Official Telegram channel of the President of Ukrainewatch here
The best auto-posting service

Do you want the same buttons under the posts?

Channel location and language
🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን! ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ ዝማሬዎች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ! ለወዳጅ ጋደኞቻቹ  #ሼር  በማድረግ ይጋብዙ! አስተያየት  @ChristianMezmur_bot  ላይ ፃፉልን✍ ሁሌም ከኛ ጋር ስለሆናቹ እናመሰግናለን! 
Show more
55 016+15
~8 765
~22
15.93%
Telegram general rating
Globally
44 414place
of 5 029 042
25place
of 589
In category
22place
of 1 139

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine

የህይወት_በር_YE_HIWOT_BER_New_Ethiopian_Gospel_song_MESKEREM_GET.m4a

6 378
73

የህይወት_በር_YE_HIWOT_BER_New_Ethiopian_Gospel_song_MESKEREM_GET.mp4

6 163
31

Azeb_Hailu_Edenebetalew_አዜብ_ሀይሉ_እድንበታለሁ.m4a

11 063
74
Azeb Hailu - Edenebetalew አዜብ ሀይሉ- እድንበታለሁ

Azeb_Hailu_Edenebetalew_አዜብ_ሀይሉ_እድንበታለሁ_oN3T0jNIpDM_136.mp4

10 465
22
. መንፈስ ቅዱስ | HOLY SPIRIT ASTUECSF choir (Official Music Video) 💐 Share💐Share💐Share💐

