cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የባህል መድህኒት በምን ተቸግረዋል ለሁሉም መፍቴሔ አለ ጥበብን ይጠቀሙ

Advertising posts
11 772
Subscribers
-1424 hours
-837 days
-34030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#የህይወት_መሰናክል_ገጥሞዎታል?? #የትዳር   መሰናክል #የስራ    መሰናክል #የእቅድ መሰናክል #የኑሮ   መሰናክል #የሀብት መሰናክል #የጤና   መሰናክል ✅ለዚሁሉ ችግር ክፉው የዓይነጥላ መንፈስ ነው እያንዳንዱን በዝርዝር እናያለን፦ ✅የትዳር መሰናክል ፦መልክ አቋም ቁንጅና ፀባይ ሳይጎልብን  ወንዱ እየጠየቀ መመለስ ጎደኝነት ጀምሮ ማቋረጥ  አንድቀን አግኝቶ መጥፋት ✅የስራ መሰናክል፦ ማንኛውንም ስራ አቅደን እንሰራለን ብለን ወሰነን አለመሳካት ስራው ተጀምሮ መቆም ፍፃሜው አለማማር። ✅የእቅድ መሰናክል፦ የአቀድ ነው እቅድ መፍረስ የጀመርነው አለመሳካት ወይም ተጀምሮ መበላሸት  መቋረጥ  ነው። ✅የኑሮ መሰናክል ፦እንደሰው እየለፉ እየደከሙ ከሰው በታች ሁኖ መኖር እንደልፋት አለመኖር (የድካምን) አለማግኘት  የኑሮ ማሽቆልቆል  ወደታች መወረድ ድህነት የዓይነ ጥላመንፈስ በተፈጥሮው ምቀኛና ቅናተኛ ስለሆነ የማይዘጋው እድል የለም ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ 💚#ትዳር ማስጠላት 💚#ጓደኝነት ጀምሮ  መለያየት 💚#እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) 💚#ተስፋ መቁረጥ 💚#ፀባይ መቀያየር 💚#ወንድ ልጅን ማፈር 💚#ባል እየመጣ መመለስ 💚#ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን 💚#ህልመ ሌሊት 💚#እራስን መደበቅ 💚#ሱሰኛ መሆን 💚#የእድል መዘጋጋት 💛#የወር አበባ መዛባት 💛#የፅንስ አለመርጋት 💛#ማስወረድ (አቦርሽን ) 💛#ማስለቀስ፣መጨናነቅ 💛#ቤተሰብ ማስጠላት 💛#ስራ ማስጠላት 💛#ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት 💛#ከፍተኛ የራስ ህመም 💛#ተኝቶ መቃዠት 💛#ፍርሐት 💛#ከፍተኛ ላብ ❤#የጠረን መቀየር ❤#መጥፎ የአፍ ጠረን ❤#በሰው መሐል ሐሳብን አለመግለፅ ❤#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❤#ከስራ መባረር ❤#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው። #የገርግር_መንፈስ_ተፅኖና_አላማው 🔺የሚመጣልንን ትዳር መመለስ 🔺የሚመጣልንን ገንዘብ መመለስ 🔺የውጭ እድል መመለስ 🔺ከሰው ጋር እንዳንግባባ መገርገር 🔺ልጅ እንዳንወል  መገርገር 🔺ፈተናላይ ልባችን ማሸበር 🔺ፈተና ላይ የምናውቀውን ማስረሳት 🔺ገብያ ስንሰራ መዝጋት መገርገር...     #መፍትሔ_ዓይነ_ጥላ #የጊዜዋ ስርና ቅጠል ከ፯ ላይ ቀጥፎ አድርቆ የአጋም ስሩን ከ፯ ላይ ነቅሎ አድርቆ ወቅጦ ሁለቱን በአንድ ለ፯ ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ ቢተኙ አይነ ጥላ  ይለቃል። እድሉ አልቃና ላለሰው ስራ ለገረገረው #የጉፋ ተቀፅላ #የዋርካ ተቀፅላ #የፍየለፈጅ ፍሬ ፯ #የምሳና ተቀፅላ #በቅባቅዱስ አንግሶ ከትቦ በኪስ መያዝ ❎ትዳሩን ለገረገረው ሰው የጎበዝ ጠቀስ አበባ ለቅሞ በቅባቅዱስ በሜሮን ፍታዘወልድን ፯ ጊዜ ደግሞ እየተቀቡ ቢወጡት ትዳር ይከፍታል ❎ገንዘብ አልበረክትለት ላለሰው 👉የከርመድ ተቀፅላ ካልተገኘ እንጨቱን በኪስ መያዝ በቤት ማስቀመጥ ወሳኝ መፍትሔ ነው ትጠቀማላችህ። 👉ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር ሸር ይደረግ በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ዕፅዋቶቹን በቴሌግራም ይመልከቱ https://t.me/medanitkimema ❤️ከየትኛውም እምነትጋ አያጋጭም ✅ማማከር ለምትፈልጉ ይደውሉ☎️+2519 96 29 66 59 ሀሳብ አስተያየት ካለወት በዚህ ይጠይቁ https://t.me/yebahlmedanit
Show all...
