cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኑ ሰው እንርዳ!

Advertising posts
12 343
Subscribers
-424 hours
-937 days
-52930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አሁን ONLINE ላይ ✅ ላላችሁ ብቻ መንፈሳዊ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው ገብታችሁ ተሳተፉ 👇🏾በጥያቄ እና መልሱ 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 💸 2⃣ ለወጣ 250 ብር ካርድ 💸 3⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 💸 📍👉🏾 ዝግጁ ከሆናችሁ ብቻ 💸𝐒𝐓𝐀𝐑𝐓💸 የሚለውን ይጫኑት።
Show all...
💸𝐒𝐓𝐀𝐑𝐓💸
ይስራ አይስራ እርግጠኛ አይደለውም። ነገር ግን ምንም ወጪ እስከሌለው መሞከሩ ክፋት የለውም። ምንአልባት ከጠቀመን! 🎁START🧲 ይበሉት።
Show all...
🎁START🧲
💵ጀምር💰
Photo unavailableShow in Telegram
አሞኛል ብዬ ነግሪያችሁ ነበር ዛሬ ደሞ እንደ እግዚአብሔር ፈቃዱ ለአንድ ሰው እንድረስ!!! የዕጩ ዶክተሩ የመጨረሻ ማስታወሻ !!! ሞት የማይቀር ዕዳ መሆኑን ባውቅም ቀጠሮ ተሰጥቶት ቀን ሲቆረጥ ግን ያስፈራል! ይገርማል! ሞት እንዲህ ያስፈራል ? በጣም ፈራሁ !መኖር ለካ እንዲ ያጓጓል ? በእውነት ጓጓሁ ! ፤ ልጆቼ አሳሱኝ! እንደ አዲስ ናፈቁኝ ! ትንሹ ወንድ ልጄ ! እህቶቹ ፤ ውዴ ፣ ጓደኞቼ ፣ዘመዶቼ ፣ የልጅነት አብሮ አደጎቼ ፤ባልደረቦቼ ፣የሀገሬ ልጆች ያደኩበት መንደር ሁሉም ናፈቁኝ ! እጣፈንታዬን ረገምኩት ! ወንድሞቼ ሆይ ዛሬ ጭላንጭል የመኖር ዕድል እና ዘላለማዊ እንቅልፍ በህይወቴ ተፋጠዋል ። ሁለት ምርጫ ይባል እንጂ ነገሩስ ምርጫ አይደለም ። ለአንድ ተራ አስተማሪ ሚሊዮን ብር ከፍሎ ህይወቱን ማዳን እንዴት ይቻለዋል ? ከፍቶኛል! ሆድ ብሶኛል ! ! ወንድማችሁ በጥልቅ ሀዘን ውስጥ ነኝ ። ግን ሀዘኔን ለማን ልስጥ ? ሰው ተቸግሯል ! የቸገረውን ሰውስ ምን ብዬ ላስቸገር ? ግን ነብስናትና ጨነቀኝ !! ያለኝን ሀብትና ንብረት በመሸጥ የኩላሊት እጠበት በሳምንት ሦስቴ እያደረኩ ከልጆቼ ጋር ያለኝን እድሜ ላማራዝምና ህይወቴን ለማቆየት ሞከርኩ ጣርኩ ! ወዳጆቼን ፣ ጓደኞቼን አስቸገርኩ ያው ትርፉ መከራን በቤተሰቤና ወዳጆቼ ላይ ማዝነብ ሆነ ፤ የእውነት !አሁን ደከመኝ ! አልቻልኩም ! የጥቁር አንበሳ ሆስፒታልም ከንግዲህ በዲያሊስስ መቆየት አትችልም አቅሙ ካለህ ወደ ውጪ ሄደክ... አለኝ ። ወይ አቀም ! እቅሜና ተስፋዬ አምላኬና ወገኖቼ ብቻ ናቸው ። ዝም ካላችሁኝ በዝምታ አንቀላፋለሁ ከራራላችሁልኝ ደግሞ በእናንተ በኩል ይሰራል ! የሆነ ጊዜ ያነበብኩት አንድ የመቃብር ላይ ጽሁፍ ትዝ አለኝ ጽሁፉ " አሞኛል ብዬ ነግሪያችሁ ነበር " ይላል ያው እኔም ቢቀለኝ ብዬ ነው የነገርኳችሁ ። ወንድሞቼ ሆይ አሞኛል ! ከፉ ደዌ ከምወዳቸው ልጆቼ ሊለየኝ ነውና እርዳታችሁ ያስፈልገኛል ! በፍጹም ተስፋ አልቆርጥም ህይወቴ እስካለች ተስፋ አደርጋለሁ ግን አ ሞ ኛ ል ቢሆንም ከህመሜ ድኜ ዶክትሬቴን ተቀብዬ ለምስጋና በዚሁ እመለስ ይሆናል !? እሱ ካለ ?