መንፈስ_ቅዱስ_HOLY_SPIRIT_Official_Music_Video_ASTUECSF_choir_new.m4a

8 632
28
የሚያፀናም የሚያፅናናም እግዚአብሔር ነው! ትናንት በወራቤ ከተማ የሚገኙ ማምለኪያ ቦታዎች የቃጠሎ አደጋ ደርሶባቸዋል። ሰሞኑን በጎንደር ከተማ በመቃብር ምክንያት የተፈጠረው ከ20 በላይ ሰዎችን ሞት ያስተናገደው የሃይመኖት ጥል ቁጣ የቀሰቀሰው ነው። በዚያ አከባቢ ያላችሁ ክርስቲያን ወንድሞች እህቶችች እናቶችና አባቶች ጌታ ኢየሱስ ያበርታችሁ❤ እንደሁሌው እንደለመድነው እኛው ተባብረን እንቆማለን እንጂ በቀልን አናበረታታም በቀል የኛ አይደለም። ይህን ያደረጉ እጆች ነገ ለእግዚአብሔር ክብር ያጨበጭባሉ ወንጌል ዓለምን ሁሉ ይወርሳል❤ ሰላም ፍቅር እና ምህረት ለሃገራችን ይሁን! አይዞን! ጌታ ከኛ ጋር ነው እንሻገረዋለን!
12 485
33
💐አዲስ ዩኒቨርስቲ ለምትገቡ ተማሪዎች በየዩኒቨርሲቲዎች የሚቀበሏችሁ የክርስቲያን ፌሎሺፕ አስተባባሪዎች ስልክ ቁጥር 🔹እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ Injibara Univeristy Fellowship leaders 1, Tselot Sisay(Tselu) NaN} NaN} 2, Media sosityab(Midu) NaN 3,Rahel Fekadu(Rich) NaN 4, Desalegn Hundabo(mamush) NaN NaN 5, Marta Getachew(Mart) 251964839734 6, Chernet Abera(chere) 251991073620 7, Abinezer(Abin) 251929396400 8, Feben Gosaye(Feb) 251992872543 9, Bethelihem Dawit(Tinshoa) 251900048045 🔹ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ DIRE DAWA UNIVERSITY 1) Noshen Sahle 092 386 3838 2) Bereket Neguse 096 525 6767 3) Ribka Anberbir 090 002 7393 4) Kalkidan Tamiru 96 689 2054 5) Temesgen Teklemariam NaN 6) Abinet Tefera 090 653 1267 7) Adisu Robe 096 632 0358 8) Betelhem Abreham 098 064 6283 9) Mihiret Wendimu 092 589 7161 🔹ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ WKU Fellowship leaders(main campus) 📱251961130316 📱251989695586 Telegram 📱251935130114 Telegram Multimedia 📱251947476025 Telegram 🔹ዲላ ዩኒቨርስቲ Dilla University 1)Eyasu Dems. 251985818912 2)Adonias Taye. 251988406460 3)Yordanos Fekede. 251943105123 4)Feven Dereje. 251912025234 5)Nahom Daniel. 251962959509 6)Salem Tsehaye. 251944274028 7)Zerihun Zeleke.251953097584 8)Afomiya Abayne. 251941913754 9)Miheretab Bayu. 251969421489 🔹ደንቢዶሎ ዩኒቨርስቲ Denbi Dollo University 📱 NaN መውደድ አጋፋሪ 📱NaN ራዊ ጋዲሳ 📱NaN አንድነት Telegram 🔹ቡሌሆራ ዩኒቨርስቲ Bulle Horra University 👉 NaN ዋሴ 👉 NaN ሊድያ 👉 NaN ቢኒ 👉 NaN ማራናታ 👉 NaN እዮሲ 👉 NaN ዲና 🔹ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ Hawassa University NaN Amanuel NaN Eyosyas NaN Ruhama NaN Kirubel NaN Biruk NaN Bekam NaN Bemnet ‼️ስማችሁ ያልተገለፀ የዩኒቨርስቲ ፌሎሺፖች ስልክ ቁጥሮቻችሁን በ ማድረስ ትችላላችሁ። ለሌሎች ሼር አድርጉ❤️
Show more ...
11 569
39
#Alart ከአበበ ቢቂላ ወደ አዲስአበባ ስታድየም ተዘዋውሮ የነበረው ፕሮግራም ተሰርዟል! ውዝግብ ሲያስነሳ የነበረው በቅድሚያ በሻንበል አበበ ቢቂላ ስታዲየም ሊካሀለድ የነበረ፣ በአንዳንድ አስቂኝ ምክንያቶች እድሳት ላይ ወደ ሚገኘው አዲስ አበባ ሰወታዲየም የተዘዋወረው ፕሮግራም መሰረዙ ተሰምቷል። ቤተ ክርስትያኒቷ የፊታችን ቅዳሜ ከሐዋርያው ታምራት ታረቀኝ እና ከሐዋርያው ጉሌርሞ ማልዶናዶ ጋር ልዩ የሆነ የትንቢት፣ የፈውስ እና ነፃ የመውጣት አገልግሎት በዋናው የቤተክርስትያኒትዋ ግቢ ይኖረናል። በእለቱም ከተጋባዥ ዘማሪያን ጋር ጌታን እናመልካለን! በአዲስአበባ ስታድየም ልንመጣ የነበረን ምዕመን መያዝ በሚችል መልኩ ቤተክርስትያናችንን ያዘጋጀን መሆኑን እንገልፃለን ስትል ገልፃለች የዛሬው የአገልጋዮች ስልጠናና ፀጋን የመካፈል ጊዜ በተያዘለት መርሃግብር እንደሚቀጥልም ተጠቁሟል። ኮንፈረንሱ የተሰረዘበትን ምክንያት በእለቱ(ቅዳሜ) እናሳውቃለን። እንዳይቀር! ቦታ📍 ኮተቤ 02 ወደ ወንድራድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ሄዶ ከዚያ በስተ ቀኝ በኩል ወንጌል ብቻውን የሰሸንፋል!
Show more ...
11 331
4
1 795
1
#ፋሲካችን_ክርስቶስ_ታርዶልናል🧡 ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም። ሉቃስ 24:5 𝐼𝑠𝑎 𝑗𝑖𝑟𝑎𝑎𝑡𝑎𝑎 𝑚𝑎𝑎𝑙𝑖𝑖𝑓 𝑤𝑎𝑟𝑟𝑎 𝑑𝑢'𝑎𝑛 𝑘𝑒𝑒𝑠𝑠𝑎 𝑏𝑎𝑟𝑏𝑎𝑎𝑑𝑑𝑢? 𝐼𝑛𝑛𝑜𝑜 𝑎𝑠 𝒉𝑖𝑛 𝑗𝑖𝑟𝑢, 𝑘𝑎'𝑒𝑒𝑟𝑎; 𝐺𝑎𝑙𝑖𝑖𝑙𝑎𝑎 𝑢𝑡𝑢𝑢 𝑗𝑖𝑟𝑢𝑢 𝑤𝑎𝑎𝑛 𝑖𝑛𝑛𝑖 𝑖𝑠𝑖𝑛𝑖𝑡𝑡𝑖 𝒉𝑖𝑚𝑒𝑒 𝑡𝑢𝑟𝑒 𝑦𝑎𝑎𝑑𝑎𝑑𝒉𝑎𝑎! Luqaas 24:5 ፈሪሄን ገጸን ናብ ምድሪ ምስ ኣድነና ኸኣ፡ ንሳቶም፥ ንምንታይከ ነቲ ህያው ኣብ ማእከል ምዉታት ትደልያኦ አሎኽን ወንጌል ሉቃስ 24:5 እንኳን አደረሳቹ! ኢየሱስ ተነስቷል! Baga Nagaan Geessan! Yesuus du'aa ka'eera! እንቋዕ ኣብፀሐና! 🧡             🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻 ✅ ✅ ✅
Show more ...
15 781
28
ቦታው የኔ ነው የሞተበት❤