የባሕል መድሀኒት

1
❤️ሰላም ፍቅር ጤና እንዲሁም አንድነት ለእምየ ኢትዮጵያ እና ለድንቅ ልጆቿ ይሁን❤️ 🌿አዲስ ነገር🌿 👉ዛሬ ትንሽ እንግዳ የሆነ ነገር እንዲሁም ብዙ ሰዎች መፍትሔ ለመፈለግ የሚያፍሩበት ጉዳይ ሲሆን መፍትሔ ለመውሰድ የምትሹም ጥቆማ ነው። ❌የዛር ውላጅ፣ጅኒ፣የወንድ ዛር፣ጋኔን ❌ 👆በገሀድ ፆታዊ ግኑኝነት ከሰው ጋር የሚፈጽሙ መናፍስቶች👆 👉ከላይ የጠቀስኳቸው መናፍስቶች እጅግ በጣም ውስን ሴቶች ላይ አልያም ውስን ወንዶች ላይ ትዳር መስርተው የሚኖሩ የመናፍስት ዓይነቶች ናቸው። 👉ይህ ማለት ብዙ ጊዜ የተለመደው በህልም ወይም በመኝታ ሰዓት ክፉ የዛር መናፍስቶች ሰዎችን በመመሰል ፆታዊ ግኑኝነት የሚያደርጉ የዛር መናፍስቶች እንዳሉ እርግጥ ነው። ይህም ህልመ ለሊት በመባል ይጠራል። 👉ህልመ ለሊት ትልቅ የስነ ልቦና ችግር ከመፍጠር አልፎ ወንዶች ላይ ድክመተ ወሲብ ሴቶች ላይም የወሲብ ጥላቻ ወይም ትዳር መገርገር፣ የወር አበባ ሕመም ፣ወይም ማዛባት መፍጠር የሚችል ችላ ሊባል የማይገባው ችግር ነው። 👉ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት ጉዳይ ግን ትንሽ ለየት ያለ በሰዎች እይታም ሊታመንበት የሚከብድ ጉዳይ ነው። 👉ጉዳዩም የዛር መናፍስቶች ወይም የጅኒ መናፍስት ብዙ ጊዜ እንደ ባል አድርገው የሰው ልጅን በመያዝ በቀንም በማታም አጋንንቶቹ በሚመቸው ሰዓት እንቅልፍ ሳይዛቸው በቀንም፣ በለሊትም ፣በማስገደድም፣አእምሮአቸው ላይ የተለያየ የፍቅር ታሪኮች በመፍጠር ስሜታቸው በመቀስቀስ ሩካቤ ስጋ፣ፆታዊ ግኑኝነት የሚፈጽሙ ክፉ መናፍስት ናቸው። 👉እንዲሁም በሀገራችን ያልተለመደው ከእምነታችን ፣ከባህላችን፣ከትውፊታችን ውጭ የሆነው በአሁኑ ሰዓት እየተስፋፋ የመጣው አሳሳቢ ጉዳይ! ወንዶች ከወንዶች ሴቶችም ከሴቶች የዝሙት መንፈስ እንዲፈጽሙ የሚገፋፉ አደገኞች መናፍስት ናቸው። 👉የጅኒ መንፈስ ወይም የዛር መንፈስ በገሀድ ወይም በህልም ዘወትር ፆታዊ ግኑኝነት ከሴቶች በሚፈጽምበት ጊዜ እርግዝና እንዳይከሰት፣ወይም ሾተላይ እንዲመታቸው ፣ጽንሱ እንዲወርድ፣አልያም ጽንሱ ዓጥንት እንዲሆን የህጻኑ ዕድገት እንዲቋረጥ የሚያደርግ የመንፈስ ዓይነት ነው። 