cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ Students News

@bini_business

Show more
Ethiopia836The language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
23 083
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
መርጌታ ሰለሞን የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ 0923830931 ይደውሉልን 0923830931
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። የደቡብ ክልል እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑ ዛሬ ተገልጿል። በሁለቱ ክልሎች ውሳኔ መሰረት የማለፊያ ነጥብ ፦ 👉 ለወንዶች 41፣ 👉 ለሴቶች 40 እና 👉 ለአይነ ስውራን 39 ሆኖ ተወስኗል። በዚህ መሰረት ፦ በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሁለቱም ክልሎች ለፈተና ከተቀመጡ ከ257 ሺህ በላይ ተማሪዎች 187 ሺህ 500 በላይ ተማሪዎች ወደቀጣይ ክፍል የሚያሳልፋቸውን ውጤት አምጥተዋል። ለፈተና ከተቀመጠው አጠቃላይ ተማሪ ቁጥር ሲታይ ከ73 በመቶ በላይ ተማሪዎች አልፈዋል። በተለየ መልኩ ከጸጥታ ጋር በተያያዘ በአሉታዊ ጫና ውስጥ ሆነው የተማሩና ለፈተና የተቀመጡ የደራሼ ልዩ ወረዳ ተማሪዎችን ውጤት በተለየ መልኩ ታይቷታ። በዚህም መሰረት ፦ 👉 ለወንዶች 39፣ 👉 ለሴቶች 38 እና 👉 ለአይነ ስውራን 37 ሆኖ ተወስኗል። የሁለቱ ክልሎች ተማሪዎች ውጤታቸውን ከነገ ጀምሮ መውሰድ ይችላሉ ተብሏል።  
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
መርጌታ ሰለሞን የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ 0923830931 ይደውሉልን 0923830931
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
Good News For Trader's 😉 I'd like to inform all subscribers of this channel that a Channel Where Free Forex Trading Ideas and Charts From the Best Trader's Will be Uploaded. ❗️NOTE:Trading Charts Sent to this Platform are for Educational purposes only. NOT in any way a signal group. Only 500 Requests will be accepted 😱 Join Channel https://t.me/+bLxbUHYYkL8wMmI0 https://t.me/+bLxbUHYYkL8wMmI0
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አስደንጋጭ ‼️ 🔴 የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪዎች እያበረሩ እያለ እንቅልፍ ይዟቸው እንደነበር ታወቀ ‼️ ነገሩ እንዲህ ነው፣ August 15 ET343 ,Boing 737-800 የተባለ የኢትዮጵያ አውሮፕላን ከካርቱም ወደ አዲስ አበባ በ37,000 ጫማ ከፍታ ላይ እየበረረ እያለ አዲስ አበባ ሊገባ ትንሽ ሲቀረው በወቅቱ አውሮፕላኑን ሲያበሩ የነበሩ ሁለቱም ፓይለቶች እንቅልፍ ይዟቸው የበረራ አቬሽን ሰራተኞች ፓይለቶቹን ለማግኘት ሙከራ ቢያደርግም አለመሳካቱን ተገልጿል። በኋላም ፓይለቶቹ እና የአቬሽን ሰራተኞች የሚገናኙበት ሲስተም ሲቋረጥ አውሮፕላኑ በሚያሰማው Automatic alarm ፓይለቶቹ ከእንቅልፋቸው ነቅተው አውሮፕላኑ ምንም አይነት ጉዳት ሳይደርስበት አዲስ አበባ በሰላም አርፏል።
Show all...
