en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Open in Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

Show more
1 830
Subscribers
-124 hours
-37 days
-1330 days
Posts Archive
Optical Mark Recognition (OMR)
Optical Mark Recognition (OMR)

New_Curriculum_IT_Grade_7_Student_Text_Last_Edition_Confirmed_writers.pdf9.81 MB

New Curriculum IT Grade 8 Student's Textbook (3).pdf10.46 MB

+3
ምንኛ ያመረ App ይዘንላችሁ መጣን....! #Full_Excel_Coure #በምስል አስደግፎ ከነ ማብራሪያው ቁጭ አድርጎታል‼️ #Android_phone_App

ICT Short tips Grade 5th - 8th Students 2015 E-signed.pdf7.84 MB

ICT Short tips Grade 5th - 8th Students 2015 E.C.pptx9.24 MB

MSW-LOGO.pdf1.07 MB

የኢንፎርሜሽን_ኮሙኒኬሽን_ቴክኖሎጂ_ክበብ_የ2015_E_C_አመታዊ_ዕቅድ_signed.pdf1.60 MB

እንዲህ ቢሆንስ ◉ ለበር ቁልፍ ቀርቶ በሪሞት ሲከት፣ ◉ TV መግዛት ቀርቶ እንደ ቲቪ የሚያገለግል በጨረር አማካኝነት የሚሰራ ነገር ቢኖር፣ ◉ የናተ ፊላሻች የናተ ባልሆነ ኮምፒውተር ሲሰካ ኮድ የሚጠይቅ ቢሆን፣ ◉ የአንድ ፍላሽ (Flash) መረጃ የመያዝ አቅሙ 12TB ቢሆን፣ ◉ የአንድ ኮምፒውተር መረጃ የመያዝ አቅሙ 1,000TB ቢሆን፣ ◉ በስልክ ፋንታ በጨረር የሚሰራ ትንሽዬ ኤለክትሮኒካዊ ዲቫይስ ቢሆን፣ ◉ ቤቶች በብሎኬት መሠራታቸው ቀርቶ ለአይን በሚታይ በጨረር የሚሰራ ቢሆን፣ ◉ የስሜት ህዋሶቻችን ተረድቶ ለሰዎች ማስተላለፍ የምንፈልገውን ነገር የሚናገርልን ኤለክትሮኒካዊ መሣሪያ ቢሆን። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ◈ ፈጣሪ ካቆየን ቴክኖሎጂ ብዙ ነገሮችን ይዞ መከሰቱ አይቀሬ ነው። ግን ይህን ቴክኖሎጂ ራሳችንን በመልካም ነገር ለማዘመን፣ ሰዎችን ለመርዳትና ለሀገር የሚጠቅም ነገር መሥራት ግድ ይለናል። ◊ ሁሌም ቢሆን ከምላሳችን፣ አእምሯችን ውስጥ ካለው ሀሳብና ኢፍትሐዊ ከሆኑ አመለካከቶቻችን ርቀን ሰውንና ሰብዓዊነትን ማስቀደም ይኖርብናል። ⚙️ ከውድቀት መማር ብልህነት፣ ደካሞችን መርዳት ጠንካራነት፣ ለሰዎች መጨነቅ አዛኝነት፣ ሰዎችን ማክበር አዋቂነት፣ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት እንዲሁም ለሀገር መልፋት የሁሉም ኃላፊነት አድርገን መልካም የሆኑ ማንነቶችን ተንከባክበንና ኮትኩተን ማሳደግ ይኖርብናል። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ By Reshad Muzemil t.me/TechnologyMasterPage

