cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የፕሮቴስታንት መዝሙር

💁በዚህ channel ውስጥ 🎧አዳዲስ መዝሙሮች 🎤አዳዲስ ስብከቶች 📆የ ኮንፍራን ፕሮግራሞች 📖የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች 📝መንፈሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ 💒በወንጌል አናፍርም💒 የYoutube ቻናላችንን subscribe ያድርጉ 👇👇 https://www.youtube.com/@AGAPE178 ለማስታወቂያ ስራ 👉 @EYOSII ያናግሩ @ye_protestant_mezemur

Show more
Advertising posts
22 024
Subscribers
+5224 hours
+1777 days
+1 24430 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
አንድ ክርስቲያን ወንድማችን በ telegram ቢዝነስ ዙሪያ (ስለ💰crypto እና 🪂Airdrop) መረጃ የሚያቀርብ እንዲሁም በ telegram ገንዘብ ልትሰሩባቸው የምትችሉባቸው እውነተኛ ጥቆማዎችን ለእናንተ ክርስቲያን ወንድም እህቶቹ በታማኝነት ለማድረስ ተዘጋጅቷል ቻናሉንJoin በማድረግ ተጠቀሙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/cryptofarmers https://t.me/cryptofarmers
1 1882Loading...
02
.          "እግዚአብሔር ትክክል"             🔥🔥🔥🔥🔥🔥             የካሳ ቤተሰብ መዘምራን         🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥  🎧𝑵𝒆𝒘 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈🎧 ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
2 36711Loading...
03
.           "እግዚአብሔር ትክክል"             🔥🔥🔥🔥🔥🔥           የካሳ ቤተሰብ መዘምራን         🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔸𝑵𝒆𝒘 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈🔸 ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
2 1965Loading...
04
ꜰᴏʀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】 ➠created by @Key_kal 𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑭𝒐𝒓 𝒎𝒐𝒓𝒆👇 𝒔𝒑𝒊𝒓𝒊𝒕𝒖𝒂𝒍 𝒑𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆𝒔 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ─── 🙆‍♂🙆‍♂🙆‍♂አሜን በሉ እስኪ🙆‍♂🙆‍♂🙆‍♂
10Loading...
05
ꜰᴏʀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】 ➠ምስኪኑን ሲረዳ ሲያበረታ ➠created by @Key_kal ꜱᴀᴠᴇ⎙ & ᴍᴀᴋᴇ ɪᴛ ᴀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】 𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑭𝒐𝒓 𝒎𝒐𝒓𝒆👇 𝒔𝒑𝒊𝒓𝒊𝒕𝒖𝒂𝒍 𝒑𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆𝒔 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
2 6955Loading...
06
ሰላም👋 ስለ 💰crypto እና 🪂Airdrop(Notcoin,Tapswap,Hotcoin...)መረጃ ከፈለጋቹ ይህን ቻናል አሁኑኑ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/cryptofarmers https://t.me/cryptofarmers
2 7485Loading...
07
ꜰᴏʀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】 ➠ምን ነበረኝና ምኔን ወዶ ልበል? ➠created by @Key_kal ꜱᴀᴠᴇ⎙ & ᴍᴀᴋᴇ ɪᴛ ᴀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】 𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑭𝒐𝒓 𝒎𝒐𝒓𝒆👇 𝒔𝒑𝒊𝒓𝒊𝒕𝒖𝒂𝒍 𝒑𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆𝒔 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
3501Loading...
08
🙅‍♀ካላመናቹሁን አትቀላቀሉ🙅‍♀ አሁን የምንጦቁማቹ ቻናል ብዙዎች በቸልተኝነት ይሁን ባለማወቅ ስላልተጠቀሙበት ስለቴሌግራም ቢዝነስ መረጃ የሚያቀርብ ቻናል ነው። 💁🏼‍♀የቻናሉ ባለቤት አንድ ክርስቲያን ወንድማችን ሲሆን በተቻለ አቅም እዉነተኛ እና ታማኝ እናንተን ሊጠቅሙ የሚችሉ መረጃዎችን ሊያደርስ ተዘጋጅቷል የፈለጋቹት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1 2540Loading...
