cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የእግዚአብሔር ፀጋ (God's Grace)

ቲቶ 2 (Titus) 11፤ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤

Show more
Advertising posts
2 662
Subscribers
+1324 hours
+1117 days
+56930 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
አብ ባለሙያ ነው ድግስ ያውቅበታል አንድ በግ ሰውቶ አለም ጠግቦበታል 🤗 አሜን ሃሌሉያ @lovedbychrist @lovedbychrist
1124Loading...
02
እስትንፋስ አለኝ ድንቅ አምልኮ ሊሊ ጥላሁን @lovedbychrist @lovedbychrist
1142Loading...
03
አቤት እግዚአብሔር 🙌🤗 “የችግረኛን ችግር አልናቀምና፥ ቸልም አላለምና፤ ፊቱንም ከእኔ አልሰወረምና፥ ነገር ግን ወደ እርሱ በጮኽሁ ጊዜ ሰማኝ።” — መዝሙር 22፥24 @lovedbychrist @lovedbychrist
2932Loading...
04
አንለያይም በረከት መገርሳ ጌታን ስሙት እጅግ ክብር ያለበት አምልኮ ነው 🤗🤗🤗🤗 የእግዚአብሔር ፀጋ ቴሌግራም ቻናል @lovedbychrist @lovedbychrist
3784Loading...
05
Kaleab Mengistu እጅግ ድንቅ አምልኮ ኧረ ይሄን መዝሙር ስሙ 🔥🔥🔥🔥 @lovedbychrist @lovedbychrist
3703Loading...
06
ክርስቶስ ሳይንስ ሊመልሳቸው የማይችላቸው ጥያቄዎች ሁሉ መልስ ነው። ክርስቶስ መላምት ሳይሆን እውነት፣ ክስተት ሳይሆን ዘላለማዊ ነው። ግራ ቢገባችሁም እግሩ ስር ሁኑ። መልስ ብታጡም ከጸሎት መሰዊያችሁ አትራቁ። ሁሉ እንቆቅልሽ ቢሆንባችሁ ከቃሉ ምንጭ አትሽሹ። መጠጊያችሁ ክርስቶስ ብቻ ይሁን እርሱ ያሳርፋችኋል። የእግዚአብሔር ፀጋ ቴሌግራም ቻናል @lovedbychrist @lovedbychrist
4192Loading...
07
መጥቻለሁ በፊትህ ላመልክ ነው አስቀድሜ በእግርህ ስር እሰግዳለው ቀና ብዬ አንተን ሳይ ተውበሃል የምስጋናን የክብርን ዘውድ ጭነሃል እጨምራለው በሞገስ ላይ ሞገስ ንጉሴ ሆይ ከዚህ በላይ ንገስ ባማረ ዜማ በተዋበ እልልታ ይድመቅ ዙፋንህ ተመለክ ተወደስ የኔ ጌታ Bereket Tezera @lovedbychrist @lovedbychrist
4172Loading...
08
የማለዳ ባርኮት! ማለዳቹ  በመልካም ጅማሬ ይከናወን! መንገዳቹ ሁሉ ይቅና! ሞገስን አግኙ! መከናወንን ይስጣቹ! ከክፉ ሁሉ ተጠበቁ! ማስተዋል ጥበብ ይሙላባችሁ! እግዚአብሔር በማወቅና በመፍራት ቀናቹ ይለቅ! በስራቹም ፣ በትምህርታቹም እርዳታን ከጌታ አግኙ! እንዳይከናወንላቹ የሚረግም ከመንገዳቹ ይጠረግላቹ! ፍጹም ሰላም ከእናንተ ይሁን ! . . .ተባርካችኋል ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው የእግዚአብሔር ፀጋ ቴሌግራም ቻናል ➥ @lovedbychrist ➥@lovedbychrist
3954Loading...