file

14 443
71
እንዴት ያለ ፍቅር ነው ንፍስን የሚያሰጠው እንዴት ያለ መውደድ ነው እንዲህ የሚያስወደው (2x) ዝቅ ዝቅ ያለው ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል ለእኔ ባረገው ነገር ልቤ ተሸንፏል የፍቅርንም ሚስጥር ያወኩት በእርሱ ነው አቀብት ዳገቱን የወጣዉ ለእኔ ነው በደሙ ተድቄ ከቁጣ ድኛለሁ ጠላትነት ቀርቶ ወገን ተብያለሁ ሰላሙን ሰብኮኛል የሰላም አለቃ የጭንቀቱ ዘመን ከእኔ ላይ አበቃ አሃ (እንዴት ያለ ፍቅር ነው) እንዴት ያለ ፍቅር ነው ንፍስን የሚያሰጠው እንዴት ያለ መውደድ ነው እንዲህ የሚያስወደው (4x) 💙 💙 ለሌሎችም እንዲደርስ ♻️             🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻 ✅ ✅ ✅
14 842
37
ሞቶልኝ ነው እንጂ ገለውት አይደለም❤️ የኔ ኢየሱስ❤
14 065
22
https://youtu.be/pAeTyhrrPpI
ባሪያ _ ሮሜ 1፡1 ክፍል ሶስት በወንድም ሳሚ ቱራ «Servant» Part 3 ROMANS series Teaching by Sami Tura
«ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ» ሮሜ 1፡1ይህ የሎሌ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን (LOLE EVANGELICAL CHURCH) ኦፊሺያል የYoutube ቻናል ሲሆን። ዩቲዩቡ መፅሃፍ ቅዱስ ብቸኛ ባለስልጣን መሆኑን በማመን "እምነታች...
411
0
📖 📖 ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም። ዮሐንስ 15፥13 𝑁𝑎𝑚𝑛𝑖 𝑡𝑜𝑘𝑘𝑜 𝑓𝑖𝑟𝑜𝑜𝑡𝑎 𝑖𝑠𝑎𝑎𝑡𝑖𝑖𝑓 𝑗𝑖𝑟𝑒𝑒𝑛𝑦𝑎 𝑖𝑠𝑎𝑎 𝑑𝑎𝑏𝑎𝑟𝑠𝑒𝑒 𝑘𝑒𝑛𝑛𝑢𝑢 𝑖𝑟𝑟𝑎 𝑘𝑎𝑛 𝑐𝑎𝑎𝑙𝑢, 𝑗𝑎𝑎𝑙𝑎𝑙𝑎 𝑔𝑢𝑑𝑑𝑎𝑎 𝑞𝑎𝑏𝑎𝑎𝑐𝒉𝑢𝑢 𝒉𝑖𝑛 𝑑𝑎𝑛𝑑𝑎'𝑢. Yoh. 15፥13 ሰብ ንህይወቱ ኣብ ክንዲ ኣዕሩኹ በጃ ኼሕልፍ፡ ካብዚ ዚዓቢ ፍቕሪ የልቦን። ወንጌል ዮሐንስ 15፥13
14 939
30
ኢየሱስ ለኔ ማስተካከያ የሌለው ትክክለኝነቴ ነው🤍🙏🏾
15 766
22
የዓለምን System፣ መርህ፣ ብልጠትና ትምክህት እንዳልነበረ አድርጎ ገለባብጦ የሄደ ጀግና ኢ የ ሱ ስ!❤
16 635
10
"አምላክ/ፈጣሪ የለም" ተብሎ በሳይንስ/በማስረጃ የተረጋገጠ ነገር ቢነገረኝ እንኳን በርሱ በማመኔ የምኮራበት ዓይነት ሰው ይሆን ነበር! ኢየሱስ! ❤ ©Gemechu
16 030
11
"መልህቄ" የመዝሙር አልበም ወደ እናንተ ለማድረስ ጥቂት ቀናት ቀሩን:: ይህ አልበም ለእግዚአብሔር መንግስት መስፋት ምክንያት እንዲሆን: ይህን ሳምንት በፀሎት ወደ እግዚአብሔር በማቅረብ ከእኔ ጋር እንድታብሩ በጌታ ፍቅር እጠይቃችዋለው:: አልበሙን በነፃ ለማግኘት የቴሌግራም እና የዩቱብ ቻናላችንን subscribe ያድርጉ::

