cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

CNN News አማርኛ

Show more
Advertising posts
1 618
Subscribers
+124 hours
-37 days
+930 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
Media files
2242Loading...
02
Media files
2140Loading...
03
Media files
3531Loading...
04
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዛሬ ያልቃል፤ ኢሰመኮ በአዋጁ የታሰሩ እንዲለቀቁ አሳሰበ ምክንያቱን በአማራ ክልል የተከሰተውን ግጭት ያደረገው እና ለ10 ወራት የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ አዋጅ የጊዜ ገደብ በማለቁ በእስር የቆዩ ሰዎች ሊለቀቁ ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው በአማራ ክልል በመንግሥት እና በታጣቂ ኃይሎች (በተለምዶ “ፋኖ”) መካከል ከሚካሄደው የትጥቅ ግጭት ጋር ተያይዞ የተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ አዋጅ የጊዜ ገደብ በማለቁ በእስር የቆዩ ሰዎች የመልቀቅ ሂደት እንዲቀጥልም አሳስቧል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ የነበረው እና ጥር 24 ቀን 2016 ዓ.ም. ለተጨማሪ 4 ወራት የተራዘመው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተፈጻሚነት ዛሬ መጠናቀቁን ኮሚሽኑ አሳትውሷል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፈጻጸም በሰብአዊ መብቶች አያያዝ ላይ ያለውን ተጽዕኖ በተመለከተ ክትትልና ምርመራ ሲያደርግ እንደቆየ የገለጸው ኮሚሽኑ ከአዋጁ ትግበራ ጋር የተስተዋሉ ክፍተቶችንና የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን የሚያመላክቱ፣ እንዲሁም ምክረ ሐሳቦችን ያካተቱ መግለጫችን ሲያወጣ የቆየ ሲሆን በዚህም የመንግስት እና ሌሎች የታጠቁ ኃይሎች በመብት ጥስቶች ላይ መሳተፋቸውን እንዳረጋገጠ አዲስ ማለዳም በተደጋጋሚ መዘገቧ አይዘነጋም። በመሆኑም በዚሁ አዋጅ አተገባበር ዐውድ ውስጥ በእስር ላይ የቆዩ ሰዎች እንዲለቀቁ ማድረግን ጨምሮ ወደ መደበኛው የሕግ አተገባበር ሂደት መመለስ፣ እንዲሁም በተለያዩ የክልል አካባቢዎች የተጣሉ የእንቅስቃሴ ገደቦች እንዲነሱ እና ሌሎች ማኅበረሰባዊ አገልግሎቶች እንዲመለሱ ኢሰመኮ ጥሪ አቅርቧል። @cnn_amharic1 @cnn_amharic1
3530Loading...
05
የአዲስ አበባ የባለቤትነት ጉዳይ መፍትሄ እንዲያገኝ ለሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ሆኖ ቀረበ ‘’አዲስ አበባ ክልል ትሁን ወይስ አትሁን’’ የሚሉ ጥያቄዎች በምክክር እንዲፈቱ አጀንዳ መሆናቸው ተሰምቷል፡፡ አዲስ አበባን ወከለው በምክክሩ የተሳተፉ ተወካዮች የአዲስ አበባ ባለቤትንት እና የወሰን ጉዳይ መፍትሄ እንዲገኝ ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤ አጀንዳ አድርገው አቅርበዋል፡፡ በአጀንዳ ልየታ የተሳተፉት የነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ ተወካይ የሆኑት አዲስ መሃመድ፤ የታሪክ እና ትርክት ጉዳይ የህግ መንግስት፣ የሰንደቅ ዓላማ፣ የአዲስ አበባ ባለቤትንት እና የወሰን ጉዳይ የሃይማኖት፣ የቋንቋ እንዲሁም ከፍርድ ቤት ጀምሮ ተቋማት ነፃ እና ገለልተኛ ሆነው እንዲቋቋሙ በአጀንዳነት ቀርበዋል ብለዋል፡፡ የመሬት ባለቤትነት ጉዳይ፣ የምርጫ፣ የመንግስት አስተዳደር ስርዓትም ባለው ይቀጥል ወይስ ይሻሻል የሚለው ጉዳይ በሕዝብ ውይይት ውሳኔ እንዲገኝ የአዲስ አበባ አጀንዳ ሆነው መቅረባቸውን ሰምተናል። ብሄራዊ ጀግና ማነው? ብሄራዊ ጀግናን ጉራጌው፣ ኦሮሞው፣ አማራው ሌላው እንዴት ነው የሚያየው? ብሄራዊ ምልክት ምንድነው? አንበሳ፣ ፒኮክ፣ ዋልያ፣ ነው ወይስ ሌላ ነው የሚለው እንዲለይ የአዲስ አበባ አጀንዳ ሆኖ መቀረቡን አዲስ መሃመድ ተናግረዋናል። አዲስ አበባ ባለቤቱ ማን ይሁን? ወሰኑ እስከየት ይሁን? ቋንቋዋ ምን ይሁን? በፌደሬሽን ምክር ቤት ውክልናዋ ምን ይሁን? የሚሉ ጥያቄዎች በምክክር እንዲፈቱ አጀንዳ መሆናቸው ተሰምቷል፡፡ ትናንት በአዲስ አበባ በተጠናቀቀው የመጀመሪያ ምዕራፍ ምክክር የሀገሪቱ የምርጫ ሰርዓት በድምፅ ብልጫ ወይስ በሌላ አማራጭ ይወሰን እንዲሁም ከፍርቤት ጀምሮ በከተማዋ ያሉ ተቋማት ነፃና ገለልተኛ እንዲሆኑ በአጀንዳ መቅረባው ተነግሯል፡፡ #ሸገርኤፍኤም
3130Loading...