09
ከጥንት ጀምሮ በዙፋኑ ያለ ዘላለም የሚኖር የከበረ ከኔ ጋራ ያለው እግዚአብሔር ትልቅ ነው ምስጋናውም ብዙ ብዙ ነው እግዚአብሔር አለ አለ አለ ከኔ ጋራ አለ ኢየሱስ አለ እጅግ ድንቅ አምልኮ ካቦድ የዝማሬ ህብረት @lovedbychrist @lovedbychrist
4122Loading...
10
እግዚአብሔርን አሰብኩት ደስም አለኝ በዚህ ምድር ስንኖር ምንደሰትበት ምናዝንበትም ነገር ይኖራል የተደሰትንበት ጊዜያዊ ነው ያዘንበትም ጊዜያዊ ነው ነገር ግን አንድ ጊዜ ማያልፍበት አለ እርሱም እግዚአብሔር ይባላል ዳዊት እግዚአብሔርን አሰብኩት ይላል ዳዊት እግዚአብሔርን ሲያስብ :- - እረኝነቱ -ምሕረቱ -አባትነቱ -ፍቅሩ -ምክሩ ብዙ ሚዘረዘሩ አሉ... እግዚአብሔርን ማሰብ ውስጥ እነዚህ ሁሉ አሉ :: ከጨነቀህ እግዚአብሔርን አስብ ከተደሰትክ እግዚአብሔርን አስብ እያንዳንዱ ነገራችሁ ውስጥ እግዚአብሔርን ልታስቡ ይገባል እንዲህ ፀለይኩላችሁ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በምንም ሁኔታ ውስጥ ሁኑ እግዚአብሔርን ማሰብ ይሁንላችሁ ደግሞም ደስ ይበላችሁ “እግዚአብሔርን አሰብሁት ደስ አለኝም፤ — መዝሙር 77፥3 @lovedbychrist @lovedbychrist
4452Loading...
11
ሐዋርያት 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ በመንፈቀ ሌሊት ግን ጳውሎስና ሲላስ እየጸለዩ እግዚአብሔርን በዜማ ያመሰግኑ ነበር፥ እስረኞቹም ያደምጡአቸው ነበር ²⁶ ድንገትም የወኅኒው መሠረት እስኪናወጥ ድረስ ታላቅ የምድር መንቀጥቀጥ ሆነ፤ በዚያን ጊዜም ደጆቹ ሁሉ ተከፈቱ የሁሉም እስራት ተፈታ። ²⁷ የወኅኒውም ጠባቂ ከእንቅልፉ ነቅቶ የወኅኒው ደጆች ተከፍተው ባየ ጊዜ፥ እስረኞቹ ያመለጡ መስሎት ራሱን ይገድል ዘንድ አስቦ ሰይፉን መዘዘ። ²⁸ ጳውሎስ ግን በታላቅ ድምፅ፦ ሁላችን ከዚህ አለንና በራስህ ክፉ ነገር አታድርግ ብሎ ጮኸ። ²⁹ መብራትም ለምኖ ወደ ውስጥ ሮጠ፥ እየተንቀጠቀጠም ከጳውሎስና ከሲላስ ፊት ተደፋ፤ ³⁰ ወደ ውጭም አውጥቶ፦ ጌቶች ሆይ፥ እድን ዘንድ ምን ማድረግ ይገባኛል? ኣላቸው። ³¹ እነርሱም፦ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተ ሰዎችህ ትድናላችሁ አሉት። ³² ለእርሱና በቤቱም ላሉት ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ተናገሩአቸው። ³³ በሌሊትም በዚያች ሰዓት ወስዶ ቍስላቸውን አጠበላቸው፥ ያን ጊዜውንም እርሱ ከቤተ ሰዎቹ ሁሉ ጋር ተጠመቀ፤ ³⁴ ወደ ቤቱም አውጥቶ ማዕድ አቀረበላቸው፥ በእግዚአብሔርም ስላመነ ከቤተ ሰዎቹ ሁሉ ጋር ሐሤት አደረገ።
4622Loading...