09
.          🎶የመዝሙር ግብዣ🎶         🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲 "ፍስሃዬ"||ዘማሪ ሳሙኤል ተገኝ አውቀዋለው ጠረንህን መዓዛህ ይለያል ጌታ እርሱን ሳገኝ እረሳለው ምድር ላይ መኖሬንም ላፍታ (2) እንደማይወጡበት እንደ ጠሊቅ ባህር ናፈቀኝ ካንተ ጋር በመንፈስ መሰወር ናፈቀኝ ከአንተ ጋር በመንፈስ መሰወር (2) አውቀዋለው ጠረንህን መዓዛህ ይለያል ጌታ እርሱን ሳገኝ እረሳለው ምድር ላይ መኖሬንም ላፍታ (2) ምንም የማይሞላው የህይወቴ ጉድለት ክፍተቱ የማይታየኝ ውሎዬም አዳሬም ከአንተ ጋር ሲሆን ነው ጠላቴ የማያገኘኝ አይኔ እምባ እያነባ በሀዘን መጥቼ በደስታ የምመለሰው የህይወቴምን በረሃ ማን አለ ከአንተ ውጪ አርክቶ የሚያረስርሰው አውቀዋለው ጠረንህን መዓዛህ ይለያል ጌታ እርሱን ሳገኝ እረሳለው ምድር ላይ መኖሬንም ላፍታ የፈራሁት ነገር ይወርሰኛል ያልኩት ስትመጣ ወዲያው አጣሁት የከበደኝ ሁሉ ሸክም የሆነብኝ ስትመጣ ወዲያው ቀለለኝ የለሊቱ ግርማ የህይወቴ ፅልመት ሊወስደኝ ሲጥር ወደ ሞት እኔን ያስለመደኝ መንፈስ ቅዱስ መጣ የንጋቴ ፀሐይ ወጣ አውቀዋለው ጠረንህን መዓዛህ ይለያል ጌታ እርሱን ሳገኝ እረሳለው ምድር ላይ መኖሬንም ላፍታ ያንተ መኖር መኖሬን ይወስናል ይሄ ነው የህይወት ስሌቱ ያለዛማ መኖር ትርጉም የለው እራስን ማሰንበት ለከንቱ (2) እረፍት አልሰጣቸው ለአይኖቼ ሽፋሽፍት እስኪያዩ ያንተን መገኘት ጉልበቴም እስኪዝል ይንበርከክ ደጅ ይጥና ናፍቆቱ ክብርህ ነውና ፍስሀዬ ነህ ደስታዬ ነህ አለኝታዬ መከታዬ ነህ አንተ ካለህልኝ ሁሉ እንዳለኝ ይሰማኛል የቱም እንዳልጎደለኝ ፍስሀዬ ነህ ደስታዬ ነህ አለኝታዬ መከታዬ ነህ አንተ ካለህልኝ ሁሉ እንዳለኝ ይሰማኛል አንዱም እንዳልጎደለኝ አውቀዋለው ጠረንህን መዓዛህ ይለያል ጌታ እርሱን ሳገኝ እረሳለው ምድር ላይ መኖሬንም ላፍታ (2) ያንተ መኖር መኖሬን ይወስናል ይሄ ነው የህይወት ስሌቱ ያለዛማ መኖር ትርጉም የለው እራስን ማሰንበት ለከንቱ (2) እረፍት አልሰጣቸው ለአይኖቼ ሽፋሽፍት እስኪያዩ ያንተን መገኘት ጉልበቴም እስኪዝል ይንበርከክ ደጅ ይጥና ናፍቆቱ ክብርህ ነውና ፍስሀዬ ነህ ደስታዬ ነህ አለኝታዬ መከታዬ ነህ አንተ ካለኸኝ ሁሉ እንዳለኝ ይሰማኛል የቱም እንዳልጎደለኝ ፍስሀዬ ነህ ደስታዬ ነህ አለኝታዬ መከታዬ ነህ አንተ ካለህልኝ ሁሉ እንዳለኝ ይሰማኛል አንዱም እንዳልጎደለኝ share ሳታደርጉ እንዳታልፉ🙏 ሌሎች ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link👇 ተጭነው ይቀላቀሉ 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
3 90831Loading...
10
.                "አንተ ብቻ ና"                   🔥🔥🔥🔥               ዘማሪት ህሊና ዳዊት         🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥    🎧 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈  𝑳𝒊𝒗𝒆 𝑾𝒐𝒓𝒔𝒉𝒊𝒑🎧 ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
4 30339Loading...
11
.                "አንተ ብቻ ና"                   🔥🔥🔥🔥               ዘማሪት ህሊና ዳዊት         🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥     🔸𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈  𝑳𝒊𝒗𝒆 𝑾𝒐𝒓𝒔𝒉𝒊𝒑🔸 ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
4 3758Loading...
12
.          🎶የመዝሙር ግብዣ🎶         🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲 "ያቦቅን ስሻገር"|| ዘማሪ በረከት ለማ ሳይቆረቁረኝ ትከሻው ሳይታክት እጄን ሲይዘኝ ፍፁም አልታዘዝኩም ከዓመታት  ዓመት ስበድለው ኖርኩኝ ልቤማ ጠጣርነው መበርታት እንጂ መሸነፍ መች አውቆ ከያቦቅ ማዶ ብቻዬን አስቀረኝ ሊያሸንፈኝ ወዶ ሳይቆረቁረኝ ትከሻው ሳይታክት ቀኜን ሲይዘኝ ፍፁም አልታዘዝኩም ከዓመታት  ዓመት ሳልሰማው ኖርኩኝ ልቤማ ጠጣርነው መበርታት እንጂ መሸነፍ መች አውቆ ከያቦቅ ማዶ ብቻዬን አስቀረኝ ሊያሸንፈኝ ወዶ ብዙ ባክኛለው እርካታን ፍለጋ ደሞዜን ቀይረው ሲያስከፍሉኝ ዋጋ ብቻዬን ስሞግት ሊነጋ ሲያቅላላ ባክ ንካኝ እና ጎዶሎዬን ሙላ ላንተ ተሸንፌ ሌላውን አሸንፌ በድሌ መዝገብ ላይ ልፃፍህ አድምቄ አንዴ ነክተህኝ ስሜን ከለወጥከው እያነከስኩም ቢሆን ሁሉንም ቀድማለው ሁሉንም ቀድማለው... share ሳታደርጉ እንዳታልፉ🙏 ሌሎች ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link👇 ተጭነው ይቀላቀሉ 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
5 36647Loading...
