cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ Students News

@bini_business

Show more
Ethiopia836The language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
23 083
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
#National_Exit_Exam በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) በ2015 ዓ.ም መጨረሻ መተግበር በሚጀምረው የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና ዙሪያ ለአዲስ ዘመን ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ሚኒስትር ዴኤታው ካነሳሷቸው ሃሳቦች የሚከተሉት ይገኙበታል፦ • የመውጫ ፈተና ምዘናው የሚሰጠው ለመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ብቻ ነው። • በግልም ሆነ በመንግስት የትምህርት ተቋም የሚማር ተማሪ ዲግሪውን የሚያገኘው ምዘናውን ሲያልፍ ብቻ ነው፡፡ • የመውጫ ፈተናው የሚዘጋጅበት፣ የሚያዝበት እና የሚሰራጭበት ስርዓት ከሰው ንክኪ ነጻ ለማድረግ እየተሰራ ነው። • በየዓመቱ ከ150 እስከ 180 ሺህ በመጀመሪያ ዲግሪ የሚመረቁ ተማሪዎችን ምዘና ለመስጠት የሚያስችል አቅም አለ፡፡ • የሙያ ማኅበራት አቅማቸው ሲጎለብት የሙያ ፈተና ይሰጣሉ፣ የመውጫ ፈተና ሥራን ከመንግስት ይረከባሉ። • ፈተናውን የሚያሰናዱ ተቋማት እና መምህራን ዝግጅት ሥራዎች እስከ ግንቦት 2015 ዓ.ም ይሰራሉ፡፡ • ሂደቱን በቴክኖሎጂ በመደገፍ ግልጸኝነቱ የተጠበቀ ለማድረግ እየተሰራበት ነው።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የ2014 12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን በ12 ኮድ (በጥያቄ አቀማመጥ ስብጥር) ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው። የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከዚህ በፊት እንደነበረው በ4 ኮድ (4 የተለያዩ ፈተናዎች/በጥያቄ አቀማመጥ) ሳይሆን እስከ 12 እንዲሆን እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል። ይህ የፈተና ኩረጃን ለመከላከል ከሚሰሩት ስራዎች መካከል አንዱ መሆኑን የሚገልፁት ፕ/ር ብርሃኑ ጎን ለጎን ያሉ ተማሪዎች እርስ በእርስ የሚፈተኑት ፈተና የጥያቄው(order) በፍፁም የተገናኘ እንዳይሆን እየተሰራ መሆኑን ጠቁመዋል። ፈተናው በዩኒቨርሲቲዎችና በፌዴራል ተቋማት እንደሚሰጥም ገልፀዋል። ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ለኢፕድ የሰጡት ቃል፦ "...የክልል ባለሟሎች፣ የክልል ኃላፊዎችን ከፈተና ጉዳይ ጋር እንለያቸው ፤ ፈተናው እራሱ የፌዴራል ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ስለሆነ በፌዴራል ተቋማት ውስጥ ብቻ እንስጥ ብለን አሁን በሙሉ ተማሪዎቹን አጓጉዘን ቢቻል ሁሉንም ከክልላቸው ውጭ በሆኑ ክልሎች ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች እና የፌዴራል ተቋማት ውስጥ ለመስጠት ነው እየተዘጋጀን ያለነው። ያ የሚያደርገው ሁለት ነገር ነው። 1ደኛ በመንገድ ላይ ሊኖር የሚችለውን የመሰረቅ አደጋ ይቀንሰዋል። 2ተኛ ክፍል ውስጥ ከተገባ በኃላ ለመስረቅ የሚቻልበትን አደጋ ይቀንሰዋል። ከዛም በላይ ፈተናዎቹን በማዘጋጀት ደረጃ በፊት በ4 የተለያዩ ፈተናዎች ነበር የምናዘጋጀው እስከ 12 አድርገን Completely scrambled እንዲሆኑና ማንም ጎኑ ያለው ተማሪ የሚፈተነው ፈተና አንተ ከምትፈተነው ፈተና order ጋር በፍፁም ያልተገናኘ እንዲሆን አድርገን እየሰራን ነው። ይሄ በጣም በብዙ ደረጃ የፈተና ስርቆትን ይቀንሰዋል ብለን ነው ተስፋ የምናደርገው" ብለዋል።
Show all...