👉ይህ የዛር መንፈስ ወይም የጅኒ መንፈስ አልያም ጋኔን እንዴት እኛ ዘንድ ሊጠጋ ይችላል? ❌1ኛ,ብዙ ጊዜ በቤተሰብ ፣በአባት፣በእናት፣በአያቶቻችን ሲመለክ ሲገበርለት የቆየ የዛር መንፈስ በልጅ ልጆች የሚፈልገውን ስርዓተ አምልኮ ሳያገኝ ሲቀር በቁጣ ልጅ ላይ በመቀመጥ ችግር የሚፈጥር በህልምም በገሀድም ፆታዊ ግኑኝነት የሚፈጽም መንፈስ ነው። ❌2ኛ,በተለያዩ ጠላቶች በመተት መልኩ ሴቶችን አልያም ወንዶችን እንዲያሰቃይ የሚላክ ክፉ መንፈስ ሲቆጣጠረን ይህንኑ ችግር ሊፈጠር ይችላል። ❌3ኛ,ከጸሎት ፣ከእምነት፣ከስግደት ፈጣሪን ከማምለክ ፍጹም ርቀን ወደ ዝሙት መንፈስ ወደን በምንገባበት ሰዓት እንዚህ ክፉ የዛር መናፍስቶች እኛነታችን ተቆጣጥረው ዕድሜ ልካችን ተቆራኝተው ስያሰቃዩን ይኖራሉ። 👉እነዚህ ክፉ መናፍስቶች ከላያችን ላይ ለማንሳት እጅግ በጣም ትልቅ ትግል የሚያስፈልገን ቢሆንም! በጸሎት፣በስግደት፣በንስሀ፣በመፍትሔ መነሳታቸው ግን አይቀሬ ነው። 👉ከዚህ በፊትም ለዚሁ የሚሆኑ የተለያዩ ጸሎቶች ልኬላችኃለሁቴታሌግራም ቻናሌ እና በፌስቡክ ፔጂ ላይ ተመልሳችሁ መርምሩት። 👉ይህ ዓይነት ችግር ሲከሰት ሀኪምን ለማማከርም ከባህላችን አንጻር እጅግ ከባድ ከመሆኑ የተነሳ ብዙ ሰዎች በውስጣቸው ይዘውት ዕድሜ ልካቸው ሲሰቃዩ ይኖራሉ። 👉ብዙ ጊዜ ይህ ችግር ከሀገር ውጭ ባሉት ሴት እህቶቻችን እና ወንድሞቻችን የሚከሰት ችግር ሲሆን በሀገር ውስጥም በመጠኑ የሚታይ ችግር ነው። 👉ከውጭ ሀገር ባሉ ሰዎች ችግሩ የመብዛቱ ምክንያት ብዙ ጊዜ ከመንፈሳዊ ህይወታቸው ይልቅ ዓለማዊ መንፈሳቸው ያመዘነ በመሆኑ፣ከሀገራችን ይልቅ በሰፊው ዓለም የግብረ ሰዶም መናፍስቶች የሰለጠኑበት ዓለም በመሆኑ፣ወደተለያዩ ሱሶች በገቡ ሰዓት በዚሁ ችግር ውስጥ ያሉ ሰዎች አስገድዶ መድፈር እንዲሁም ማስፈራራት እዚህ ችግር ውስጥ የመግባት እድላቸው ሰፊ ነው። 👉ውድ ወገኖቼ ዘመኑ የፈተና ዘመን ነውና ከዘመኑ ጋር መዘመኑ እምነታችን በማጠንከር ይሁን። 👉ድንቅ የሆኑት የጥበብ አባቶቻችንም አክብረን እንፈልግ። 👉በፈጣሪ ጥበብ ማዳንም አምነን ለምናደርገው ነገር ሁሉ ለልዑል እግዚአብሔር አሳልፈን እንስጥ። ❤️በዚሁ አጋጣሚ ከላይ ባለው( የዛር መንፈስ/የጅኒ መንፈስ) ችግር ተጠቂ የሆናችሁ በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያላችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በስራ ሰዓት ደውላችሁልኝ ከኔ ዘንድ መፍትሔውን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ላሳስባችሁ እወዳለሁ። 