13
.          🎶የመዝሙር ግብዣ🎶         🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲 "ያቦቅን ስሻገር"|| ዘማሪ በረከት ለማ ሳይቆረቁረኝ ትከሻው ሳይታክት እጄን ሲይዘኝ ፍፁም አልታዘዝኩም ከዓመታት ዓመት ስበድለው ኖርኩኝ ልቤማ ጠጣርነው መበርታት እንጂ መሸነፍ መች አውቆ ከያቦቅ ማዶ ብቻዬን አስቀረኝ ሊያሸንፈኝ ወዶ ሳይቆረቁረኝ ትከሻው ሳይታክት ቀኜን ሲይዘኝ ፍፁም አልታዘዝኩም ከዓመታት  ዓመት ሳልሰማው ኖርኩኝ ልቤማ ጠጣርነው መበርታት እንጂ መሸነፍ መች አውቆ ከያቦቅ ማዶ ብቻዬን አስቀረኝ ሊያሸንፈኝ ወዶ ብዙ ባክኛለው እርካታን ፍለጋ ደሞዜን ቀይረው ሲያስከፍሉኝ ዋጋ ብቻዬን ስሞግት ሊነጋ ሲያቅላላ ባክ ንካኝ እና ጎዶሎዬን ሙላ ላንተ ተሸንፌ ሌላውን አሸንፌ በድሌ መዝገብ ላይ ልፃፍህ አድምቄ አንዴ ነክተህኝ ስሜን ከለወጥከው እያነከስኩም ቢሆን ሁሉንም ቀድማለው ሁሉንም ቀድማለው... share ሳታደርጉ እንዳታልፉ🙏 ሌሎች ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link👇 ተጭነው ይቀላቀሉ 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
10Loading...
14
ሰላም! እስቲ ይችን ጽሁፍ አንብባችሁ ሐሳባችሁን ከስር አስቀምጡልን። 😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱 #የሆሊውድ #ክፋት #በገሐድ #የሚያሳይ #ጽሁፍ #በብዙ #ትጠቀሙበታላችሁ @youthfocus
6 14724Loading...
15
ከሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ጋር ለለውጥ ክረምት ይዘጋጁ!❄️ ክረምቱን እንዴት እና በምን ማሳለፍ አቅደዋል❓ ካላቀዱ እንግዲህ ዛሬ ያስቡ ከቤትዎ🏠 ሙቀት ሆነው በእጅ ስልኮ📱 ወደ ኦንላይን ኮርሶች ጎራ ይበሉና👨‍💻 አዳዲስ የእድገት እና የስኬት እድሎችን ያግኙ➖። 📍በኢትዮጵያም ሆነ ከሀገር ውጪም ሆነው በዚህ ክረምት☔️በተለያዩ የትምርት ደረጃዎች ራስዎን ማሳደግ ከፈለጉ  ➡️ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ አስደሳች እድሎችን ይዞላቹ መቷል🤩! 🔹በነፃ የሚሰጡ አጫጭር ኮርሶች በሰርተፍኬት ደረጃ🖥 1️⃣ ክርስቲያናዊ ብቸኝነት 2️⃣ ክርስቲያናዊ እጮኝነት 3️⃣ ክርስቲያናዊ ጋብቻ ✨በተመጣጣኝ ክፍያ በዲፕሎማ : በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራሞች  〰️በስነ መለኮት 〰️በካውንስሊንግ ሳይኮሎጂ 〰️በክርስቲያን ሊደርሽፕ 〰️በቢዝነስ ማኔጅመንት 〰️በፕሮጀክት ማኔጅመንት 〰️በሶሻል ወርክና ኮሚኒቲ ደቬሎፕመንት በክርስቲያን አውድ  ☑️ልዩ የሚያደርገን፦ 1. የተቀላጠፈ የ24/7 አገልግሎት መስጠታችን 2. በተመጣጣኝ ክፍያ ማስተማራችን አሁኑኑ ይመዝገቡ⬇️ https://bit.ly/3y46rtB www.missionaryuniversity.org ለበለጠ መረጃ በዚህ ያናግሩን⬇️ 🌐@musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ✔ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
2 6913Loading...
16
.          "አቤት ምህረትህ"           ዘማሪ በረከት ተስፋዬ         〰〰〰〰〰〰〰 አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው (2) መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው እንዴት ታላቅ ነው እንደምን ታላቅ ነው ያንተ ምህረትህ ከማን ጋር ይስተያይ ከፈጠርከው ፍጥረት ከምድር ወይ ሰማይ የሚስተካከልህ ማን አለ በውኑ አባቴ ምህረትህ ያክላል አንተኑ መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው እንዴት ታላቅ ነው እንደምን ታላቅ ነው ሳትታሰብ ጠላት እንጅ ቀርቶ ሳምሶም ወደቀ ከመስመር ወጥቶ ግን ምህረትህ ታምኖ መቼ አፈረ የራሱ ፀጉር ማደግ ጀመረ በህይወት ከሰራው በሞቱ ባሰ ለዛ ኪዳን ሰው ምህረት ደረሰ አንድ እድል ብቻ ባይለምንህ ይኖር ነበር በቸርነትህ እንዴት (3) ታላቅ ነው እንዴት (3) ታላቅ ነው ኧረ እንዴት እንዴት (3) ታላቅ ነው እንዴት (3) ታላቅ ነው ያንተ ምህረት አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው (2) መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው እንዴት ታላቅ ነው እንደምን ታላቅ ነው ብትጨምርለት አስራ አምስት አመት ተዝቆ በማያልቅ ከሰፊው ምህረትህ ከኖረበት እድሜ ከምህረትህ ወስዶ አንተን ሳያከር ጨረሰው በባዶ እኔ ግን ገብቶኛል የቃልህ እውነት ለካ የምዘምረው ባንተ ምህረት መሃሪነትህን እዘረዋለው በጉልበቴ ሳይሆን በምህረት እኖራው እንዴት (3) ታላቅ ነው እንዴት (3) ታላቅ ነው ኧረ እንዴት እንዴት (3) ታላቅ ነው እንዴት (3) ታላቅ ነው ያንተ ምህረት መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው እንዴት ታላቅ ነው እንደምን ታላቅ ነው share♻️share♻️share♻️ ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
6 08741Loading...