የ2015 የትምህርት ዘመን መስከረም 9 ይጀምራል‼️ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ የሚኒስትሪ ፈተና እና የ8ኛ ክፍል ፈተና ሀገር አቀፍ ሆኖ ይሰጣል የ2015 ዓመት መደበኛ የትምህርት ዘመን መስከረም 9 ቀን እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።በ2015 የትምህርት ዘመን አዲሱ ስርዓተ ትምህርት ወደ ሙሉ ትግበራ እንደሚገባ የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አበበ ቸርነት ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል። በአንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ተቋማት ላይ በተመረጡ ትምህርት ቤቶች የሙከራ ትግበራ በ2014 የትምህርት ዘመን ላይ የተከናወነ ሲሆን አዲሱ ስረዓተ ትምህርት በ2015 የትምህርት ዘመን ሙሉ በሙሉ በሁሉም የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ቤቶች ተግበራዊ ይሆናል።በሌላ በኩል በቅድመ አንደኛ ደረጃ እና በአጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ እንዲሁም በከፊል በተወሰኑ ትምህርት ቤቶች ላይ በ2015 የትምህርት ዘመን የሙከራ ትግበራ ከተከናወነ በኃላ በ2016 ዓ.ም ወደ ሙሉ ትግበራ እንዲገባ ይደረገል። በ2015 ዓመት የትምህርት ዘመን 6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፣የ8ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ እንዲሁም 12ኛ ክፍል የሁለተኛ ደረጃ የማጠቃለያ ፈተና ይሰጣል ፡፡በ2015 የትምህርት ዘመን ላይ ወደ ሙሉ ትግበራ የሚገባው አዲሱ ስርዓተ ትምህርት የጥራት ደረጃውን ጠብቆ እንዲተገበር በተለይ የግል እና መንግስታዊ ያልሆኑ ትምህርት ተቋማት ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ ለማድረግ እና ከዚህ ቀደም በስርዓተ ትምህርት ትግበራ ላይ የነበሩ ጉድለቶችን ለማረም በጋራ መሰራት እንደሚያስፈልግ ተገልጿል። የመጽሀፍ ስርጭትን በተመለከተ ትምህርት ከመጀመሩ በፊት በተማሪዎች እጅ እንዲደርስ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን አቶ አበበ ቸርነት ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል። Bisrat fm
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
Hello 👋 I'd like to inform all subscribers of this channel that i've Uploaded All Paid Premium Crypto & Forex Books 📚 In Below Channel. Get Access To Thousands Of Book's 📖 Free❕ NB: Only 500 Requests will be accepted Join Channel: https://t.me/+n0twUgm0J3AyYzA0 https://t.me/+n0twUgm0J3AyYzA0
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች መደበኛ ተማሪዎች እንዳይገኙ የትምህርት ሚኒስቴር አሳሰበ። ሚኒስቴሩ ከመስከረም 30 2015 ዓ.ም. ጀምሮ የሚሰጠውን የ2014 የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተከትሎ ለሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች መመሪያ ማውጣቱን አስታውቋል። በመመሪያው መሰረትም ተቋማቱ የትምህርት ዘመኑን የጊዜ ሰሌዳ በፈተና መርሃ ግብሩ መሰረት እንዲያዘጋጁ፣ በተጠቀሱት ቀናት መደበኛ ተማሪዎች በግቢዎቹ እንዳይገኙ፣ ለፈተና ማቆያ ስፍራ እንዲያዘጋጁ እና የምግብ አቅርቦት ዝግጅትም እንዲያደርጉ አሳስቧል።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በአዲሱ ረቂቅ የትምህርት ፖሊሲ ከቅድመ አንደኛ እስከ ስምንተኛ ክፍል ትምህርት ነፃ እና አስገዳጅ ይሆናል፡- የትምህርት ሚኒስቴር **** በአዲሱ ረቂቅ የትምህርት እና ጥናት ፖሊሲ ከቅድመ አንደኛ እስከ ስምንተኛ ከፍል የሚሰጥ ትምህርት ነፃ እና አስገዳጅ እንደሚሆን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በአዲሱ የትምህርት ፍኖታ ካርታ ግኝት መሰረት ዜጎች ከቅድመ አንደኛ እስከ ስምንተኛ ክፍል በግዴታ እንዲማሩ ለማስቻልና የትምህርት አሰጣጥ ሂደቱን የተሳለጠ ለማድረግ አጠቃላይ የትምህርት ረቂቅ አዋጅ ተግባራዊ እንደሚደረግ በሚኒስቴሩ የስርዓተ ትምህርት ማበልፀጊያ ክፍል ኃላፊ ዶ/ር ቴዎድሮስ ሸዋረገድ በተለይ ለኢቢሲ ሳይበር ሚዲያ ገልጸዋል። ፍኖተ ካርታውን ለማዘጋጀት ሲሞከር የትምህርት ዘርፉ ያለበትን ሁኔታ ሊያሳይ የሚያስችል ጥናት መደረጉን የተናገሩት ኃላፊው፤ መንግስት ለትምህርት ፍትሃዊ ተጠቃሚነት እና ጥራት ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት በአዲስ መልክ ፍኖተ ካርታ አዘጋጅቶ ወደ ትግበራ መግባቱን ገልፀዋል።