መልህቄ.mp4

19 145
22
💐ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ልዩ ዝግጅት ይኖረናል በዋነኝነት የተለያዩ መፅሐፍቅዱሳዊ ጥያቄዎች ከልዩ ልዩ ሽልማቶች ጋር እና የአምልኮ ዝግጅቶች ይኖሩናል። የተለያዩ መንፈሳዊ መልዕክቶች እና ዝማሬዎች ይቀርባሉ። ከምሽቱ 3:00 💐💐💐💐
2 902
0
👆👆👆 እግዚአብሔር ባይራራልኝ ልጁን ልኮ ባይታደገኝ የጠላት ሴራ ወጥመድ ዘርግቶብኝ በሙታን ሰፈር እዛው ላይ በቀረሁኝ ግን አልተሳካም አልሆነለትም ነፍሴ ከቶ አላገኛትም በክርስቶስ በተሰራው ስራ አመለጠች እንደወፍ በራ አመለጠች/4 ነፍሴ እንደወፍ ከአዳኞች ወጥመድ አመለጠች በርራ በርራ እንደ ወፍ በርራ /2 አመለጠች በርራ /2 በክርስቶስ ስራ አመለጠች በርራ በመስቀል ላይ ስራ አመለጠች በርራ አዳኙ በስውር ወጥመድ አስቀመጠ ከአሁን አሁን ያዘልኝ ሲል አይኑ እንዳፈጠጠ አዳኜ ሲመጣ ወጥመዱን ሲረግጠው ነፍሴን አስመልጦ ቀንበሩን ሰባበረው /4 እንዲህን ነው ያመለጠችው ነፍሴ/2 እንደወፍ አመለጠች ነፍሴ /2 በረረች አመለጠች ነፍሴ /2 በአዳኝዋ በኢየሱሴ/4 በኢየሱሴ ሞትና ሲኦል አንድ ላይ ተስማምተው ዘላለሜን ሊያደርጉት በድቅድቅ ጨለማው የትንሳኤው ጉልበት ሞትን ራሱን ገድሎት መውጊያውን ሰባብሮ ነፍሴ አስመለጣት/4 እንዲህን ነው ያመለጠችው ነፍሴ/2 እንደወፍ አመለጠች ነፍሴ /2 በረረች አመለጠች ነፍሴ /2 በአዳኝዋ በኢየሱሴ/4 በኢየሱሴ ዝማሬ🎙 “አመለጠች ነፍሴ ” (New ) ዘማሪ 👥 Samuel Tesfamichael የተለቀቀው📅 March, 2022 Size💾 6MB ርዝመት⏰ 6Min Quality🔊 128 kbps(High Quality) Genres 🎹 Gospel Song ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱 ለሌሎችም እንዲደርስ ♻      🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻 ✅ ✅ ✅
Show more ...
21 395
52

አመለጠች_ነፍሴ_Ameletech_Nefse_Samuel_Tesfamichael_New_Amharic_so.m4a

16 769
79

አመለጠች_ነፍሴ_Ameletech_Nefse_Samuel_Tesfamichael_New_Amhar_ykHhZPn.mp4

16 288
28

benelay_Meron_Alemu_Judy_በእኔላይ_ሜሮን_አለሙ_New_Amharic_gospel_co.m4a

14 938
74

benelay_Meron_Alemu_Judy_በእኔላይ_ሜሮን_አለሙ_New_Amharic_gosp_1UWj8g1WswE.mp4

14 985
31
ስለ እና ተኮር ትምህርቶች በቻናላችን ማስተማር ጀምረናል!!!!!!!!!!!! 👉ከፖርኖግራፊ ሱስ እንዴት ልውጣ! 👉ስለ ፖርኖግራፊ የእግዚአብሔር ቃል ምን ይላል! 👉ፖርኖግራፊ እና መዞቹ! OPEN በማለት እርስዎም አብረውን ማገልገል መገልገል ይችላሉ
631
1
15 635
28
Last updated: 18.05.22
Privacy Policy Telemetrio