17
🎁አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል ልጋብዛቹ🎁 በዚህ ቻናል⬇️ 〰️ስለ መንፈስ ቅዱስ በሰፊው እንማራለን              እንዲሁም 〰️መፅሀፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች 〰️መፅሀፍ ቅዱሳዊ መሰረት ያላቸው አነቃቂ መልዕክቶች 〰️አስተማሪ መልዕክቶችን 〰️ለወጣቱ አስፈላጊ በሆኑ ርዕሶች ላይ መንፈሳዊ ምልከታዎችን ና ትምህርቶችን 〰️ፀሎት እና 🎵ዝማሬዎችን 〰️ቀጥታ የፀሎት እና የዝማሬ ፕሮግራም 〰️እና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን ታገኛላቹ 〰️〰️በጥቅሉ ለመንፈሳዊ ህይወታችን ትልቅ ጥቅም ያለው ቻናል ነው ይህን link ተጭናቹ  አሁኑኑ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Propheteldagi https://t.me/Propheteldagi https://t.me/Propheteldagi
1 8702Loading...
18
.          🎶የመዝሙር ግብዣ🎶         🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲 የለበትም || ዘማሪት መዓዛ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 🎧𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈  𝑳𝒊𝒗𝒆 𝑾𝒐𝒓𝒔𝒉𝒊𝒑🎧 ያንን ደራሽ ውሃ የጥፋት ማእበል በቃ ሲል አበቃ እለፍ ሲል አልፏል ሊያጠፋኝ ነበረ ሊያስቀረኝ ባጭሩ ከአጥፊው ቀደመ ፈጥኖልኝ ማዳኑ (2) ነውር ነው ባልዘምር ከእሳት ተነጥቄ ችዬም አልቀመጥ እጅ እግሬን አጥፌ ታዘቡኝ ወዳጆች መታውቁ ስለኔ እርሱ ባይደርስልኝ ሞቼ ነበር ያኔ ብጮህ  አይወጣልኝ ልክ እንዳበደ ሰው የማደርገው ሁሉ ምሰጠዋል አነሰው አነሰው የማደርገው ሁሉ አነሰው የምሰጠዋል ሁሉ አነሰው ለውዴ አነሰው (2) እንደገና አዘመረኝ ሲጠበቅ ሀዘኔ እንደገና ዕድሜ ሰጠኝ ሲጠበቅ መርዶዬ እንደገና ላይደገም ድቅድቁ ለለሊቴ እንደገና በምህረቱ ብሩህ ሆኗል ቀኔ (2) እንደገና እራራልኝ እንደገና አዘነልኝ እንደገና ቸር ስለሆነ እንደገና እኔን አየ እንዲህ አልነበረም ያለፈው ዓመቴ ነገር ጨላለመ ክፉ አዘነ ልቤ ያድናት አምላኳ አሉኝ እስኪ ይምጣ የሞት ማውጊያ ሰብሮ ጠላቶቼን ቀጣ ነውር ነው ባልዘምር ከሞት ተነጥቄ ችዬም አልቀመጥ እጅ እግሬን አጥፌ ታዘቡኝ ወዳጆች መታውቁ ስለኔ እርሱ ባይደርስልኝ ሞቼ ነበር ያኔ ብጮህ  አይወጣልኝ ልክ እንዳበደ ሰው የማደርገው ሁሉ ምሰጠዋል አነሰው አነሰው የማደርገው ሁሉ አነሰው የምሰጠዋል ሁሉ አነሰው ለውዴ አነሰው (2) ተመካክሮ ነበር በኔ ጉዳይ ክፉ ቆራርጦ ሊጥለኝ ባሉባልታ ሰይፉ ሩጫዬን ሊገታ እንደ ቀላል አድርጎ ጌታዬ አልነበረም በዚያ ህብረት ሸንጎ እሱ ከሌለበት በምክራቸው መሃል ልቤ ለአንድ አፍታ ኧረ እንዴት ይሰጋል ትኩረቴን ሊያስቆሙ ይሰበሰባሉ ባንዴ መንገድ መጥተው በሰባት አቅጣጫ ይበታተናሉ የለበትም በምክራቸው መሃል የለበትም ይቁም ይብቃው ሲባል የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ የለበትም አልተስማማም ሰማይ የለበትም በምክራቸው መሃል የለበትም ጥቁም ትሙትሲባል የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ የለበትም አልተስማማም ሰማይ እንደገና አዘመረኝ ሲጠበቅ ሀዘኔ እንደገና ዕድሜ ሰጠኝ ሲጠበቅ መርዶዬ እንደገና ላመለስ ያ ክፉ ለለሊቴ እንደገና በምህረቱ ብሩህ ሆኗል ቀኔ እንደገና እራራልኝ እንደገና አዘነልኝ እንደገና ቸር ስለሆነ እንደገና እኔን አየ የለበትም በምክራቸው መሃል የለበትም ይቁም ይብቃው ሲባል የለበትም ሲያሴሩ በሱ ላይ የለበትም አልተስማማም ሰማይ የለበትም በምክራቸው መሃል የለበትም ይቁም ይሙት ሲባል የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ የለበትም አልተስማማም ሰማይ አበቃ ያልኩት እኔ ነኝ አቃተኝ ያልኩት እኔ ነኝ አልችልም ያልኩት እኔ ነኝ እኔ አበቃ ያልኩት እኔ ነኝ አልችልም ያልኩት እኔ ነኝ አክተሟል  ያልኩት እኔ ነኝ እኔ እየሱስ ነው ለኔ የመጣልኝ የለበትም በምክራቸው መሃል የለበትም ይቁም ይብቃው ሲባል የለበትም ሲያሴሩ በኔ ላይ የለበትም አልተስማማም ሰማይ share♻️share♻️share♻️ ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
6 12774Loading...
