cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዘወረደ ✝

👉ዘወረደ አዲስ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን የተለያዩ እምነት ነክ ነገሮች የሚለቀቁበት ነው። 📌የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ስብከቶች 📌የቅዱሳን ሰዎች ታሪክ 📌መንፈሳዊ pictures 📌መዝሙራት 📌የተለያዩ በዓላት ወረቦች ወዘተ...እንለቃለን::

Show more
Advertising posts
253
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-1030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✳️ ከትንሳኤ እሑድ በኋላ የሚውሉ ዕለታት ስያሜ ✍ሰኞ ማዕዶት ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር ማለፍ ማለት ነው በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ከሞት ወደ ሕይወት ከሲኦል ወደ ገነት ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን እናስባለን:: ✍ማክሰኞ ቶማስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን አይቶ ማመኑ ጌታዬና አምላኬ ብሎ መመስከሩ ይዘከራል ዮሐ. 20፡27-29:: ✍ ረቡዕ አልአዛር ይባላል፡- በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ኢየሱስ አልአዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ በድልም ያረገ ንጉሥ መሆኑን እንመሰክራለን:: ✍ሐሙስ አዳም ሐሙስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው ተስፋ እና የተገባለት ኪዳን እንደተፈጸመ አዳምና ልጆቹ ነጻ እንደወጣን እናስባለን:: ✍አርብ ቅድስት ቤተክርስቲያን ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ  ይሰበካል ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ነስቶ ስለመመስረቷ እንዳከበራት ይነገራል ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና:: ✍ ቅዳሜ ቅዱሳት አንስት ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል:: ✍ እሑድ ዳግም ትንሣኤ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል::           🙏† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †🙏
Show all...
፩ ሰኞ ~ ማዕዶት (ፀአተ ሲኦል) ፪ ማክሰኞ ~ ቶማስ ፫ ረቡዕ ~ አላዓዛር ፬ ሐሙስ ~ አዳም ፭ ዓርብ ~ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ፮ ቅዳሜ ~ ቅዱሳት አንስት ፯ እሑድ ~ ዳግማይ ትንሣኤ
Show all...
#ተነስቷል በድንገት እየሩሳሌምን ከወደ ጎሎጎታ አካባቢ አስደንጋጭ ድምፅ አናወጣት ክርስቶስም በራሱ ሐይል እና ስልጣን በታላቅ ክብር ፈጥኖ ተነሳ። ሞት ሊይዘው አልቻለምና የተገነዘበትን ልብስ ትቶ ልብሰ መንግስቱን ለብሶ ተነሳ... በተወለደ ጊዜ የእናቱን መሀተመ ድንግልና እንዳለወጠ ሁሉ በትንሳኤውም መግነዝ ፍቱልኝ ሳይል በመላእክት ታጅቦ በክብር ተነሳ። እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓለ ፋሲካ ይሁንልን!! እንደተናገረ ተነሥቶአል በዚህ የለም። ማቴ 28፡6 #OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇          • t.me/winagfx2          • t.me/winaGraphics Share 🙏 https://t.me/winaGraphics
Show all...
ክርስቶስ ተንስዓ እምሙታን በዓብይ ሀይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዓዞ ለአዳም ሰላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍሰሀ ወሰላም ክርስቶስ በታላቅ በኃይልና ስልጣን ከሙታን ተነሳ ፤ ሰይጣንን አሰረው አዳምንም ነጻ አወጣው ፤ ስለዚህም ከእንግዲህ ወዲህ ፍፁም ሰላም እና ደስታ ሆነ'' "ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ?            ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።"                    ሉቃ, 24:5 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የአንድነት በዓል ይሁንልን አሜን። እስከአሁን ድረስ አበረውን ስላሉ በጣም እናመሰግናለን። መልካም በዓል
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
...........ቀዳሜ ስዑር ዕለተ ቅዳሜ......... በዚህች ዕለት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በከርሰ መቃብር ዐርፎ የዋለባት ዕለት በመሆኗ «ቀዳሜ ስዑር » ትሰኛለች፡፡ ስዑር ቀዳሜ የተባለችው በዓመት አንድ ቀን ስለ ምትጾም ነው፡፡ #OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇          • t.me/winagfx2          • t.me/winaGraphics Share 🙏 https://t.me/winaGraphics
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#ፀሎተ_ሐሙስ የጴጥሮስን እንባ ስጠኝ እልሀለው ሃጥያቴን  ልናዘዝ ፍቅርህን እያየ #OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇          • t.me/winagfx2          • t.me/winaGraphics Share 🙏 https://t.me/winaGraphics
Show all...
በስምዖን ቤት ሽቱ የቀባችውን እግሩንም በእምባዋ ያጠበችውን በራሷ ፀጉር የጠረገችውን ሴት #ብዙ_ሐጥያቷን_ይቅር_አላት_ብዙ_ወዳዋለችና። ከኢየሱስ እግር ስር ከመሆን በላይ ከፍ ያለ ቦታ የለም። #OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇          • t.me/winagfx2          • t.me/winaGraphics Share 🙏 https://t.me/winaGraphics
Show all...
👍 2
🙏🙏🙏 ሕማማት🙏🙏🙏 ዕለተ #ሰኑይ /ሰኞ/ ይህ ዕለት አንጾሖተ ቤተ መቅደስ /የቤተ መቅደስ መንጻት/ እና መርገመ በለስ የተፈጸመበት ዕለት ነው፡፡ /ማር.11-11፣ ማቴ.21-18-22 ሉቃ.13-6-9/ #OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇          • t.me/winagfx2          • t.me/winaGraphics Share 🙏 https://t.me/winaGraphics
Show all...
🙏🙏🙏 ሕማማት🙏🙏🙏 ጌታ ሆይ በድለናል #ማረን #ይቅር_በለን🙏 #OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇          • t.me/winagfx2          • t.me/winaGraphics Share 🙏 https://t.me/winaGraphics
Show all...
8. ሆሳዕና ይህ የስምንተኛው ሳምንት ሰንበት መጠሪያ ሲሆን ይህም ዕለት በነቢዩ በዘካርያስ ላይ የተጻፈው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ጌታችም መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያይቷ እና በውርንጭላይቷ ላይ ተቀምጦ ሆሳዕና በአርያም ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ ተብ እየተመሰገነ ወደ ቤተ መቅደስ መግባቱ የሚተሰብበት ዕለት ነው፡፡ ሆሳዕና ማለት ‹‹እባክህ አሁን አድን አሁን ባርከን›› ማለት ነው፡፡በሰሙነ ሕማማት ጸሎተ ፍትሃት ጸሎተ አስተስርዮ ስለማይፈጸም ጸሎተ ፍትሃትና አስተስርዮ የሚደረገው በዚሁ ዕለት ነው:: ✝️✝️✝️እንኳን አደረሳችሁ✝️✝️✝️ 🌿ሆሳዕና በአርያም🌿
"በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ብሩክ ነው!" መዝ 117:25
#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ #profile #timline #post #story On Telegram👇          • t.me/winagfx2          • t.me/winaGraphics Share 🙏 https://t.me/winaGraphics
Show all...
🙏 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.