‹‹የመውጫ ፈተና በትምህርት ጥራት ያለውን ችግር አንዱ የመፍቻ አማራጭ እንጂ ብቸኛ ርምጃ አይደለም›› – ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ የዲግሪ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና በትምህርት ጥራት ላይ የሚስተዋለውን ችግር ለመፍታት ከሚወሰዱ ስትራቴጂያዊ ርምጃዎች ውስጥ አንዱ እንጂ ብቸኛና የመጨረሻ ርምጃ አለመሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ገለጹ፡፡ የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል በ2015 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ እንደሚተገበር በሚጠበቀው የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና ዙሪያ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሰጡት ማብራሪያ እንደገለጹት፤ የመውጫ ፈተና የትምህርት ጥራትን ማስጠበቂያ የመጨረሻና ብቸኛው ርምጃ አይደለም፡፡ ብቁ የሰው ሃይል በማዘጋጀት ወደ ኢኮኖሚ መግባቱን ማረጋገጫው አንደኛው መንገድ እንጂ ብቻውን የትምህርት ጥራት ሊያመጣ አይችልም፡፡ የመውጫ ፈተናው ተመራቂዎች በተማሩበት ሙያ፤ ዘመኑ የሚጠይቀውን እውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት ገንብተው ስለመውጣታቸው የሚመዝን መሆኑንም ነው ዶክተር ሳሙኤል የተናገሩት፡፡ ባለዲግሪ ዋጋው አይታወቅም፡፡ ገበያው የሚለይበት አካሄድ የለውም፡፡ ዲግሪ በያዙ ተመራቂዎች መካከል በብቃት የሙያውን ምሉዕነት ተላብሶ የተመረቀው የትኛው እንደሆነ መመዘኛው የሚያረጋግጥ እንደሚሆንም ተናግረዋል፡፡ ‹‹ሁሉም ዲግሪ አንድ አይነት ሆኖ አይታሰብም፡፡ ራሱ ለሚማረውም፣ የቤት ስራ እየተሰራለት የሚመረቀውም ባለዲግሪ ነው፡፡ ለሁሉም እኩል ዋጋ ሰጥቶ ወደ ገበያው መቀላቀል ተገቢ አይደለም›› ሲሉ ዶክተር ሳሙኤል ተናግረዋል፡፡ በተለመደው አሰራር ቢቀጥል ከትምህርት ጥራት በላይ በኢኮኖሚው ኢ-ፍትሃዊነት እንዲነግስ ዕድል እንደሚፈጥር ተናግረዋል፡፡ ምዘናው የሚሰጠው በመጀመሪያ ዲግሪ ላይ ብቻ መሆኑን፣ ትግበራው አገራዊ ፖሊሲ እንደመሆኑ በግል፣ በመንግስትም በየትኛውም ተቋም የሚማር ዲግሪውን የሚያገኘው ምዘናውን ካለፈ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ፈተናው የሚዘጋጅበት፣ የሚያዝበትና የሚሰራጭበት ስርዓት ከሰው ንክኪ ነጻ ማድረግ ያስፈልጋል ያሉት ዴኤታው፤ ለምዘናው የመጀመሪያ ዲግሪ የሚመረቁትን በዓመት ከ150 እስከ 180 ሺ ማስተናገድ የሚችል አቅም መኖሩን ተናግረዋል፡፡ የሙያ ማሕበራት አቅማቸው ሲጎለብት የሙያ ፈተና ይሰጣሉ፣ የመውጫ ፈተና ስራን ከመንግስት ላይ እንደሚወስዱም ነው የጠቆሙት፡፡ ሂደቱን በቴክኖሎጂ በመደገፍ ግልጸኝነቱ የተጠበቀ ለማድረግ እየተሰራበት መሆኑን ጠቁመው፤ ትምህርቶቹን የሚያዘጋጁ ተቋማትና መምህራን ዝግጅት ስራዎች እስከ ግንቦት 2015 ዓ.ም ይሰራሉ ብለዋል፡፡ መምህራንን በተለያዩ አማራጮች የትምህርት ደረጃቸውንና የመመራመር አቅማቸውን እንዲያሳድጉና የተለያዩ የማስተማር ሥነ ዘዴዎችንና ክህሎት ስልጠና እንዲወስዱ እንደሚደረግም ጠቁመዋል፡፡ ተማሪዎቹ ብቁ ሆነው መውጣታቸውን ግብ አድርገው መዘጋጀት ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተልዕኮና በትኩረት እንዲለዩ ተደርጓል፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ቆይታ ዘመን ወደ አራት ዓመታት እንዲያድግ ተደርጓል፡፡ ሂደቱ ተማሪዎቹ የከፍተኛ ትምህርት አውድን ተገንዝበው የሚፈልጉትን፣ መክሊታቸውንና