19
.                   "የለበትም"                   🔥🔥🔥🔥                ዘማሪት መዓዛ         🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥   🔸 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈  𝑳𝒊𝒗𝒆 𝑾𝒐𝒓𝒔𝒉𝒊𝒑🔸 ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
5 43410Loading...
20
ꜰᴏʀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】 ➠ምን ነበረኝና ምኔን ወዶ ልበል? ➠created by @Key_kal ꜱᴀᴠᴇ⎙ & ᴍᴀᴋᴇ ɪᴛ ᴀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】 𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑭𝒐𝒓 𝒎𝒐𝒓𝒆👇 𝒔𝒑𝒊𝒓𝒊𝒕𝒖𝒂𝒍 𝒑𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆𝒔 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
5 2021Loading...
21
Register Bot Now!
1 0810Loading...
22
.              "ሁሉ በእርሱ ሆነ"                   🔥🔥🔥🔥          ዘማሪ ሳሙኤል ተ/ሚካኤል         🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥   🎧 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈  𝑳𝒊𝒗𝒆 𝑾𝒐𝒓𝒔𝒉𝒊𝒑🎧 ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
6 83727Loading...
23
.               "ሁሉ በእርሱ ሆነ"                   🔥🔥🔥🔥          ዘማሪ ሳሙኤል ተ/ሚካኤል         🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥  🔸𝑵𝒆𝒘 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈  𝑳𝒊𝒗𝒆 𝑾𝒐𝒓𝒔𝒉𝒊𝒑🔸 ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
5 8855Loading...
24
ከሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ጋር ለለውጥ ክረምት ይዘጋጁ!❄️ ክረምቱን እንዴት እና በምን ማሳለፍ አቅደዋል❓ ካላቀዱ እንግዲህ ዛሬ ያስቡ ከቤትዎ🏠 ሙቀት ሆነው በእጅ ስልኮ📱 ወደ ኦንላይን ኮርሶች ጎራ ይበሉና👨‍💻 አዳዲስ የእድገት እና የስኬት እድሎችን ያግኙ➖። 📍በኢትዮጵያም ሆነ ከሀገር ውጪም ሆነው በዚህ ክረምት☔️በተለያዩ የትምርት ደረጃዎች ራስዎን ማሳደግ ከፈለጉ  ➡️ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ አስደሳች እድሎችን ይዞላቹ መቷል🤩! 🔹በነፃ የሚሰጡ አጫጭር ኮርሶች በሰርተፍኬት ደረጃ🖥 1️⃣ ክርስቲያናዊ ብቸኝነት 2️⃣ ክርስቲያናዊ እጮኝነት 3️⃣ ክርስቲያናዊ ጋብቻ ✨በተመጣጣኝ ክፍያ በዲፕሎማ : በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራሞች  〰️በስነ መለኮት 〰️በካውንስሊንግ ሳይኮሎጂ 〰️በክርስቲያን ሊደርሽፕ 〰️በቢዝነስ ማኔጅመንት 〰️በፕሮጀክት ማኔጅመንት 〰️በሶሻል ወርክና ኮሚኒቲ ደቬሎፕመንት በክርስቲያን አውድ  ☑️ልዩ የሚያደርገን፦ 1. የተቀላጠፈ የ24/7 አገልግሎት መስጠታችን 2. በተመጣጣኝ ክፍያ ማስተማራችን አሁኑኑ ይመዝገቡ⬇️ https://bit.ly/3y46rtB www.missionaryuniversity.org ለበለጠ መረጃ በዚህ ያናግሩን⬇️ 🌐@musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ✔ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
5 8768Loading...
25
.                 "ልቤ ተገረመ"                   🔥🔥🔥🔥            ዘማሪ ዮሴፍ እና ቤተሰቦቹ         🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥      ✝ 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝒆𝒂𝒔𝒕𝒆𝒓 𝒔𝒐𝒏𝒈✝        💐መልካም የፋሲካ በዓል💐 የበዓል ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✝️ ── ❖ ───
6 25739Loading...
26
.                 "ልቤ ተገረመ"                   🔥🔥🔥🔥            ዘማሪ ዮሴፍ እና ቤተሰቦቹ         🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥      ✝ 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝒆𝒂𝒔𝒕𝒆𝒓 𝒔𝒐𝒏𝒈✝        💐መልካም የፋሲካ በዓል💐 የበዓል ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✝️ ── ❖ ───
5 71813Loading...
27
Declare you faith with style, and boldly🔥 🤩Special discounts now available 🔥 🎆We do printing for all events ➡️Take advantage of the holiday discounts on all apparel🔥 🚀Join our telegram  group for special discount: ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/HESED_STORE7 Join our channel and get special prizes and discounts using the following link: ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/HESED_STORE2
2 7070Loading...