06
Media files
3120Loading...
07
Media files
3480Loading...
08
China
3450Loading...
09
በኢትዮጵያና በኮሪያ ሪፐብሊክ መካከል የ1 ቢሊየን ዶላር የፋይናንስ ማዕቀፍ ስምምነት ተፈረመ በኢትዮጵያና ኮሪያ ሪፐብሊክ መካከል በቀጣይ አራት ዓመታት ለሚተገበሩ ፕሮጀክቶች የ1 ቢሊየን ዶላር የፋይናንስ ማዕቀፍ ስምምነት ተፈረመ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኮሪያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት በፕሬዝዳንት ዩን ሱክ ይኦል አቀባበል ተደረጎላቸዋል። ሁለቱ ወገኖችና የልዑካን ቡድኖቻቸው የሁለትዮሽ ውይይት ያደረጉ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ፌዴራል የሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን እና በደቡብ ኮሪያ ፀረ ሙስና እና ሲቪል መብቶች ኮሚሽን መካከል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። በሁለትዮሽ ውይይቱ አማካኝነት በቀጣይ አራት ዓመታት ለሚተገበሩ ፕሮጀክቶች የ1 ቢሊየን ዶላር የፋይናንስ ማዕቀፍ ስምምነትም በዛሬው ዕለት ተፈርሟል ሲል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ አመልክቷል። @cnn_amharic1 @cnn_amharic1
4140Loading...
10
#Update #EOTC " የቤተ ክርስቲያን መከራ ከውጭ ብቻ አይደለም ከውስጥም እንጂ፤ ከባዕድ ብቻም አይደለም ከወዳጅም እንጂ ፤ የወዳጅ ፈታኝ እንደሚብስም ታውቆ ያደረ ነገር ነው " - ቅዱስነታቸው ግንቦት ወር ላይ የሚካሄደው ዓመታዊው የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተጀመረ።   የጉባኤውን መጀመር አስመልክቶ ብፁዕ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት መልዕክት አስተላልፈዋል። ቅዱስነታቸው ምን አሉ ? ቅዱስነታቸው ፥ " ቤተ ክርስቲያን ከፈተና ተለይታ አታውቅም  " ሲሉ ገልጸዋል። ፈተናው ከተወሰነ አቅጣጫ ብቻ የሚመጣ ሳይሆን ከብዙ አቅጣጫ እንደሚከባትም አመልክተዋል። " የቤተ ክርስቲያን መከራ ከውጭ ብቻ አይደለም ከውስጥም እንጂ፤ ከባዕድ ብቻም አይደለም ከወዳጅም እንጂ " ያሉ ሲሆን " የወዳጅ ፈታኝ እንደሚብስም ታውቆ ያደረ ነገር ነው " ብለዋል። በአሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በከባድ ፈተና ውስጥ እያለፈች ትገኛለች ሲሉ ገልጸዋል። የውጭው ፈተና ባይቀርላትም ከሱ በላይ ግን በውስጧ የሚነሡ ፈተናዎች ተልእኮዋን በአግባቡ እንዳትወጣ ዕንቅፋት እንደሆኑ አሳውቀዋል። ቅዱስ ፓትርያርኩ ፥ " ከጥንት ጀምሮ የነበረ ፣ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ፣ የጸሊአ ሢመትና የጸሊአ ንዋይ መንፈሳዊ ባህሏ ተዘንግቶአል፤ በምትኩ ፦ ° ፍቅረ ሢመትና ፍቅረ ንዋይ ነግሦአል፤ ° መለያየትና መነቃቀፍ እየሰፉ መጥተዋል፣ ° ሃይማኖታችንንና ባህላችንን የማይወክሉ ኃይለ ቃላት፣ ኃላፊነት በጐደለው አገላለጽ እየተሰነዘሩ በጎቻችንን አስበርግገዋል፤ ድርጊቶቹ በበጎቻችን ዘንድ የነበረንን #ተሰሚነትና #ተደማጭነት ሊቀንሱብን እየተንደረደሩ ነው " ብለዋል። " እነዚህና እነዚህ የመሳሰሉ ክሥተቶች በውስጥ ሥር በሰደዱ ቁጥር ጉዳትን እያስከተሉ ነው " ያሉት ቅዱስነታቸው " ሰዎች ከኦርቶዶክሳዊ ቀኖና እና ሥርዓት ባፈነገጠ መልኩ ራስን በራስ የመሾም አባዜ እየተለማመዱ ነው፤ እሽቅድምድሙም በዚህ ዙሪያ አይሎአል " ሲሉ ገልጸዋል። " የፈተናው መንሥኤ ውጫዊ ሳንካ ባይጠፋበትም የውስጣችን ሰዎች ለሱ ምቹ ሆነው መገኘታቸው አልቀረም፤ በመሆኑም ቤተ ክርስቲያናችን በዚህ ፈተና የማይናቅ ጉዳት እየደረሰባት ነው፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ ሰላምዋና አንድነቷ ጥያቄ ላይ ወድቆአል " ሲሉም አሳውቀዋል። ቅዱስነታቸው፤ " በመልካም አስተዳደርና በቂም በቀል እያሳበቡ ቤተ ክርስቲያንን ለማዳከም ብሎም ለማፍረስ መሮጥ በማናቸውም መመዘኛ ሚዛን አይደፋም፤ ውሃም አያነሣም " ያሉ ሲሆን " ችግር ሲኖር በመወያየት በጥበብና በሕግ ማረም እንጂ የጋራ ችግርን ለተወሰነ አካል በመለጠፍና እሱን ብቻ ተጠያቂ በማድረግ ንጹህ መሆን አይቻልም " ብለዋል። ባለፉት ዓመታት አስከፊ የሆነ በደል መፈጸሙን የገለጹት