አቅማቸውን ለይተው ማሳካት የሚችሉትን የትምህርት መርሃ ግብር መርጠው እንዲገቡ እንደሚያስችላቸውም አብራርተዋል፡፡ ተማሪዎች ሲገቡ እንጂ ለምን ወውጫ ላይ ይፈተናሉ የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ቢሆንም ወደ ዩኒቨርሲቲ እያስገባን ያለነው የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ተፈትነው መሆኑን መዘንጋት እንደማይገባ ገልጸው፤የመውጫ ፈተናውም ቢሆን፤ ዩኒቨርሲቲ ተምሮ ብቁ ሆኗል የሚለውን እንደማይገልጽም ነው ዶክተር ሳሙኤል የተናገሩት፡፡ የከፍተኛ ትምህርት አዋጅ 1152/2011 የመውጫ ፈተና ሊሰጥ እንደሚችል በግልጽ አስቀምጧል፡፡ የሪፎም አካል ነው፣ የሪፎም አጀንዳን መንግስት የሚመራው እንደመሆኑ ሂደቱን ትምህርት ሚኒስቴር መንግስትን ወክሎ መስራቱ የስልጣን ሽሚያም፣ መጣረስም እንደሌለውም አመልክተዋል፡፡
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
🔥 በወር እስከ 30,000 ብር የሚከፍል የአሜሪካ ድርጅት ተገኝቷል ሙሉ ማስረጃውና አሰራሩ ካላይ ባለው ቪዲዮ ቀርቧል ፈጥነው ይመልከቱ ይጀምሩ 👇👇 https://youtu.be/8ZYIoTiFQhw https://youtu.be/8ZYIoTiFQhw ❌ ምንም አይነት ገንዘብ አይጠይቅም በነፃ ነው የሚሰራው ✅ ሁላችሁም ሞክሩት አሰራሩ ቀላል እና ክፍያውም አሪፍ ነው :: 🔴 የኢትዮ ቴሌኮም ነፃ የኢንተርኔት ስጦታ ዛሬ ያበቀል በዚህ አጋጣሚ ቪዲዮውን በነፃ ይመልከቱ 👇👇 https://youtu.be/8ZYIoTiFQhw https://youtu.be/8ZYIoTiFQhw ✅ፈጥነው ይጀምሩ
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
🔥 በየቀኑ 2,000 ብር የሚከፍል ዌብሳይት ተገኝቷል ሙሉ ማስረጃውና አሰራሩ ካላይ ባለው ቪዲዮ ቀርቧል ፈጥነው ይመልከቱ ይጀምሩ 👇👇 https://youtu.be/8ZYIoTiFQhw https://youtu.be/8ZYIoTiFQhw ❌ ምንም አይነት ገንዘብ አይጠይቅም በነፃ ነው የሚሰራው ✅ ሁላችሁም ሞክሩት አሰራሩ ቀላል እና ክፍያውም አሪፍ ነው :: 🔴 የኢትዮ ቴሌኮም ነፃ የኢንተርኔት ስጦታ ዛሬ ያበቀል በዚህ አጋጣሚ ቪዲዮውን በነፃ ይመልከቱ 👇👇 https://youtu.be/8ZYIoTiFQhw https://youtu.be/8ZYIoTiFQhw ✅ፈጥነው ይጀምሩ
Show all...
Repost from Wow!
Photo unavailableShow in Telegram
SHOCK! ~60% OF PEOPLE ARE WRONG ON THIS ONE! 😱🤯 Question: What is the capital of Portugal? 🇵🇹
Show all...
Braga
Lisbon
Madrid
Barcelona
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
🔴 በወር 49,999 ብር ደሞዝተኛ መሆን ይፈልጋሉ ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ👇👇 https://youtu.be/PgIlj3kd0h4 https://youtu.be/PgIlj3kd0h4 ❌ ምንም የትምህርት ማስረጃ አይጠይቅም ❌ ለመጀመር ምንም ክፍያ አይጠይቅም ✅ በቀን ለ 5 ደቂቃ ብቻ ነው የሚሠሩት ✅ የሚያስፈልገው ሞባይል ስልክ እና ኢንተርኔት ካላቹ በቂ ነው 💰አሰራሩን ከስር ባለው ሊንክ ገብተው ይመልከቱ 👇👇 https://youtu.be/PgIlj3kd0h4 https://youtu.be/PgIlj3kd0h4
Show all...
ኢትዮ ቴሌኮም ለ 3 ቀናት ያቀረበው ነፃ ኢንተርኔት ስጦታ እነሆ አሁን 6 ሰዓት ላይ ጀምሯል :: በዚህ አጋጣሚ ከላይ ያለውን የዲቪ አሞላል የሚያሳይ ብታዩና ቀድማቹ ብትሞሉ ካለ አላስፈላጊ መንገላታት ትድናላቹ👍
Show all...
