cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Show more
Advertising posts
199 314
Subscribers
-62324 hours
-3 9777 days
-5 23130 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
ADVERTISMENT እናመሰግናለን🙏 አብዝሃኛው የእጣ ሽያጭ እተጠናቀቀ ነው።በቀሩት ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሪ የቅይጥ ንግድ ቦታ እጣው በቀረበው ልዩ የቅናሽ ዋጋ እንድትገዙ ተጋብዛችኋል። ቦታው ደሴ ገራዶ ጡንጅትአምባ አደባባይ ላይ የሚገኝ እና  በ3 አቅጣጫ መንገድ የሚያገኘው ነው። አንድ እጣ ለሚገዛ አባል የሚደርሰው፡ አንድ ሱቅ፤ አንድ ባለ ሁለት መኝታ አፓርታማ እና 1 የጋራ ፍሎር ነው። ዋጋ 150 ሽህ ብር ብቻ ነው። ➡ የግንባታ ወጭ በአባላት የጋራ መዋጮ ይሆናል። 🙏የሌለንን ስለማንሸጥ ከእኛ ጋር በመስራት ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠበቁ። ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች:— 0937411111 ወይም 0938411111 ይደውሉ። ታማኝነት መገለጫችን ነው። ዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የማልማትና የማከፋፈል ህ/ሽ/ማ
Show all...
👍 9 5🙏 2😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
" የቀሲስ በላይ ጉዳይ ከቤተክርስቲያኗ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም" የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከሰሞኑ ቀሲስ በላይ መኮንን በሀተኛ ሰነድ 6 ሚሊዮን 50 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ገንዘብ ለማዘዋወር ሞክረዋል በሚል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉበት ጉዳይ ከቤተክርትያኗ ጋር የሚያገናኘው ምንም ነገር እንደሌለ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ማስታወቋን ዶቸቬለ ዘግቧል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ግለሰቡ በቤተክርስቲያኗ በከፍተኛ ኃላፊነት የሚያገለግሉ ቢሆንም፤ ተጭበርብሯል ከተባለው ሰነድ ጋር ግን ቤተክርስቲያኗን የሚያገናኛት ምንም ነገር እንደሌለ አስታውቃለች፡፡ መምህር ዶ/ር አካለወልድ ተሰማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የመንበረ ፓትሪያርክ ህዝብ ግንኙነት የሚዲያ ክፍል ዋና ኃላፊ “ሊቀ አዕላፍ በላይ መኮንን በህግ ጥላ ስር በዋሉበት ጉዳይ ላይ ቤተክርስቲያን ጉዳዩን የመከታተል ጥረት ላይ ትገኛለች ብለዋል። ኃላፊው “እስካሁን በተደረገው ክትትል “ሊቀ አዕላፍ በላይ መኮንን በህግ ጥላ ስር የዋሉበት ጉዳይ ከቤተክርስቲያናችን ጋር የሚያገናኘው ምንም ጉዳይ እንደሌለና በግል ህይወታቸው ውስጥ የገጠማቸው ነገር እንደሆነ ነው የተረዳነው” ብለዋል። መምህር ዶ/ር አካለወልድ አክለውም በቀጣይ ጉዳዩ ቤተክርስቲያንን የሚጎዳ ነገር አለው ወይ? የሚለው በህግ ክፍል በኩል ማጣራት እንዲደረግ ትዕዛዝ መተላለፉንም አመልክተዋል፡፡
Show all...
