cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

The Jubair || The ጁበይር

ሀሳብ አስተያየታቹን በ @thejubair ያድርሱኝ ይህ የ The Jubair official የቴሌግራም ገፅ ነው በቻናላችን አጫጫር ዳዕዋዎችን | ፈጣን መረጃዎችን | አጫጭር የቁረዐን አያቶችን| እንዲሁም ሌሎች እጅግ አስተማሪ ነገሮችን በአላህ ፍቃድ ያገኛሉ . ይህን ሁሉ ቻናላችንን Join በማድረግ ብቻ ሀያ ቢስሚላህ 😊 ሹክረን ;)

Show more
Advertising posts
2 652
Subscribers
+124 hours
No data7 days
-3230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🔖አራት ነገሮች የሪዝቅ ምንጭ ናቸው። ①) ሌሊት መቆም ②) እስቲግፋር ማብዛት ③) በቀኑ መጀመሪያ እንዲሁም ④) በቀኑ መጨረሻ አላህን ማውሳት 📖 ابن القيم زاد المعاد ... 🟥 Telegram : https://t.me/Thejubair00 .
Show all...
🥰 5
🔴   ምሽታችንን ቁርዐን በማስተንተን እንጀምር        አላህ ምሽታችንን ሰላማዊ ያድርግልን 🤍 قَالَ بَلْ سَوَّلَتْ لَكُمْ أَنفُسُكُمْ أَمْرًا ۖ فَصَبْرٌ جَمِيلٌ ۖ عَسَى اللَّهُ أَن يَأْتِيَنِي بِهِمْ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْعَلِيمُ الْحَكِيمُ (ያዕቆብ) «አይደለም ነፍሶቻችሁ አንዳች ነገርን ለእናንተ ሸለሙላችሁ፡፡ (ሠራችሁትም)፡፡ መልካምም ትእግስት (ማድረግ) አለብኝ፡፡ እነርሱን (ሦስቱንም) የተሰበሰቡ ሆነው አላህ ሊያመጣልኝ ይከጀላል፡፡ እነሆ እርሱ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና» አላቸው፡፡ وَتَوَلَّىٰ عَنْهُمْ وَقَالَ يَا أَسَفَىٰ عَلَىٰ يُوسُفَ وَابْيَضَّتْ عَيْنَاهُ مِنَ الْحُزْنِ فَهُوَ كَظِيمٌ ከእነሱም ዘወር አለናኣ«በዩሱፍ ላይ ዋ ሐዘኔ!» አለ፡፡ ዓይኖቹም ከሐዘን (ለቅሶ) የተነሳ ነጡ፡፡ እርሱም በትካዜ የተመላ ነው፡፡ قَالُوا تَاللَّهِ تَفْتَأُ تَذْكُرُ يُوسُفَ حَتَّىٰ تَكُونَ حَرَضًا أَوْ تَكُونَ مِنَ الْهَالِكِينَ (እነርሱም) «በአላህ እንምላለን፡፡ ለጥፋት የቀረብክ እስከምትሆን ወይም ከጠፊዎቹ እስከምትሆን ድረስ ዩሱፍን ከማውሳት አትወገድም» አሉ፡፡ قَالَ إِنَّمَا أَشْكُو بَثِّي وَحُزْنِي إِلَى اللَّهِ وَأَعْلَمُ مِنَ اللَّهِ مَا لَا تَعْلَمُونَ . . . . [ሱረቱ ዩሱፍ  : 83-87] •●° ውስጠ-ሰላም #ክፍል_288 •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ      ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊 •●° መልካም ምሽት 🤍 🟥 Tg : https://t.me/Thejubair00 .
Show all...
🔖ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። «ዚክር የቀልብ መዳኛ መድሀኒት ነው። ዝንጉነት (ከዚክር መዘናጋት) የቀልብ በሽታ ነው። ለየትኛውም ታማሚ ቀልብ መዳኛውና መድሀኒቱ አላህን ማውሳት ነው።» 📚 الوابل الصيب …أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡ 🟥 Telegram : https://t.me/Thejubair00 .
Show all...