Repost from N/a
🔴 ዲቪ ተጀመረ ✅ የዲቪ ዕድለኞች ቁጥር ከ 55,000 ሰዎች ወደ 80,000 ሰዎች ኮታው ጨምራል ፡ እርሶም እድሎን ይሞክረ ይደርሶታል ፡ ጉዞ ወደ አሜሪካ!! አሞላሉን ይመልከቱ 👉 https://youtu.be/04ijctiI8mk https://youtu.be/04ijctiI8mk ዲቪ መሙላት ፈልገው አሞላሉ ግራ አጋብቶታል? ያለ Passport የ ዲቪ ፎርም መሙላት እንደሚቻልስ ያቃሉ? አሁኑኑ የእጅ ስልኮን በመጠቀም ይሙሉ የ እርሶን እድል ማን ያውቃል!! ከታች ባለው LINK ቪዲዮውን ይመልከቱ👇👇👇 https://youtu.be/04ijctiI8mk https://youtu.be/04ijctiI8mk እራስዎ ሞባይሎን ብቻ በመጠቀም DV 2023 ይሙሉ ያለ ፓስፖርት አሞላል‼️ ትክክለኛው አሞላል ይህ ነው ይመልከቱ 👉 https://youtu.be/04ijctiI8mk https://youtu.be/04ijctiI8mk ዲቪ እንዲደርሶት እነዚህን 3 ነገሮች ማድረግ አይርሱ👆
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
መረጃ‼️ የአልሸባብ የሽብር ቡድን ዳግም ከፍተኛ ኪሳራ ተከናንቦ ወደ መጣበት መመለሱ ተነገረ!! ወደ ኢትዮጵያ ሰርጎ ለመግባት የሞከረው የአልሸባብ የሽብር ቡድን በጸጥታ ኃይሉ በተወሰደበት እርምጃ ዳግም ከፍተኛ ኪሳራ ተከናንቦ ወደ መጣበት መመለሱን የመከላከያ ኃይል ስምሪት ኃላፊና ጊዜያዊ የፀጥታ ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ ሜጀር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው ለኢዜአ ተናግረዋል። እስካሁን ባለው መረጃም ከ150 በላይ የሽብር ቡድኑ አባላት የተደመሰሱ ሲሆን ቡድኑ ኢትዮጵያን ለማጥቃት ያዘጋጃቸውን ተሽከርካሪዎች ጨምሮ የትጥቅና ስንቅ ዴፖዎቹን ማውደም ተችሏል፡፡
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
Ethio Telecom ለ3 ቀናት የሰጠው #ነፃ የኢንተርኔት፣ ድምፅና መልእክት አገልግሎቶች ዛሬ ለሊት 6 ሰአት⏰ ይጀምራል!! 🔥 ማሳሰብያ ነፃ ስጦታው የሚሰራው ከምሽቱ 6 ሰዓት እስከ ማለዳ 12 ሰዓት ብቻ ስለሆነ እንዳያመልጣቹ በዚህ አጋጣሚ እንዴት በወር እስከ 49ሺህ ብር በኦንላይን መስራት እንደሚቻል ቪዲዩ ለቀናል ቴሌ በሰጠው ነፃ ፓኬጅ ቪዲዩውን ብታዩ መልካም ነው 👇👇 https://youtu.be/PgIlj3kd0h4 https://youtu.be/PgIlj3kd0h4
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
🔴 በወር 49,999 ብር ደሞዝተኛ መሆን ይፈልጋሉ ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ👇👇 https://youtu.be/PgIlj3kd0h4 https://youtu.be/PgIlj3kd0h4 ❌ ምንም የትምህርት ማስረጃ አይጠይቅም ❌ ለመጀመር ምንም ክፍያ አይጠይቅም ✅ በቀን ለ 5 ደቂቃ ብቻ ነው የሚሠሩት ✅ የሚያስፈልገው ሞባይል ስልክ እና ኢንተርኔት ካላቹ በቂ ነው 💰አሰራሩን ከስር ባለው ሊንክ ገብተው ይመልከቱ 👇👇 https://youtu.be/PgIlj3kd0h4 https://youtu.be/PgIlj3kd0h4
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ነፃ ጥቅል ከኢትዮ ቴሌኮም ! ኢትዮ ቴሌኮም በ2014 በጀት አመት 61.3 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። ይህም የእቅዱን 87.6 በመቶ ነው ብሏል። ይህን በማስመልከት ለሦስት ቀናት የሚቆይ ነጻ ጥቅል ስጦታ ማቅረቡን ገልጿል። ኢትዮ ቴሌኮም ያስመዘገበውን ስኬት አስመልክቶ ከህብረተሰቡ ጋር ለመጋራት ሲል የዳታ፣ ድምፅ እና የመልዕክት ጥቅል ስጦታዎችን ማቅረቡን ነው ዛሬ ያሳወቀው። በዚህም፦ 👉 1.5 ጌጋባይት ዳታ በቀን 512 ሜባ፤ 👉 45 ደቂቃ በቀን 15 ደቂቃ፤ 👉 100 መልዕክት በቀን 33 መልዕክቶችን፤ 👉 የ10 ደቂቃ አለምአቀፍ ጥሪ በቀን 3 ደቂቃ ለተጠቃሚዎች በነጻ አቅርቧል። (ማስታወሻ ፦ ዓለም አቀፍ የጥሪ ስጦታው የተበረከተው ያልተገደበ የድምጽ ጥቅል፣ የጹሑፍና የኢንተርኔት ለሚጠቀሙ ነው) ስጦታው ከዛሬ ሐምሌ 21 ከሌሊቱ 06:00 ሰአት - እስከ ምሽቱ 12 ሰአት ድረስ ለ3 ቀናት ይቆያል።
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