👉ምናልባት በውስጥ መስመርም ልታወያዩኝ ትችላላችሁ። 👉በፖስታ ለመላክ አይመችም ውጭ ሀገር ያላችሁም ሰው ብትልኩልን በፖስታ አሽገን ልናቀብልላችሁ እንችላለን። 🌿የሚዘጋጀው🌿 🌿ከልዩ ልዩ ዕጽዋት እና ከልዩ ልዩ የእግዚአብሔር ስሞች ማእሰረ አጋንንት ጸሎቶች የሚዘጋጅ ! ሰውነትን በሚቀባ መልኩ የሚወሰድ መፍትሔ ነው። 👉ምናልባት እስካሁን ሌላ ጥበብ ሳይነፍገን ለምን ይህንን መፍትሔ ነፈገን ትሉኝ ይሆናል አውቃለሁ። ግን ከዚህ በፊት በዚሁ ፔጅ በተለያየ መልኩ አስቀምጬዋለሁ። እና መርምራችሁ ተጠቀሙበት። #ብዙዎቻችን እንዴት እውነተኛ ጥበብ ባልተለመደ መልኩ ለዓለም ህዝብ በሙሉ በእንዲህ መልኩ ሊስተላለፍ ይችላል? እውነት ባይሆን ነው እንጂ ትሉም ይሆናል። #ግን እውነት ነው እስካሁን አንድ የማይሆን ጥበብ ልኬላችሁ አላውቅም።ከእምነታችሁ የሚያወጣችሁም እውቀትም አይደለም እግዚአብሔርን በመፍራት የሚሰሩ ስራዎች እንጂ! #እውነታውንም ብዙዎች የዚሁ የጥበብ ተከታታዮች ምስክር ናቸው። በውስጥ መስመር ብዙ መልእክቶች ይደርሱኛል።ተጠቅመው ካላቸው ችግር መዳናቸው፣ መፈወሳቸው፣ባለ ተስፋ መሆናቸው፣ ግን ይህ ሀቅ በአደባባይ ደፍሮ የሚናገር ሰው እጅግ ውስን ሰው ነው። ምክንያቱም ! #የአባቶቻችን እውነተኛ ጥበብን ስም የማጥፋት ዘመቻ ለዘመናት ተዘምቶበታል። ጠንቋያም፣ቅጠል በጣሽ፣መተተኛ፣ድግምታም፣ወዘተ እየተባለ በሰው ልቡና በመጥፎ ሁኔታ ሰፍሯል።ለዛ ነው የሰው ልጅ ደፍሮ በእግዚአብሔር ጥበብ ድኛለው ብሎ መመስከር የሚቸገረው። #ይህ ስድብ ነው ጥበበኞችንም አኬኮብልሎ ወደ መጥፎ ስራ እንዲሰማሩ የሚያደርጋቸው። ምስጋና ይቅርና ከተቻለ ለጥበበኞች አያቶቻችን፣አባቶቻችን፣እንዲሁም ወንድሞቻችን ከእግዚአብሔር በታች ክብር ይኑረን።ለአባቶቻችን #ክብር #ፍቅር #እምነት ሲኖረን መልካሙን ሁሉ በፈጣሪ ኃይል ከሀገርም አልፈን ለዓለም መትረፍ የምንችልበት ኃይል ይገለጣል። #የጥበብ ነጻነት ሰለሌለ ነው የሰው ልጅ መፍትሔ ፍለጋ በየጉራንጉሩ፣በየውስጣውስጡ፣ በድብብቆሽ ሲኳትን የሚታየው። #ይህንን መጥፎ ስም ለመስበርም ነው በእንዲህ መልኩ ሰዎች በራሳቸው መንገድ ጥበብን ተጠቅመው ፈውስ እንዲያገኙ እየተሞከረ ያለበት ምክንያት ይሄው ነው። #በእርግጥ ብዙ ፈተናዎች አሉ።ጥበብ ትዕግስትን ትሻለች በአንድ ጊዜ የሚፈለገው ፈውስ ላታስገኝም ትችላለች በትዕግስት ግን ሁሉም ነገር ይስተካከላል።
Show all...