2🥰 1
⓵}} ጀነት ከመግቢያ ሰበቦች ውስጥ ትልቁና አንዱ መልካም ስነምግባር ነው። ⓶}}የውመል ቂያማ ሚዛናችን እንዲከብድ ከሚያደርጉ ነገራቶች ውስጥ አንዱና ትልቁ መልካም ስነምግባር ነው። ⓷}}አንድ ሰው ስነምግባሩ #በማሳመሩ የተነሳ ሌሊት ሲሰግዱ ያደሩና ቀን ሲፃሙ የዋሉትን #ሰው ደረጃ ያገኛል። ⓸}} መልካም ምንዳና አጅር #እንዲነባበርልን ከሚያደርጉ ነገራቶች ውስጥ# አንዱ መልካም ስነምግባር ነው። 🟥 Telegram : https://t.me/Thejubair00 .
Show all...
🔴  ቀናችንን ቁርዐን በማስተንተን እንጀምር        አላህ ቀናችንን ሰላማዊ ያድርግልን 🤍 رَبُّ الْمَشْرِقَيْنِ وَرَبُّ الْمَغْرِبَيْنِ የሁለቱ ምሥራቆች ጌታ፤ የሁለቱ ምዕራቦችም ጌታ ነው፡፡ فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታስተባብላላችሁ? مَرَجَ الْبَحْرَيْنِ يَلْتَقِيَانِ ሁለቱን ባሕሮች የሚገናኙ ሲኾኑ ለቀቃቸው፡፡ بَيْنَهُمَا بَرْزَخٌ لَّا يَبْغِيَانِ (እንዳይዋሐዱ) በመካከላቸው ጋራጅ አልለ፡፡ (አንዱ ባንዱ ላይ) ወሰን አያልፉም፡፡ فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታሰተባብላላችሁ?› يَخْرُجُ مِنْهُمَا اللُّؤْلُؤُ وَالْمَرْجَانُ ሉልና መርጃን ከሁለቱ ይወጣል፡፡ فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታሰተባብላላችሁ?› وَلَهُ الْجَوَارِ الْمُنشَآتُ فِي الْبَحْرِ كَالْأَعْلَامِ እንደ ጋራዎች ኾነው በባሕር ውስጥ የተሠሩት ተንሻለዮቹም (ታንኳዎች) የእርሱ ናቸው፡፡ فَبِأَيِّ آلَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ከጌታችሁም ጸጋዎች በየትኛው ታሰተባብላላችሁ?› كُلُّ مَنْ عَلَيْهَا فَانٍ በእርሷ (በምድር) ላይ ያለው ሁሉ ጠፊ ነው፡፡ . . . [ሱረቱ ረህማን  : 17-28] •●° ውስጠ-ሰላም #ክፍል_287 •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ      ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊 •●° መልካም ቀን 🤍 🟥 Tg : https://t.me/Thejubair00 .
Show all...
👍 1
•|🌸 ጋብቻ ምን ይፈልጋል?! ትዳር በባህሪ፣ በሃላፊነት እና በፅኑ አእምሮ በትእግስት የሰለጠነች የጎለመሰች ሴትን ይፈልጋል... እንዲሁም ሀሳቧና ጭንቀቷ በትዳር መፎካከር ሌላዋን ለማስቀናት ብላ ትዳር ውስጥ የምትገባ አይነት ሴት አይፈልግም ። ትዳር፤ ሙሉ የወንድነት ሙሉ ክራይቴሪያ ያማሏ ወንድ ይፈልጋል… የጋብቻን ትርጉም የሚያውቅ ፣ ሚስትን የማክበርና የማድነቅን ትርጉም የሚያውቅ፣ኃላፊነት ያለው፣ሰፊ፣ የሰከነ አእምሮ ያለው እና አርቆ አስተዋይ ሰውን ይፈልጋል። በህይወት ጎዳናው የአላህ መልእክተኛ ትእዛዝ በትዳር ውስጥ የሚተግበር ... እና ኃላፊነትን እና የሃይማኖቱን አስፈላጊነት በትክክል የሚያውቅ ወጣት ይፈልጋል ። ጋብቻ ለሴት ወይም ለወንድ ውበት ብቻ ላይ የተመረኮዘ መሆን የለበትም ...በፍቅር፣በእዝነት እና በመረጋጋት ላይ የተመሰረተ ቤትን ለአላህና ለመልእክተኛው በመታዘዝ አጥር የተከበበ መሆን አለበት። በትዳር ጓደኞች መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር በጣም አስፈላጊው እና ትልቁ ቁም ነገር ደግሞ ለአላህ መታዘዛቸው እና በድብቅም ሆነ በአደባባይ ወንጀሎችና ኃጢአቶችን መራቅ ነው። 🟥 Telegram : https://t.me/Thejubair00 .