🔴 በወር 49,999 ብር ደሞዝተኛ መሆን ይፈልጋሉ ይህን ቪዲዩ ይመልከቱ👇👇 https://youtu.be/PgIlj3kd0h4 https://youtu.be/PgIlj3kd0h4 ❌ ምንም የትምህርት ማስረጃ አይጠይቅም ❌ ለመጀመር ምንም ክፍያ አይጠይቅም ✅ በቀን ለ 5 ደቂቃ ብቻ ነው የሚሠሩት ✅ የሚያስፈልገው ሞባይል ስልክ እና ኢንተርኔት ካላቹ በቂ ነው 💰አሰራሩን ከስር ባለው ሊንክ ገብተው ይመልከቱ 👇👇 https://youtu.be/PgIlj3kd0h4 https://youtu.be/PgIlj3kd0h4
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#ተራዝሟል የጤና ሚኒስቴር በነሐሴ 2014 ዓ.ም ለሚሰጠው የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ምዝገባ ከሐምሌ 06/2014 ዓ.ም ጀምሮ ሲያከናውን ቆይቷል። አዲስና ነባር የመንግስት እና የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን hple.moh.gov.et ላይ እስከ ሐምሌ 17/2014 ዓ.ም ምዝገባ አድርገዋል። ይሁን እንጂ ከተመዛኞች የትምህርት ማስረጃ ማጣራት ጋር በተያያዘ የተፈጠረን ጫና ከግምት በማስገባት የኦንላይን ምዝገባው እስከ ሐምሌ 22/2014 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል። ተመዛኝ ባለሙያዎች በተጠቀሱት ቀናት ምዝገባቸውን እንዲያጠናቅቁ ያሳሰበው ሚኒስቴሩ፤ ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁ. 0118275939 ወይም 0118275937 መጠየቅ ይቻላል ብሏል፡፡
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Hello  We Offer The Best Cryptocurreny Coin PUMP & SIGNAL twice weekly. CLICK HERE TO JOIN NOW 
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ቴሌ ጉዱ ፈላ 😱 | ካርድ መሙላት ቀረ | በቀን ከ 20 GB በላይ ነፃ ዳታ ኢንተርኔት በኢትዮጲያ 🇪🇹 #Free internet in ethiopia 🔥 በኢትዮጵያ እንዴት ነፃ ያልተገደበ የኢንተርኔት ዳታ መጠቀም ይቻላል ቪዲዮውን ይመልከቱ 👇👇 https://youtu.be/NTP-tbUQVHE https://youtu.be/NTP-tbUQVHE
Show all...
⤵️ 𝙎𝙃𝘼𝙍𝙀 ⤴️
Photo unavailableShow in Telegram
የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት!! የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ፡፡ ለፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከል 64.9 ፐርሰንት ተማሪዎች 50 እና በላይ ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል፡፡ ይህም ካለፉት አመታት ከተመዘገቡት ከተማ አቀፍ የ8ኛ ክፍል ውጤቶች አንጻር ሲታይ ከፍተኛ ውጤት ሆናል፡፡ ለውጤቱ መመዝገብም የሁሉም ባለድርሻ አካላት ሚና የላቀ በመሆኑ ቢሮው ይህ ውጤት እንዲመዘገብ ኃላፊነታቸውን ለተወጡ አካላት በሙሉ ምስጋናውን እያቀረበ ከሰኞ ማለትም ከ18/11/2014 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎች ውጤታችሁን በቀጣይ በምናሳውቃችሁ አድራሻ አማካኝነት ኦላይን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Sign Up on Bybit to Earn Cash Rewards! Join Bybit Group and Complete the Registration to Get a Cash Reward of 3 - 20💰 USD! Come Join Now! 👉 Bybit Activities 2022 (EN)  👉 Event Registration Link
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ቴሌ ጉዱ ፈላ 😱 | ካርድ መሙላት ቀረ | በቀን ከ 20 GB በላይ ነፃ ዳታ ኢንተርኔት በኢትዮጲያ 🇪🇹 #Free internet in ethiopia 🔥 በኢትዮጵያ እንዴት ነፃ ያልተገደበ የኢንተርኔት ዳታ መጠቀም ይቻላል ቪዲዮውን ይመልከቱ 👇👇 https://youtu.be/NTP-tbUQVHE https://youtu.be/NTP-tbUQVHE
Show all...
