cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የፕሮቴስታንት መዝሙር

💁በዚህ channel ውስጥ 🎧አዳዲስ መዝሙሮች 🎤አዳዲስ ስብከቶች 📆የ ኮንፍራን ፕሮግራሞች 📖የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅሶች 📝መንፈሳዊ ግጥሞችን ያገኛሉ 💒በወንጌል አናፍርም💒 የYoutube ቻናላችንን subscribe ያድርጉ 👇👇 https://www.youtube.com/@AGAPE178 ለማስታወቂያ ስራ 👉 @EYOSII ያናግሩ @ye_protestant_mezemur

Show more
Advertising posts
21 351
Subscribers
+9424 hours
+4807 days
+1 43530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🔠🔠🔠 6️⃣#challenge (የሉቃስ ወንጌል 22 ) ------------ 63 ኢየሱስንም የያዙት ሰዎች ይዘብቱበትና ይደበድቡት ነበር፤ 64 ሸፍነውም ፊቱን ይመቱት ነበርና፦ በጥፊ የመታህ ማን ነው? ትንቢት ተናገር እያሉ ይጠይቁት ነበር። 65 ሌላም ብዙ ነገር እየተሳደቡ በእርሱ ላይ ይናገሩ ነበር። 66 በነጋም ጊዜ የሕዝቡ ሽማግሌዎችና የካህናት አለቆች ጻፎችም ተሰብስበው ወደ ሸንጎአቸው ወሰዱትና ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ሁላቹሁም ከላይ ያለውን ምስል profile picture በማድረግ የ 10 ቀን #challenge እንቀላቀል እንዲሁም ይህን መልዕክት ለሌሎች እናጋራ🙏
🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
Show all...
😭 14 4🙏 4👍 2😢 2🔥 1
💡💡💡💡💡💡💡💡💡 . ✨ልዩ የበዓል ፕሮግራም✨ ➖➖➖➖➖➖➖➖ ሰላም የተወደዳቹ👍 የቻናላችን ቤተሰቦች❤️ እንኳን ለ ፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳቹ💐። በዓሉን ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን ጋር በድምቀት🥳 ለማክበር የተለያዩ ፕሮግራሞች አዘጋጅተናል✅። ➡️ከአርብ ጀምሮ እስከ እሁድ ድረስ ወደ እናንተ የምናደርሳቸው የበዓል ፕሮግራሞች⬇️ ▶️አዳዲስ እና ቆየት ያሉ የፋሲካ ዝማሬዎችን ▶️የበዓል(የፋሲካ) ግጥሞችን ▶️መፅሀፍ ቅዱሳዊ የበዓል ጥያቄዎች ▶️የተለያዩ የበዓል ምስሎች ▶️Live የፋሲካ መዝሙር ግብዣ እንዲሁም ➡️የሞባይል ካርድ ስጦታዎችን ጨምሮ ሌሎች ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን አካተን በዓሉን ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን ጋር ፋ🪩 ድምቅ✨ ብለን እናሳልፋለን። ⚠️ ከእናንተ የሚጠበቀው ከታች ቻናላችንን #unmute አድርጎ መከታተል እንዲሁም ለሌሎች ሰዎች #share ማድረግ ብቻ ነው🙏 ➖የፕሮቴስታን መዝሙር➖ ᴛᴇʟᴇɢʀᴀᴍ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ 🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩         ✝መልካም በዓል✝ 🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
Show all...
👏 16👍 10 8🔥 2🥰 2🎉 2😍 2🤩 1
(የሉቃስ ወንጌል 22 ) ------------ 55 በግቢ መካከልም እሳት አንድደው በአንድነት ተቀምጠው ሳሉ ጴጥሮስ በመካከላቸው ተቀመጠ። 56 በብርሃኑም በኩል ተቀምጦ ሳለ አንዲት ገረድ አየችውና ትኵር ብላ፦ ይህ ደግሞ ከእርሱ ጋር ነበረ አለች። 57 እርሱ ግን፦ አንቺ ሴት፥ አላውቀውም ብሎ ካደ። 58 ከጥቂት ጊዜም በኋላ ሌላው አይቶት፦ አንተ ደግሞ ከእነርሱ ወገን ነህ አለው። ጴጥሮስ ግን፦ አንተ ሰው፥ እኔ አይደለሁም አለ። 59 አንድ ሰዓትም የሚያህል ቆይቶ ሌላው አስረግጦ፦ እርሱ የገሊላ ሰው ነውና በእውነት ይህ ደግሞ ከእርሱ ጋር ነበረ አለ። 60 ጴጥሮስ ግን፦ አንተ ሰው፥ የምትለውን አላውቅም አለ። ያን ጊዜም ገና ሲናገር ዶሮ ጮኸ። 61 ጌታም ዘወር ብሎ ጴጥሮስን ተመለከተው፤ ጴጥሮስም፦ ዛሬ ዶሮ ሳይጮኽ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ እንዳለው የጌታ ቃል ትዝ አለው። 62 ጴጥሮስም ወደ ውጭ ወጥቶ ምርር ብሎ አለቀሰ። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ሁላቹሁም ከላይ ያለውን ምስል profile picture በማድረግ የ 10 ቀን #challenge እንቀላቀል እንዲሁም ይህን መልዕክት ለሌሎች እናጋራ🙏
🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
Show all...