12
የማታ ፀሎት “ነፍሱን የሚወድ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም በዚህ ዓለም የሚጠላ ለዘላለም ሕይወት ይጠብቃታል።” — ዮሐንስ 12፥25 🙏🙏አባት ሆይ በዚህ አለም ስኖር ነፍሴን እንድጠላት፣ልኳን እንድነግራት፣ በፊትህ ምንም እንደሆነች እንድታውቅና እንድትረዳ እንዳስገድዳት ፥ እባክህ! እባክህ! 🙏🙏 በፀጋህ አበርታኝ! አባቶች በነፍሳቸው ተወራርደው በወንጌል እውነት ፀንተው እንደተከተሉህ፥ ለነፍሱ የማይሳሳ የልጅህ የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀመዝሙር አድርገኝ! መስቀሌን ዘወትር ተሸክሜ እንድከተልህ፥ ለንግስናህ ተንበርካኪ እሆን ዘንድ ልቤን በቃልህ መዶሻ ስበረው! አስመሳይነት በሕይወቴ ከቶ አይገኝ! ስለምትረዳኝ አመሰግንሃለሁ!! በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን! የእግዚአብሔር ፀጋ ከሁላችንም ጋር ይሁን @lovedbychrist @lovedbychrist
4713Loading...
13
#ጣፋጭ አንደበቴ ሰዉን ቢጠራልኝ #ብወደድ #ብከበር ስላንተ ይሁንልኝ #ወዳጅ ቢርቅ ከኔ : ሚከተለኝ ባጣ #ምክንያቴ አንተ ሁን ሰው ቢሄድ ቢመጣ #ያወቀኝ ይወቅህ ለሰው #ተጋባልኝ #የሰሙኝ ይውደዱህ አንተን #ያፍቅሩልኝ #ሌላ_ምን_ክብር አለኝ @lovedbychrist @lovedbychrist
5422Loading...
14
ከጠላት ቀስት የምታመልጠው #በመደበቅ #ሳይሆን ጌታን በመፍራት ነው ። “ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ፥ ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው።” — መዝሙር 60፥4 መልካም ቀን! @lovedbychrist @lovedbycrist
4992Loading...
15
የባላዋቂዎች ቃላት ቢደረደር ተጀምሮ እሰከ ሚያልቅ ስላንተ ቢነገር የሰው ልጆች ቋንቋ እንዴት ይገልጥሃል አሰራሩን አይቶ ፍጥረት ይደነቃል እንዲህ እንዲህ ይልሃል ትልቅ ነህ ኦሆ ትልቅ ነህ አሃ እግዚአብሔር ትልቅ ነህ ተስፋዬ ጫላ & ይሳኮር ንጉሱ @lovedbychrist @lovedbychrist
4952Loading...
16
መዝሙር 147 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን ይሠራል፥ ከእስራኤልም የተበተኑትን ይሰበስባል። ³ ልባቸውን የቈሰሉትን ይፈውሳል፥ ሕማማቸውንም ይጠግናል። @lovedbychrist
4860Loading...
17
ይሰማናል ዘማሪት ሀና ታደሰ @lovedbychrist
5213Loading...
18
ትችላለህ በረከት መገርሳ ድንቅ አምልኮ @lovedbychrist
5321Loading...
19
https://t.me/lovedbychrist?livestream=93c61aa7a76f1d5d3c
6043Loading...
20
#የርህራሄ_አምላክ ዛሬ እንዲህ ልበላችሁ በከባድ የህይወት መንገድ ላይ ያላችሁ፣ በቃ በማንም ያልተፈታና ተስፋ የቆረጣችሁ፣  ከህይወት ይልቅ ሞት የተሰማችሁ ለእናንተ የእግዚአብሔር ርህራሄ ይገለጥላቹዋል፡፡ ካላችሁበትም የመከራ ጥልቀት ያድናቹዋል፡፡ የምንከተለው አምላክ የርህራሄ አምላክ ነው፡፡                                   የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።    2ኛ ቆሮ 1፥3 @lovedbychrist @lovedbychrist
5544Loading...
21
01 የደስታዬ እልልታ በረከት ተስፋዬ @lovedbychrist
5174Loading...
22
02 ይታወቅልኝ በረከት ተስፋዬ @lovedbychrist
5084Loading...