⤵️ 𝙎𝙃𝘼𝙍𝙀 ⤴️
Photo unavailableShow in Telegram
ቴሌ ጉዱ ፈላ 😱 | ካርድ መሙላት ቀረ | በቀን ከ 20 GB በላይ ነፃ ዳታ ኢንተርኔት በኢትዮጲያ 🇪🇹 #Free internet in ethiopia 🔥 በኢትዮጵያ እንዴት ነፃ ያልተገደበ የኢንተርኔት ዳታ መጠቀም ይቻላል ቪዲዮውን ይመልከቱ 👇👇 https://youtu.be/NTP-tbUQVHE https://youtu.be/NTP-tbUQVHE
Show all...
⤵️ 𝙎𝙃𝘼𝙍𝙀 ⤴️
Photo unavailableShow in Telegram
ቴሌ ጉዱ ፈላ 😱 | ካርድ መሙላት ቀረ | በቀን ከ 20 GB በላይ ነፃ ዳታ ኢንተርኔት በኢትዮጲያ 🇪🇹 #Free internet in ethiopia 🔥 በኢትዮጵያ እንዴት ነፃ ያልተገደበ የኢንተርኔት ዳታ መጠቀም ይቻላል ቪዲዮውን ይመልከቱ 👇👇 https://youtu.be/NTP-tbUQVHE https://youtu.be/NTP-tbUQVHE
Show all...
⤵️ 𝙎𝙃𝘼𝙍𝙀 ⤴️
Photo unavailableShow in Telegram
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Medicine, Nursing, Health Officer, Anesthesia, Pharmacy, Medical Laboratory Technology, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatric Nursing እና Emergency & Critical Care Nursing ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በነሀሴ 2014 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ ስለሆነም የዚሁ ፈተና ምዝገባ ከሀምሌ 6 - 17/2014 ዓ.ም የሚከናወን ስለሆነ አዲስም ሆነ ነባር፣ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን hple.moh.gov.et ላይ በመግባት እንድትመዘገቡ እያሳሰብን የኦንላይን ምዝገባው እስከ ሀምሌ 17/2014 ዓ.ም ብቻ የሚቆይና ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ምንም ዓይነት የምዝገባ ጥያቄ የማንቀበል መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት እንድትመዘገቡና ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ስሊፕ print አድርጋችሁ በመያዝ ስትመዘገቡ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ 🟩🟩🟩➥ @ethio_tv 🟩🟩🟩 🟨✡🟨➥ @ethio_tv 🟨✡🟨 🟥🟥🟥➥ @ethio_tv 🟥🟥🟥
Show all...
Do you enjoy reading this channel? Perhaps you have thought about placing ads on it? To do this, follow three simple steps: 1) Sign up: https://telega.io/c/Ethio_students1 2) Top up the balance in a convenient way 3) Create an advertising post If the topic of your post fits our channel, we will publish it with pleasure.
Show all...
Repost from MEREJA TV
መርጌታ ባሕላዊ መዳኒት ቀማሚ የምነሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ ። 0903483254 1, መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2, ለቡዳ 3, ለቁራኛ 4, መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5, ለጋኔን 6, ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 7, ለራእይ (በህልም የሚያሳይ) 8, ለፀር (ለጠላት) 9, ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10, ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11,ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 12, ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13, መስተፋቅር 14 ;ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 15,ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 16, ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 17, የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ 18,ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 19; መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 20, መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 21, ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 22, ለልሳነ_ሰብእ 23, ለበረከት 24,ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 25,ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 26,ጸሎተ_ዕለታት 27,ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ 28, ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ 29, ለከበሮ 30,ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 31, ለሙግት 32,ለሰላቢ 33,ለስንፈት ወሲብ 34,ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 35, ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 36,ለጥይት (ጥይት የማያስመታ) 37, ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 38,መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 39,ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 40, ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ) 41;ለአዙሪት 42; ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር 43;ለሪህ በሽታ 44;የመገጣጠሚያ ህመም 45;ለጉልበት ድርቀት 46;የባት ህመም 47;የወገብ ህመም 48;የአንገትና ትከሻ ህመም 49;የከረመ ደረቅ ሳል 50;ለደም ግፊት 51;የሆድ መረበሽ 52;የከፋ የሆድ ድርቀት 53;በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው 54;የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣ ከሰው መገለል፣እንቅልፍ ማጣት 55; እንቅልፍ መብዛት 56;የተለየ የቆዳ ህመም 57;ክብደት ለመቀነስ 58;የእንቅርት በሽታ 59;ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ 60; አይን አካባቡ ውጥረት ካለ 61; የሳይነስ ህመም 62;የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም 63;የወር አበባ ችግር ካለ 64;የወገብ መንሸራተት ካለ 65;ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት 66;ለከፍተኛ ራስ ምታት 67;ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው 68;ለድምፅ መታፈን 69ከአጫሽነት ለመላቀቅ 70ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር 👉0903483254 ይደውሉልን +251903483254 https://t.me/mergetacom
Show all...