🤲 ሀብት ንብረት የለኝም ያፈራሁት ሀብት ልጆቼ ተማሪዎቼ ብቻ ናቸው ! ወንድማችሁ እጩ ዶ/ር መ/ር አዲሱ ዳንኤል ከአርባምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ! ስልክ+251916881107 መረጃውን ሼር በማደረግ ድጋፋችንን እንጀምር ! ስም= አዲሱ ዳንኤል ሻሎ የባንክ አካዉንት 1. ንግድ ባንክ 1000032842392 2. አብስንያ ባንክ S/A 5442672 3. ቡና ባንክ 1869501007218
Show all...
💔 9👍 5 1
step 1 Task የሚለውን እንገባለን። ከዛ special በሚለው ስር የሚሰሩ taskoch አሉ ለምሳሌ ቴሌግራም ጆይን ማለት ፣ ቲዊተር follow ማድረግ ፣ ዌብሳይት ማይት ፣ ሶልያና አካውንት መክፈት ሊሆን ይችላል go የሚለውን ነክታችሁ ትገባላችሁ። የታዘዛችሁት ካደረጋችሁ በኋላ እና ተመልሳችሁ check ትሉታላችሁ። 29 second ከቆጠረ በኋላ እንደገና check ትነካላችሁ ከዛን claim ማድረግ ነው። እንዲሁም league እና ref tasks የሚለው በመግባት claim የሚለው ከመጣላችሁ claim በማድረግ ኮይን መሰብሰብ ትችላላችሁ። . . . START አድርጉ https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_5967909285
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ለህክምና_ከተጠየቀችው_8_ሚልዮን_ብር_የጎደላት_2_ሚልዮን_ብር_ብቻ_ነው። ወዳጆቼ Get Toughe Zer : Bejai Nerash Naiker እና Kefe Hailu እና መላው የፌስቡክ ጓደኞቼ እባካችሁ የዚህችን #ጓደኛችንን ህይወት እንድንታደግ በገፃችሁ አጋሩልኝ! ልባችሁ የፈቀደውን በማድረግም ለሌሎች መነሳሳትን እንድትፈጥሩልን ስል እማፀናችኋለው። ‼️ #አስቸኳይ_የነፍስ_አድን_ጥሪ ‼️ ይህችን ሴፔሻሊስት ሀኪም የሚያስፈልጋትን ህክምና ባለማግኘቷ ብቻ እንዳናጣት! ይህች ልጅ ከዚህ በፊት የህክምና ተማሪ ታናሽ ወንድሟን በሞት ያጣች ልጅ ነች። ተረባርበን ከቀድሞው ሀዘናቸው የተነሳ ከመቆራመድ ያልተላቀቁ በትምህርታቸው እጅግ የመጠቁ ልጆችን ያፈሩ መምህራን ወላጆቿን ለዳግመኛ ሀዘን እንዳይዳረጉ እና ሌላኛዋን የህክምና ተማሪ የሆነች ታናሽ እህቷንም ከተስፋ መቁረጥ እና ከዕድሜ ልክ የህሊና ስብራት በአፋጣኝ እንታደጋቸው። ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ይህች እህታችን ዶ/ር ቤቴል ገርማሞ ትባላለች። ከጥቂት አመታት በፊት ከጅማ ዩኒቨርስቲ በህክምና ዶክትሬት ዲግሪ ተመርቃ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ በህክምና እና በማስተማር ስታገለግል ቆይታለች። ቀጥሎም አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን በመቀላቀል በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የራዲዮሎጂ ስፔሻሊቲ ትምህርቷን በጨረሰች ገና በ3ኛ ወሯ እና ትዳር ከመሰረተች የወራት ዕድሜን ብቻ ከማስቆጠሯ በሚያስደነግጥ ሁኔታ በድንገት #የሉኪሚያ ( #የደም_ካንሰር ) እንዳለባት ስለታወቀ በአፋጣኝ ወደ ውጪ ሀገር ሄዳ እንድትታከም ተወስኗል። ለህክምና ብቻ #ከ8_ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ እንደሚያስፈልጋት የተነገራት ቢሆንም በደጋጎች እገዛ በአጭር ጊዜ ውስጥ እስከ #6_ሚሊዮን ብር ድረስ መሰብሰብ ተችሏል። [ ይህንንም የአጎቷ ልጅ Nebiyu Daniel Chamak አረጋግጦልኛል። ] ይሁን እንጂ አሁንም የተጠየቀው የገንዘብ መጠን ስላልተሟላ እና ህክምናው በአስቸኳይ መደረግ ስላለበት የቀረውን ገንዘብ ለመሙላት የመልካምነት እጃችሁን ዘርግታችሁ ዶ/ር ቤቲን በአፋጣኝ አሳክማችሁ የቤተሰቦቿን እንባ እንድታብሱ እንላችኋለን። እንዲሁም እሷን ማዳን እንደአንዲት ዜጋ ራሱ ለብዙዎች የጤና ዋስትና የምትሆን በህክምና ሳይንስ እምብዛም ለላደገችው ሀገራችንም እጅግ ትልቅ ዋጋ አለውና ይህችን ብርቅ እና ተስፈኛ ስፔሻሊስት ሀኪም በአፋጣን እንታደጋት። የፈጣሪ ሰለም፤ ጤና እና በረከት በቤታችሁ ይግባ። ሰጪ እንጂ ጠያቂ አያድርጋችሁ! CBE- 1000105102384 Bethel Germamo Ganebo GoFundMe: https://gofund.me/fdc9a0b3
Show all...
👍 5 3
|°°ለጀማሪ የግእዝ ቋንቋ ወዳጆች ሁሉ   🙌 ሰላም ጤና ይስጥልን ክቡራት እና ክቡራን የልሳነ ግእዝ ስልጠና በ @lesangeez128 እየሰጠን እንደሆነ ይታወቃል ሆኖም የጀማሪዎች ስልጠና  በቅርቡ በonline ስለሚጀመር በዚህ #ዙር ላይ 20 ተማሪዎች ብቻ ስለሚካተቱ ከወዲሁዠለጀማሪችሁን እንድታዘጋጁና በፍጥነት እንድትመዘገቡ መልእክታችንን እናስተላልፋለን። #ለሁለት ወር የመማሪያ ክፍያ #250ብር ብቻ ለበለጠ መረጃ በ @asrategabriel ያነጋግሩን አልያም በ +251970908094 ይደውሉልን።    🤲ሰብሕዎ የልሳነ ግእዝ ማሰልጠኛ ተቋም🧑‍🎓
Show all...
👍 1
https://t.me/Gamee?start=ref_5958642338 Build your team to increase your mining rate and earn 500 tickets for a new friend!
Show all...
🤔 1
https://t.me/Gamee?start=ref_5958642338 Build your team to increase your mining rate and earn 500 tickets for a new friend!
Show all...