23
03 ይወደኛል በረከት ተስፋዬ @lovedbychrist
5004Loading...
24
04 የእግዚአብሔር ልጅ ነው በረከት ተስፋዬ @lovedbychrist
4973Loading...
25
5 አባ ወድሃለው በረከት ተስፋዬ @lovedbychrist
5135Loading...
26
6 ያለ ጊዜዬ በረከት ተስፋዬ @lovedbychrist
5164Loading...
27
7 የውሃ በረሃ በረከት ተስፋዬ @lovedbychrist
4724Loading...
28
8 ክብር አለ በረከት ተስፋዬ @lovedbychrist
4375Loading...
29
9 አሜን አሜን በረከት ተስፋዬ @lovedbychrist
4324Loading...
30
10 የቅርቤ በረከት ተስፋዬ @lovedbychrist
4374Loading...
31
11 አቤት ምህረትህ በረከት ተስፋዬ @lovedbychrist
4353Loading...
32
እሩቅ እሩቅ በረከት ተስፋዬ @lovedbychrist
4463Loading...
33
13 የኢየሱስ ደም በረከት ተስፋዬ @lovedbychrist
4643Loading...
34
14 አለው በረከት ተስፋዬ @lovedbychrist
4643Loading...
35
መምህሩ በረከት ተስፋዬ @lovedbychrist
4612Loading...
36
የ በረከት ተስፋዬ ኮንሰርት መዝሙሮች 🤗 👇👇👇👇👇
4561Loading...
37
ጸሎት መልካም አባት ቅዱስ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፦ በፈጠርከው ፍጥረትህ ሁሉ በዚህ ማለዳ ምስጋና ለአንተ ይሁን ተመስገን። አንተ ባትወደን በሰው የተጠላን፣ አንተ ባታቀርበን በሰው የተገፋን፣ አንተ ባትኖርልን ሌጣችንን የቀረን፣ አንተ ባታቅፈን ሁሉ በተፀየፈን ነበር እውነተኛ ወዳጃችን ሆይ ተመስገንልን። ማንም በነጻ የማይፈልገንን አንተ በልጅህ የከበረ የደም ዋጋ ገዛኸን። ፍጥረት ሁሉ በአንድ ላይ አድሞ ጀርባ ሲሠጠን አንተ ብቻ ከሰማይ አየኸን፣ ራራህልን፣ ልብህን ከፈትክልን ተመስገን። አቤቱ መድኃኒታችን ኢየሱስ ሆይ፦ መራራውን የኃጢዓት ጽዋ ልትጠጣልን የወደድክ፣ ሞት ሲገባን ከናንተ በፊት እኔን ያስቀድመኝ ብለህ የመጣህልን፣ ክብርህን ጥለህ ውርደታችንን የለበስክ፣ አምላክነትህ ሳያግድህ ሰውነትን የተዋሀድክ፣ ንጹህ ሳለህ እድፋችንን ለማንፃት ያልተፀየፍክ፣ አምላክ ሳለህ በፈጠርከው ለመንገላታት ራስህን የሰጠህ፣ ምድር በአበባ ያስዋብክ እርቃንህን አደባባይ ለመሰቀል ያላፈርክብን አንተን ኢየሱስ እናመሰግንሀለን። አዳኛችን ሆይ ተመስገን፣ ነጻ አውጪያችን ሆይ ተመስገን። በአማልክት ፊት ብቻህን እናመልክሃለን፣ በመቅደስህ ውስጥ እንሰግድልሃለን፣ ስለማይጠፋው ፍቅርህ ስለታማኝነትህ ሁሉ ክብር ለአንተ ይሁን። ተወዳጅ ኢየሱስ ሆይ፦ በአንተ ምክንያት ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም ስላለን፣ በትንሳኤህ ሞታችንን ስለቀሰቀስክ፣ በአንተ ስራ ወደ መንግስትህ ስለፈለስን ተመስገን። ሃሌሉያ ረዳት በሌለን ጊዜ የባሪያን መልክ ይዘህ ልትረዳን መጣህልን፣ ኃጢአተኞች ሳለን ስለእኛ ልትሞትልን መጣህ እስከሞት የወደድከን ንጉሳችን ክበርልን። ደምህ በእግዚአብሔር ፊት ጽድቅ ስለ ሆነን፣ ከእግዚአብሔር ፍርድ ስላስመለጠን፣ ወራሾች ስላረከን፣ ስለጽድቃችን ስትል ስቃይ፣ መከራ፣ ውርደትን ሁሉ ስለታገስህ መስዋዕታችን ሆይ እናመሰግንሃለን። አቤቱ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን። ኢየሱስን እንድንወደው አብን እንድናከብረው በልባችን ስለፈሰስክ፣ አብርኾትህን ስለገለጥክልን፣ የውስጥ ጨለማችንን አሳደህ ኢየሱስን ያበራህልን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ክብር ለአንተ ይሁን። የክርስቶስን ቸርነት ለቤተሰቦቻችን፣ ጓደኞቻችን፣ ለስራ ባልደረቦቻችንና ጠላቶቻችን እንናኘው ዘንድ አንተ ጥበብና ማስተዋልን አብዛልን። በእኛ ሁኔታ ኢየሱስን ግለጠው፣ አክብረው፣ አግንነው። ሞገሳችን ሆይ እኛን ሰውር ክርስቶስን ሳልብን፣ እኛን አደብዝዝ ኢየሱስን አጉላብን። አንደበታችንን በቃሉ አስታጥቀን፣ ልባችንን ለክርስቶስ ዙፋን አደላድለው፣ መንፈሳችንን በመንፈስህ ተቆጣጠረው። ዕለት ዕለትም ስጋችንን አስገዛው። በጸጋ ማደግን ለእኛ አድለን። ይቅር በለን ስለበደልነው፤ ይቅር በለን ስለተላለፍነው፣ ይቅር በለን ስላጠፋነው፣ ይቅር በለን ዋጋ ስላሳጣነው መስዋዕትነትህ፣ ይቅር በለን እልከኛ በሆንበት ነገር ሁሉ ፣ ይቅር በለን በትዕቢት ልብህን ባሳዘን ነው ነገር ሁሉ፣ ይቅር በለን አንተን ማዳመጥ ባልቻልንበት ነገር ሁሉ፣ ይቅር በለን ቀምተን ስለሮጥንበት ምስጋና ቢስ በሆንበት ነገር ሁሉ፣ ይቅር በለን ለኃጢአት ድርጊቶቻችን ሁሉ፣ ወደ አሮጌ ማንነታችን፣ እስራታችን፣ ባርነታችን በመመለስ ደምህን ስላክፋፋን አንተስ ስላሳዘንን የከፈልክልንን ውለታ ስላደባበስን በፈሰሰው ደምህ በተወጋው ጎንህ ይቅር በለን። መንፈስ ቅዱስ ሆይ፦ ይቅር ለማለት የምንፈልጋቸውን ሁሉ አስታውሰንና ይቅር ለማለት አቅሙን ስጠን። በቂምና በበቀል ያረገዙ ልቦችን በቅዱስ ቅባትህ ፈውስልን። ሁላችንም ለፈተና እንዳንሸነፍ ሁሉን በሚችል በአሸናፊው በክርስቶስ ድል እንድንነሳ ከአንተ የሆነውን አቅም አድለን። ስምህ ቡሩክ ይሁን። በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን! መልካም ቀን ‼️ @lovedbychrist @lovedbychrist
6314Loading...
38
እግዚአብሔር አንተ ታማኝ ነህ ‼️
5920Loading...
39
“የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።” — ምሳሌ 1፥33
6301Loading...
40
ፊትህ እንደ ፀሐይ ያበራል 😭🙌 እጅግ ድንቅ አምልኮ ተስፋዬ ጫላ የሐሙስ ምሽት መዝሙር ግብዣዬ ተባረኩበት የእግዚአብሔር ፀጋ ቴሌግራም ቻናል @lovedbychrist @lovedbychrist
6421Loading...