Grade 8 ICT Short Presentation-signed.pdf7.24 MB

Grade 7 ICT Short Presentation-signed.pdf6.59 MB

Grade 8 ICT Short Presentation.pptx7.98 MB

Grade 7 ICT Short Presentation.pptx5.44 MB

‍ ■ ጠቃሚ መረጃ ነው!! ላልደረሰው ያዳርሱ አሁኑኑ ሼር ያድርጉት፡፡ ❖መጀመሪያ ከላይ የለቀቅንላችሁን  Software ያወረዱ እና install ያድርጉት ከዛም አማርኛ መፃፍ ስትፈልጉ power ge'ez status phonetic Unicode Mode (ፎ) ላይ ያድርጉት በ English መፃፍ ስትፈልጉ ደግሞ power ge'ez status English Mode (ኢ) ላይ አድርጉት ከዛም የሚከተሉትን ኣጭር መግላጫ በትክክል ይመልከቱ። ◕ሀ➭H_ሁ➭Hu_ሂ➭Hi_ሃ➭Ha_ሄ➭Hy_ህ➭He_ሆ➭Ho ◕ለ➭L_ሉ➭Lu_ሊ➭Li_ላ➭La_ሌ➭Ly_ል➭Le_ሎ➭Lo ❖ሐ➭Shift+h_ሑ➭Shift+hu_ሒ➭Shift+hi_ሓ➭Shift+ha_ሔ➭Shift+hy_ሕ➭Shift+he_ሖ➭Shift+ho ◕መ➭M_ሙ➭Mu_ሚ➭Mi_ማ➭Ma_ሜ➭My_ም➭Me_ሞ➭Mo ❖ሠ➭Shift+s_ሡ➭Shift+su_ሢ➭Shift+si_ሣ➭Shift+sa_ሤ➭Shift+sy_ሥ➭Shift+se_ሦ➭Shift+so ◕ረ➭R_ሩ➭Ru_ሪ➭Ri_ራ➭Ra_ሬ➭Ry_ር➭Re_ሮ➭Ro ◕ሰ➭S_ሱ➭Su_ሲ➭Si_ሳ➭Sa_ሴ➭Sy_ስ➭Se_ሶ➭So ❖ሸ➭Shift+s_ሹ➭Shift+su_ሺ➭Shift+si_ሻ➭Shift+sa_ሼ➭Shift+sy_ሽ➭Shift+se ሾ➭Shift+so ◕ቀ፡➭Q ቁ፡➭Qu ቂ፡➭Qi ቃ፡➭Qa ቄ፡➭Qy ቅ፡➭Qe ቆ፡➭Qo ◕በ፡➭B ቡ፡➭Bu ቢ፡➭Bi ባ፡➭Ba ቤ፡➭By ብ፡➭Be ቦ፡➭Bo ◕ተ፡➭T ቱ፡➭Tu ቲ፡➭Ti ታ፡➭Ta ቴ፡➭Ty ት፡➭Te ቶ፡➭To ◕ ቸ፡➭C ቹ፡➭Cu ቺ፡➭Ci ቻ፡➭Ca ቼ፡➭Cy ች፡➭Ce ቾ፡➭Co ◕ነ፡➭N ኑ፡➭Nu ኒ፡➭Ni ና፡➭Na ኔ፡➭Ny ን፡➭Ne ኖ፡➭No ❏ኘ፡➭Shift +n ኙ፡➭Shift +nu ኚ➭Shift+ni ኛ፡➭Shift +na ኜ፡➭Shift +ny ኝ፡➭Shift + ne ኞ፡➭Shift +no ◕ከ፡➭Ka ኩ፡➭Ku ኪ፡➭Ki ካ፡➭Ka ኬ፡➭Ky ክ፡➭Ke ኮ፡➭Ko ❖ ኸ ☛capslock + Shift + h      ኹ ☛capslock + Shift + hu      ኺ ☛capslock + Shift + hi      ኻ ☛Capslock + Shift + ha      ኼ ☛Capslock + Shift + hy      ኽ ☛Capslock + Shift + he      ኾ ☛Capslock + Shift + ho ❏ኀ፡➭ Capslock + H ኁ፡➭ Capslock + HU ኂ፡➭Capslock + HI ኃ፡➭Capslock + HA ኄ፡➭Capslock + HY ኅ፡➭Capslock + HE ኆ፡➭Capslock + HO ❏አ፡➭Capslock X ኡ፡➭Xu ኢ፡➭Xi ኣ፡➭Xa ኤ፡➭Xy እ፡➭Xe ኦ፡➭XoDe ❖ዐ፡➭Shift +x ዑ፡➭Shift +xu ዒ➭Shift +xi ዓ፡➭Shift +xa ዔ➭Shift +xy ዕ፡➭Shift +xe ዖ➭Shift +xo ✪ወ፡➭W ዉ፡➭Wu ዊ፡➭Wi ዋ፡➭Wa ዌ፡➭Wy ው፡➭We ዎ፡➭wo ✪ዘ፡➭Z ዙ፡➭Zu ዚ፡➭Zi ዛ፡➭Za ዜ፡➭Zy ዝ፡➭Ze ዞ፡➭Zo ❏ዠ፡➭Shift + Z ዡ፡➭Shift + Zu ዢ፡➭Shift + Zi ዣ፡➭Shift +Zaዤ፡➭Shift + Zy ዥ፡➭Shift +Ze ዦ፡➭Shift + Zo ✪ፈ፡➭F ፉ➭Fu ፊ፡➭Fi ፋ፡➭Fa ፌ፡➭Fy ፍ፡➭Fe ፎ፡➭Fo ✪ ፐ፡➭P ፑ፡➭Pu ፒ፡➭Pi ፓ፡➭Pa ፔ፡➭Py ፕ፡➭Pe ፖ፡➭Po ✪ገ፡➭G ጉ፡➭Gu ጊ፡➭Gi ጋ፡➭Ga ጌ፡➭Gy ግ፡➭Ge ጎ፡➭Go ✪ደ፡➭D ዱ፡➭Du ዲ፡➭Di ዳ፡➭Da ዴ፡➭Dy ድ፡➭ዶ፡Do ❏ጠ፡➭Shift + t ጡ፡➭Shift + tu ጢ፡➭Shift + ti ጣ፡➭Shift+ta ጤ፡➭Shift + ty ጥ፡➭Shift + te ጦ፡➭Shift + to ❏ጨ፡➭Shift +c ጩ፡➭Shift +cu ጪ፡➭Shift +ci ጫ፡➭Shift+caጬ፡➭Shift +cy ጭ፡➭Shift +ce ጮ: ➭Shift +co ❏ጸ፡➭Capslock + t ጹ፡➭Capslock + tu ጺ፡➭Capslock + ti ጻ፡➭Capslock + ta ጼ፡➭Capslock + ty ጽ፡➭Capslock + t ጾ፡➭Capslock + to ❖ ፀ➭☞Capslock+Shift+t      ፁ➭☞Capslock+Shift+tu      ፂ➭☞Capslock + Shift + ti      ፃ➭☞Capslock + Shift + t      ፄ➭☞Capslock + Shift + ty      ፅ➭☞Capslock + Shift + te      ፆ➭☞Capslock + Shift + to ✪ጀ፡➭J ጁ፡➭Gu ጂ፡➭Ji ጃ፡➭Ga ጄ፡➭Gy ጅ፡➭Ge ጆ፡➭Jo ✪ቨ፡➭V ቩ፡➭Vu ቪ፡➭Vi ቫ፡➭Va ቬ፡➭Vy ቭ፡➭Ve ቮ፡➭Vo ▁▁▁▁▁▁▁▁▁▁ ቋ➭Capslock+qwa ቧ➭Capslock+bwa ቷ➭Capslock+twa ኟ➭Capslock +Shift+nwa ቿ➭Capslock+cwa ሟ➭Capslock+mwa ቷ➭Capslock+twa ጓ➭Capslock  gwa ፏ➭Capslock+fwa ሯ➭Capslock +rwa ዷ➭Capslock+dwa ቯ➭Capslock+vwa ኋ➭Capslock+hwa ዟ➭Capslock+zwa ዧ➭Capslock+Shif+zwa ኗ➭Capslock+nwa ሏ➭Capslock+lwa ኳ➭Capslock+kwa ሷ➭Capslock+swa ጇ➭Capslock+jwa ጧ➭Capslock+twa ━━━━━━ ⊙ ━━━━━━ #Reshad_Muzemil t.me/TechnologyMasterPage