😭 17👍 7😢 7🙏 3 1🥰 1
(የሉቃስ ወንጌል 22 ) ------------ 52 ኢየሱስም ወደ እርሱ ለመጡበት ለካህናት አለቆችና ለመቅደስ አዛዦች ለሽማግሌዎችም፦ ወንበዴን እንደምትይዙ ሰይፍና ጐመድ ይዛችሁ ወጣችሁን? 53 በመቅደስ ዕለት ዕለት ከእናንተ ጋር ስሆን እጆቻችሁን አልዘረጋችሁብኝም፤ ይህ ግን ጊዜያችሁና የጨለማው ሥልጣን ነው አላቸው። 54 ይዘውም ወሰዱት ወደ ሊቀ ካህናት ቤትም አገቡት፤ ጴጥሮስም ርቆ ይከተለው ነበር ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ሁላቹሁም ከላይ ያለውን ምስል profile picture በማድረግ የ 10 ቀን #challenge እንቀላቀል እንዲሁም ይህን መልዕክት ለሌሎች እናጋራ🙏
🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
Show all...
23😢 9👍 5🥰 3🙏 3😭 3😍 2
🔠🔠🔠3️⃣ #challenge (የሉቃስ ወንጌል 22 ) ------------ 39 ወጥቶም እንደ ልማዱ ወደ ደብረ ዘይት ሄደ፤ ደቀ መዛሙርቱም ደግሞ ተከተሉት። 40 ወደ ስፍራውም ደርሶ፦ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ጸልዩ አላቸው። 41 ከእነርሱም የድንጋይ ውርወራ የሚያህል ራቀ፥ ተንበርክኮም፦ አባት ሆይ፥ 42 ብትፈቅድ ይህችን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፤ ነገር ግን የእኔ ፈቃድ አይሁን የአንተ እንጂ እያለ ይጸልይ ነበር። 43 ከሰማይም መጥቶ የሚያበረታ መልአክ ታየው። 44 በፍርሃትም ሲጣጣር አጽንቶ ይጸልይ ነበር፤ ወዙም በምድር ላይ እንደሚወርድ እንደ ደም ነጠብጣብ ነበረ። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ሁላቹሁም ከላይ ያለውን ምስል profile picture በማድረግ የ 10 ቀን #challenge እንቀላቀል እንዲሁም ይህን መልዕክት ለሌሎች እናጋራ🙏
🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
Show all...
🙏 20 10👍 4🥰 2😢 2😘 2😍 1
(የሉቃስ ወንጌል 22 ) ------------ 14 ሰዓቱም በደረሰ ጊዜ ከአሥራ ሁለቱ ሐዋርያት ጋር በማዕድ ተቀመጠ። ... 17 ጽዋንም ተቀበለ አመስግኖም፦ ይህን እንካችሁ በመካከላችሁም ተካፈሉት፤ ... 19 እንጀራንም አንሥቶ አመሰገነ ቆርሶም ሰጣቸውና፦ ስለ እናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ይህ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ። 20 እንዲሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን አንሥቶ እንዲህ አለ፦ ይህ ጽዋ ስለ እናንተ በሚፈሰው በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ሁላቹሁም ከላይ ያለውን ምስል profile picture በማድረግ የ 10 ቀን #challenge እንቀላቀል እንዲሁም ይህን መልዕክት ለሌሎች እናጋራ🙏
🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
Show all...