ቅዱስነታቸው " አሁንም አልቆመም፤ ይሁን እንጂ በደል ዛሬ ብቻ የተጀመረ አድርገን አናስብ፤ ይብዛም ይነስ በደል ፊትም ነበረ፤ ዛሬም አለ፤ ነገም የተለየ ነገር ይኖራል ተብሎ አይታሰብም " ሲሉ ገልጸዋል። " በደልን በካሣና በዕርቅ በይቅርታና በምሕረት መዝጋት፣ ተመሳሳይ በደል እንዳይፈጸም አስተማማኝ የሆነ ተቅዋማዊ ሥርዓትን ማበጀት መልካም ፈሊጥ ይሆናል፤ በደልንና ጥፋትን ምክንያት አድርገን እስከ ዘለቄታው መለያየትን መምረጥ ግን ራስን በራስ መጉዳት ይሆናል " ሲሉም አስገንዝበዋል። ጉባኤውም በዚህ ዙሪያ በስፋትና በጥልቀት በመወያየት ሁሉንም ሊያስማማ በሚችል መልኩ ወደ ሰላምና ዕርቅ ሊያደርስ የሚችል ስራ መስራት ይኖርበታል ብለዋል።
5650Loading...
11
Media files
2730Loading...
12
Media files
7218Loading...
13
Media files
2 3703Loading...
14
በሰሜን ሸዋ በርካታ ቁጥር ያላቸው አሽከርካሪዎችና ተሳፋሪዎች በኦነግ ‹‹ሸኔ›› ታፈነው መወሰዳቸው ተሰማ ማክሰኞ ሰኔ 13 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ ወረዳ ገርበ ጉራቻ ከተማ፤ ቅዳሜ ዕለት ሰኔ 10/2015 ከጠዋቱ 12 ሰዓት አካባቢ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ከባድ መኪና እና የሕዝብ ትራንሰፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎችን በማገት በርካታ አሸከርካሪዎችንና ተሳፋሪዎች አፍነው መወሰዳቸውን አዲስ ማለዳ ከአካባቢው ነዋሪዎች ሰምታለች። ለእገታ የተዳረጉት የኹሉም ተሽከርካሪዎች አሽከርካሪዎችና ተሳፋሪዎች ከክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች እና ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ ጉዞ በማድረግ ላይ የነበሩ ናቸው ተብሏል። በዕለቱም ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ የሚጠራው እና በመንግሥት ኦነግ ሸኔ ተብሎ በአሸባሪነት የተፈረጀው ታጣቂ ቡድን ከገርበ ጉራቻ ከተማ ወጣ ብሎ ልዩ ሥሙ ኡላ በተባለ ቦታ መንገድ በመዝጋት መኪኖቹን ካስቆመ በኋላ፤ ለጊዜው ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ በርካታ ሰዎችን ወስዶ ከስፍራው መሰወሩን ነው ነዋሪዎች የተናገሩት፡፡ ነዋሪዎቹ አክለውም፤ ታጣቂ ቡድኑ በአካባቢው በተደጋጋሚ መሰል ተግባራትን ማድረጉ የተለመደ ቢሆንም፣ የአሁኑ ለየት የሚያደርገው በቁጥር ብዙ የሆኑ ሰዎችን አፍኖ መውሰዱ እና ሌላ ጊዜ ሌሊት ላይ የሚያደርገውን ተግባር በቀን መፈጸሙ እንደሆነም ጠቁመዋል፡፡ እንዲሁም ድርጊቱ በተፈጸመበት አካባቢ የአገር መከላከያ ሰራዊት ካምፕ በኩዩ ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ ቢሆንም፤ “ከበላይ አካል ትዕዛዝ አልተቀበልንም” በማለት ሰዎቹን ሊታደጓቸው አለመቻላቸው ነው የተገለጸው፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ከአንድ ሳምንት በፊት በፊቼ ከተማ መውጫ ላይ በተለምዶ ገንደ ጉዳ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ከሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት ካምፕ በቅርብ ርቀት ላይ ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች በታጣቂ ቡድኑ ታፍነው መውሰዳቸው ተነግሯል። የአካባቢው ማህበረሰብ በታጣቂ ቡድኑ በተደጋጋሚ በሚደርስበት ጥቃት የስነልቦና ድቀት እንዲሁም በሰው ሕይወትና በንብረት ከፍተኛ ጉዳት እያስተናገደ ነውም ብለዋል። በታገቱ ሹፌሮች ቁጣ፣ በትናንትናው ዕለት በአማራ ክልል ከደብረ ማርቆስ ወደ ደንበጫ የሚወስደው መንገድ ከረፋድ ጀምሮ ዝግ መሆኑ አዲስ ማለዳ መዘገቧ ይታወሳል። የታገቱ አሽከርካሪዎችን ለመልቀቅ አጋቾች ለአንድ ሰው ከ500 ሺሕ እስከ አንድ ሚሊዮን ብር እየጠየቁ መሆኑም ተነግሯል። አዲስ ማለዳ ከአሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሠላምና ጸጥታ መምሪያ የሥራ ኃላፊዎች ምላሽ ለማግኘት ጥረት ብታደርግም ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ሳይሳካ ቀርቷል። #አዲስ_ማለዳ @cnn_amharic1 @cnn_amharic1
4590Loading...