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Winz.io - crypto casino with ZERO WAGERING BONUSES 🚀 Use the 𝗯𝗼𝗻𝘂𝘀 𝗰𝗼𝗱𝗲 𝗦𝗟𝗢𝗧𝗦 and get up to 𝟯𝟬𝟬 𝗳𝗿𝗲𝗲 𝘀𝗽𝗶𝗻𝘀 in one of our most favorite games – 𝗪𝗶𝗻𝘇 𝘁𝗼 𝘁𝗵𝗲 𝗠𝗼𝗼𝗻! 🌓 by BGaming! About Winz.io : ✅ FAIR bonus conditions ✅ Fast CRYPTO WITHDRAWALS ✅ ZERO WAGERING bonuses and promos Open an account at Winz.io (https://winzmedia.top/a93293207) and get your free spins!Stay updated with ➡️ Winz.io Telegram channel ⬅️
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
💱BEST FOREX/GOLD Traders on Telegram Join Telegram➡️ t.me/+w5hAK0EsdCgwMmM0 ⭐️95% Accurate Trades ✅Free Daily Profitable Signals ↘️ JOIN OUR TELEGRAM: 👉 https://t.me/+w5hAK0EsdCgwMmM0 👉 https://t.me/+w5hAK0EsdCgwMmM0
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
"የ2014 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከመስከረም 30 /2015 ዓ/ም ጀምሮ በ2 ዙር እንዲሰጥ ታቅዷል"‼️ 🗣ትምህርት ሚኒስቴር የ2ዐ14 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርስቲዎች እንዲሰጥ መወሰኑ ይታወቃል፡፡ ፈተናው ከመስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ #በሁለት_ዙር እንዲሰጥ መታቀዱን በትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ተፈርሞ ለ42 ዩኒቨርሲቲዎች በተላከውን እና ቲክቫህ ኢትዮጵያ ትክክለኛነቱን ባረጋገጠው ደብዳቤ መመልከት ችለናል። በዚሁ መሠረት ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ዩኒቨርስቲዎች ፦ 1. ምንም አይነት የመደበኛ ተማሪ በግቢ እንዳይኖር እንዲያደርጉ፤ 2. በቀጣይ በሚገለጸው ተማሪ ቁጥር ልክ ምግብ እንዲቀርብ ዝግጅት እንዲያደርጉ፤ 3. ለፈተናዎች ማቆያ ቦታ እንዲዘጋጅ እና 4. የፈተናውን አሰጣጥና ደህንነት የሚቆጣጠር በፕሬዚዳንት የሚመራ ዋና ግብረ-ኃይልና በየካምፓሶቹ በዲን /ካምፓስ ኃላፊ የሚመራ ንዑስ ግብረ-ኃይል እንዲያደራጁ መልዕክት ተላልፎላቸዋል። ዩኒቨርሲቲዎች የ2ዐ15 የአካዳሚክ ካላንደር የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወቅት (ከመስከረም 28 - ጥቅምት 17) ታሳቢ በማድረግ እንዲያዘጋጁ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ አሳስበዋል።
Show all...
" አዲሱ ስርዓተ ትምህርት " የአዲሱ ስርዓተ ትምህርት በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ በተወሰኑ ትምህርት ቤቶች ተሞክሮ የተጠናቀቀ ሲሆን ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ስራ ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል። ክልሎች አስፈላጊ መፅሀፍትና ቋንቋ የመተርጎም ስራ እየሰሩ ሲሆን በፍጥነት ወደ መፅሀፍ የማሳተም ስራ እንዲገባ እየተሰራ ነው ተብሏል። በዚህም ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት (ኤለመንተሪ) ካሪኩለም ስራ ላይ ይውላል። በተመሳሳይ በቀጣይ ዓመት የሁለተኛ ደረጃ ካሪኩለም የሙከራ ስራ በተወሰኑ ትምህርት ቤቶች ላይ የሚሞከር ሲሆን 2016 ዓ/ም ላይ ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ መሆን ይጀምራል።
Show all...
