cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

፪ኛ ዓመት ፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ [ 2015 ዓ.ም ባች ]

በኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ት/ቤት ማደራጃ እና መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን አ.አ ማዕከል አምስት ኪሎ ግቢ ጉባኤ። ለማንኛውም መንፈሳዊ እና Academic ጥያቄ እንዲሁም በግቢ ውስጥ ለሚገጥማችሁ ችግር በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ደውሉ፤ +2519 36 74 7516 አቤኔዘር አዱኛ( @abenelec ) +2519 29 70 3755 እፁብድንቅ አወቀ

Show more
Advertising posts
818
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የሐዋርያት ስራ.pdf5.55 KB
የሐዋርያት ሥራ_አንድምታ.pdf37.10 MB
7
Photo unavailableShow in Telegram
የሐዋርያት ስራን በሐዋርያት ጾም የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት Challenge ከነገ ሰኞ ሰኔ 17፣ 2016 ዓ.ም  ጀምሮ በ፭ ኪሎ ጊቢ ጉባኤ Telegram Channel ይጠብቁን !!!
ይህን መጽሐፍ ብላ፥ ሄደህም ለእስራኤል ቤት ተናገር አለኝ። ² አፌንም ከፈትሁ መጽሐፉንም አጐረሰኝ። ³ እርሱም፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ አፍህ ይብላ፥ በምሰጥህም በዚህ መጽሐፍ ሆድህን ሙላ አለኝ። እኔም በላሁት፥ በአፌም ውስጥ እንደ ማር ጣፈጠ። ሕዝ 3
፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል ትምህርታዊ ሥነ ጽሑፍ ንዑስ ክፍል
Show all...
Show all...
AAiT Course Material

If you have any questions, recommendations or concerns, please don't hesitate to contact us. You can reach us by: @minteatnafu1993 @Edi_tru

👍 3
ሰላም የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ? ነገ የ2ኛ ሴሚስተር ማጠቃለያ ፈተና የምትጀምሩ ሁላችሁ ፣ ውድ ተማሪዎች በሙሉ ግቢ ጉባኤያችን  መልካም ፈተና እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቷን ትገልፃለች ። 💠በፈተናችሁ ሁሉ አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር አይለያችሁ፣ ድንግል ማርያም ብርታት ትሁናችሁ  ። በፈተና ወቅት መርሳት የሌለባችሁ ነገሮች 💠 ጸሎታችሁ ሳይታጎል ይቀጥል ፣ 💠 ስታነቡም ሆነ ፈተና ስትጀምሩ እና ስትጨርሱ መጸለይን አትርሱ ፣ 💠 በሁሉም እግዚአብሔርን አመስግኑ ፣ 💠 ሌሎች እህት ወንድሞችን በጸሎት ማሰብ እና መረዳዳት፣ “ሥራህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ አሳብህም ትጸናለች።”   ምሳሌ 16፥3 ፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን
Show all...
40🙏 10👍 3
“....   ለሰው ሁሉ ይልቁንም ለሃይማኖት ቤተ ሰዎች መልካም እናድርግ።”   ገላ 6፥10 የቤተክርስቲያናችንን ሊቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ይህችን ለሰው ሁሉ መልካም ማድረግ ስሟ የሆነላት ምጽዋትን  የፊት መብራት ናት ይሉናል ፡፡ አንድ ሰው ወደ ፊት ያለውን መንገድ አጥርቶ እያየ ያለ ስጋት ለመሄድ እንዲችል የግድ የፊት መብራት ያስፈልገዋል፡፡ ጾም፣ ጸሎት እና ሌሎች መንፈሳዊ ትሩፋት እንደ ኋላ መብራት ናቸው፡፡ የፊት መብራት የተሰኘች ምጽዋት ካልታከለችባቸው እነዚህ ብቻቸውን ዋጋን አያሰጡንም፡፡ ከምጽዋት በላይ ታላቅ ነገር እንደሌለ ልንረዳ ይገባል፡፡ ዓለም ሁሉ ከነበረበት የበደል ዕዳ የዳነው ቸር እረኛ በሆነው በመድኃኔ ዓለም በአካሉ ምጽዋትነት (በሥጋው በደሙ መሰጠት) ነውና!" ይችህን የፊት መብራት እናገኛት ዘንድ በግቢ ጉባዔያችን ሞያ እና በጎ አድራጎት ክፍል አስተባባሪነት የተዘጋጀው የሴሜስቴር ጉዞ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ደስ በሚል መልኩ አድርገናል። በቅዱስ ማርቆስ ቤተክርስቲያን በተደረገው መርሃግብር ላይ ነድያንን ምሳ ማብላት እና ከኛ ከተማሪዎች የተሰበሰቡ አልባሳትን ፣የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን እና በሶ ለመስጠት ችለናል!! በመጨረሻም ለዓመቱ እንዲያደርስን በመመራረቅ፣ ተለያይተናል ። አሜን የዓመት ሰው ይበለን !! ፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን🙏
Show all...
5.76 MB
1.73 MB
4.41 MB
5.76 MB
12
Photo unavailableShow in Telegram
✨ እሁድ ግንቦት 18 ✨ ኑ ቸርነት እናድርግ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ኑ ለእግዚአብሔር እናበድረው !!
"ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።" እንዲል ምሳሌ 19 ÷ 17
ኑ ብል እና ዝገት በሌለበት ሀብትን እናከማች !! ኑ በበረከት ለማጨድ በበረከት እንዝራ !! ኑ ምስጋና እና ክብር  ሊቸረው የሚገባን የአራጣ ብድር እንስጥ !!
የፊታችን እሁድ ከላይ ያሉት ሁሉ ለማድረግ በግቢ ጉባዔያችን ተዘጋጅተናል  ።  ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው እና በተለያየ ምክኛት ጎዳና የወጡ ወገኖቻችን ለመደገፍ በ፭ ኪሎ ግቢ ጉባዔ  በሞያ እና  በጎ አድራጎት ክፍል የተዘጋጀ መርሀግብር ።
ኑ ቸርነት እናድርግ !!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#ጉባዔ_ቂሳርያ “ኑ፥ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን፤ ..... ።” መዝሙር 95፥1 ኃሙስ ግንቦታ 15 , ማህበረ ቅዱሳን 3ተኛ ፎቅ እንገናኝ ሰዓት ---> 11:20
Show all...
🙏 2👍 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.