15
በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ከግንቦት 5-7 ወደ ቤተክርስቲያን ሲሄዱ የነበሩ እና የሰርግ ስነስርዓትን ታድመው ይመጡ የነበሩትን ጨምሮ አጠቃላይ 40 ሰዎች በፀጥታ ሀይሎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎችንና የተጎጂ ቤተሰቦችን አነጋግሮ አሻም ቲቪ ዘግቧል። ከዚህ ቀደም ብሎ ግንቦት 4 በፋኖ ሀይሎች እና በመከላከያ ሰራዊት መካከል ውጊያ እንደነበር ተገልጿል። የአካባቢው ነዋሪዎች በስጋት ምክንያት አካባቢያቸውን ለቀው ወደ ባህርዳር እና ወደ ገጠራማ አካባቢዎች መሰደዳቸውን ዘገባው ጠቅሷል። የምዕራብ ጎጃም ዞን ኮማንድ ፖስት ም/ሰብሳቢ አቶ እእድሜአለም አንተነህ በበኩላቸው በአካባቢው ውጊያ እንደነበር ገልፀው ነገርግን አንድም ንፁሃን አልሞቱም ሲሉ ለጣቢያው መናገራቸውን ሸገር ተመልክቷል። @cnn_amharic1 @cnn_amharic1
3930Loading...
16
በኢትዮጵያ 2 ሚሊየን ዜጎች በየዓመቱ ስራ አጥ ይሆናሉ ተባለ በኢትዮጵያ 2 ሚሊየን ዜጎች በየዓመቱ ስራ አጥ እንደሚሆን የምጣኔ ሃብት ባለሙያ ገልጸዋል።     በኢትዮጵያ 71 በመቶ የሚሆነው ዜጋ በወጣትነት እድሜ ክልል የሚገኝ ቢሆንም የሚፈጠረው የስራ እድል ግን ከ50 በመቶ በታች መሆኑን የምጣኔ ሃብት ባለሙያው አቶ ወንድማገኝ ታዬ ለአራዳ ገልጸዋል።     በዚህም በየዓመቱ ወደ 2 ሚሊየን የሚጠጋ ዜጋ ስራ አጥ እንደሚሆን የሴንትራል ስታቲስቲክስ ዳታ ጥናት ያመላክታል ነው ያሉት ባለሙያው።     የህዝብ ቁጥር መጨመርና ከኢኮኖሚ እድገቱ ጋር አለመመጣጠን፣ ከማምረቻው ዘርፍ ይልቅ የአገልግሎት ዘርፉ መስፋፋትና የሚቀጥረው ሰው አነስተኛ መሆን የራሱ ድርሻ እንዳለውም ጠቅሰዋል።     በተጨማሪም ከሚፈጠር የስራ እድል ውስጥ 80 በመቶው በመንግስት በኩል መሆኑም ለዚህ የራሱ ድርሻ አለው ነው ያሉት።     ይህን ለመቅረፍም የግሉ ዘርፍ ከስራ እድል ፈጠራ ጋር በተያያዘ በስፋት መስራት እንዳለባቸው ባለሙያው አስገንዝበዋል።     ከዚህ ባለፈም የመስራት ባህልን ማሳደግ፣ የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎትና መሰል የመፍትሄ መንገዶችን መጠቀም እንደሚገባም አስረድተዋል። Arada
4440Loading...
17
Media files
5660Loading...
18
US Inflation Rate (I:USIR) US Inflation Rate is at 3.36%, compared to 3.48% last month and 4.93% last year. This is higher than the long term average of 3.28%.
6270Loading...
19
https://www.oneindia.com/international/israels-first-reaction-on-ireland-and-norway-over-recognition-of-palestinian-state-3831297.html
5790Loading...
20
https://www.pbs.org/newshour/world/what-are-the-implications-of-spain-ireland-and-norway-recognizing-a-palestinian-state
3230Loading...
21
https://www.gbnews.com/politics/general-election-live-rishi-sunak-cabinet-meeting
3550Loading...