ከስር ያለው ምስል ብዙ ትርጉም ለመስጠት አንቸገርም። #በክፉ መናፍስቶች መደፈር፣መታፈን፣መያዝ፡ #ጥበብ አፏ መለጎሙ፣አለመገለጧ፣መሸማቀቋ፣ #ሀገራችን ጥበብ ፣ስልጣኔ፣ነጻነት መናፈቋ፣ ወዘተ.... 👉ይህንን መልእክት ሼር በማድረግ በዚህ ችግር ለተጠቁ ሴት እህቶቻችን እንዲሁም ወንድሞቻችን ከዚህ ክፉ በሽታ እንታደግ። SHARE SHARE SHARE ❤️፣ማማከር ለምትፈልጉ ይደውሉ ☎️ 0932132147
Show all...
⏩#ጊዜዋ ካለ ከደጅሽ ለምን ታመመ ልጅሽ ሰለዚች እጽ ስለምትሰጠው በርካታ መፍትሔ ላካፍላችሁ ወደድኩ ⏩ግዛዋ (ጊዜዋ) በኢትዮጵያ የባህል ህክምና ውስጥ “ሁለገብ” ከሚባሉት ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ሁለገብ ማለት ለሁሉ ሰው፣ ለሁሉ በሽታ አገልግሎት ይሰጣል እንደ ማለት ነው፡፡ እንዲሁም መላ የተክሉ ክፍል ሥሩ፣ ቅጠሉ ቅርፊቱ ወዘተ ለመድኃኒት ይውላሉ፡፡ ለዚህ ነው “ ጊዜዋ ካለ ከደጅሽ፣ ለምን ታመመ ልጅሽ የሚባለው   ⏯#ጊዜዌ ከምትሰጣቸው መፍትሔ ጥቂቶችን እንይ፦ ✅#ለዓይነ ጥላ ✅#ገንዘብ ለሚበተንበት ✅#ከፍተኛ የደም ግፊት ይቀንሳል ✅#ለራስ ምታት መድሀኒት ነው ✅#ለወባ ፣ ለትኩሳትና ✅ለሆድ ህመም ማስታገሻነት ይውላል ✅ለህልመ ሌሊት ✅በቤተሰብ በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ ✅ለልክፍ (ቁራኛ) ✅ለክፉ ቁስል ✅ለስንፈተ ወሲብ ✅ለኪንታሮት #እራስን መደበቅ(ቤት አለመውጣት) ካለ #በሱሰ መጠመድ ካለ #የእድል መዘጋጋት ካለ #በሕልመ ሌሊት መፈተን ካለ #ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር ካለ #ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት ካለ #ሥራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት ካለ #ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ካለ 🌿ወገቡን ሕመም ለሚሰማው 🌿የራስ ሕመም (ማይግሪን) ለሚያመው 🌿መጥፎ የሰውነት ጠረን ለሚከሰትበት 🌿መጥፎ የአፍ ጠረን ለሚከሰትበት 🌿ቁርጥማት ለሚሰማው 🌿እግሩን ሰብስቦ ለሚየሰዝ 🌿ለሰው ጥሩ አድርጎ አለመመስገን ካለ ❇️#ማስለቀስ፣ማጨናነቅ ካለ ❇️#ቤተሰብ ማስጠላት ካለ ❇️#ሥራ ማስጠላት ካለ ❇️#ለግንኙነት ፍላጎት ከለለ ❇️#ከፍተኛ የራስ ህመም ካለ ❇️#ተኝቶ መቃዥት ካለ ❇️#ፍርሐት ደብርት ካለ ❇️#ከፍተኛ ላብ ካለ ❌ለመፍትሔ ሥራይ ❌ለመተት (ለድግምት መመለሻ) ❌ለቤትም ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ ❌ለሀብት ሰላቢ መመለሻ ❌ለእውቀት ለመልክ ሰላቢ መመለሻ ❌ለእሪሕ በሽታ ❌ለቁርጥማት 💠መጨናነቅ መናደድ መነጫነጭ 💠ድብርት ብስጭት ካለ 💠ሂጅ ሂጅ ማለት ካለ 💠ቤተሰብ ማስጠላት ካለ 