ch
Feedback
ሰዎች ምን ይላሉ ? 🤔🙄

ሰዎች ምን ይላሉ ? 🤔🙄

前往频道在 Telegram

ሀሳባችሁን በ comment አጋሩን !!

显示更多
380
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
Repost from N/a
📢 Hey, folks! Who's up for a lively discussion on "affirmative action"? 🤔 specifically given to girls. We'll dive into its impact on exams, university admissions, department/field placements, and even everyday life. Is it a thumbs-up 👍 or a thumbs-down 👎? How does it benefit society? What about the boys? And is it fair to pay for past unfairness as a way to make up for past injustice? Join our voice session @wordwarriors  and let your thoughts be heard! 🗣️🎙️ ‼️ remindreminder ‼️ the session is starting at 1:30 Voice chat 👉  link https://t.me/wordwarriors?livestream=bfa9e6495814d3c486 @wordwarriors

የምትኖርለት/የምትኖሪለት አላማ አለህ/ሽ ?
Anonymous voting

#session_podcast 🔴 Live experience sharing session with Yeabsra from #Harvard_university ሰላም ዛሬ ደግሞ በ #Harvard_univercity full ride scholarship አግኝታ በመማር ላይ ከምትገኘው #ያብስራ_መሀመድ  ጋር ቆይታ ያደረግን ሲሆን በዚህ #audio_session college application process ላይ ያላትን ተሞክሮ ፣ እንዴት Harvard ልትገባ እንደቻለችና ፣ apply ከማድረግ ጀምሮ acceptance እስከመቀበል ከዛም የቪዛ ፕሮሰሱን ጨምሮ በአጠቃላይ process ምን እንደሚመስል ያካፈለችበትን #audio ለናንተ ልናጋራ ወደናል። በዚህም ወደ #america ዩኒቨርሲቲዎች apply ለማድረግ የምታስቡ ተማሪዎች ጠቃሚ ነገሮችንም እንደምታገኙም  አልጠራጠርም። እንደዚህ ያሉ የ ስኮላርሽፕ መረጃዎችን ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ቻናላችንን መቀላቀል ይችላሉ። ═══❖•🌺•❖═══╗         @afronetnews          @afronetnews @afronetnews      ═══❖•🌺•❖═══╝

የኑሮ ውድነቱ እንዴት ይዟችኋል ?
Anonymous voting

ዩኒቨርሲቲ የገባችሁ ልጆች ዶርም life እንዴት ነው ?
Anonymous voting

✨live session✨ነገ እሮብ መጋቢት 6 ቀን 11 ስአት✨ #update #announcement 🎯ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች ቃል በገባነው መሰረት #Harvard_univercity full ride
✨live session✨ነገ እሮብ መጋቢት 6 ቀን 11 ስአት✨ #update #announcement 🎯ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች ቃል በገባነው መሰረት #Harvard_univercity full ride scholarship አግኝታ በመማር ላይ ከምትገኘው #ያብስራ_መሀመድ  ጋር ቆይታ ልናደርግ ዝግጅታችንን ጨርሰናል። በመሆኑም #ነገ_እሮብ #መጋቢት_6_ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በቴሌግራም ቻናላችን ላይ live session እንደምናደርግ ልናሳውቅ እንወዳለን። 🎯በዚህ live session college application process ላይ ያላትን ተሞክሮ የምታካፍለን ሲሆን እንዴት Harvard ልትገባ እንደቻለችና ፣ apply ከማድረግ ጀምሮ acceptance እስከመቀበል ከዛም የቪዛ ፕሮሰሱን ጨምሮ በአጠቃላይ process ምን እንደሚመስል የምታካፍል ይሆናል። በዚህም apply ለማድረግ የምታስቡ ተማሪዎች ጠቃሚ ነገሮችንም እንደምታገኙም  አልጠራጠርም። 🎯ሌሎች እንድንጠይቅላችሁ የምትፈልጉት ጥያቄ ካለ በ @Afronet_Bot ልትልኩልን ትችላላችሁ። ‼️Remember‼️ ነገ እሮብ መጋቢት 6 /march 15 ከቀኑ 11:000 የቻናላችን ሊንክ 👉 @afronetnews የቻናላችን ሊንክ 👉 @afronetnews የቻናላችን ሊንክ 👉 @afronetnews

Placement (ምደባ) ያያችሁ ልጆች እንዴት አገኛችሁት? 😊
Anonymous voting

ስንት ልጅ ቢኖራችሁ ደስ ይላችኋል ?
Anonymous voting

ስንቶቻችሁ ዩኒቨርስቲ ለመሄድ ወስናችኋል ?
Anonymous voting

ሰዎችን ለማስደሰት መኖር ትክክል ነው ወይስ አይደለም ?
Anonymous voting

How was Result ? Matric
Anonymous voting

በቅርቡ ስለሚወጣው የ 12ተኛ ክፍል ውጤት ምን ታስባላችሁ
Anonymous voting

ስንቶቻቹ matric ውጤት እየጠበቃቹ ነው ?
Anonymous voting

በዚህ ሰአት ስንቶቻችሁ የእውነት ደስተኛ ናችሁ ?
Anonymous voting

በቅርቡ ስለሚወጣው የ 12ተኛ ክፍል ውጤት ምን ታስባላችሁ
Anonymous voting

ከትምህርት ቤት ትዝታዎቻችሁ የተኞቹ የበለጠ ደስ ይላችኋል ?
Anonymous voting

Repost from AFROኔት
✨✨✨አስደሳች ዜና ለሀይስኩል ተማሪዎች✨✨✨✨ ✨ #School_Brake_Scholarship_Training ✨ 🎯ከአንድ ሳምንት በኋላ የመጀመሪያ ሴሚስተር እረፍት መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም በዚህ እረፍታችሁ ምን ለማድረግ አስባችኋል ? 🎯እኛም ይህንን እረፍት productively እንድትጠቀሙት በማሰብ ወደ USA ዩኒቨርስቲዎች ለስኮላርሽፕ apply ለማድረግ የሚያስፈልጋችሁን process በነጻ በlive session training ልንሰጥ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። 🎯በ 7ቱ ተከታታይ ቀናትም እንዴት Apply ማድረግ እንደሚቻል፣ ከምን መጀመር እንዳለባችሁ ፣ ምን ምን ነገሮች እንደሚያስፈልጉ ፣ አሪፍ Essay እንዴት መጻፍ እንደሚቻል ፣ organized የሆነ Extracurricular Activity መጻፍ እንደሚቻል በ #College_Application ላይ ተጨማሪ እገዛና ድጋፍን የምትፈልጉ ተማሪዎችንም ጭምር consider በማድረግ ይህን training አዘጋጅተናል። 🎯በlive sessionችን ላይ፣ ትክክለኛውን majorንና ኮሌጅ ከመምረጥ ጀምሮ personal essayን እስከመፃፍ ድረስ እእያንዳንዱን የcollege application ፕሮሰስ step by step እንነጋገራለን። እንዲሁም ለስኮላርሺፕ እና ለfinancial aid እንዴት apply ማድረግ እንዳለባችሁም discuss እናደርጋለን። 🎯ፕሮግራሙ የሚከናወነው በቴሌግራም ቻናላችን @afronetnews ላይ ሲሆን ሁላችሁንም አሳታፊ በሆነ አይነት ሁኔታም የተዘጋጀ ነው። ‼️ እንዳያመልጣችሁ ‼️ ═❖•🌺🌸•❖═══╗           @afronetnews           @afronetnews                    ═❖•🌺🌸•❖═══╝ ✨✨ግሩፓችንን ለመቀላቀል👉 @afronetgroup ✨✨ለማንኛውም ጥያቄ👉 @Afronet_Bot

ይሄ ቻናል እየተመቻችሁ ነው በዚ ይቀጥል ወይስ ሌላ ነገር እንስራበት ? ሀሳብ ካላችሁ comment ላይ ጻፉልን
Anonymous voting

ኢትዮጵያ ከአሜሪካ እኩል ለመሆን ስንት አመት ይፈጅባታል ብላችሁ ታስባላችሁ
Anonymous voting