22
በኬንያ ኢኮኖሚዉ በመዳከሙ ፣ በኑሮ ወድነት እና በስራ አጥነት የወንጀል ድርጊቶች ጨምረዋል ተባለ በኬንያ የተፈጸሙ እና የተዘገቡ ወንጀሎች ለመጀመሪያ ጊዜ ከ100 ሺህ በላይ ከፍ ማለታቸዉን ዘ ኢስት አፍሪካ አስነብቧል። ይህም በአስቸጋሪ የኢኮኖሚ ጊዜ ውስጥ በምትገኘው ሀገሪቱ ከፍተኛ የስርቆት መጨመር ታይቶበታል ተብሏል። በኬንያ ኢኮኖሚ ጥናት ይፋዊ መረጃ እንደሚያሳየው የወንጀል ድርጊቶች በሀገሪቱ 104 ሺህ 842 ደርሷል።ከፍተኛ የዋጋ ንረት እና የስራ አጥነት መጠን በበዛበት፣ በርካታ ኬንያውያን ኑሯቸውን ለማሟላት በሚጥሩበት ወቅት ዘረፋ ፣ በሀይል የሰዎችን ቤት ሰብሮ በመግባት የሚፈጸሙ የስርቆት ጉዳዮች በዝተዋል ተብሏል። ባለፈው አመት በአማካይ 7.7 በመቶ የዋጋ ግሽበት የተመዘገበ ሲሆን የሸቀጦች እና የአገልግሎት ዋጋ መናር ፣ የስራ እድል እየቀነሱ ባለበት ኢኮኖሚ ውስጥ ህይወትን አስቸጋሪ አድርጎታል። መረጃው እንደሚያሳየው ባለፈው አመት ዝርፊያ 27.76 በመቶ መድረሱ ተነግሯል። ከሁሉም በአሳሳቢ ደረጃ ላይ ያለዉ ደግሞ በሰራተኞች የሚፈጸም ስርቆት ሲሆን 12.8 በመቶኛ ላይ ይገኛል ተብሏል። በተጨማሪም ሰራተኞች በአክሲዮን ድርሻዎች ላይ የሚፈጽሙት ስርቆት 6.7 በመቶ ሆኗል ተብሏል። ኬንያ ባለፈው ዓመት ከፍተኛ የዋጋ ንረትም አጋጥሟታል። አብዛኛዎቹ የንግድ ድርጅቶች የግብር ጭማሪን ተከትሎ የሰራተኞችን ቁጥር ለመቀነስ የተገደዱ ሲሆብ ኬንያውያን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመጣው የስራ አጥነት ችግር እየተሰቃዩ ይገኛል።ባለፈው አመት የኬንያ የህግ ማህበር (LSK) በ2023 በፋይናንስ ህግ በኩል በተጣሉ አዳዲስ ታክሶች ምክንያት የንግድ ድርጅቶች የሰራተኞችን ቁጥር በመቀነሱ የስራ አጥነቱ እየጨመረ በመምጣቱ የወንጀል መጠን ከፍ ሊል እንደሚችል አስጠንቅቆ ነበር። ተቋሙ "አብዛኛው ስራ አጥ ወጣቶች ወደ ወንጀል ለመግባት ስለሚገደዱ ከፍተኛ የሥራ ኪሳራ ውጤት የወንጀል መጠን ይጨምራልም" ብሏል።በሚቀጥሉት ወራትም ንግድ እና የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች እየጨመሩ ከመጡ ሥራ የማግኘቱ ጉዳይ ተስፋ በሚያስቆርጥ ሁኔታ ሊባባስ እንደሚችል እና የወንጀል ቁጥር ሊጨምር ይችላል የሚል ስጋት አለ። በሀገሪቱ እስር ቤቶች ያሉ እስረኞች ቁጥር ባለፈው አመት ወደ 20.6 በመቶ ከፍ ያለ ሲሆን ይህም የወንጀል መጠን መጨመርን ያሳያል።መረጃው እንደሚያመላክው ባለፈው አመት የእስረኞች ቁጥር 46.3 በመቶ ከፍ ብሏል። ከታሰሩት ዉስጥም አብዛኞቹ ጥፋተኛ ሳይሆኑ የተከሰሱ ሲሆን ይህም የወንጀል ጉዳዮችን ለመስማት እና ውሳኔ ለመስጠት መዘግየት ማስከተሉን ያሳያል ተብሏል። በተጨማሪም በቱሪስቶች ላይ በሚፈጸሙ የወንጀል ድርጊቶች እና ጥቃቶች ላይ የተሳተፉ የፖሊስ መኮንኖች ቁጥር ከእጥፍ በላይ ጨምሯል። ምንም እንኳን በኬንያ ግድያ ባለፈው አመት የቀነሰ ብቸኛው ወንጀል መሆኑም ተዘግቧል።በቱሪስቶች ላይ የተፈፀመው ጥቃት ባለፈው አመት ከ161.5 በመቶ ሲደርስ በፖሊስ አባላት ላይ የተፈፀመው ወንጀል 133.7 በመቶ ወደ 180 በመቶኛ ከፍ ማለቱ አስገራሚ ሆኗል። @cnn_amharic1 @cnn_amharic1
3760Loading...
23
Media files
3820Loading...