Do you enjoy reading this channel? Perhaps you have thought about placing ads on it? To do this, follow three simple steps: 1) Sign up: https://telega.io/c/Ethio_students1 2) Top up the balance in a convenient way 3) Create an advertising post If the topic of your post fits our channel, we will publish it with pleasure.
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🔴 እጅግ አስቸኳይ መረጃ 2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች‼️ ↘️ለ2014 የትም/ት ዘመን 12ኛ ክፍል ማጠቃለያ (ሀገር አቀፍ ) ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ↘️ በ2014 ዓ.ም የመደበኛም ይሁን የግል ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና ምዝገባ ሂደት በሁለት(በዳርማሎግ/online/ እና በ"DRS"/በወረቀት) አማራጮች እየመዘገብን መቆየታችን ይታወሳል። ↘️ ሆኖም ግን ጥቂት ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች የአንደኛውን አማራጭ ምዝገባ ብቻ በመመዝገብ ቀሪውን እንደዘለሉት ከመዋቅሮች የሚመጡ መረጃዎች ያሳያሉ ፤ ስለሆነም ማንኛውም ተማሪ የ2014 12ኛ ክፍል ፈተና መፈተን የሚችለው ሁለቱንም የምዝገባ አማራጮችን አሟልቶ ሲጠቀም ብቻ እነደሆነ በአጽንኦት እየገለፅን ፤ የDrs ምዝገባ ያልተመዘገባችሁ በሙሉ፣ ↘️ቀሪ ሁለት ቀናትን (ከሀምሌ 04 እስከ 05/11/2014) በመጠቀም ቀደም ስል በተመዘገባችሁበት ትምህርት ቤት በአካል በመቅረብ አሰፈላጊውን እንድታሟሉ እናሳስባለን ። 🟩🟩🟩➥ @ethio_tv 🟩🟩🟩 🟨✡🟨➥ @ethio_tv 🟨✡🟨 🟥🟥🟥➥ @ethio_tv 🟥🟥🟥
Show all...
⤵️ 𝙎𝙃𝘼𝙍𝙀 ⤴️
00:25
Video unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና!! የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሦስተኛው ሙሊት ተጀምሯል። እንኳን ደስ አላቹ ፣ አለን💚💛❤️ የህዳሴ ግድቡ ሦስተኛ ሙሊት መፈፀም ተጀምሯል። ኢትዮጵያ በጉባ ሸለቆ ላይ እየገነባች ያለፍ የአፍሪካ ትልቁ የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ግድብ ሦስተኛውን የውሃ ሀይሉን መቋጠር ጀምሯል። (Video Credit - #ANN) 🟩🟨🟥 ➥ @ethio_tv 🟩🟨🟥 🟩🟨🟥 ➥ @ethio_tv 🟩🟨🟥 🎬 "ተመራጭ የዜና ምንጭ"
Show all...
ሰበር_ዜና_የህዳሴ_ግድቡ_ሦስተኛ_ሙሊት_መፈፀም_ተጀምሯል_ANN_ባገኘው_የVideo_ምስል_ZqiFVQAZCRU.mp41.15 MB
Photo unavailableShow in Telegram
Now, making money no longer requires manual labor, and everyone can make money by mining with Polkadot cloud mining machines.Sign up now and earn 18 DOT. Small investment, big return, up to 2%-30% income per day,Online customer service: @dotmining_io, Registration link:  https://dotmining.life
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Do you always want a cool NFT but don't know how to get one❓ Today is your chance 🎯😍  Very soon, #ThunderLands will start selling the NFT collection, and they decided to please you with a contest and give away 50 NFT 🎁  Thunder Lands is a virtual game meta-universe in the Dark Fantasy genre ⚔️. Classic gameplay + innovative blockchain aspects 💰. Enjoy a variety of unique heroes, join guilds and earn rewards🔥   The contest will be held on the #ThunderLands Telegram account ⚡️   What do you need to do? ✅Subscribe to the account and leave an application to participate in the contest 🔥 https://t.me/+DVBHAuxOZjYyZjAy Don't miss the opportunity to start earning with  #ThunderLands⚔️  ❤️ Good luck!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Do you always want a cool NFT but don't know how to get one❓ Today is your chance 🎯😍  Very soon, #ThunderLands will start selling the NFT collection, and they decided to please you with a contest and give away 50 NFT 🎁  Thunder Lands is a virtual game meta-universe in the Dark Fantasy genre ⚔️. Classic gameplay + innovative blockchain aspects 💰. Enjoy a variety of unique heroes, join guilds and earn rewards🔥   The contest will be held on the #ThunderLands Telegram account ⚡️   What do you need to do? ✅Subscribe to the account and leave an application to participate in the contest 🔥 https://t.me/+DVBHAuxOZjYyZjAy Don't miss the opportunity to start earning with  #ThunderLands⚔️  ❤️ Good luck!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Earn passive money with Business Club! ✅After successful verification there is a welcome bonus of 10$ from Business Club.✅min deposit amount 50$✅daily between 0,3-0,4% from Mondayto Sunday✅Headquarters in Switzerland 🇨🇭✅own crypto ecosystem 👉🏼https://t.me/earnmoneypassiv ♻️Visa Payment Cards with cashback♻️own App for Android ans iOS♻️own Active Wallet♻️own blockchain  👉🏼https://business.club/r/283838591331 👉🏼https://youtu.be/EAjoT-yUEGE
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Hello  We Offer The Best Cryptocurreny Coin PUMP & SIGNAL twice weekly. CLICK HERE TO JOIN NOW 
Show all...