💠አለመረጋጋት ካለ 💠ሥራ ማስጠላት 💠ከፍተኛ የራስ ህመም(ማይግሬን) 💠ተኝቶ መቃዥት ሌሊት መቶ ማነቅ ካለ 💠ከፍተኛ የላቭ መብዛት ካለ 💠መጥፎ የአፍ ጠረን ካለ 💠በሰው ፊት ሐሳብን መግለፅ አለመቻል 💠ከሰው ሲቀርቡ መርበትበት መፍራት ካለ 🔶ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት 🔶እራስን ዝቅ ማድረግ(የበታችነት ስሜት ) 🔶ተስፋ መቁረጥ ካለ 🔶የፀባይ መቀያየር ካለ 🔶ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር ካለ 🔶ባል እየመጣ መመለስ ካለ 🔶የገንዘብ መባከን ካለ 🔶በሰዎች መጠላት ካለ 🔀#ጊዜዋ_ከምትሰጠው_ዘላቂ_መፍትሔ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ፩. ከላይ ለተዘረዘሩት በሙሉ #የጊዜዋ ሁለመናዋን በንጽሕና አዘጋጅቶ ማታ ማታ ከውሃ ጋር አፍልቶ ፲፬-፳፩ ቀን እንፋሎቱን አየታጠኑ መተኛት ፪. #ለዓይነ ጥላ ማስወገጃ የጊዜዌ ሥሩን ቀበርቾ  ከከርቤ ዕጣን ጋር በማቀላቀል ማታ ማታ እየታጠኑ ለ ፯ ቀን መተኛት ፫. #ለስንፈተ ወሲብ #የጊዜዋና  #የችፍርግ ሥር በንጽህና አዘጋጅተው ፈጭተው የ፪ቱን የተፈጨውን ዱቄት አዋህደው ፱ የስኳር ማንኪያ ዱቄት አድርገው በእሩብ ማር ማዋሃድ ከዚያ ለ፱ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳንድ መውሰድ። ፬. #ለቁርጥማት ጊዜዋ በብዛት ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ የደረቀውን አልሞ ዱቄቱን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከትንሽ ማር ጋር እያፈሉ ማታ ማታ ከእራት በኋላ እየጠጡ መተኛት። ፭. #ገንዘብ ለሚበተንበት ለማይበረክትለት (ወሳጅ ለሚባለው መተት) ሰው እና በክፉ መናፍስት የሚሰለብበት ሰው መለኛ መፍትሔ ናት! ልብ ይበሉ እጸዋቱ ሲዘጋጅ በንጽህና ይሁን ። #ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እጸዋት ጥቅም የምናውቀው ? 🔀#ጊዜዋ# #ስለዚህ እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን ስለ ሥራውና ስለ ፈዋሽነቱ አጥብቀው መስክረውለታል   ✳️#የሚከለከሉ ነገሮች ፩. #ተልባ ፪. #አልኮል መጠጥ ፫. #ግንኙነት የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል። ⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ የጊዜው ተዘራፊ መሆን ነው። ሼር ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድረስ ⏯#ብዙዎቻችሁ በጽሁፍ መመሳሰል ግራ እንደተጋባችሁ እሙን ነው ለምንፈልገው መፍትሔ ጥንቃቄ እያደረግን ማማከር ለምትፍልጉ ይደውሉ ☎️ 0996296659
Show all...
