #ኢትዮጵያ
በ 2021 የዓለም ምርጡ የቱሪዝም መንደር
ወንጪ ከአዲስ አበባ ከተማ በስተምዕራብ 160 ኪሎ ሜትር በወሊሶ እና በአምቦ ከተማ መካከል ላይ የሚገኝ ከሺህ ዓመታት በፊት በተከሰተ እሳተ ገሞራ ፍንዳታ ምክንያት የተፈጠረ ውብ ኃይቅ ያለበት ቦታ ነው።
የወንጪ ሐይቅ በውስጡ ለአሳ ምግብነት የሚጠቅሙ ነገሮች ባለመኖራቸው ብዙ የአሳ ዝርያ የለበትም፣ በውስጡ አሳ አለመኖሩ ደግሞ ሐይቁ በጣም ንፁህ እና ከየትኛውም አይነት የውኃ ጠረን የፀዳ አድርጎታል።
የወንጪ ኃይቅ ዙሪያውን ቀልብን በሚስቡ እና በሚማርኩ የተፈጥሮ ሀብቶች የታደለ ቦታ ነው። ለአብነት ያህል ጨዋማ ነጫጭ ድንጋዮች፣ በሰልፈር የቀሉ ረግረጋማ ቦታዎች፣ የሚፍለቀለቁ ትኩስ የታቆሩ ውኃዎች፣ ሙቅ የፏፏቴ ውኃ እንዲሁም የተፈጥሮ ጋዝ ያለው የሚፈልቅ የምንጭ ውኃ ይገኝበታል::
የሰማይን መልክ እንደ ፎቶግራፍ የሚያሳየው፣ አረፍ ያለውና ከትሮ የያዘው ውኃ የሚዘገን የሚመስለው ወንጪ ኃይቅ የዓለም የቱሪዝም ድርጅትን ቀልብ ስቧል፡፡
“የአፍሪካ ስዊዘርላንድ” በሚል ቅፅል ስሙ በጎብኚዎች ዘንድ የሚታወቀው ወንጪ ኃይቅ የተፈጥሮ ደን፣ሞቃት ውኃ እና ፏፏቴ እንዲሁም የተፈጥሮ ጠበል እና ተወዳጅ የማር ምርት በውስጡ የያዘ ነው።
በስፔን ማድሪድ እየተካሄደ በሚገኘው በ24 ኛው የአለም የቱሪዝም ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ወንጪ ኃይቅ ከ 170+ ሐገራት ጋር ተወዳድሮ የዓለም ምርጥ የቱሪዝም መንደር ሆኖ ተመርጧል።
@IbexEvents
📸 Ibex Photography
📍 location - Wonchi, Ethiopia
#በመላው_ኢትዮጵያ_አብረን_እንደርሳለን!!! | 0 |
| 19 | በሕዳር 18 ወደ ቡልጋ የለኝ ገደል በምናደርገው ጉዞ ላይ ልንጠይቃቸው የነበሩት ታላቁ አባት አርበኛ ጋሽ በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
ወደ ቡልጋ - የለኝ ገደል ጉዞአችንን ስናደርግ ከአካባቢው መልክአ-ምድር ባሻገር ለሐገራችን ሰላም እና ነፃነት የታገሉትን አርበኛ ጋሽ በቀለን ለመጠየቅ እና ከጨዋታ አዋቂው ማኅበረሰብ ጋር ግዜ ለማሳለፍ ያቀድን ቢሆንም ፈጣሪ የፈቀደው ሆኖ አባታችን አርፈዋል።
እኚህ አባት ከ 114 ዓመት በላይ በህይወት የኖሩ ጀግና ሲሆኑ የሰገሌ ጦርነት በተደረገ በሁለተኛው ዓመት እንደተወለዱም ይናገራሉ። እኒህ ታላቅ አባት አርበኛ ቡልጋን የረገጡ የሃይኪንግ ቡድኖችን በፍቅር ሲቀበሉ፣ ታሪክ ሲነግሩ ፎክረው ሸልለው ቡልጋ እንዲናፈቅና እንዳይረሳ ጥሩ ትዝታን በተጓዦች ላይ ያስቀሩ ታላቅ ሰው ነበሩ።
ለመላው ቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ሁሉ መፅናናትን እንመኛለን።
እንዲሁም እሁድ - ሕዳር 18 ወደ ቡልጋ ልናደርገው የነበረውን ጉዞም በዚህ የተነሳ ለመሰረዝ መገደዳችንን እንገልፃለን።
በአብሮነት እንቆይ
Telegram - t.me/ibexevents
Facebook - m./facebook.com/ibexevent | 0 |
| 20 | ወደ ቡልጋ - የለኝ ገደል የምናደርገው ጉዞ 4 ቀናት ብቻ ቀሩት
እሁድ - ሕዳር 18 | 0 |
