380
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Repost from N/a
📢 Hey, folks! Who's up for a lively discussion on "affirmative action"? 🤔 specifically given to girls. We'll dive into its impact on exams, university admissions, department/field placements, and even everyday life. Is it a thumbs-up 👍 or a thumbs-down 👎? How does it benefit society? What about the boys? And is it fair to pay for past unfairness as a way to make up for past injustice? Join our voice session @wordwarriors and let your thoughts be heard! 🗣️🎙️
‼️ remindreminder ‼️
the session is starting at 1:30
Voice chat 👉 link https://t.me/wordwarriors?livestream=bfa9e6495814d3c486
@wordwarriors
#session_podcast
🔴 Live experience sharing session with Yeabsra from #Harvard_university
ሰላም ዛሬ ደግሞ በ #Harvard_univercity full ride scholarship አግኝታ በመማር ላይ ከምትገኘው #ያብስራ_መሀመድ ጋር ቆይታ ያደረግን ሲሆን በዚህ #audio_session college application process ላይ ያላትን ተሞክሮ ፣ እንዴት Harvard ልትገባ እንደቻለችና ፣ apply ከማድረግ ጀምሮ acceptance እስከመቀበል ከዛም የቪዛ ፕሮሰሱን ጨምሮ በአጠቃላይ process ምን እንደሚመስል ያካፈለችበትን #audio ለናንተ ልናጋራ ወደናል። በዚህም ወደ #america ዩኒቨርሲቲዎች apply ለማድረግ የምታስቡ ተማሪዎች ጠቃሚ ነገሮችንም እንደምታገኙም አልጠራጠርም።
እንደዚህ ያሉ የ ስኮላርሽፕ መረጃዎችን ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ቻናላችንን መቀላቀል ይችላሉ።
═══❖•🌺•❖═══╗
@afronetnews
@afronetnews
@afronetnews
═══❖•🌺•❖═══╝
✨live session✨ነገ እሮብ መጋቢት 6 ቀን 11 ስአት✨
#update
#announcement
🎯ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች ቃል በገባነው መሰረት #Harvard_univercity full ride scholarship አግኝታ በመማር ላይ ከምትገኘው #ያብስራ_መሀመድ ጋር ቆይታ ልናደርግ ዝግጅታችንን ጨርሰናል። በመሆኑም #ነገ_እሮብ #መጋቢት_6_ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በቴሌግራም ቻናላችን ላይ live session እንደምናደርግ ልናሳውቅ እንወዳለን።
🎯በዚህ live session college application process ላይ ያላትን ተሞክሮ የምታካፍለን ሲሆን እንዴት Harvard ልትገባ እንደቻለችና ፣ apply ከማድረግ ጀምሮ acceptance እስከመቀበል ከዛም የቪዛ ፕሮሰሱን ጨምሮ በአጠቃላይ process ምን እንደሚመስል የምታካፍል ይሆናል። በዚህም apply ለማድረግ የምታስቡ ተማሪዎች ጠቃሚ ነገሮችንም እንደምታገኙም አልጠራጠርም።
🎯ሌሎች እንድንጠይቅላችሁ የምትፈልጉት ጥያቄ ካለ በ @Afronet_Bot ልትልኩልን ትችላላችሁ።
‼️Remember‼️
ነገ እሮብ መጋቢት 6 /march 15
ከቀኑ 11:000
የቻናላችን ሊንክ 👉 @afronetnews
የቻናላችን ሊንክ 👉 @afronetnews
የቻናላችን ሊንክ 👉 @afronetnews
Repost from AFROኔት
✨✨✨አስደሳች ዜና ለሀይስኩል ተማሪዎች✨✨✨✨
✨ #School_Brake_Scholarship_Training ✨
🎯ከአንድ ሳምንት በኋላ የመጀመሪያ ሴሚስተር እረፍት መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም በዚህ እረፍታችሁ ምን ለማድረግ አስባችኋል ?
🎯እኛም ይህንን እረፍት productively እንድትጠቀሙት በማሰብ ወደ USA ዩኒቨርስቲዎች ለስኮላርሽፕ apply ለማድረግ የሚያስፈልጋችሁን process በነጻ በlive session training ልንሰጥ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።
🎯በ 7ቱ ተከታታይ ቀናትም እንዴት Apply ማድረግ እንደሚቻል፣ ከምን መጀመር እንዳለባችሁ ፣ ምን ምን ነገሮች እንደሚያስፈልጉ ፣ አሪፍ Essay እንዴት መጻፍ እንደሚቻል ፣ organized የሆነ Extracurricular Activity መጻፍ እንደሚቻል በ #College_Application ላይ ተጨማሪ እገዛና ድጋፍን የምትፈልጉ ተማሪዎችንም ጭምር consider በማድረግ ይህን training አዘጋጅተናል።
🎯በlive sessionችን ላይ፣ ትክክለኛውን majorንና ኮሌጅ ከመምረጥ ጀምሮ personal essayን እስከመፃፍ ድረስ እእያንዳንዱን የcollege application ፕሮሰስ step by step እንነጋገራለን። እንዲሁም ለስኮላርሺፕ እና ለfinancial aid እንዴት apply ማድረግ እንዳለባችሁም discuss እናደርጋለን።
🎯ፕሮግራሙ የሚከናወነው በቴሌግራም ቻናላችን @afronetnews ላይ ሲሆን ሁላችሁንም አሳታፊ በሆነ አይነት ሁኔታም የተዘጋጀ ነው። ‼️ እንዳያመልጣችሁ ‼️
═❖•🌺🌸•❖═══╗
@afronetnews
@afronetnews
═❖•🌺🌸•❖═══╝
✨✨ግሩፓችንን ለመቀላቀል👉 @afronetgroup
✨✨ለማንኛውም ጥያቄ👉 @Afronet_Bot
ይሄ ቻናል እየተመቻችሁ ነው በዚ ይቀጥል ወይስ ሌላ ነገር እንስራበት ?
ሀሳብ ካላችሁ comment ላይ ጻፉልን