24
ጓደኛቸውን በመግደል ሲያሽከረክረው የነበረውን መኪና ወስደው ተሰውረዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች በ24 ሰዓታት ውስጥ በቁጥጥር ስር ዋሉ የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው ግንቦት 8 ቀን 2016 ዓ/ም በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ሰሜን ማዘጋጃ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው፡፡ ከአዲስ አበባ ፖሊስ የወንጀል እና ትራፊክ አደጋ ምርመራ ዘርፍ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ገ/ሚካኤል ሰይፉ የተባለው ሟች የወንጀል ፈፃሚዎቹ የቅርብ ጓደኛ በመሆኑ በየዕለቱ እየተገናኙ አብረው የሚውሉ፣ የሚዝናኑ እና በእጅጉ የጠነከረ የጓደኝነት ግንኙነት ያላቸው የሱሉልታ ከተማ ነዋሪዎች እንደሆኑ ተጠርጣሪዎቹ ለፖሊስ በሰጡት ቃል አረጋግጠዋል። በዕለቱ ሟች በወንጀሉ ከተጠረጠሩት ከሁለቱ ጓደኞቹ ጋር አብሮ ሲዝናና እንዳመሸ ታውቋል። ተጠርጣሪዎቹ ቴዎድሮስ ታከለ እና ሲሳይ ጥላሁን ከምሽቱ 5 ስዓት ገደማ የጓደኛቸውን አንገት በማነቅ ህይወቱ እንዲያልፍ ካደረጉ በኋላ አስክሬኑን መንገድ ላይ በመጣል ሞባይል ስልኩንና መታወቂያውን ጨምሮ በወቅቱ ሲያሽከረክረው የነበረውን የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 4-15624 ኢት መኪና ወስደው ተሰውረዋል ተብሏል፡፡ ፖሊስ የወንጀሉ ሪፖርት ከደረሰው በኋላ ባደረገው ያልተቋረጠ ክትትል ወንጀሉን ፈፅመዋል ተብለው የተጠረጠሩትን ግለሰቦች ለይቶ በማወቅ በ24 ሰዓታት ውስጥ በቁጥጥር ስር አውሏቸዋል፡፡ አንደኛው ተጠርጣሪ ከአየር ጤና አካባቢ የተያዘ ሲሆን ሁለተኛው ተጠርጣሪ ደግሞ ሱሉልታ ከተማ ውስጥ ሊገኝ ችሏል፡፡ ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ በተከናወነ ምርመራ የማስፋት ስራ የሰረቁትን ተሽከርካሪ በሸገር ከተማ ወለቴ ተብሎ ወደሚጠራው አካባቢ በመውሰድ እንዲሸጥላቸው ለአንድ ግለሰብ እንደሰጡት በማረጋገጥ መኪናው ከቆመበት በምሪት እንዲመለስ ተደርጓል፡፡ ተሽከርካሪውን ለመሸጥ ተስማምቶ ከተጠርጣሪዎቹ የተቀበለውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሎ በህግ ተጠያቂ ለማድረግ የክትትል እና የምርመራ ስራው የቀጠለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል። የከተማችንን እና የነዋሪዎቿን ሰላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ ገልፆ በከተማችን የተፈጸሙ አንዳንድ ወንጀሎችን መነሻ በማድረግ የበሬ ወለደ ይዘት ያላቸውን የተዛቡ እንዲሁም የተጋነኑ መረጃዎችን የሚያሰራጩ ግለሰቦችና ተቋማት መኖራቸውን ህብረተሰቡ ተገንዝቦ የከተማችንን የፀጥታ ጉዳይ በተመለከተ ትክክለኛውን መረጃ ከትክክለኛ ምንጭ የማግኘት ልምድን ሊያዳብር እንደሚገባ ፖሊስ መልእክቱን አስተላልፎ ሀሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ አካላት ከድርጊታቸው ሊታቀቡ እንደሚገባ ፖሊስ ጨምሮ አሳስቧል። ምንጭ:- አዲስ አበባ ፖሊስ
3700Loading...
25
Media files
3350Loading...
26
Media files
3770Loading...
27
Media files
4251Loading...
28
Media files
3940Loading...
29
መንግስት ባለስልጣናት በውጭ ሀገራት የሚያደርጉትን ህክምና ከለከለ መንግስት የስራ ኃላፊዎች ለህክምና ወደ ውጭ ሀገራት የሚያደርጉት ጉዞ ከአሁን በኋላ እንደማይፈቀድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት በቢሾፍቱ ከተማ የተገነባውን የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10፣ 2016 በመረቁበት ወቅት ባሰሙት ንግግር ነው። መሰረተ ድንጋይ ከተቀመጠለተ ከ35 ዓመት በኋላ መመረቁ የተነገረለት ይህ ሆስፒታል፤ የኩላሊት እጥበት፣ የነርቭ፣ የሳምባ እና መተንፈሻ አካላትን ጨምሮ ሌሎችንም የህክምና አገልግሎቶችን የሚሰጥ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ በዛሬው የምረቃ ንግግራቸው፤ የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለግንባታ በፈጀው ጊዜ እና በዘመናዊነቱ “ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ሆስፒታሎች ይለያል” ብለዋል። “በዚህ ጥራት፣ በዚህ ስፋት፣ በዚህ የቴክኖሎጂ አቅም የተሰራ ሆስፒታል ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሌለ፤ በሀገራችን ደረጃ አሁን ባለው ሁኔታ አንደኛው ሆስፒታል ተብሎ ሊወሰድ ይችላል” ሲሉም ዐብይ ተናግረዋል። አብይ “ድንቅ ሆኖ የተሰራ” ሲሉ የጠሩትን ይህን ሆስፒታል፤ በውጭ ሀገራት የህክምና ክትትል የሚያደርጉ የመንግስት ባለስልጣናት ጭምር ሊገለገሉበት እንደሚገባ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል። “ከእንግዲህ በኋላ ወደተለያዩ ሀገራት ለህክምና የሚሄዱ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፤  የህክምና ቦታቸው ቢሾፍቱ መሆኑን ከዛሬ ጀምሮ እንዲያውቁ አደራ ማለት እፈልጋለሁ” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተደምጠዋል። @cnn_amharic1 @cnn_amharic1
3950Loading...