ከላይ ጆይን የሚለውን በመንካት ዶላር መስራት ይችላሉ ይፍጠኑ👆👆
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Those guys have a money printing machine 🖨 This indicator notifies 15 minutes before a DUMP 📉 or a PUMP 📈 Subscriber's deposit on 29 June: 1000 USDT Subscriber's deposit on 29 July: 33053 USDT 🔺 Total: +32053 USDT in 1 month Accuracy 93% Profit by May +1833% 💷 Profit by June +2596% 💶 Profit by July +3851% 💴 #byAdsly
Show all...
🔐Join (only 46 spots left)
Photo unavailableShow in Telegram
🔥 ትምህርት ሚኒስቴር ከ ኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር እስከ መስከረም 5 ድረስ የሚቆይ በየቀኑ የሚጠቀሙት ያልተገደበ የኢንተርኔት ፓኬጅ አገልግሎት መስጠት ጀመረ ‼️ ✅ አላማውም በዚህ ክረምት በሁሉም ደረጃዎች የሚገኙ ተማሪዎች እንዲውም ማህበረሰቡ ለካርድ የሚያወጡትን ገንዘብ በመቀነስ በኦንላይን አጋዥ መማሪዎችን በመጠቀም ንቃተ ህሊናውን እንዲያሻሽል የታለመ ነው:: 📶 የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን ከስር ያለውን ቦት በማስጀመር ለ 30 እና ከዚያ በላይ ለሚሆኑ ወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ከ 15GB እስከ Unlimited Premium Package መጠቀም ይችላሉ ቦቱን ለማስጀመር ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ 👇👇 https://t.me/MoE_OfficialBot?start=r07369204864 https://t.me/MoE_OfficialBot?start=r07369204864
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
👉 CLICK HERE TO JOIN
ማንኛውም የግል ትምህርት ቤት መፅሃፍም ሆነ ደብተር መሸጥ እንደማይችል ማሳሰቢያ ተሰጠ‼️ አንድ የትምህርት ተቋም ፍቃድ የተሰጠው ለማስተማር እንጂ፤ መጽሐፍም ሆነ ደብተር ለመሸጥ አይደለም ሲል የ #አዲስአበባ ትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታውቋል። የባለስልጣኑ ምክትል ሥራ አስኪያጅ ወይዘሮ ፍቅርተ አበራ ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት ማንኛውም የግል ትምህርት ቤቶች ከመመሪያ ውጪ ያልተገባ ክፍያ አስከፍለው በተገኙ ተቋማት ላይ ርምጃ እንደሚወሰድ ተናግረዋል።። በመመሪያ አተገባበሩ ላይ የተለያዩ ጥቆማዎች እየደረሱ እንደሚገኝም ኃላፊዋ አክለዋል። በመመሪያ አተገባበሩ ላይ ከመጡት ጥቆማዎች ውስጥ አንዳንድ ተቋማት የምዝገባ ክፍያ መጨመር፣ በዓይነት መቀበል ለአብነት እሽግ ወረቀት እና የመፀዳጃ ቤት የንፅህና እቃዎችን የሚጠይቁ እንዳሉበት ገልፀዋል። በተጨማሪም ባልተፈቀደ ክፍያ ጭማሪ እያደረጉ ያሉ የትምህር ተቋማት እንደሚገኙ ጥቆማ ደርሶናል ወርደን እናስተካከልን ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ማንኛውም የግል ትምህርት ቤቶች ከመደበኛ ክፍያ ውጪ በየትኛውም መልኩ ክፍያ ማስከፈል አይቻሉም፤ አንድ የትምህርት ተቋም ፍቃድ የተሰጠው ለማስተማር እንጂ መጽሐፍም ሆነ ደብተር ለመሸጥ አይደለም ብለዋል።ከተሰጠው ፍቃድ ውጪ ሲንቀሳቀስ በሚገኝ ተቋም ላይ ርምጃ ይወሰድበታል፤ የሰበሰበውን ገንዘብም ሆነ ማንኛውንም አይነት ቁሳቁስ እንዲመልስ ይደረጋል ሲሉ ምክትል ሥራ አስኪያጅ ወይዘሮ ፍቅርተ አበራ ጨምረው ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።
Show all...