Show all...
1
🔴   ምሽታችንን ቁርዐን በማስተንተን እንጀምር        አላህ ምሽታችንን ሰላማዊ ያድርግልን 🤍 وَاصْبِرْ لِحُكْمِ رَبِّكَ فَإِنَّكَ بِأَعْيُنِنَا ۖ وَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ حِينَ تَقُومُ ለጌታህ ፍርድም ታገሥ፡፡ አንተ በጥበቃችን ውስጥ ነህና፡፡ ጌታህንም በምትነሳ ጊዜ ከማመስገን ጋር አወድሰው፡፡ وَمِنَ اللَّيْلِ فَسَبِّحْهُ وَإِدْبَارَ النُّجُومِ ከሌሊቱም አወድሰው፡፡ በከዋክብት መዳበቂያ ጊዜም (ንጋት ላይ አወድሰው)፡፡ [ሱረቱ ጡር : 48-49] •●° ውስጠ-ሰላም #ክፍል_286 •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ      ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊 •●° መልካም ምሽት 🤍 🟥 Tg : https://t.me/Thejubair00 .
Show all...
🛑👉የመጨረሻ ተሸሁድህ ላይ ሆነህ ከማሰላመትህ በፊት ይህንን ዱአ አድርግ። (( اللَّهمَّ إنِّي أسألُكَ يا اللهُ الأحدُ الصَّمدُ الَّذي لم يلِد ولم يولَد ولم يكن لهُ كُفوًا أحدٌ أن تغفرَ لي ذنوبي إنَّكَ أنتَ الغفورُ الرَّحيمُ )) . 📍አንድ ሰሀብይ ተሸሁድ ላይ ሆኖ ከማሰላመቱ በፊት ይህንን ዱአ ሲያደርግ ነብዩ ﷺ ገቡ። ሶስት ጊዜ ደጋግመው አላህ በርግጥም ማረው ብለው መሰከሩለት። [ صحيح أبي داود (٩٨٥) ] . [ صحيح النسائي ( ١٣٠٠ ) ] . 🟥 Telegram : https://t.me/Thejubair00 .
Show all...
👍 2
◼️ስልክህ ለመልካም ነገር አውለው‼️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ➲ዳኢ ሆነህ ሰዎችን መጥራት ባትችል፦ የዱአቶችን ዳእዋ ለሌሎች አድርስ። ➲ኡለማ ሆነህ ሌሎችን መጥቀም ባትችል፦ የኡለማዎችን ጠቃሚ ምክር ለሌሎች አሰራጭ። ➲ሙፍቲ ሆነህ ፈትዋ መስጠት ባትችል፦ የሙፍቲዎችን ፈትዋ ላልሰሙት አስተላልፍ። 🟥 Telegram : https://t.me/Thejubair00 .
Show all...
🔴  ቀናችንን ቁርዐን በማስተንተን እንጀምር        አላህ ቀናችንን ሰላማዊ ያድርግልን 🤍 وَمِنْهُم مَّن يَنظُرُ إِلَيْكَ ۚ أَفَأَنتَ تَهْدِي الْعُمْيَ وَلَوْ كَانُوا لَا يُبْصِرُونَ ከእነሱም ወደ አንተ የሚመለከቱ አልሉ፡፡ አንተ (ልበ) ዕውራንን የማያዩ ቢኾኑም ትመራለህን إِنَّ اللَّهَ لَا يَظْلِمُ النَّاسَ شَيْئًا وَلَٰكِنَّ النَّاسَ أَنفُسَهُمْ يَظْلِمُونَ አላህ ሰዎችን ምንም አይበድልም፡፡ ግን ሰዎች ነፍሶቻቸውን ይበድላሉ፡፡ [ሱረቱል ዩኑስ  : 43-44] •●° ውስጠ-ሰላም #ክፍል_285 •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ      ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊 •●° መልካም ቀን 🤍 🟥 Tg : https://t.me/Thejubair00 .
Show all...
🥰 1