👍 2
#የህይወት    መውሰብሰብ #የእቅድ       አለመሳካት #ለፍቶ         ከንቱነት #እየታከሙ   አለመዳን #የትዳር        አለመሳካት #በረከት       ማጣት  ገጥሞታል  ???? ‼ይህሁሉ ችግር የክፉው ዓይነጥላ ወጥመድና መሰናክል እንደሆነ ሊያውቁ ይገባል ። እንዲሁም ችግሩን በዝርዝርና በስፋት የምንዳስሰው ይሆናል።        👉#ዓይነ  ጥላ ማለት እርኩስ መንፈስ ነው።        👉 #ህልመ ሌሊት        👉 #ሴት ዓይነ ጥላ        👉 #ወንድ ዓይነ ጥላ        👉 #ሴት ዛር        👉 #ወንድ ዛር በስፋት እናያለን          ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ 💚#ትዳር ማስጠላት 💚#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት 💚#እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) 💚#ተስፋ መቁረጥ 💚#ፀባይ መቀያየር 💚#ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር 💚#ባል እየመጣ መመለስ 💚#ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን 💚#ህልመ ሌሊት 💚#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) 💚#ሱሰኛ መሆን 💚#የእድል መዘጋጋት 💛#የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) 💛#የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) 💛#ማስወረድ (አቦርሽን ) 💛#ማስለቀስ፣መጨናነቅ 💛#ቤተሰብ ማስጠላት 💛#ስራ ማስጠላት 💛#ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት 💛#ከፍተኛ የራስ ህመም 💛#ተኝቶ መቃዠት 💛#ፍርሐት 💛#ከፍተኛ ላብ ❤#የጠረን መቀየር ❤#መጥፎ የአፍ ጠረን ❤#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ❤#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❤#ከስራ መባረር ❤#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏩#ህልመ ሌሊት ⏩#ሴት ዓይነ ጥላ ⏩#ወንድ ዓይነ ጥላ ⏩#ሴት ዛር ⏩#ወንድ ዛር 👉#ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው? 👉 #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡ ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው ➤#በእናቱ ➤#በእኅቱ ➤#በአክስቱ ➤#በዘመዱ ➤#በሥራ ባልደረባው ➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ ⏩ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው 👉#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች 👉#ጸሎት ታስተዎዋለች 👉#ከቤተ ክርስትያን 👉#ከጸበል ታስቀረዋለች 👉#በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡ 👉#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉#ሲብስም ልጅ እንዳይፈጥር ታደርገዋለች 👉#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ 👉#ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡ ⏩ #የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡           #ከዚህም #በተጨማሪ ✅ሰርቶ አለማደግ (አለመቀየር) ✅በረከት ማሳጣት (የገንዘብ )መባከን ✅ለፍቶ ከንቱነት (የእቅድ )አለመሳካት ✅የያዙት ብንብን ብሎ ማለቅ ✅የገንዘብ መሰለብ ። 👉ታድያ ይህሁሉ የክፍው አይነጥላ ወይም ቁራኛ ችግር መሆኑን አውቀው ለችግሩ መፍትሔ መፈለግ አማራጭ የለለው ጉዳይ ነው። የቀደምት ሊቃውት አባቶቻችን ሰንደው ባስቀመጡልን 🔺መፍትሔ ሥራይ  ጸሎት 🔺የዕፀ ደብዳቤ ቅመማ 🔺የብራና ፅሁፎች 🔺የተለያዩ ጠልሰሞችን ተጠቅመን ችግሮችን ማስወገድ እንደምችል ልብይበሉ።            ✅መፍትሔ  ዓይነጥላ #የታሪገማ ስር #የሎል ቅርፍጥ #የአርጋጋፎ ቅርፍት #የጀበራ ስር  #ከርቤ እጣን 👉አዘገጃጀት ሁሉንም በንፅህና ነቆሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ አልሞ  ከ ፲፬ - ፳፩   (14-21)  ማታ ማታ እየታጠኑ ቢተኙት ሙሉ የአይነጥላ ችግርን ፈፅሞ ያድናል የታየ የተፈተነ መፍትሔ ነው ተጠቅማቹህ ዳኑ። ✅ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር ሸር ላይክ አድርጉ ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ ) ☎️ 0932132147
Show all...
👍 2