uz
Feedback
Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Kanalga Telegram’da o‘tish

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

Ko'proq ko'rsatish
1 864
Obunachilar
-624 soatlar
-137 kun
-6030 kun
Postlar arxiv
13. Yusra Musema want to Remove her computer’s Virus. Which type of Utility Software would be she use?
Anonymous voting

12. Which of the following are the difference between System & Application Software?
Anonymous voting

11. ____does perform specific tasks such as document create, edit, format & save it.
Anonymous voting

10._____does not perform specific tasks such as document create, edit, format & save.
Anonymous voting

9. _____ serves to create a computerize data in table, to insert record, mark queries, analyze data and append data into it.
Anonymous voting

9. Without _____, we can't start our computer.
Anonymous voting

7. Data by itself has a meaning.
Anonymous voting

7. Data by itself has a meaning.
Anonymous voting

6. CPU is a brain of computer which performs Arithmetic-Logic Unit, Control unit and Memory unit/ Registerers.
Anonymous voting

5. Arithmetic Operation is used to perform addition, subtraction, division & Multiplication.
Anonymous voting

4. ICT stands for Information Communication Trade.
Anonymous voting

3. A computer system has to parts which are Hardware and Software.
Anonymous voting

2. Communication, Computation and Storage are Functions of computer.
Anonymous voting

1. Computer is an electronic device or machine used to only store information.
Anonymous voting

👇👇ICT Review Questions for Grade 7

Grade 2-8 ICT Test 4-signed-signed.pdf6.86 MB

✅የዓለማችን የመጀመሪያው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጠበቃ ▫️DoNotPay በተባለ የአሜሪካ ኩባንያ የበለፀገው የዓለማችን የመጀመሪያው ሮቦት ጠበቃ ከደንበኛው ጋር ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው፡፡ ▫️ይህ
+1
የዓለማችን የመጀመሪያው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጠበቃ ▫️DoNotPay በተባለ የአሜሪካ ኩባንያ የበለፀገው የዓለማችን የመጀመሪያው ሮቦት ጠበቃ ከደንበኛው ጋር ፍርድ ቤት ሊቀርብ ነው፡፡  ▫️ይህ የሮቦት ሥርዓት ከፍጥነት ገደብ በላይ በማሽከርከር የተከሰሰ ደንበኛውን ነጻ ለማውጣት የሕግ ምክር ሊለግስ በቀጣዩ የካቲት ወር ፍርድ ቤት እንደሚቆም ዴይሊ ሜይል አስነብቧል፡፡ ▫️ተከሳሹ በፍርድ ቤት በሚኖረው ቆይታ የጠበቃውን ምክር ለመስማት የስማርት ስልክ መተግበሪያ እና የጆሮ ማዳመጫ እንደሚጠቀም ተገልጿል፡፡ ▫️በዚህም ሮቦት ጠበቃው በተከሳሹ ስማርት ስልክ ላይ በመሆን ከዓቃቤ ሕግ የሚቀርበውን ክስ እና አስተያየት በመስማት ደንበኛው በክርክሩ ወቅት ምን መመለስ እንዳለበት መመሪያ እንደሚሰጥ ይጠበቃል። ▫️ሮቦቱ ይህን ማድረግ የሚያስችለውን አቅም ያገኘው ተጨባጭ የሕግ እውነታዎችን መሠረት አድርጎ በመሠልጠኑ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡ ▫️የDoNotPay ዋና ስራ አስፈፃሚ ጆሹዋ ብሮውደር በድርጅታቸው የበለፀገው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓት በፍርድ ቤት በሚያደርገው ክርክር ቢሸነፍ ተከሳሹ ሊደርስበት ለሚችለው ቅጣቶች ለመካስ ቃል ገብተዋል። Technology News የቴክኖሎጂ ዜና t.me/TechnologyMasterPage

❇️ ስትሮክን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ። ▫️ስትሮክ በርካታ የዓለም ህዝብን የአልጋ ቁራኛ ያደረገ በሽታ ነው፡፡ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሶፍትዌር በመጠቀም እንግሊዝ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ከበሽታው ማዳን መቻሏን ዴይሊሜል ዘግቧል፡፡ ▫️ሶፍትዌሩ ለሀኪሞች ያለው እገዛ ለታማሚው ሰው አስፈላጊውን ህክምና እንዲያደርጉ ነው፡፡ ይህ ደግሞ ታካሚዎች በቶሎ ከህመማቸው እንዲፈወሱ ይረዳቸዋል ማለት ነው፡፡ ▫️የእንግሊዝ የጤና ሚኒስትር ስቲቭ ባርክሌ Brainomax በተባለ የቴክኖሎጂ ኩባንያ እውን የሆነው ይህ ሶፍትዌር አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በጤና ስርዓቱ ላይ እያመጣ ስላለው እምርታ ማሳያ ነው ብለዋል፡፡ ▫️በዚህም ከበሽታው ለማገገም ያለውን እድል ከ 16 ወደ 48 በመቶ ከፍ እንዲል ስለማድረጉ እንግሊዝ አስታውቃለች፡፡ በየ ዓመቱ 85 ሺ ሰዎች በስትሮክ ለሚጠቁባት እንግሊዝ ይህ የአርቲፊሻል ኢንትለጀንስ ግኝት ትርጉሙ ከፍ ያለ ስለመሆኑ ሪፖርቱ አትቷል፡፡ ══════❁✿❁═════════   Technology News የቴክኖሎጂ ዜና t.me/TechnologyMasterPage                                                                       

● የተለያዩ ነገሮችን በሚያምር ፅሑፍ ማቀናበር፣ ● በተለያቱ ምስሎች ላይ በሚያምር ሁኔታ መፃፍ ይፈልጋሉ ግን ኮምፕዩተር የሎትም?? . . . ➞ በቃ አይጨነቁ 1. Amharic tools(update የተደረገ) // 10.1MB ድንቅነቱን ተጠቅማችሁ ኢዩት! ▣ ኮምፒውተር ዬለኝም ፅሑፍ በምን ላቀናብር ብሎ ነገር ቀረ። ማየት ማመን ነው!! .............ረሻድ ሙዘሚል አፑ ይሀውና! t.me/TechnologyMasterPage

ኮምፒውተር ዬለኝም ብለው እንዳይጨነቁ!! ይህን App ይጫኑና 1. ፅሑፍ መፃፍ ብትፈልጉ፤ የፃፋችሁትን ፅሑፍ Bold, Italic, superscript, lowerscript, ❇️ ከታች ያሉትን ፋይሎች መክፈቻ እና Create ዳድረጊያ ነው።➘➘➘ ☞PDF ☞excel ☞word ☞power point ☞html ☞txt ☞doc && others. #Reshad_Muzemil t.me/TechnologyMasterPage