Gamee

🎮 The biggest gaming platform on Telegram! 🔥 Join the community 👉 @gameechannel Perks, giveaways, airdrops & more 🎁 🎉💵

Photo unavailableShow in Telegram
እባካችሁ ሼር አድርጉት🙏 ከታች በምስሉ የምትመለከቷት እህታችን ዶ/ር ቤቴል ገርማሞ ትባላለች። ከጥቂት አመታት በፊት ከጅማ ዩኒቨርስቲ የህክምና ዶክትሬት ድግሪ ተመርቃ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርቲ በህክምና እና በማስተማር ሲታገለግል ቆይታ በመጨረሻም አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመቀላቀል የራዲዮሎጂ ስፔሻሊት ስልጠና ከጨረሰች ገና 3ኛ ወሯ ትዳር ከመሰረተች ደግሞ ገና 2ኛ ወሯ ነው። ዶ/ር ቤቴል የመመረቋን እና የማግባቷን ደስታ ገና ሳታጣጥም እንደቀልድ ለቶንሲል ህመም ምርመራ ለመደረግ በሄደችበት ያልጠበቀችውን መጥፎ ዜና ተረዳች። ቤቲ የደም ካንሰር በአይነቱም acute lymphoblastic leukemia የሚባል በፓቶሎጂ ምርመራ ተረጋገጠባት። የጥቁር አንበሳ ሜዲካል ቦርድ አፋጣኝ የሆነ የመቅኔ ንቅለ ተከላ (Bone Marrow Transplant) እንዲደረግላት ወስኗል። የደም ካንሰር ምንም እንኳን አጣዳፊ እና አስደንጋጭ ቢሆንም በጊዜ ከታከመ እና የመቅኔ ንቅለ ተከላ ከተደረገ የመዳን ዕድል ያለው በሽታ በመሆኑ፣,እናንተ ኢትዮጲያዊያ የዚህችን ምስኪን ሀኪም ህይወት በደጋግ እጆቻችሁ ተባብራችሁ እንድትታደጉ ስንል በፈጣሪ ስም እንለምናችኋለን። ዶ/ር ቤቴል በወላይታ ዞን በዴሳ በምትባል ከተማ ተወልዳ ያደገች እና በቤተሰቦቿ እና በአከባቢው ማህበረሰብ እንደምሳሌ የምትጠቀስ ብርቱ ሴት ናት። እንደአብዛኛው ኢትዮጲያዊ ቤተሰቧም ሆነ ባለቤቷ አቅማቸው እሷን ለማሳከም የሚበቃ አይደለም። ቤቲ የምታገለግላችሁ እናንተ ኢትዮጲያዊያን፣ እናንተ ቤተሰቦቿ ናችሁ እና በፈጣሪ ስም የመልካምነት እጃችሁን ዘርግታችህ የቤቲን ሀዘን የቤተሰቦቿን ድንጋጤ እንድትመለከቱ እንላችኋለን። CBE-1000105102384 Bethel Germamo Ganebo 1000156496317-Mengistu Tumea Madalcho Dashen-2939236369311- mengistu Tumea madalcho የፈጣሪ ሰላም እና ጤና ቤታችሁን ይጎብኝ።
Show all...
💔 9👍 4🤔 2🙏 1
እባካችሁ ሼር ማድረግም እገዛ ነው🙏🙏🙏 ወንድማችን ዲጄ ዞላ ጌት ( ዘላለም ጌትነት ) ላለፉት 4 አመታት በ spinal cord መታጠፍ ምክንያት በህመም እየተሰቃየ ይገኛል : አዲስ አበባ ውስጥ አሉ የተባሉ ሆስፒታሎች እስካሁን ህክምናውን እየተከታተለ ቢቆይም : አሁን ላይ ህመሙ በመጨመሩ እና ለመቆም እየተቸገረ በመሆኑ : የቅዱስ ፓውሎስ ሆስፒታል የሃኪሞች ቦርድ ውጭ ሄዶ እንዲታከም ስለወሰነ እና ከ 28,000 USD በላይ ለህክምናው ስለሚያስፈልግ በውጭ ሃገር ያላችሁ ልበ-ቀናዎች ከዚህ በታች ያለውን የGo Fund me link በመጫን እንድታግዙት በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን:: 👇 https://gofund.me/085f297b CBE 1000 47 42 40 178 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም ነው ለ 50 ሰው ግን ጌጡ ነው ..!
Show all...
2🙏 2💔 2👍 1