cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

CNN News አማርኛ

Show more
Advertising posts
1 611
Subscribers
+124 hours
-67 days
-430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በሰሜን ሸዋ ዞን በሁለት ወረዳዎች በተመሳሳይ ቀን በደረሰ የድሮን ጥቃት የበርካታ ሰላማዊ ሠዎች ሕይወት አለፈ በ #አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቀወት ወረዳ ተሬ ቀበሌ ጉሎ በተባለ ትምህርት ቤት እና ሞላሌ ወረዳ እሁድ ግንቦት 4፤ 2016 ዓ.ም. በደረሰ የድሮን ጥቃት ከአስር በላይ ሠላማዊ ሰዎች መገደላቸውንና መቁሰላቸውን ተገለጸ። ከቀወት ወረዳ ዋና መቀመጫ #ሸዋሮቢት በግምት 20 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በሚገኘው የጉሎ (ጎጥ) አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከቀኑ 7፡30 ገደማ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት አራት ሠዎች ሲገደሉ አምስት ሠዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የዐይን እማኞችና የተጎጂ ቤተሰቦችን ዋቢ በማድረግ ቢቢሲ ዘግቧል። ዶይቼ ቬለ የዜና ወኪል በቀዎት ወረዳ እና ሞላሌ ወረዳዎች በዕለቱ ተፈጸመ በተባለ የሰውአልባ ድሮን ጥቃት 14 ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን እና በርካቶች መቁሰላቸውን ዘግቧል። በትምህርት ቤቱ የተፈጸመው የድሮን ጥቃት መምህራንና የአካባቢው ማሕበረሰብ የወላጅ መምህራን ህብረት (ወመህ) ስብሰባ ላይ በነበሩበት ቅጽበት መሆኑን ለቢቢሲ የተናገሩ አንድ የስብሰባው ተካፋይ፤ በጥቃቱ እሳቸውም ጭንቅላታቸው ላይ እንደቆሰሉ ገልጸዋል። ከሟቾቹ ውስጥ ሁለቱ የስብሰባው ተሳታፊዎች ሲሆኑ፤ ሁለቱ ደግሞ የት/ቤቱ ዙሪያ ላይ የነበሩ ሠላማዊ ሠዎች እንደሆኑ ቢቢሲ ያነጋገራቸው ሌላ የአይን እማኝ ተናግረዋል። የፍንዳታ ድምጽ ሰምተው ወደ አካባቢው በፍጥነት እንዳመሩ የተናገሩ አንድ የዐይን እማኝ እንደደረሱ አስከሬን ማየታቸውን ጠቅሰው፤ የአራት ሠዎች ሕይወት ማለፉንና በርካታ ሠዎች መቁሰላቸውን ተናግረዋል። ተመሳሳይ ዞን በሞላሌ ወረዳ መዘዞ ተብላ በምትጠራው ከተማ አጠገብ በተጣለ ሌላው የድሮን ጥቃት ሶስት የፋኖ አባላት እና በመጠጥ ሽያጭ ላይ የተሰማራች አንድ ሴት ጨምሮ አራት ያልታጠቁ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን ዶይቸ ቼለ ዘግቧል። @cnn_amharic1 @cnn_amharic1
Show all...
Show all...
ካሳር ቤት እስከ ወሎ ሠፈር ለኮሪደር ልማት ፕሮጀክት 3,250 አባወራዎች ይነሳሉ - ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 Best And Reliable News Source In Ethiopia

ከፒያሳ በመነሳት በሳር ቤት በኩል እስከ ወሎ ሠፈር ድረስ የሚገነባው አዲሱ የኮሪደር ልማት፣ 3,250 አባወራዎችን ወይም ከ14 ሺሕ በላይ ሰዎችን እንደሚያስነሳ ተመላከተ፡፡ ተነሺዎችን ለማስፈር 21 ሔክታር መሬትና ስድስት ቢሊዮን ብር  የካሳ ገንዘብ

Show all...
Ethiopia proposed Special Prosecutor: is history repeating itself?

The forthcoming Special Prosecutor’s Office must do better than the mechanism set up to deal with Derg-era crimes.

As Western governments and partisan media concentrate on the genocide in Gaza and war in Ukraine, the Amhara genocide in Ethiopia and the simmering conflicts in the Amhara region remain largely ignored. https://www.counterpunch.org/2024/05/03/ethiopia-beyond-pretoria-is-another-war-imminent/
Show all...
Ethiopia Beyond Pretoria: Is Another War Imminent?