28
ትላንት በቻናላችን ላይ በተካሄደው የካርድ ስጦታ ፕሮግራም አሸናፊ የሆኑ ባለ እድለኞች ታውቀዋል። የመጀመሪያው የካርድ እጣ አሸናፊ account name  || username ➡️Beti               ➡️@Yelibe የሁለተኛው የካርድ እጣ አሸናፊ account name  || username ➡️Hüñd@. ➡️@HundeBoss የሶስተኛው የካርድ እጣ አሸናፊ account name  || username ➡️Peter YESHUA..➡️( Unknown) ✝መልካም በዓል✝ @ye_protestant_mezemur☑️
5 9793Loading...
29
በዚህ ቻናል ላይ ያላቹን ሃሳብ አስተያየት comment ላይ አስቀምጡልን ➖➖➖➖➖➖➖➖➖   🎉መልካም በዓል 🎉       🌚መልካም ምሽት🌚 〰️〰️〰️〰️〰️ @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur
1 0270Loading...
30
🤳ሶስተኛው የሞባይል ካርድ ስጦታ🎉 በቀይ ቀለም🟥 የተሸፈነውን አንድ የ ካርድ ቁጥር/ዲጅት comment ላይ ገምቱ ➡️በቅድሚያ በትክክል ለገመተ የቻናላችን አባል ሽልማቱን እናደርሳለን @ye_protestant_mezemur☑️ መገመት የሚቻለው አንድ ጊዜ ብቻ ነው 👇 ያሰባቹትን ቁጥር አስቀምጡ👇
1 0280Loading...
31
🤳ሁለተኛው የሞባይል ካርድ ስጦታ🎉 በቀይ ቀለም🟥 የተሸፈነውን አንድ የ ካርድ ቁጥር/ዲጅት comment ላይ ገምቱ ➡️በቅድሚያ በትክክል ለገመተ የቻናላችን አባል ሽልማቱን እናደርሳለን @ye_protestant_mezemur☑️ መገመት የሚቻለው አንድ ጊዜ ብቻ ነው 👇 ያሰባቹትን ቁጥር አስቀምጡ👇
9401Loading...
32
ሁለተኛው የካርድ ስጦታ ከማድረሳችን በፊት ማስታወቅያ ተመልክተን እንመለሳለን ልልላቹ ፈልጌ ትዝ ሲለኝ የቴሌግራም ቻናል ነው የምር የቴሌቪዥን ጣቢያ ያለኝ ይመስለኛ አይ የኔ ነገር😂😂 እስኪ በዓል እናንተጋር እንዴት ነው comment ላይ ንገሩኝ❤️
2080Loading...
33
🤳የመጀመሪያው የሞባይል ካርድ ስጦታ🎉 በቀይ ቀለም🟥 የተሸፈነውን አንድ የ ካርድ ቁጥር/ዲጅት comment ላይ ገምቱ ➡️በቅድሚያ በትክክል ለገመተ የቻናላችን አባል ሽልማቱን እናደርሳለን @ye_protestant_mezemur☑️ መገመት የሚቻለው አንድ ጊዜ ብቻ ነው 👇 ያሰባቹትን ቁጥር አስቀምጡ👇
1 0492Loading...
34
❗️ማሳሰብያ ❗️ የምትገምቱት አንድ ጊዜ ብቻ በቀይ ካርድ የተሸፈነውን አንድ የሞባይል የካርድ ዲጅት ብቻ ነው። በተደጋጋሚ የተለያዩ ቁጥሮችን መገመት ትክክለኛ ቢሆን እንኳን አያሸልምም
1 0090Loading...
35
3️⃣🔤3️⃣0️⃣ ላይ የካርድ ስጦታ🎁 አለን ዝግጁ የሆናቹ react👍/❤️ እንዲሁም ሌሎች እንዲሳተፉ ይጋብዙ @ye_Protestant_mezemur☑️
1 2375Loading...
36
.                   "ገናና ነው"                   🔥🔥🔥🔥                    ኖቭል ኳይር         🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥      ✝ 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝒆𝒂𝒔𝒕𝒆𝒓 𝒔𝒐𝒏𝒈✝        💐መልካም የፋሲካ በዓል💐 የበዓል ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✝️ ── ❖ ───
6 31929Loading...
37
.                "ሊታረቀኝ ወዶ"                   🔥🔥🔥🔥               ኖቭል ኳይር         🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥    ✝ 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝒆𝒂𝒔𝒕𝒆𝒓 𝒔𝒐𝒏𝒈✝        💐መልካም የፋሲካ በዓል💐 የበዓል ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✝️ ── ❖ ───
5 11612Loading...
38
"ሽቶአቹን መልሱ" የሀዘን ሽቶ ይዘው ሬሳውን ሊቀቡት በማለዳ ወጡ አስከሬኑ ወዳለበት ውስጣቸው ጥያቄ ቢኖርባቸውም ከመንገዳቸው አላቆማቸውም በታላቅ ድንጋይ ቢዘጋም መቃብሩ በነሱ አቅም ሊከፍቱትም ባይደፍሩ ከታተመው በላይ አልፏል እምነታቸው የልባቸው ማመን ልቋል ከእይታቸው እነዚህ ናቸው የአብርሃም የእምነት ልጆች በሞተው ነገር ላይ አማኝ ተስፈኞች መቼ አሳፈራቸው ታዲያ የአብርሃም አምላክ እምነታቸውን ሊሞላ ልባቸው እንዳይታወክ ድንጋዩ ተፈንቅሏል መቃብሩም ተከፍቷል ሞትን አሸንፎ እየሱስ ተነስቷል ይግቡ እንጂ በደስታ ሊሰሙ ምስራቹን ነጭ በለበሱት የተበሰረላቸውን ጥቂቷ እምነታቸው በረከት ሰጠቻቸው ሽቶአቸውን ይመልሱ ሃዘን አበቃ ለቅሶን በፍስሃ የሰላም አለቃ ጠላትን አሳፍሮ ቁልፉን ከእጁ ቀማ ወንጌላቸው ሆነ ለአለም ተሰማ ✍ናቲ    ✟መልካም የፋሲካ በዓል✟ 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 ⬇️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ── ✝ ── ❖ ───
5 0727Loading...