♻️ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 | ሼር ♻️
📚Digital Library
📝 ለአስተያየት ፣ ✏️ ለጥቆማ ወይም 📨 ለጥያቄ
Photo unavailableShow in Telegram
: መርጌታ መንግስቱ የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ 0912162300 @Merigita አድራሻ ቤንሻንጉል ሽናሻ
Show all...
♻️ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 | ሼር ♻️
📚Digital Library
📝 ለአስተያየት ፣ ✏️ ለጥቆማ ወይም 📨 ለጥያቄ
Photo unavailableShow in Telegram
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ በህክምና፣ ነርሲንግ፣ ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ፣ ጤና መኮንን፣ ሚድዋይፈሪ፣ ፋርማሲ፣ አንስቴዥያ፣ ዴንታል ሜድስን፣ ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ፣ ፔዲያትሪክ ነርሲንግ፣ ሳይካትሪ ነርሲንግ እና ኢንቫይሮመንታል ሄልዝ ሙያዎች ተመርቃችሁ የጤና ሚኒስቴር የሚሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባችሁ የጤና ባለሙያዎች ፈተናው የሚሰጠው ከነሐሴ 23-27/2014 ዓ.ም ድረስ መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እያሳሰብን የፈተናውን ፕሮግራም በቅርብ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Show all...
♻️ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 | ሼር ♻️
📚Digital Library
📝 ለአስተያየት ፣ ✏️ ለጥቆማ ወይም 📨 ለጥያቄ
Photo unavailableShow in Telegram
: መርጌታ መንግስቱ የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ 0912162300 @Merigita አድራሻ ቤንሻንጉል ሽናሻ
Show all...
♻️ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 | ሼር ♻️
📚Digital Library
📝 ለአስተያየት ፣ ✏️ ለጥቆማ ወይም 📨 ለጥያቄ
Photo unavailableShow in Telegram
📈NEW FOREX/GOLD SIGNALS TELEGRAM:👉 https://t.me/+6Q1v4Ngypdo4NThk ❤️Best SIGNALS on TelegramApp Join here⤵️ https://t.me/+6Q1v4Ngypdo4NThk https://t.me/+6Q1v4Ngypdo4NThk
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ወልቂጤ‼️ በጉራጌ ዞን ከክልልነት ጥያቄ ጋር በተያዘ የስራ ማቆም አድማ ተደረገ!! የዞኑ ርዕሰ መዲና በሆነችው ወልቂጤ በዛሬው እለት ባንኮች ፣ የመንግስት እና የግል ስራ ተቋማት ፣ የንግድ እንቅስቃሴን ጨምሮ የትራንስፖርት አድማ የተደረገ ሲሆን በከተማዋ በርካታ የፌደራል እና የክልሉ የፀጥታ ሀይሎች በብዛት መሰመራታቸው ለመታዘብ ችለናል። በአሁኑ ሠዓት ከሰብአዊ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ውጪ ያሉ መንግስታዊና የግል እንዲሁም የንግድ ተቋማት ስራ በማቆም ሰላማዊ ትግል ማድረግ መጀመራቸው የተነገረ ሲሆን የስራ ማቆም አድማው የአንድ ቀን መሆኑን አረጋግጠናል።
Show all...
♻️ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 | ሼር ♻️
📚Digital Library
📝 ለአስተያየት ፣ ✏️ ለጥቆማ ወይም 📨 ለጥያቄ
Photo unavailableShow in Telegram
: መርጌታ መንግስቱ የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ 0912162300 @Merigita አድራሻ ቤንሻንጉል ሽናሻ
Show all...