❖መጀመሪያ ይህን Software Computer ላይ install ያድርጉት! ✅ ከዛም አማርኛ መፃፍ ስትፈልጉ power ge'ez status phonetic Unicode Mode (ፎ) ላይ ያድርጉት ✅በ English መፃፍ ስትፈልጉ ደግሞ power ge'ez status English Mode (ኢ) ላይ አድርጉት። ━━━━━━ ⊙ ━━━━━━         🗣➹share &Join Us                  👇🏾👇🏾👇🏾 t.me/TechnologyMasterPage       ━ ••• ━ •••

ስለሞባይል ጥገና እንዲሁም የሞባይል ክፍሎችን እየዘረዘረ የሚያስረዳ ማንዋል ነው! part 2 🍁 Pass it on #Ethiopia_Digital_Library @TechnologyMasterPage

ክፍል 1 - የሞባይል ሃርድዌር ጥገና መሳሪያዎችና አጠቃቀማቸው Click to join👇👇👇👇 ❀✤┈┈┈••✦✦••┈┈┈✤❀ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🍁 Pass it on #Ethiopia_Digital_Library @TechnologyMasterPage

ምርጥ ማኑዋል ለሞባይል ጠጋኞችና ሞባይል ለመጠገን በአዲስ ለመማር ለምትፈልጉ በሙሉ የሚጠቅም Size 1.0MB Page:- 35 አዘጋጅ:- መሀመድ Join 👇👇👇 @TechnologyMasterPage

📲ለኮፒ ስልኮች #IMEI መቀየሪያነት ያገለግላል። #Share @TechnologyMasterPage