Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል
Open in Telegram
💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2
Show more1 864
Subscribers
-624 hours
-137 days
-6030 days
Posts Archive
13. Yusra Musema want to Remove her computer’s Virus. Which type of Utility Software would be she use?
12. Which of the following are the difference between System & Application Software?
11. ____does perform specific tasks such as document create, edit, format & save it.
10._____does not perform specific tasks such as document create, edit, format & save.
9. _____ serves to create a computerize data in table, to insert record, mark queries, analyze data and append data into it.
6. CPU is a brain of computer which performs Arithmetic-Logic Unit, Control unit and Memory unit/ Registerers.
5. Arithmetic Operation is used to perform addition, subtraction, division & Multiplication.
4. ICT stands for Information Communication Trade.
3. A computer system has to parts which are Hardware and Software.
2. Communication, Computation and Storage are Functions of computer.
1. Computer is an electronic device or machine used to only store information.
✅የዓለማችን የመጀመሪያው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጠበቃ
▫️DoNotPay በተባለ የአሜሪካ ኩባንያ የበለፀገው የዓለማችን የመጀመሪያው ሮቦት ጠበቃ ከደንበኛው ጋር ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው፡፡
▫️ይህ የሮቦት ሥርዓት ከፍጥነት ገደብ በላይ በማሽከርከር የተከሰሰ ደንበኛውን ነጻ ለማውጣት የሕግ ምክር ሊለግስ በቀጣዩ የካቲት ወር ፍርድ ቤት እንደሚቆም ዴይሊ ሜይል አስነብቧል፡፡
▫️ተከሳሹ በፍርድ ቤት በሚኖረው ቆይታ የጠበቃውን ምክር ለመስማት የስማርት ስልክ መተግበሪያ እና የጆሮ ማዳመጫ እንደሚጠቀም ተገልጿል፡፡
▫️በዚህም ሮቦት ጠበቃው በተከሳሹ ስማርት ስልክ ላይ በመሆን ከዓቃቤ ሕግ የሚቀርበውን ክስ እና አስተያየት በመስማት ደንበኛው በክርክሩ ወቅት ምን መመለስ እንዳለበት መመሪያ እንደሚሰጥ ይጠበቃል።
▫️ሮቦቱ ይህን ማድረግ የሚያስችለውን አቅም ያገኘው ተጨባጭ የሕግ እውነታዎችን መሠረት አድርጎ በመሠልጠኑ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡
▫️የDoNotPay ዋና ስራ አስፈፃሚ ጆሹዋ ብሮውደር በድርጅታቸው የበለፀገው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓት በፍርድ ቤት በሚያደርገው ክርክር ቢሸነፍ ተከሳሹ ሊደርስበት ለሚችለው ቅጣቶች ለመካስ ቃል ገብተዋል።
Technology News
የቴክኖሎጂ ዜና
t.me/TechnologyMasterPage
❇️ ስትሮክን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ።
▫️ስትሮክ በርካታ የዓለም ህዝብን የአልጋ ቁራኛ ያደረገ በሽታ ነው፡፡ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሶፍትዌር በመጠቀም እንግሊዝ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ከበሽታው ማዳን መቻሏን ዴይሊሜል ዘግቧል፡፡
▫️ሶፍትዌሩ ለሀኪሞች ያለው እገዛ ለታማሚው ሰው አስፈላጊውን ህክምና እንዲያደርጉ ነው፡፡ ይህ ደግሞ ታካሚዎች በቶሎ ከህመማቸው እንዲፈወሱ ይረዳቸዋል ማለት ነው፡፡
▫️የእንግሊዝ የጤና ሚኒስትር ስቲቭ ባርክሌ Brainomax በተባለ የቴክኖሎጂ ኩባንያ እውን የሆነው ይህ ሶፍትዌር አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በጤና ስርዓቱ ላይ እያመጣ ስላለው እምርታ ማሳያ ነው ብለዋል፡፡
▫️በዚህም ከበሽታው ለማገገም ያለውን እድል ከ 16 ወደ 48 በመቶ ከፍ እንዲል ስለማድረጉ እንግሊዝ አስታውቃለች፡፡ በየ ዓመቱ 85 ሺ ሰዎች በስትሮክ ለሚጠቁባት እንግሊዝ ይህ የአርቲፊሻል ኢንትለጀንስ ግኝት ትርጉሙ ከፍ ያለ ስለመሆኑ ሪፖርቱ አትቷል፡፡
══════❁✿❁═════════
Technology News
የቴክኖሎጂ ዜና
t.me/TechnologyMasterPage
● የተለያዩ ነገሮችን በሚያምር ፅሑፍ ማቀናበር፣
● በተለያቱ ምስሎች ላይ በሚያምር ሁኔታ መፃፍ ይፈልጋሉ ግን ኮምፕዩተር የሎትም??
.
.
.
➞ በቃ አይጨነቁ
1. Amharic tools(update የተደረገ) // 10.1MB
ድንቅነቱን ተጠቅማችሁ ኢዩት!
▣ ኮምፒውተር ዬለኝም ፅሑፍ በምን ላቀናብር ብሎ ነገር ቀረ።
ማየት ማመን ነው!!
.............ረሻድ ሙዘሚል
አፑ ይሀውና!
t.me/TechnologyMasterPage
ኮምፒውተር ዬለኝም ብለው እንዳይጨነቁ!!
ይህን App ይጫኑና
1. ፅሑፍ መፃፍ ብትፈልጉ፤ የፃፋችሁትን ፅሑፍ Bold, Italic, superscript, lowerscript,
❇️ ከታች ያሉትን ፋይሎች መክፈቻ እና Create ዳድረጊያ ነው።➘➘➘
☞PDF
☞excel
☞word
☞power point
☞html
☞txt
☞doc && others.
#Reshad_Muzemil
t.me/TechnologyMasterPage
