en
Feedback
በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

Open in Telegram

በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077

Show more
468
Subscribers
+124 hours
-17 days
-730 days
Posts Archive
I Hope you Gona luv dis amazing⚡️ video clip📺 from #Belites_Pictures🖼 It released on #Hope_entertainment 📽🎥 https://m.youtube.com/watch?v=NjqghUrh-fA&hl=en&client=mv-google&gl=US jano dancer crw

Watch "የ መንታወቹ ዳንሰኞች ያልተጠበቀ አቀራረብ ክፍል አንድ" on YouTube https://youtu.be/YzU-lVraGjg

ደረሰ ደረሰ እነሆ በተለያዩ የዳንስ ስራ እና በክሊፖች የምናውቃቸው ጃኖ Twins #JANO_TWINS (በፍቅር)የዳንስ ቡድን መንትዮቹ አሁን ደሞ በtv9 ላይ "#መንታ_ለመንታ" የሚለዉ ፕሮግራም ላይ ቀርበዋል ። በጊዜው አሪፍ ቆይታ አድርገዋልም ስለመትዮቹ ወይም ጃኖ twins ምን ማወቅ ይፈልጋሉ ፕሮግራሙ ላይ ቁልጭ ተደርጓል ስለዚህ ነገ እሁድ 7ሰአት ላይ ቴሌቭዥናችሁን ከፍታቹ ተመልከቱ ያመለጣቹ ደሞ you tube ሊንኩን በቅርብ እልካለዉ እናመሰግናለን ከጃኖ ትዊንስ #በፍቅር_ለዘላለም_ትኑር

ልዮ የዳንሰ ሰልጠና ከ በፋቅር ዳንሰ ማዕከል በክርምት በየትኛዎም በእድሜ ክልል ላሉ የጥበብ አፈቃሪያን በሙሉ ሰለዳንሰ ዳንሰ በተግባር እና በትምህርት ከአጭር እሰከ እርጅም ጊዜ በሙያው ውርቀት እና የርጅም ጊዜ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች ዳንሰን ይማሩ የሙያው ባለቤት ይሁኑ በፋቅር የዳንሰ እና የኪነ ጥበባት ማሰልጠኛ ማእከል አድራሻ ሰበታ ኦባዲ አካዳሚ ት/ት ውሰጥ ለበለጠ መርጃ 0992050313/0994090808

ምርጫ ! ሁለት አማራጮች ፊትህ ቁጭ ተደርገው የቱን መወሰን እንዳለብህ ግራ የሚገባህ ግዜ አለ አይደል የቱን ልስራ ምን ልማር ማንን ላግባ መቼስ ይሁን የትኛውን ትምህርት ላጥና ...... ብዙ ከከባድ እስከ ቀላል የሆኑ ምርጫዎች ይቀርቡልሀል እናም አንድ ነገር ብቻ ልምከርህ ራስህን ብዙ አታስጨንቅ ፀልይ ፈጣሪህን ጠይቅ ከዛም በደንብ ትኩረት አድርገህ አስተውል ጥቅሙንም ጉዳቱንም ዝርዝር አድርገህ እይ ከዛ ቶሎ ወስን የሚመጣው ነገር ካለው በላይ አያስፈራህ ! 😍😍መልካም ቀን ተመኘን 🙏

🙏👆👆👆👆👆👆👆😂😂😂😂😂certer by bahu

አሁንማ የሸገር ልጅ ነኝ ብዬ የትኛው ሲሉኝ ቤት የሌለው እያልኩ ነው የምለይላቸው 😁

በጣምም የሳቅ ምንጫችን የበፋቅር ልጅ እሱን አይተህ ለውጥ ምን እደሁነ ምማር ይቻላል እና ያው ዛሬ ልድቱ ነበር በትንሹም አከበርናት ነበር happy birthe daye yenye belake dayamde😂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

በጣም ይቅርታ በቃ ምርጡና ልጃጅን እንኮዋን ተወለድክ

በፍቅር የዳንስ ብድን new cahllge vedio ተጋበዙልኝ ቻናሉን እና tik tok flowww jion አድርጉ

ልዮ የዳንሰ ሰልጠና ከ በፋቅር ዳንሰ ማዕከል በክርምት በየትኛዎም በእድሜ ክልል ላሉ የጥበብ አፈቃሪያን በሙሉ ሰለዳንሰ ዳንሰ በተግባር እና በትምህርት ከአጭር እሰከ እርጅም ጊዜ በሙያው ውርቀት እና የርጅም ጊዜ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች ዳንሰን ይማሩ የሙያው ባለቤት ይሁኑ በፋቅር የዳንሰ እና የኪነ ጥበባት ማሰልጠኛ ማእከል አድራሻ ሰበታ ኦባዲ አካዳሚ ት/ት ውሰጥ ለበለጠ መርጃ 0992050313/0994090808

አዲሱ የtik tik አካዉንታችን ነዉ ገብታቹ flowwአደርጉ