For Students EI Tutor Centre (Sebe)
Open in Telegram
211
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-230 days
Posts Archive
➟➟➟➟የ99 እድርተኞች➟➟➟➟
ቅንጡ የህይወት ዘይቤ የሚከተል ንጉስ ነበር። ነገር ግን በኑሮው የተብቃቃ እና ተደሳች አልነበረም። አንድ እለት ስራውን እየከወነ የሚያንጎራጉር አሽከር አጋጠመው። የርስቱ ጌታ አዘንተኛ ሆኖ ይሄ መናኛ አሽከር ግን መቦረቁ ንጉሱን አስገርሞት "እንዴት በጣም ደስተኛ ሆንክ?" ሲል ጠየቀው።
ሰውዬውም "ክቡርነትዎ እነሆ ተራ አሽከር ብሆን እንጂ ምንም አይደለሁ። ነገር ግን እኔ ቤተሰቤ ለአናታችን ጣሪያ፣ ለከርሳችን እንጀራ ካልሆነ በስተቀር አለቅጥ አንሻም" ሲል መለሰ። ለንጉሱ አጥጋቢ ምላሽ አልሆነላቸውም። ከቀናት በኋላ በጣም ከሚያምነው አማካሪው ዘንድ ምክር ቢጤም ፈለገ። የንጉሱን ሀዘን እና የአሽከሩን ታሪክ ካዳመጠ በኋላ አማካሪው "ክቡርነትዎ አሽከሩ የ 99 እድርተኛ አባል እንደማይሆን እተማመናለሁ" ሲል ተናገረ።
"የ99 እድርተኛ በትክክል ምንድን ነው?" ሲሉ ንጉሱ ጠየቁ። አማካሪው "ክቡርነትዎ ስለ99 እድርተኛ በትክክል ለማወቅ ከአሽከሩ ቤት ደጃፍ 99 የወርቅ ሳንቲሞችን በኬሻ ያስቀምጡለት" ሲል ጠቆመ። እናም ንጉሱ እንደተባለው አንዲሆን ትዕዛዝ አስተላለፈ።
አሽከሩም ኬሻውን ከበሩ ባስተዋለ ጊዜ ወደ እልፍኝ ይዞት ዘለቀ፤ ከፍቶም ቢመለከት የደስታ ጩኸት አመለጠው። ከብዙ መቁጠር በኋላ 99 የወርቅ ሳንቲሞች እንደሆኑ ተረዳ። "አንዷ የወርቅ ሳንቲም ከምን ደረሰች? በእርግጠኝነት ማንም ሰው 99 የወርቅ ሳንቲሞች ከበሬ አያስቀምጥም" ሲል አሰበ።
ከሁሉም ጓዳ ገጐድጓዳ ቢያካልል አንዷ የወርቅ ሳንቲም የውሃ ሽታ ሆና ቀረች። በስተመጨረሻ ደከመው። የተሰወረችዋን ለማግኘት እና የወርቅ ስብስቡን የተሟላ ለማድረግ ከምን ጊዜውም በላይ ታትሮ መስራት እንዳለበት ወሰነ። ከዛን ቀን ጀምሮ የአሽከሩ ሕይወት ተለወጠከ ከእንጉርጉሮ ራቀ፣ አብዝቶ መልፋት፣ ክፉኛ ተቆጪ መሆን፣ መቶ የወርቅ ሳንቲሞችን እንዳይሞላ ቤተሰቡ ስላልደገፉት መንቀፍ ጀመረ። ንጉሱም ያጤነው የባህሪ ለውጥ አነጋገር ቆቅልሽ ሆኖበት ከአማካሪው እገዛ ቢሻ፤ እንዲህ ተባለ
"የ99 እድርተኞች ስያሜ የተሰጠው ለመደሰት ከበቂ በላይ እያላቸው ግን ፈፅሞ ረክተው ለማያውቁት ነው። ምክንያቱም እነሱ ሰርክ ለራሳቸው "የመጨረሻ አንዷን ሳንቲም ላግኝ እና ደስተኛ እሆናለሁ"እያሉ እየነገሩ ተጨማሪ አንዷን ለማግኘት የሚቃብዙ፣ የሚባትሉ ናቸው።
To all followers , if any one who has old reference books and wants to donate, please drop messages through the comment boot. Or contact through inbox adress.
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍Mostly used passages and analogies for grade 12 ENGLISH SAT👈👈👈👈
Repost from For Students EI Tutor Centre (Sebe)
👍👍👍👍👍👍👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Coming Sooooooooooon............................
Sinfelgew Educational center with the collaboration of EI Tutorial Center.
Special Training and Tutorial for grade 8 and 12 students are going to be given by selected professional teachers.
Place : Jemo area.
Services to be given
1.Special consultancy
2. Exam questions analysis
3. Fast and clear content coverage
4. How to learn concepts than tiresome memorization
5. Physics, English, SAT MATH, SAT ENGLISH, CHEMISTRY, ;...FOR GRADE 12
6. G.S, MATH, ENGLISH, SOCIAL FOR GRADE 8
WITH EXPERIENCED AND SELECTED TEACHERS