♻️ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 | ሼር ♻️
📚Digital Library
📝 ለአስተያየት ፣ ✏️ ለጥቆማ ወይም 📨 ለጥያቄ
Photo unavailableShow in Telegram
ከ 140 ሺህ በላይ የአማሮ ልዩ ወረዳ ዜጎች ለከፍተኛ የርሃብ አደጋ መጋለጣቸው ተነገረ። የአማሮ ልዩ ወረዳን ከሚያዋስነዉ ከምዕራብ ጉጂ ይመጣሉ የተባሉ ታጣቂዎች ባለፉት ስድስት ዓመታት በፈጠሩት ግጭት ከ 140 ሺህ በላይ ዜጎች ለከፍተኛ ርሃብ መጋለጣቸዉ ተነግሯል። የልዩ ወረዳዉ የኬሌ ምርጫ ክልል የኢዜማ ጽ/ቤት ባወጣዉ መግለጫ በግጭቱ ምክንያት ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ የሚያስፈልገው ቢሆንም፣ መረጃው ለኢፌዴሪ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን እንዳልደረሰ አረጋግጫሁ ብሏል። ባለፉት ስድስት ዓመታት በአማሮ ልዩ ወረዳ በሚገኙ ከ 20 በላይ ቀበሌዎች ውስጥ በተከሰተው ግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ 44,202 ዜጎች እንዲሁም በድርቅ አደጋ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው 96,440 -በአጠቃላይ 140,642 ሕዝብ አደጋ መሆናቸዉ ተሰምቷል። በአማሮ የኢዜማ ጽ/ቤት በግጭቶች ሰላባ ሆነዉ ለተፈናቀሉት እንዲሁም በልዩ ወረዳዉ በተከሰተዉ የድርቅ አደጋ ተጠቂ የሆኑትን ዜጎች በተመለከተ ለብሔራዊ አደጋ ስጋት እና ሥራ አመራር ኮሚሽን መረጃ አለመድረሱን ገልጿል።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
: መርጌታ መንግስቱ የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ 0912162300 @Merigita አድራሻ ቤንሻንጉል ሽናሻ
Show all...
♻️ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 | ሼር ♻️
📚Digital Library
📝 ለአስተያየት ፣ ✏️ ለጥቆማ ወይም 📨 ለጥያቄ
Photo unavailableShow in Telegram
የዘንድሮ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከመስከረም 30/2015 ጀምሮ ይሰጣል። የ2014 የትምህርት ዘመን ብሔራዊ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ማጠቃለያ ፈተና ከመስከረም 30/2015 ዓ/ም ጀምሮ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጥ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል።
Show all...
♻️ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 | ሼር ♻️
📚Digital Library
📝 ለአስተያየት ፣ ✏️ ለጥቆማ ወይም 📨 ለጥያቄ
Photo unavailableShow in Telegram
: መርጌታ መንግስቱ የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ 0912162300 @Merigita አድራሻ ቤንሻንጉል ሽናሻ
Show all...
♻️ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 | ሼር ♻️
📚Digital Library
📝 ለአስተያየት ፣ ✏️ ለጥቆማ ወይም 📨 ለጥያቄ
የት/ት ፍኖተ ካርታ ተግባራዊ በሚሆኑ ት/ቤቶች በየክፍል ደረጃ የሚሠጡ የት/ ት አይነቶች ‼ ⏯ ቅድመ መደበኛ (KG) ለሁለት አመት የሚሠጥ:- ============================== ▶1ኛ= የአፍ መፍቻ ቋንቋ ▶2ኛ= አካባቢ ሳይንስ ▶3ኛ=የግልና የጋራ አስተዳደግ ▶4ኛ= ሙያ ▶5ኛ= ሂሳብ ▶6ኛ= የሠውነት ማጎልመሻ ናቸው፡፡ ⏯ በመጀመሪያ ደረጃ ከ1ኛ-6ኛ ክፍል የሚሠጡ የት/ት አይነቶች:- ================================= 1ኛ= የአፍ መፍቻ ቋንቋ 2ኛ= አገር አቀፍ ቋንቋ 3ኛ= እንግሊዘኛ 4ኛ= ሂሳብ 5ኛ= አካባቢ ሳይንስ 6ኛ= የግብረገብ ት/ት 7ኛ= ሙያ 8ኛ= የሠውነት ማጎልመሻ ናቸው፡፡ ⏭ በመጀመሪያ መካከለኛ ደረጃ ከ7ኛ-8ኛ ክፍል የሚሠጡ የት/ት አይነቶች:- ======================= ♐1ኛ= የአፍ መፍቻ ቋንቋ ♐2ኛ= የአገር አቀፍ ቋንቋ ♐3ኛ=እንግሊዘኛ ♐4ኛ= ሂሳብ ♐5= ሳይንስ ♐6ኛ= ህብረተሰብ ♐7ኛ= ስነ -ዜጋ ♐8ኛ= የጥበብ ስራ ♐9ኛ = አይቲ (IT) ♐10ኛ= የሠውነት ማጎልመሻ ♐11ኛ= የሙ(የእጅ) ስራ ናቸው::