30
በኢትዮጵያ ያሉ ሁሉም የታጠቁ ኃይሎች “ጊዜያዊ ሀገር አቀፍ የተኩስ ማቆም” እንዲያደርጉ የአሜሪካ አምባሳደር ጠየቁ በኢትዮጵያ ያሉ ሁሉም የታጠቁ ኃይሎች “ጊዜያዊ ሀገር አቀፍ የተኩስ ማቆም” እንዲያደርጉ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኢርቪን ማሲንጋ ጥሪ አቀረቡ። ታጣቂዎቹ ትምህርት ቤቶች፣ የጤና ተቋማትን እና የውሃ መሰረተ ልማቶችን ኢላማ ማድረጋቸውን እንዲያቆሙም አምባሳደሩ አሳስበዋል። በአምባሳደርነት ተሹመው ወደ ኢትዮጵያ ከመጡ ስምንት ወር የሞላቸው ማሲንጋ፤ ከእርሳቸው በፊት በነበሩ አምባሳደሮች ሲተገበር እምብዛም ያልታየውን ይፋዊ የፖሊሲ መልዕክት በዛሬው ዕለት አስደምጠዋል። አምባሳደሩ መልዕክታቸውን ለማስተላለፍ የመረጡት ታሪካዊው የአሜሪካን ግቢ፤ የንግግራቸው ማጠንጠኛ ከነበረው የሰብዓዊ መብት ጉዳይ ጋር ቁልፍ ተዛምዶ ያለው ነው። በአሁኑ ወቅት የየመን ማህበረሰብ ትምህርት ቤት አካል የሆነው የቀድሞው የአሜሪካ ቆንስላ ግቢ፤ በጣሊያን ወረራ ወቅት የየካቲት 12 ጭፍጨፋ ሲካሄድ 750 የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን ተሸሽገውበት የነበረ ነው። ማሲንጋ በንግግራቸው ወቅቱን ሲያስታውሱ፤ “በሺህዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ያለምንም ማስረጃ እና የህግ ሂደት “ኢላማ የተደረጉበት ነበር” ብለዋል። የአሜሪካው አምባሳደር ድሮ እና ዘንድሮን ባነጻጸረ ንግግራቸው፤ ወደ 20 ሺህ ገደማ ኢትዮጵያውያን ያለቁበት የጣሊያኑ ጭፍጨፋ ከተፈጸመ ከ87 ዓመታት በኋላ፤ በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች እና በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን “ተመሳሳይ ፍርሃትን መጋፈጣቸውን ቀጥለዋል” ብለዋል። ሽፍታዎች፣ የታጠቁ ቡድኖች፣ አንዳንዴም የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች፤ በህይወት የመኖር፣ የሰብዓዊ ክብርን፣ መከበርን በመሰሉ መብቶች ላይ “ያለምንም ተጠያቂነት ጥሰቶች ይፈጽማሉ” ሲሉ ማሲንጋ በንግግራቸው ወንጅለዋል። @cnn_amharic1 @cnn_amharic1
4940Loading...
31
Media files
4010Loading...
32
በሰሜን ሸዋ ዞን በሁለት ወረዳዎች በተመሳሳይ ቀን በደረሰ የድሮን ጥቃት የበርካታ ሰላማዊ ሠዎች ሕይወት አለፈ በ #አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቀወት ወረዳ ተሬ ቀበሌ ጉሎ በተባለ ትምህርት ቤት እና ሞላሌ ወረዳ እሁድ ግንቦት 4፤ 2016 ዓ.ም. በደረሰ የድሮን ጥቃት ከአስር በላይ ሠላማዊ ሰዎች መገደላቸውንና መቁሰላቸውን ተገለጸ። ከቀወት ወረዳ ዋና መቀመጫ #ሸዋሮቢት በግምት 20 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በሚገኘው የጉሎ (ጎጥ) አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከቀኑ 7፡30 ገደማ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት አራት ሠዎች ሲገደሉ አምስት ሠዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የዐይን እማኞችና የተጎጂ ቤተሰቦችን ዋቢ በማድረግ ቢቢሲ ዘግቧል። ዶይቼ ቬለ የዜና ወኪል በቀዎት ወረዳ እና ሞላሌ ወረዳዎች በዕለቱ ተፈጸመ በተባለ የሰውአልባ ድሮን ጥቃት 14 ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን እና በርካቶች መቁሰላቸውን ዘግቧል። በትምህርት ቤቱ የተፈጸመው የድሮን ጥቃት መምህራንና የአካባቢው ማሕበረሰብ የወላጅ መምህራን ህብረት (ወመህ) ስብሰባ ላይ በነበሩበት ቅጽበት መሆኑን ለቢቢሲ የተናገሩ አንድ የስብሰባው ተካፋይ፤ በጥቃቱ እሳቸውም ጭንቅላታቸው ላይ እንደቆሰሉ ገልጸዋል። ከሟቾቹ ውስጥ ሁለቱ የስብሰባው ተሳታፊዎች ሲሆኑ፤ ሁለቱ ደግሞ የት/ቤቱ ዙሪያ ላይ የነበሩ ሠላማዊ ሠዎች እንደሆኑ ቢቢሲ ያነጋገራቸው ሌላ የአይን እማኝ ተናግረዋል። የፍንዳታ ድምጽ ሰምተው ወደ አካባቢው በፍጥነት እንዳመሩ የተናገሩ አንድ የዐይን እማኝ እንደደረሱ አስከሬን ማየታቸውን ጠቅሰው፤ የአራት ሠዎች ሕይወት ማለፉንና በርካታ ሠዎች መቁሰላቸውን ተናግረዋል። ተመሳሳይ ዞን በሞላሌ ወረዳ መዘዞ ተብላ በምትጠራው ከተማ አጠገብ በተጣለ ሌላው የድሮን ጥቃት ሶስት የፋኖ አባላት እና በመጠጥ ሽያጭ ላይ የተሰማራች አንድ ሴት ጨምሮ አራት ያልታጠቁ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ዶይቸ ቼለ ዘግቧል። @cnn_amharic1 @cnn_amharic1