39
🔠🔠🔠 🔟 #challenge 📏📏📏📏📏📏📏📏 (የሉቃስ ወንጌል 24 ) ------------ 1 ነገር ግን ከሳምንቱ በመጀመሪያው ቀን ያዘጋጁትን ሽቱ ይዘው ከእነርሱም ጋር አንዳንዶቹ ወደ መቃብሩ እጅግ ማልደው መጡ። 2 ድንጋዩንም ከመቃብሩ ተንከባሎ አገኙት፥ 3 ገብተውም የጌታን የኢየሱስን ሥጋ አላገኙም። 4 እነርሱም በዚህ ሲያመነቱ፥ እነሆ፥ ሁለት ሰዎች የሚያንጸባርቅ ልብስ ለብሰው ወደ እነርሱ ቀረቡ፤ 5 ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም። 6-7 የሰው ልጅ በኃጢአተኞች እጅ አልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል በሦስተኛውም ቀን ሊነሣ ግድ ነው እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንደ ተናገረ አስቡ። 8-9 ቃሎቹንም አሰቡ፥ ከመቃብሩም ተመልሰው ይህን ሁሉ ለአሥራ አንዱና ለሌሎች ሁሉ ነገሩአቸው። 📏📏📏📏📏📏📏📏📏📏 ሁላቹሁም ከላይ ያለውን ምስል profile picture እና story በማድረግ የጌታችንን ትንሳኤ ለሰው ሁሉ እናውጅ ይህን መልዕክት ለሌሎች እናጋራ🙏 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
5 72318Loading...
አንድ ክርስቲያን ወንድማችን በ telegram ቢዝነስ ዙሪያ (ስለ💰crypto እና 🪂Airdrop) መረጃ የሚያቀርብ እንዲሁም በ telegram ገንዘብ ልትሰሩባቸው የምትችሉባቸው እውነተኛ ጥቆማዎችን ለእናንተ ክርስቲያን ወንድም እህቶቹ በታማኝነት ለማድረስ ተዘጋጅቷል ቻናሉንJoin በማድረግ ተጠቀሙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/cryptofarmers https://t.me/cryptofarmers
Show all...
👍 6 3👏 2🙏 2❤‍🔥 1
.          "እግዚአብሔር ትክክል"             🔥🔥🔥🔥🔥🔥             የካሳ ቤተሰብ መዘምራን         🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥  🎧𝑵𝒆𝒘 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈🎧
ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
Show all...
10👍 6❤‍🔥 1🥰 1🙏 1😍 1💯 1
05:55
Video unavailableShow in Telegram
.           "እግዚአብሔር ትክክል"             🔥🔥🔥🔥🔥🔥           የካሳ ቤተሰብ መዘምራን         🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔸𝑵𝒆𝒘 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈🔸
ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
Show all...
7👍 4❤‍🔥 2😍 2🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
ꜰᴏʀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】 ➠created by @Key_kal 𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑭𝒐𝒓 𝒎𝒐𝒓𝒆👇 𝒔𝒑𝒊𝒓𝒊𝒕𝒖𝒂𝒍 𝒑𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆𝒔 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ─── 🙆‍♂🙆‍♂🙆‍♂አሜን በሉ እስኪ🙆‍♂🙆‍♂🙆‍♂
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ꜰᴏʀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】 ➠ምስኪኑን ሲረዳ ሲያበረታ ➠created by @Key_kal
ꜱᴀᴠᴇ⎙ & ᴍᴀᴋᴇ ɪᴛ ᴀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】
𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑭𝒐𝒓 𝒎𝒐𝒓𝒆👇 𝒔𝒑𝒊𝒓𝒊𝒕𝒖𝒂𝒍 𝒑𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆𝒔 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
Show all...
👍 8 6🤩 5🙏 5🥰 4😍 1
ሰላም👋 ስለ 💰crypto እና 🪂Airdrop(Notcoin,Tapswap,Hotcoin...)መረጃ ከፈለጋቹ ይህን ቻናል አሁኑኑ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/cryptofarmers https://t.me/cryptofarmers
Show all...
👍 9 4🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
ꜰᴏʀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】 ➠ምን ነበረኝና ምኔን ወዶ ልበል? ➠created by @Key_kal
ꜱᴀᴠᴇ⎙ & ᴍᴀᴋᴇ ɪᴛ ᴀ ᴘʀᴏꜰɪʟᴇ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇ【  】
𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑭𝒐𝒓 𝒎𝒐𝒓𝒆👇 𝒔𝒑𝒊𝒓𝒊𝒕𝒖𝒂𝒍 𝒑𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆𝒔 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
Show all...