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ማብራሪያ❗️ ( ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም ክልል ትምህርት ቢሮዎች የላከው ደብዳቤ ከላይ ተያይዛል) ⚠️ የ2014 ዓ.ም ተፈታኞች መስከረም አጋማሽ የሚፈተኑ ሲሆን ፥ ⚠️ ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም ክልሎች የትምህርት ቢሮዎች በላከው የ2015 ዓ.ም የትምህርት ሰሌዳ መሰረት የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ልፍል ተማሪዎች ( ማለትም ወደ 12ኛ ክፍል ዘንድሮ ያለፉ ተማሪዎች) ከግንቦት 21 እስከ ግንቦት 25/2015 ዓ.ም ድረስ መልቀቂያ ፈተና ይወስዳሉ። ⚠️ የ2015 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ክልላዊ ፈተና ደግሞ ከሰኔ 5 እስከ ሰኔ 9/2015 ዓ.ም ይሰጣል ⚠️ የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ደግሞ ከሰኔ 12 እስከ ሰኔ 16/2015 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል። #SHARE
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
: መርጌታ መንግስቱ የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ 0912162300 @Merigita አድራሻ ቤንሻንጉል ሽናሻ
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
🔴 በወር 49,999 ብር ደሞዝተኛ መሆን ይፈልጋሉ ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ👇👇 https://youtu.be/8ZYIoTiFQhw https://youtu.be/8ZYIoTiFQhw ❌ ምንም የትምህርት ማስረጃ አይጠይቅም ❌ ለመጀመር ምንም ክፍያ አይጠይቅም ✅ በቀን ለ 5 ደቂቃ ብቻ ነው የሚሠሩት ✅ የሚያስፈልገው ሞባይል ስልክ እና ኢንተርኔት ካላቹ በቂ ነው 💰አሰራሩን ከስር ባለው ሊንክ ገብተው ይመልከቱ 👇👇 https://youtu.be/8ZYIoTiFQhw https://youtu.be/8ZYIoTiFQhw
Show all...
ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መሰጠት ይጀምራል❗️ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ መደረግ በሚጀምረው አዲሱ ስርአተ ትምህርት ( ካሪኩለም) መሰረት ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች የማጠናቀቂያ ፈተና መውሰድ የሚጀምሩ ይሆናል። ለሁሉም ክልሎች ትምህርት ቢሮዎች ከተላከ ፋይል እንደተረዳነው የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ካላንደር የተገለጸ ሲሆን ከሰኔ 12 እስከ ሰኔ 16 /2015 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ውስጥ ሁሉም ተማሪዎች የሁለተኛው መንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና ሲወስዱ 6ኛ ክፍል ተማሪዎች ደግሞ በልዩ ሁኔታ የ6ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና መውሰድ ይጀምራሉ። በ2009 ዓ.ም የመጨረሻው የ10ኛ ልፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ከተሰጠ እና የ10ኛ ክፍል መልቀቂይ ብሔራዊ ፈተና ( ማትሪክ) መሰጠት ካቆመና ተማሪዎች በክፍል ውጤታቸው ብቻ ማለፍ ከጀመሩ ወዲህ ጥቂት ጊዜያት በኋላ የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መሰጠት እንደሚጀምር ሲገለጽ ቆይቶ ነበር።
Show all...