ሰላም 👋 online ትክክለኛ ስራዎችን (task ) እየሰራችሁ ተመጣጣኝ ክፍያ የሚከፍል አንድ site እናሳያቹ :: ❗️በቅድሚያ ግን ምንም ሳትሰሩ ብር የምታገኙበት ወይም የሚሰጣችሁ እንደሌለ አትርሱ አሁን የምናሳያቹ ሥራ wifi ወይም ኢንተርኔት በቀላሉ acess ላላችሁ ሰዎች በጣም ቀላል ነው (ግን በ 1 ብር ፓኬጅ እየሞላችሁ ብትሰሩም ያዋጣችኃል ) :: ስራው በየቀኑ የሚሰጣችሁ ታስክ አለ እንዳላቹበት VIP level ይለያያል :: vip0 በቀን 👉 $1=50 ብር.. በወር =30$ vIP1 በቀን 👉  $3= 150 ብር.. በወር=#4,500 vip2👉  $15=750 ብር.. በወር=#22,500 vip3👉  $35=1750 ብር...........በወር=#52,500 vip4👉  $72=3600 ብር.. በወር=#108,000 ... እስከ VIP 6 ድረስ ይሄዳል :: ግን ባንዴ ትልቁ ላይ መድረስ ሳይሆን አላማችሁ ሊሆን ሚገባው VIP 1 ላይ ደርሳችሁ በቀን 6$ መስራት ነው - ስለዚህ እንዴት መስራት እንደምትችሉ ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ መጀመርያ register አርጉ :: Step 1: registration 👇👇👇👇👇 https://hulu61.com/#/pages/register?code=8647883 ዳይ ወደ ሥራ ዛሬ ብቻ 1$ መስራት ትችላላችሁ registration ቶሎ ጨርሱ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
SUS MAN TOKEN Just launched on Pancake swap! Based on elon's recent tweet. Lets Pump this to the Moon! Time to APE IN before its too late. 🚀 Contact address: 0x18c67f9fE43cBf6860DaFcC073cd214f07e5f6B3 Tokenomics 💯 10% buy tax 10% sell tax 100 Billion Suppy 1 percent reflection Telegram Group 🤑 https://t.me/Susmantoken Website coming soon!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🔴 የአዲስ አበባ ት/ት ቢሮ የ2014 ዓ.ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የትምህርት ካላንደርን አሻሽሏል ‼️ ↘️ የ2014 ዓ.ም የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የትምህርት ከላንደርን ማሻሻልን በተመለከተ! 1. የ8ኛ ክፍል ከተማቀፍ ፈተና ከሰኔ 27-29/2014 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል። 2. የሁለተኛ መንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ከሰኔ 20-23/ 2014 ዓ.ም ድረስ ይሆናል። 3. የትምህርት ቤት የመዝጊያ ስነ-ስርዓት እና ውጤት ማስረጃ የሚሰጥበት ቀን ሐምሌ 5 ቀን 2014 ዓ.ም ይሆናል፡፡
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Official sponsor of the European Cup Live sports events of all sizes around the world, ball games, slot machines, fishing games, new user registration can get up to 1000 USDT reward value of 1000 US dollars. New registered members can get $1 trial bonus Mobile registration link: https://bet36.org/sport/index.html#/register Invitation ID: 1 Official website: https://bet36.org Teaching channel: https://t.me/BET36News Telegram Customer Service: https://t.me/BET36org Whatsapp Customer Service: +44 7360 464653 Official Email: [email protected]
Show all...