487
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
የማትሪክ ጥያቄዎች በክፍል እና በምእራፍ ከፋፍሎ ያሰቀመጠ channal
https://t.me/socialscienceprip
ሶሻል ተማሪዎች ይህንን ቻናል በትጠቀሙበት ጥሩ ውጤት እንደታመጡ ይረዳችኃል
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።
በ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሊሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል ፈተና በተለያዩ ሀገራዊ ምክንያቶች ወደ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተሸጋግሮ በሁለት ዙር መሰጠቱ ይታወቃል።
የመጀመሪያው ዙር የሲቪክስ ፈተና በሁሉም ትምህርት ቤቶች በሚባል ደረጃ የውጤት መመሳሰልና ግሽበት ታይቶበታል። ስለሆነም የሲቪክስ የፈተና ውጤት ለዩኒቨርስቲ መግቢያ መወዳደሪያነት #እንዳያገለግል ተወስኗል።
በሌሎቹ የትምህርት ዓይነቶች የተገኘው የውጤት ትንተና ሲታይ ምንም ዓይነት ችግር የሌለበት በመሆኑ እንዲመዘገብ ተደርጓል።
ለከፍተኛ ትምህርት ገብተው ለመማር ብቁ የሚሆኑ ሁሉም ተማሪዎች ለመግቢያነት የሚያገለግሉ የትምህርት ዓይነቶችን አጠቃላይ አማካይ ነጥብ 50% እና በላይ ያመጡ ተማሪዎች ይሆናሉ።
ለምሳሌ በሰባት የትምህርት ዓይነት ተፈትነው ከ600 ለሚያዝላቸው ተማሪዎች አማካይ ውጤት 300 እና በላይ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል።
ይህ በዲህ እንዳለ በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ገብተው ለሚማሩ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲዎችን የመቀበል አቅም በማገናዘብ ዝርዝር የመግቢያ ነጥብ ወደፊት ይገለፃል።
ተማሪዎች የሚከተሉትን አማራጮች በመጠቀም ውጤታቸውን ማወቅ ይችላሉ።
1) በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብሳይት፡- result.neaea.gov.et
2) በትምህርት ሚኒስቴር ዌብሳይት፡- result.ethernet.edu.et
3) በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- @moestudentbot
4) በ9444 SMS)፡- በመልክት ማስተላለፊያ መጻፊያ ላይ የመለያ ቁጥራቸውን በማስገባት ወደ 9444 በመላክ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።
(የአገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ)
Have you checked out Ask Anything Ethiopia yet? It's Ethiopia's first question and answer platform, where you can get answers to your biggest questions from thousands of people! You can join using the link below:
https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i1800083461
ሜዳ ሺ የቀጥታ ጨዋታ፤ በጣም ተመችቶኛል! አፑን ጫኑትና ሺሊየነር እንሁን (ለመጫን https://meda.et/dl) የኔን የግብዣ ቁጥር ያስገቡ 251905692264
ኢትዮጵያዊነት መልካምነት
ኑ ከ አሪፍ ሴል ጋር በብልሃት ይስሩ።
app link👉https://play.google.com/store/apps/details?id=com.arifsale.android
Watch "The most funny videos in YouTube 😀😀" on YouTube
https://youtu.be/g1XfOoPwnH8
አሪፍ የብዙዎችን ስራ በእጅጉ እያቀለለ ነው።
App link👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.arifsale.android
