cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ማህተቤን አልበጥስም የተዋህዶ ድምፅ ✝💒

""አንድነታችንን አንተው"" ዕብ መልዕክት 10:25 ይህ ✞✝ማህተቤን አልበጥስም የተዋህዶ ድምፅ ቻናል ነው ይቀላቀሉን ❓የምንለቃቸው ነገሮች❓ ✞ወቅታዊ መረጃዎች ✞ ኦርቶዶክሳዊ ዜናዎች ፦የቅድስት ቤተክርስትያን ዶግማ እና ቀኖና የጠበቀ ቻነል ነው ®️ ማንኛውንም ጥቆማ አስተያየት @mahteben_twahdobot ያድርሱን

Show more
Advertising posts
20 701
Subscribers
-1424 hours
+4967 days
+2 02930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

፩ ሰኞ ~ ማዕዶት (ፀአተ ሲኦል) ፪ ማክሰኞ ~ ቶማስ ፫ ረቡዕ ~ አላዓዛር ፬ ሐሙስ ~ አዳም ፭ ዓርብ ~ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ፮ ቅዳሜ ~ ቅዱሳት አንስት ፯ እሑድ ~ ዳግማይ ትንሣኤ
Show all...
👍 6
✳️ ከትንሳኤ እሑድ በኋላ የሚውሉ ዕለታት ስያሜ ✍ሰኞ ማዕዶት ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር ማለፍ ማለት ነው በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ከሞት ወደ ሕይወት ከሲኦል ወደ ገነት ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን እናስባለን:: ✍ማክሰኞ ቶማስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን አይቶ ማመኑ ጌታዬና አምላኬ ብሎ መመስከሩ ይዘከራል ዮሐ. 20፡27-29:: ✍ ረቡዕ አልአዛር ይባላል፡- በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ኢየሱስ አልአዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ በድልም ያረገ ንጉሥ መሆኑን እንመሰክራለን:: ✍ሐሙስ አዳም ሐሙስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው ተስፋ እና የተገባለት ኪዳን እንደተፈጸመ አዳምና ልጆቹ ነጻ እንደወጣን እናስባለን:: ✍አርብ ቅድስት ቤተክርስቲያን ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ  ይሰበካል ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ነስቶ ስለመመስረቷ እንዳከበራት ይነገራል ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና:: ✍ ቅዳሜ ቅዱሳት አንስት ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል:: ✍ እሑድ ዳግም ትንሣኤ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል::           🙏† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †🙏
Show all...
🙏 6👍 5
Maki😍 Leyu😍: ✳️ ከትንሳኤ እሑድ በኋላ የሚውሉ ዕለታት ስያሜ ✍ሰኞ ማዕዶት ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር ማለፍ ማለት ነው በዚህ ዕለት በፋሲካችን በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ከሞት ወደ ሕይወት ከሲኦል ወደ ገነት ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን እናስባለን:: ✍ማክሰኞ ቶማስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን አይቶ ማመኑ ጌታዬና አምላኬ ብሎ መመስከሩ ይዘከራል ዮሐ. 20፡27-29:: ✍ ረቡዕ አልአዛር ይባላል፡- በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ኢየሱስ አልአዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ የሕይወት ራስ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ ትንሣኤ በድልም ያረገ ንጉሥ መሆኑን እንመሰክራለን:: ✍ሐሙስ አዳም ሐሙስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው ተስፋ እና የተገባለት ኪዳን እንደተፈጸመ አዳምና ልጆቹ ነጻ እንደወጣን እናስባለን:: ✍አርብ ቅድስት ቤተክርስቲያን ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ  ይሰበካል ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ነስቶ ስለመመስረቷ እንዳከበራት ይነገራል ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና:: ✍ ቅዳሜ ቅዱሳት አንስት ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል:: ✍ እሑድ ዳግም ትንሣኤ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል::           🙏† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †🙏
Show all...
Show all...
🔴አዲስ የትንሳኤ ዝማሬ"በኩረ ትንሳኤ"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ bekure tinsae

#የትንሳኤ መዝሙር#ortodoxmezmur#ዘማሪት#ሲስተር#አዲስ

👍 7😭 1
ወምድረኒ ትገብር ፋሲካ ተሐፂባ በደመ ክርስቶስ በስረአተ ማህሌት እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Show all...
🥰 36 6🙏 4
አሁን በኦንላይን ላይ ያላችሁ በሙሉ ክርስቶስ በህይወታችሁ ላይ የትንሳኤን ብርሀን ያብራላችሁ🙏🙏🙏
Show all...
🙏 49👍 8 2
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዐብይ ኀይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አጋዞ ለአዳም ሰላም እምዜየሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም #ፈጥናችሁም_ሂዱና፦ ከሙታን ተነሣ፥ እነሆም፥ ወደ ገሊላ ይቀድማችኋል በዚያም ታዩታላችሁ ብላችሁ ለደቀ መዛሙርቱ ንገሩአቸው።   — ማቴዎስ 28፥7 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 ምዕራፍ፡15፤ 20፤ #አኹን፡#ግን፡#ክርስቶስ፡#ላንቀላፉት፡#በኵራት፡ኾኖ፡#ከሙታን፡#ተነሥቷል። 21፤#ሞት፡#በሰው፡በኩል፡ስለ፡መጣ፡#ትንሣኤ፡ሙታን፡በሰው፡#በኩል፡ኾኗልና። 💐💐💐💐💐🌿🌿🌿🌹🕊 እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ  ብርሃነ ትንሳኤው በዓለ  በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን 🌹🌹🌹 🕊🕊🕊🕊🕊💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹💐💐💐🌿🌿🌿
Show all...
10👍 6🙏 1
ህያውን ከሙታን መሐል ለምን ፈለጋችሁ ክርስቶስ ከሙታን ተነሥቷል ! በእውነት ክርስቶስ ከሙታን መሐል ሞትን ድል አድርጎ ተነሥቷል ! እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ! መልካም በዓል ማህተቤን አልተጥስም የተዋህዶ ድምፅ ቻናል በአሉ የሰላም የፍቅር ያንድነት ይሆንሎት ዘንድ መልካም ምኞቱን ይገልፃል
Show all...
16👍 4🙏 4👏 1
በርባንን ፈተው ክርስቶሳውያንን አስረው ይዘዋል አይ ይቺ ሐገር
Show all...
😢 27