5010Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
01:23
Video unavailableShow in Telegram
video_2024-06-06_09-43-56.mp45.47 MB
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዛሬ ያልቃል፤ ኢሰመኮ በአዋጁ የታሰሩ እንዲለቀቁ አሳሰበ ምክንያቱን በአማራ ክልል የተከሰተውን ግጭት ያደረገው እና ለ10 ወራት የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ አዋጅ የጊዜ ገደብ በማለቁ በእስር የቆዩ ሰዎች ሊለቀቁ ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው በአማራ ክልል በመንግሥት እና በታጣቂ ኃይሎች (በተለምዶ “ፋኖ”) መካከል ከሚካሄደው የትጥቅ ግጭት ጋር ተያይዞ የተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ አዋጅ የጊዜ ገደብ በማለቁ በእስር የቆዩ ሰዎች የመልቀቅ ሂደት እንዲቀጥልም አሳስቧል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ የነበረው እና ጥር 24 ቀን 2016 ዓ.ም. ለተጨማሪ 4 ወራት የተራዘመው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተፈጻሚነት ዛሬ መጠናቀቁን ኮሚሽኑ አሳትውሷል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፈጻጸም በሰብአዊ መብቶች አያያዝ ላይ ያለውን ተጽዕኖ በተመለከተ ክትትልና ምርመራ ሲያደርግ እንደቆየ የገለጸው ኮሚሽኑ ከአዋጁ ትግበራ ጋር የተስተዋሉ ክፍተቶችንና የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶችን የሚያመላክቱ፣ እንዲሁም ምክረ ሐሳቦችን ያካተቱ መግለጫችን ሲያወጣ የቆየ ሲሆን በዚህም የመንግስት እና ሌሎች የታጠቁ ኃይሎች በመብት ጥስቶች ላይ መሳተፋቸውን እንዳረጋገጠ አዲስ ማለዳም በተደጋጋሚ መዘገቧ አይዘነጋም። በመሆኑም በዚሁ አዋጅ አተገባበር ዐውድ ውስጥ በእስር ላይ የቆዩ ሰዎች እንዲለቀቁ ማድረግን ጨምሮ ወደ መደበኛው የሕግ አተገባበር ሂደት መመለስ፣ እንዲሁም በተለያዩ የክልል አካባቢዎች የተጣሉ የእንቅስቃሴ ገደቦች እንዲነሱ እና ሌሎች ማኅበረሰባዊ አገልግሎቶች እንዲመለሱ ኢሰመኮ ጥሪ አቅርቧል። @cnn_amharic1 @cnn_amharic1
Show all...
የአዲስ አበባ የባለቤትነት ጉዳይ መፍትሄ እንዲያገኝ ለሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ሆኖ ቀረበ ‘’አዲስ አበባ ክልል ትሁን ወይስ አትሁን’’ የሚሉ ጥያቄዎች በምክክር እንዲፈቱ አጀንዳ መሆናቸው ተሰምቷል፡፡ አዲስ አበባን ወከለው በምክክሩ የተሳተፉ ተወካዮች የአዲስ አበባ ባለቤትንት እና የወሰን ጉዳይ መፍትሄ እንዲገኝ ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤ አጀንዳ አድርገው አቅርበዋል፡፡ በአጀንዳ ልየታ የተሳተፉት የነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ ተወካይ የሆኑት አዲስ መሃመድ፤ የታሪክ እና ትርክት ጉዳይ የህግ መንግስት፣ የሰንደቅ ዓላማ፣ የአዲስ አበባ ባለቤትንት እና የወሰን ጉዳይ የሃይማኖት፣ የቋንቋ እንዲሁም ከፍርድ ቤት ጀምሮ ተቋማት ነፃ እና ገለልተኛ ሆነው እንዲቋቋሙ በአጀንዳነት ቀርበዋል ብለዋል፡፡ የመሬት ባለቤትነት ጉዳይ፣ የምርጫ፣ የመንግስት አስተዳደር ስርዓትም ባለው ይቀጥል ወይስ ይሻሻል የሚለው ጉዳይ በሕዝብ ውይይት ውሳኔ እንዲገኝ የአዲስ አበባ አጀንዳ ሆነው መቅረባቸውን ሰምተናል። ብሄራዊ ጀግና ማነው? ብሄራዊ ጀግናን ጉራጌው፣ ኦሮሞው፣ አማራው ሌላው እንዴት ነው የሚያየው? ብሄራዊ ምልክት ምንድነው? አንበሳ፣ ፒኮክ፣ ዋልያ፣ ነው ወይስ ሌላ ነው የሚለው እንዲለይ የአዲስ አበባ አጀንዳ ሆኖ መቀረቡን አዲስ መሃመድ ተናግረዋናል። አዲስ አበባ ባለቤቱ ማን ይሁን? ወሰኑ እስከየት ይሁን? ቋንቋዋ ምን ይሁን? በፌደሬሽን ምክር ቤት ውክልናዋ ምን ይሁን? የሚሉ ጥያቄዎች በምክክር እንዲፈቱ አጀንዳ መሆናቸው ተሰምቷል፡፡ ትናንት በአዲስ አበባ በተጠናቀቀው የመጀመሪያ ምዕራፍ ምክክር የሀገሪቱ የምርጫ ሰርዓት በድምፅ ብልጫ ወይስ በሌላ አማራጭ ይወሰን እንዲሁም ከፍርቤት ጀምሮ በከተማዋ ያሉ ተቋማት ነፃና ገለልተኛ እንዲሆኑ በአጀንዳ መቅረባው ተነግሯል፡፡ #ሸገርኤፍኤም
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
10:10
Video unavailableShow in Telegram
China
Show all...
Catch_100_Extremely_Poisonous_Black_Gold_Snakes_With_Bare_Hands.mp4437.25 MB