As Western governments and partisan media concentrate on the genocide in Gaza and war in Ukraine, the Amhara genocide in Ethiopia and the simmering

ቅርጫ እንወርሳለን ፉከራ ሀገር የላችሁም ዓይነት ትዕቢት ነው። ለመሆኑ ለፋሲካ የሚታረደውን ሁሉ ቄራ ለማስተናገድ አቅም አለው?‼️ 🗣 ስናፍቅሽ አዲስ - ለድሬ ቲዩብ የአዲስ አበባ ፀጥታ ቢሮ ሰጠው የተባለውን መግለጫ ሰማሁት። የመንግስት ሰዎች መንግስታቸው አልወድቅ ብሏቸው የተቸገሩ ይመስላሉ። መልካም ኀሳብ ሲያነሱ ለዘለዓለም እንድንጠላው አድርገው ነው። መልእክቱን ያስተላለፉት ባለሥልጣን ንግግር ትህትና የለውም። ወቅቱን የጠበቀ ነው የሚል እምነትም የለኝም። መንግስትና ህዝብን የሚያናክስ ቃላት የሞሉበት እንደሆነም አምናለሁ። ልክ ነው፤ ህገ ወጥ እርድ ለጤናም ለኢኮኖሚም ጎጂ ነው። ያንን ለማስቆም ግን ባህል እና ልማድ ብሎ ነገር የለም ብሎ ማህበራዊ እሴት ላይ ከመዛት ባይጀመሩ ጥሩ ነው። ዛሬ እኮ መንግስት ስጋ ቤቶችን እንኳን ተቆጣጥሮ ከሉካንዳ ቤት ጀርባ የሚደረግ እርድን መቆጣጠርና ማስቆም አልቻለም። የፋሲካ በዓል ሊከበር ቀናት ሲቀሩት በማህበር በሬ የገዙ ሰዎች ለእርዱ ቀን ሲጠባበቁ በሚዲያ ብቅ ብሎ "የሚታረድ በሬ ውረስ" ቅስቀሳ ማህበራዊ ቀውስ እንጂ ስልጣኔ አያመጣም። እንዲህ ያሉ አሰራሮች በጥናት፣ ያሉንን የማረጃ ቦታዎች የማስተናገድ አቅም በማጤን ማህበረሰቡን አወያይቶ በመፍታት እንጂ በግብታዊነት የሚደረግ አይደለም። ከምመለከተው ነገር ብልፅግና እሱን መስለው በህዝብ ዘንድ እንዲተፋ የሚያድርጉ ንግግር አላዋቂ የስራ ኃላፊዎች እየበዙበት ነው። የሰሞኑን የእርድ ጉዳይ ዛቻም የህዝበ ክርስቲያኑን ልብ የሚጎዳ "ምን ታመጣላችሁ?" ድምፅ ያለው መመሪያ ነው። በግ በእኛ ባህልና አኗኗር በምን ስሌት ነው ቄራ ወስደን የምናርደው? በፋሲካ ማግስት በሬ ወይም ስጋ ንጠቅ ያልነውን የፀጥታ አካል ለምን ዓይነት ብልሹ አሰራር አሳልፈን እየሰጠነው መሆኑንስ ተረድተናል? ይተገበራል፣ አይተገበርም ከሚለው ይልቅ ይህንን መመሪያ ተገን አድርጎ በየቅርጫው ማውደልደል የሚፈልግ ደንብ አስከባሪ ነኝ ባይ እና በፀጥታ አስከባሪነት ስም የግል ጥቅሙን የሚያጋብስ ህገ ወጥ የሚፈጥረውን ችግር እና ገንዘብ ንጥቂያ አስቡት። ያ በመንግስትና በህዝብ መካከል ቁርሾ ማኖር ነው። የሚሆን ሀሳብን በማይሆንን ንግግር ተጠልቶ እንዲታሰብ ማድረግ በእራሱ አስቂኝ ነው። ቅርጫ ማህበራዊ እሴት ነው። ጤንነቱ ያልተረጋገጠ እርድን መቆጣጠር መንግስታዊ ኃላፊነት ነው። ይሄንን ለማስታረቅ ብዙ መሰራት ያለባቸው ስራዎች አሉ። ፆም ፍቺ ላይ ለስጋ ቤት እንኳን ለማቅረብ አቅም የሌላቸው ቄራዎች ይዘን ብዙ ሺህ ከብት በአንድ ጠዋት ስለማድረስ መናገርም ትዝብት ውስጥ ይጥላል። አቅም እስኪኖረኝ ፆም አትፈቱም ከሆነም መናገር ነው። በእርግጥ ይሄ የግለሰብ ሀሳብ ሊሆን ይችላል። መንግስት በዚህ መጠን ያብዳል ብዬ አላስብምና።
Show all...
Show all...
World Bank identifies key digital trade gaps in Horn of Africa Initiative report

A comprehensive Digital Trade Gap Assessment released by the World Bank provides an analysis of the ICT framework across the Horn of Africa Initiative countries.