32🙏 9👍 6😍 2🥰 1👏 1😢 1🤩 1
የሁለተኛ ቀን የምስል #challenge አሁን እናደርሳቹሃለን። በዚህ 10 ቀን በሚቆየው #challenge ውስጥ መሳተፍ የምትፈልጉ አሁን የምናደርሳቹሁን ምስል Profile Picture አድርጉት ለሌሎችም share አድርጉት ብዙዎቻቹ እየተሳተፋቹ ስለሆነ ጌታ ይባርካቹ በጥቂቱም ቢሆን የጌታችንን ውለታ ለሁሉም እናውጅ🙏 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
❤‍🔥 17👍 4 4😍 4🤩 3
ከሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ጋር ለለውጥ ክረምት ይዘጋጁ!❄️ ክረምቱን እንዴት እና በምን ማሳለፍ አቅደዋል❓ ካላቀዱ እንግዲህ ዛሬ ያስቡ ከቤትዎ🏠 ሙቀት ሆነው በእጅ ስልኮ📱 ወደ ኦንላይን ኮርሶች ጎራ ይበሉና👨‍💻 አዳዲስ የእድገት እና የስኬት እድሎችን ያግኙ➖። 📍በኢትዮጵያም ሆነ ከሀገር ውጪም ሆነው በዚህ ክረምት☔️በተለያዩ የትምርት ደረጃዎች ራስዎን ማሳደግ ከፈለጉ  ➡️ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ አስደሳች እድሎችን ይዞላቹ መቷል🤩! 🔹በነፃ የሚሰጡ አጫጭር ኮርሶች በሰርተፍኬት ደረጃ🖥 1️⃣ ክርስቲያናዊ ብቸኝነት 2️⃣ ክርስቲያናዊ እጮኝነት 3️⃣ ክርስቲያናዊ ጋብቻ ✨በተመጣጣኝ ክፍያ በዲፕሎማ : በዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራሞች  〰️በስነ መለኮት 〰️በካውንስሊንግ ሳይኮሎጂ 〰️በክርስቲያን ሊደርሽፕ 〰️በቢዝነስ ማኔጅመንት 〰️በፕሮጀክት ማኔጅመንት 〰️በሶሻል ወርክና ኮሚኒቲ ደቬሎፕመንት በክርስቲያን አውድ  ☑️ልዩ የሚያደርገን፦ 1. የተቀላጠፈ የ24/7 አገልግሎት መስጠታችን 2. በተመጣጣኝ ክፍያ ማስተማራችን አሁኑኑ ይመዝገቡ⬇️ https://bit.ly/3y46rtB www.missionaryuniversity.org ለበለጠ መረጃ በዚህ ያናግሩን⬇️ 🌐@musupport 📞+251960840001 ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ✔ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk
Show all...
👍 5 2🥰 2🤩 1
🔠🔠🔠1️⃣#challenge (የሉቃስ ወንጌል 22 ) ------------ 3 ሰይጣንም ከአሥራ ሁለቱ ቍጥር አንዱ በነበረው የአስቆሮቱ በሚባለው በይሁዳ ገባ፤ 4 ሄዶም እንዴት አሳልፎ እንዲሰጣቸው ከካህናት አለቆችና ከመቅደስ አዛዦች ጋር ተነጋገረ። 5 እነርሱም ደስ አላቸው፥ ገንዘብም ሊሰጡት ተዋዋሉ። ... 47 ገናም ሲናገር እነሆ፥ ሰዎች መጡ፤ ከአሥራ ሁለቱ አንዱም ይሁዳ የሚባለው ይቀድማቸው ነበር፥ ሊስመውም ወደ ኢየሱስ ቀረበ። 48 ኢየሱስ ግን፦ ይሁዳ ሆይ፥ በመሳም የሰውን ልጅ አሳልፈህ ትሰጣለህን? አለው። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ሁላቹሁም ከላይ ያለውን ምስል profile picture በማድረግ የ 10 ቀን #challenge እንቀላቀል እንዲሁም ይህን መልዕክት ለሌሎች እናጋራ🙏
🎼🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼🎼 @ye_Protestant_mezemur @ye_Protestant_mezemur ─── ❖ ──  ✦ ── ❖ ───
Show all...
30👍 7❤‍🔥 2🤩 2😭 2👏 1🙏 1
የመጀመሪያውን ቀን የምስል #challenge አሁን እናደርሳቹሃለን። በዚህ 10 ቀን በሚቆየው #challenge ውስጥ መሳተፍ የምትፈልጉ አሁን የምናደርሳቹሁን ምስል Profile Picture አድርጉት ለሌሎችም share አድርጉት በዚህ ጌታችን ኢየሱስ ያደረገልንን ታላቅ ውለታ በጥቂቱም ቢሆን እናስታውስ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
🙏 9👍 4 3💯 2