አብ ባለሙያ ነው ድግስ ያውቅበታል አንድ በግ ሰውቶ አለም ጠግቦበታል 🤗 አሜን ሃሌሉያ @lovedbychrist @lovedbychrist
Show all...
6
እስትንፋስ አለኝ ድንቅ አምልኮ ሊሊ ጥላሁን @lovedbychrist @lovedbychrist
Show all...
አቤት እግዚአብሔር 🙌🤗 “የችግረኛን ችግር አልናቀምና፥ ቸልም አላለምና፤ ፊቱንም ከእኔ አልሰወረምና፥ ነገር ግን ወደ እርሱ በጮኽሁ ጊዜ ሰማኝ።” — መዝሙር 22፥24 @lovedbychrist @lovedbychrist
Show all...
8🥰 3
አንለያይም በረከት መገርሳ ጌታን ስሙት እጅግ ክብር ያለበት አምልኮ ነው 🤗🤗🤗🤗 የእግዚአብሔር ፀጋ ቴሌግራም ቻናል @lovedbychrist @lovedbychrist
Show all...
🙏 6
Kaleab Mengistu እጅግ ድንቅ አምልኮ ኧረ ይሄን መዝሙር ስሙ 🔥🔥🔥🔥 @lovedbychrist @lovedbychrist
Show all...
👏 2
ክርስቶስ ሳይንስ ሊመልሳቸው የማይችላቸው ጥያቄዎች ሁሉ መልስ ነው። ክርስቶስ መላምት ሳይሆን እውነት፣ ክስተት ሳይሆን ዘላለማዊ ነው። ግራ ቢገባችሁም እግሩ ስር ሁኑ። መልስ ብታጡም ከጸሎት መሰዊያችሁ አትራቁ። ሁሉ እንቆቅልሽ ቢሆንባችሁ ከቃሉ ምንጭ አትሽሹ። መጠጊያችሁ ክርስቶስ ብቻ ይሁን እርሱ ያሳርፋችኋል። የእግዚአብሔር ፀጋ ቴሌግራም ቻናል @lovedbychrist @lovedbychrist
Show all...
5
መጥቻለሁ በፊትህ ላመልክ ነው አስቀድሜ በእግርህ ስር እሰግዳለው ቀና ብዬ አንተን ሳይ ተውበሃል የምስጋናን የክብርን ዘውድ ጭነሃል እጨምራለው በሞገስ ላይ ሞገስ ንጉሴ ሆይ ከዚህ በላይ ንገስ ባማረ ዜማ በተዋበ እልልታ ይድመቅ ዙፋንህ ተመለክ ተወደስ የኔ ጌታ Bereket Tezera @lovedbychrist @lovedbychrist
Show all...
🙏 2
የማለዳ ባርኮት! ማለዳቹ  በመልካም ጅማሬ ይከናወን! መንገዳቹ ሁሉ ይቅና! ሞገስን አግኙ! መከናወንን ይስጣቹ! ከክፉ ሁሉ ተጠበቁ! ማስተዋል ጥበብ ይሙላባችሁ! እግዚአብሔር በማወቅና በመፍራት ቀናቹ ይለቅ! በስራቹም ፣ በትምህርታቹም እርዳታን ከጌታ አግኙ! እንዳይከናወንላቹ የሚረግም ከመንገዳቹ ይጠረግላቹ! ፍጹም ሰላም ከእናንተ ይሁን ! . . .ተባርካችኋል ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው የእግዚአብሔር ፀጋ ቴሌግራም ቻናል@lovedbychrist@lovedbychrist
Show all...
🙏 9 1
ከጥንት ጀምሮ በዙፋኑ ያለ ዘላለም የሚኖር የከበረ ከኔ ጋራ ያለው እግዚአብሔር ትልቅ ነው ምስጋናውም ብዙ ብዙ ነው እግዚአብሔር አለ አለ አለ ከኔ ጋራ አለ ኢየሱስ አለ እጅግ ድንቅ አምልኮ ካቦድ የዝማሬ ህብረት @lovedbychrist @lovedbychrist
Show all...
3

🙏 7 2👏 1