🔴 የ2015 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከግንቦት 21 እስከ 25 ይሰጣል‼️ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባወጣው የ2015 ዓ.ም ካላንደር የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከግንቦት 21 እስከ 25 እንደሚሰጥ አሳውቋል። 🟩🟩🟩➥ @etv_zena 🟩🟩🟩 🟨✡🟨➥ @etv_zena 🟨✡🟨 🟥🟥🟥➥ @etv_zena 🟥🟥🟥
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አሜሪካ የዝንጀሮ ፈንጣጣ የኅብረተሰብ የጤና ስጋት ነው ስትል አወጀች! በአሜሪካ በዝንጀሮ ፈንጣጣ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን ተከትሎ የአገሪቱ መንግሥት በሽታው የኅብረተሰብ የጤና ስጋት ነው ሲል አወጀ።መንግሥት በሽታው የኅብረተሰብ ጤና ስጋት ነው ብሎ ማወጁ፤ የበሽታውን ስርጭት ለመግታት የክትባት ስርጭት እንዲስፋፋ፣ ሕክምና እና የፌደራል መንግሥት ሃብት እንዲጨምር ያደርጋል። ይህ የአሜሪካ መንግሥት ውሳኔ የተሰማው የዓለም ጤና ድርጅት ከሁለት ሳምንት በፊት በሽታው የዓለም ሕዝብ የጤና ስጋት ነው ብሎ ካወጀ በኋላ ነው።እስካሁን በአሜሪካ በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ6ሺህ 600 መሻገሩን የአገሪቱ ባለሥልጣናት ገልጸዋል። ከእነዚህ መካከል አንድ አራተኛው በአሜሪካዋ ኒው ዮርክ የተመዘገበ ሲሆን ካሊፎርኒያ እና ኢሊኖይስ ከኒው ዮርክ በመቀጠል በርካታ በበሽታው የተያዙ ሰዎች መገኛ ግዛቶች ሆነዋል።በአውሮፓውያኑ 2020 እስካሁን ድረስ በመላው ዓለም በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጡ ከ26ሺህ በላይ ሰዎች መመዝገባቸውን የበሽታ መቆጣጠር እና መከላከል (ሲዲሲ) አሐዝ ያሳያል። [BBC]
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
: መርጌታ መንግስቱ የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ 0912162300 @Merigita አድራሻ ቤንሻንጉል ሽናሻ
Show all...
Repost from N/a
ፀጉራቹ እያጠረ እና አየተበጣጠሰ ላስቸገራችሁ እንዲሁም ፎሮፎር እና ቆሮቆር ላስቸገራችሁ👇👇👇 https://youtu.be/WxvNq5fPTro https://youtu.be/WxvNq5fPTro
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር‼️ አሜሪካ ስጋት ውስጥ ነኝ አለች‼️ አሜሪካ በራሺያ እና በቻይና በኩል የሃይፐርሶኒክ ሚሳኤል ሊቃጣብኝ ስለሚችል ከሃይፐርሶኒክ ጥቃትን ራሴን ለመከላከል ልምምድ ጀምሬያለሁ ብላለች። አሜሪካም ሁለቱ ሀገራት ኒውዮርክን ጨምሮ የተለያዩ ሶስት ከተሞቼ ላይ ጥቃት ሊፈፅሙና የተለያዩ መርዛማ የኬሚካል ንጥረነገሮችን ሊለቁብኝ ስለሚችሉ ቅድመ ዝግጅት አደርጋለሁ በማለት አሜሪካ ከፍተኛ ስጋት ውስጥ መሆንዋን #ሚሊተሪ_ተይምስ ዘግቧል።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የስኮላርሺፕ ማስፈጸሚያ መመሪያ አዘጋጅቷል። አዲሱ መመሪያ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የስኮላርሺፕ አሰጣጥ ስርዓት ለመዘርጋት እና ሂደቱን በብቃትና በጥራት ለማስተዳደር የሚያስችል መሆኑ ተገልጿል። መመሪያ ቁጥር 916/2014 ሆኖ በፍትህ ሚኒስቴር የጸደቀውን መመሪያ፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተግባራዊ እንዲያደርጉ በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተፈርሞ መሰራጨቱ ታውቋል። (ሙሉ መመሪያው ከላይ ተያይዟል።)
Show all...