en
Feedback
ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ

ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ

Open in Telegram

የዪቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@Mukamil123

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ

Channel ሙከሚል የንፅፅር ቤተ መጽሐፍ (@mukamil12) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 10 254 subscribers, ranking 8 858 in the Religion & Spirituality category and 3 234 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 10 254 subscribers.

According to the latest data from 08 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 4 over the last 30 days and by -17 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 13.43%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 8.27% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 1 378 views. Within the first day, a publication typically gains 848 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 33.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
የዪቲዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@Mukamil123

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

10 254
Subscribers
-1724 hours
-497 days
+430 days
Posts Archive
እና የልብ መተኮሻ መኪና ነው የሚባለው?😁

የልብስ መተኮሻ መኪና ነው እደ የሚባለው ግን🧐

ለፈገግታ😁 አንዱ እንዲህ አለኝ አንደ ነገር ልንገርህ? አለኝ እኔም እሺ ምን ነበር አልኩት? እርሱ አንድትን ልጅ ላግባሽ ስላት መኪና አለህ ወይ አለችኝ አለ!! ከዛም ቆይ በቅርቡ ልገዛ ነው አልኳ
ለፈገግታ😁 አንዱ እንዲህ አለኝ አንደ ነገር ልንገርህ? አለኝ እኔም እሺ ምን ነበር አልኩት? እርሱ አንድትን ልጅ ላግባሽ ስላት መኪና አለህ ወይ አለችኝ አለ!! ከዛም ቆይ በቅርቡ ልገዛ ነው አልኳት!! እርሷም እሺ ከገዛህ ፎቶ አንስተህ ላክልኝ አለችኝ😅 ከዛም እኔም ቃል በገባሁት መሰረት ከታች ያለችዋን የልብስ መቶከሻ መኪና ገዝቼ ፎቶ አንስቼ ላኩላት።😅 ከዛም አንተ የተረገምክ ብላ ቦላከችኝ አለኝ።😅

ጥሩ ርዕስ ነው ወንድሞች የጻፉበት ከሌላ እጽፍበታለሁ ካለ እርሱን አመላክታችሃለሁ።
ጥሩ ርዕስ ነው ወንድሞች የጻፉበት ከሌላ እጽፍበታለሁ ካለ እርሱን አመላክታችሃለሁ።

በየትኛው ኡስታዝ ዙሪያ ይጻፍ ያልኩ ይመስል ስለ ሁሱ ስለ ሳላህ ስለ አሚር ስለ ጄክ ምን ትላለህ የምትሉት ነገርስ😂

አሕመድ (ትንሹ) በደንብ ጽፎበታል እርሱን አንብቡት😊
አሕመድ (ትንሹ) በደንብ ጽፎበታል እርሱን አንብቡት😊

እኔ ለዚህ አህል አይደለሁም። ንጽጽራዊና ሹቡሃት ካለ እዛ ላይ
እኔ ለዚህ አህል አይደለሁም። ንጽጽራዊና ሹቡሃት ካለ እዛ ላይ

ንጽጽራዊ ቢሆን ይመረጣል በተለይ ሹቡሃት ካለ
ንጽጽራዊ ቢሆን ይመረጣል በተለይ ሹቡሃት ካለ

ሙከሚል ማለት አጠር ብሎ ረዘም ያለ ጦቀር ብሎ ቀላ ያለ ቀጠን ብሎ ወፈር ያለ ሰልከክ ብሎ ደፍጠጥ ያለ ሄድ ብሎ ብጥት ያለ ነው😕 አትቀልዷ 🦶
ሙከሚል ማለት አጠር ብሎ ረዘም ያለ ጦቀር ብሎ ቀላ ያለ ቀጠን ብሎ ወፈር ያለ ሰልከክ ብሎ ደፍጠጥ ያለ ሄድ ብሎ ብጥት ያለ ነው😕 አትቀልዷ 🦶