4🤩 2🥰 1
🙅‍♀ካላመናቹሁን አትቀላቀሉ🙅‍♀ አሁን የምንጦቁማቹ ቻናል ብዙዎች በቸልተኝነት ይሁን ባለማወቅ ስላልተጠቀሙበት ስለቴሌግራም ቢዝነስ መረጃ የሚያቀርብ ቻናል ነው። 💁🏼‍♀የቻናሉ ባለቤት አንድ ክርስቲያን ወንድማችን ሲሆን በተቻለ አቅም እዉነተኛ እና ታማኝ እናንተን ሊጠቅሙ የሚችሉ መረጃዎችን ሊያደርስ ተዘጋጅቷል የፈለጋቹት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
👍 6 3🙏 2🥰 1🤩 1
ስለ Crypto currency 🪙
🔮ስለ NOTCOIN
🧿ስለ TAPSWAP
🔥ስለ HOTCOIN
💧ስለ ሁሉም Airdrop
🌐ስለ Forex trading
💰ስለ digital wallet
🎁Telegram premium giveaway
🤩ሁሉንም በአንድ ለማግኘት🤩
👆🔸🥇አሁኑኑ ይቀላቀሉ🥇🔸👆
.          🎶የመዝሙር ግብዣ🎶         🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲 "ፍስሃዬ"||ዘማሪ ሳሙኤል ተገኝ አውቀዋለው ጠረንህን መዓዛህ ይለያል ጌታ እርሱን ሳገኝ እረሳለው ምድር ላይ መኖሬንም ላፍታ (2) እንደማይወጡበት እንደ ጠሊቅ ባህር ናፈቀኝ ካንተ ጋር በመንፈስ መሰወር ናፈቀኝ ከአንተ ጋር በመንፈስ መሰወር (2) አውቀዋለው ጠረንህን መዓዛህ ይለያል ጌታ እርሱን ሳገኝ እረሳለው ምድር ላይ መኖሬንም ላፍታ (2) ምንም የማይሞላው የህይወቴ ጉድለት ክፍተቱ የማይታየኝ ውሎዬም አዳሬም ከአንተ ጋር ሲሆን ነው ጠላቴ የማያገኘኝ አይኔ እምባ እያነባ በሀዘን መጥቼ በደስታ የምመለሰው የህይወቴምን በረሃ ማን አለ ከአንተ ውጪ አርክቶ የሚያረስርሰው አውቀዋለው ጠረንህን መዓዛህ ይለያል ጌታ እርሱን ሳገኝ እረሳለው ምድር ላይ መኖሬንም ላፍታ የፈራሁት ነገር ይወርሰኛል ያልኩት ስትመጣ ወዲያው አጣሁት የከበደኝ ሁሉ ሸክም የሆነብኝ ስትመጣ ወዲያው ቀለለኝ የለሊቱ ግርማ የህይወቴ ፅልመት ሊወስደኝ ሲጥር ወደ ሞት እኔን ያስለመደኝ መንፈስ ቅዱስ መጣ የንጋቴ ፀሐይ ወጣ አውቀዋለው ጠረንህን መዓዛህ ይለያል ጌታ እርሱን ሳገኝ እረሳለው ምድር ላይ መኖሬንም ላፍታ ያንተ መኖር መኖሬን ይወስናል ይሄ ነው የህይወት ስሌቱ ያለዛማ መኖር ትርጉም የለው እራስን ማሰንበት ለከንቱ (2) እረፍት አልሰጣቸው ለአይኖቼ ሽፋሽፍት እስኪያዩ ያንተን መገኘት ጉልበቴም እስኪዝል ይንበርከክ ደጅ ይጥና ናፍቆቱ ክብርህ ነውና ፍስሀዬ ነህ ደስታዬ ነህ አለኝታዬ መከታዬ ነህ አንተ ካለህልኝ ሁሉ እንዳለኝ ይሰማኛል የቱም እንዳልጎደለኝ ፍስሀዬ ነህ ደስታዬ ነህ አለኝታዬ መከታዬ ነህ አንተ ካለህልኝ ሁሉ እንዳለኝ ይሰማኛል አንዱም እንዳልጎደለኝ አውቀዋለው ጠረንህን መዓዛህ ይለያል ጌታ እርሱን ሳገኝ እረሳለው ምድር ላይ መኖሬንም ላፍታ (2) ያንተ መኖር መኖሬን ይወስናል ይሄ ነው የህይወት ስሌቱ ያለዛማ መኖር ትርጉም የለው እራስን ማሰንበት ለከንቱ (2) እረፍት አልሰጣቸው ለአይኖቼ ሽፋሽፍት እስኪያዩ ያንተን መገኘት ጉልበቴም እስኪዝል ይንበርከክ ደጅ ይጥና ናፍቆቱ ክብርህ ነውና ፍስሀዬ ነህ ደስታዬ ነህ አለኝታዬ መከታዬ ነህ አንተ ካለኸኝ ሁሉ እንዳለኝ ይሰማኛል የቱም እንዳልጎደለኝ ፍስሀዬ ነህ ደስታዬ ነህ አለኝታዬ መከታዬ ነህ አንተ ካለህልኝ ሁሉ እንዳለኝ ይሰማኛል አንዱም እንዳልጎደለኝ share ሳታደርጉ እንዳታልፉ🙏
ሌሎች ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link👇 ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
Show all...
27👍 12❤‍🔥 3🥰 2🙏 2😍 2
.                "አንተ ብቻ ና"                   🔥🔥🔥🔥               ዘማሪት ህሊና ዳዊት         🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥    🎧 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈  𝑳𝒊𝒗𝒆 𝑾𝒐𝒓𝒔𝒉𝒊𝒑🎧
ድንቅ ዝማሬዎችን ከፈለጉ ይህን link⬇️ተጭነው ይቀላቀሉ
🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
Show all...
17👍 12😍 7🙏 2❤‍🔥 1