ስለ ምን ጽሑፍ ይጻፍ?? https://ngl.link/mukamil2/gas

ጥያቄ :-በአለማችን ትልቁ ውሸት ምንድን ነው? መልስ :-አምላክ ሞተ የሚለው የክርስትያኖች ወሬ።

አግቡ እንጂ🙄

በጧቱ ጌታን አስታውሳለሁ ብላ ስትሄድ ፓስተር ና አንዴ ተኛ ጌታ በፊቱ ተቀመጥበት ብሎኛል😁
በጧቱ ጌታን አስታውሳለሁ ብላ ስትሄድ ፓስተር ና አንዴ ተኛ ጌታ በፊቱ ተቀመጥበት ብሎኛል😁

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራ የንፅፅር ቻናሎች ዌብ ቤተሰቦቼ ዛሬ በንፅፅሩ ዙሪያ ፈር ቀዳጅ የሆኑት የተወዳጁ ኡስታዛችን➥Eliyah Mahmoud ቻናል የማሳደግ ቻሌጅ ጀምረ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራ የንፅፅር ቻናሎች ዌብ ቤተሰቦቼ ዛሬ በንፅፅሩ ዙሪያ ፈር ቀዳጅ የሆኑት የተወዳጁ ኡስታዛችን➥Eliyah Mahmoud ቻናል የማሳደግ ቻሌጅ ጀምረናል እና ቻናላቸው ላይ ቃላት የማይገልጻዋቸው ትምህርቱች አሉ ጎራ በሉ👇 👇 👇 👇 👇 https://t.me/+ZWiY9YmksY0xOGVk

ኧረ ምንድን ነው ይህ ማስታወቂያ? ምን አይነት ነገር ነው ያለ እኔ ፍቃድ የሚለቁት? ቴሌ ግራም ተበላሽቷል ሐቂቃ😏
ኧረ ምንድን ነው ይህ ማስታወቂያ? ምን አይነት ነገር ነው ያለ እኔ ፍቃድ የሚለቁት? ቴሌ ግራም ተበላሽቷል ሐቂቃ😏

ቁርአንን ለመሐፈዝ ጠቃሚ ነገራቶች በሚል ቪዲዮ ስር የ 51 አመቷ እናታችን የጻፈችው🥹
ቁርአንን ለመሐፈዝ ጠቃሚ ነገራቶች በሚል ቪዲዮ ስር የ 51 አመቷ እናታችን የጻፈችው🥹

እናስተዋውቅ [ 3 ] ኡስታዝ ኤሊያህ ኡስታዝ ኤሊያህ አላህ ብዙ እውቀትን ከእርጋታ ጋር የሰጠው ትልቅ ኡስታዛችን ነው የሒዳያ ኢስላማዊ ተቋም ስም ተነስቶ የኡስታዝ ኤሊያህ ስም ሳይታወስ አይቀርም።
እናስተዋውቅ [ 3 ] ኡስታዝ ኤሊያህ ኡስታዝ ኤሊያህ አላህ ብዙ እውቀትን ከእርጋታ ጋር የሰጠው ትልቅ ኡስታዛችን ነው የሒዳያ ኢስላማዊ ተቋም ስም ተነስቶ የኡስታዝ ኤሊያህ ስም ሳይታወስ አይቀርም። የጠለቀ ኢስላማዊ እውቀት አለው በንጽጽሩም ዘርፍ የሚገርም እውቀት አለው በሒዳያ ኢስላማዊ ተቋም በኩል ብዙ ኮርሶችን  በመስጠት ይታወቃል ሌሎችም ብዙ የሚሰጣቸው ደርሶች አሉ። አላህ ወፍቆኝ ጥቂት ለማይባሉ አመታት ከጠለቀ እውቀቱና ከጣፋጭ ምክሮቹ ለመቋደስ በቅቻለሁ። አላህ ስራዎቹን በእኽላስ ይቀበለው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። ወደ ቻናሉ ጎራ ብላችሁ ተዝቆ የማያልቅ እውቀት ከጣፋጭ ምክሮቹ ተቋደሱ! 📲የቴሌ ግራም ቻናሉ https://t.me/E_M_ahmoud

ይሄንን ቻናል ሼር አድርጉት ባረከሏሁ ፊኩም። https://t.me/E_M_ahmoud https://t.me/E_M_ahmoud

ሰው እደዚህ ያኖራል አንተ ሰው ለማጥፋት ትቸኩላለህ😉🤭
ሰው እደዚህ ያኖራል አንተ ሰው ለማጥፋት ትቸኩላለህ😉🤭