👍 112🤣 32 16👏 8🥰 5😱 4🎉 1🥴 1
የሆቴል አስተናጋጆች የአለባበስ ኮድ መመሪያ ተዘጋጀ። በሆቴሎች የሚሠሩ ሴት የመስተንግዶ ባለሙያዎች ከሀገሪቱ ባሕል ውጪ የሆነውን አለባበሳቸውን ለማስተካከል የሚያስችል የአለባበስ ኮድ መመሪያ ዝግጅቱ በመጠናቀቁ በቅርቡ ፀድቆ ተግባራዊ እንደሚደረግ የአዲስ አበባ ባሕል፣ ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ። የአዲስ አበባ ባሕል፣ ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሂሩት ካሣው (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በአንዳንድ ሆቴሎች የሴት መስተንግዶ ሠራተኞች አለባበስ ከሀገሪቱ ባሕል ወጣ ያለ ነው። ይህን ለማስተካከል የሚረዳ የመስተንግዶ ባለሙያዎች የአለባበስ ኮድ መመሪያ ዝግጅቱ ተጠናቆ ለከንቲባ ጽሕፈት ቤት እንዲፀድቅ በመላኩ መመሪያው በከተማዋ ካቢኔ በቅርቡ ፀድቆ ተግባራዊ እንደሚደረግ ይጠበቃል ብለዋል። ለቱሪስቶች መስተንግዶ ሲሰጥ የሀገራችንን ባሕልና እሴት በጠበቀ መልኩ መሆን አለበት ያሉት ኃላፊዋ፤ በሆቴሎች ያለው የመስተንግዶ ባለሙያዎች አለባበስ ሥነ-ሥርዓቱን የጠበቀ መሆን እንዳለበት ተናግረዋል። ሂሩት (ዶ/ር)እንዳመላከቱት፤ አሁን ላይ የመስተንግዶ ባለሙያዎች በተለይም ሴቶች በአንዳንድ ሆቴሎች አማካኝነት ሥነ-ሥርዓቱን ያልጠበቀ አለባበስ እንዲለብሱ ይገደዳሉ። ድርጊቱ ከሴት ልጅ መብት አኳያ ክብርን ያልጠበቀ እና አሳፋሪ ነው ብለዋል። መመሪያው ፀድቆ ሥራ ላይ ሲውል በሆቴሎች የሚሠሩ የመስተንግዶ ባለሙያዎች ወጥ የሆነ ዓለማቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የአለባበስ ኮድ እንዲከተሉ ይደረጋል ያሉት ኃላፊዋ፤ ይህም የኢትዮጵያን ባሕልና ወግ ያልጠበቀ የአለባበስ ሥነ ሥርዓትን ለመቆጣጠር እንደሚያስችል አስረድተዋል። አሁን ላይ በአንዳንድ ሆቴሎች የሚታየውን ከባሕል ያፈነገጠ የመስተንግዶ ባለሙያዎች አለባበስ መስተካከል እንዳለበት የከተማው ነዋሪዎች ጥያቄ እንደሚያቀርቡ ገልጸው፤ መመሪያው ሲፀድቅ የሁሉንም ጥያቄ እንደሚመልስ አብራርተዋል። ሕጉ ከፍተኛ የገንዘብ ቅጣትም ጭምር ያለው በመሆኑ መመሪያውን በሚተላለፉ ላይ ቅጣት እንደሚጣል ጠቁመዋል። የአለባበስ መመሪያውን ለማውጣት ቢሮው ሁለት ዓመት ሲሠራ መቆየቱን ተናግረው፤ ሕጉ ከፀደቀ በኋላ ወደ ርምጃ እንደሚገባ አመላክተዋል። ሕጉ እስኪፀድቅ የቁጥጥር ሥራ የሚሠራ ሲሆን በሚደረገው ክትትልና ድጋፍም አሁን ላይ ለውጦች መኖራቸውን ተናግረዋል። በቱሪዝም ዘርፉ ውድድር በዓለም አቀፍ ይዘት ያለው በመሆኑ ደረጃውን ያልጠበቀ መስተንግዶ የሚሰጥ ከሆነ ቱሪስቶች ተመልሰው እንደማይመጡ የሚገልጹት ሂሩት (ዶ/ር)፤ በሆቴሎች መልካም መስተንግዶ እንዲሰጥ ለማስቻል ቢሮው በየዓመቱ ሁለት ሺህ ለሚደርሱ በሥራ ላይ ላሉ መስተንግዶ ሰጪ ባለሙያዎች ሥልጠና እንደሚሰጥ አስታውቀዋል። በከተማዋ ያሉ ዓለም አቀፍ ሆቴሎች የመስተንግዶ ባለሙያዎቻቸው አለባበስ ጥሩ መሆኑን ጠቅሰው፤ በመጠኑ ከሴት የመስተንግዶ ባለሙያዎች የፀጉር አያያዝ ሥነ-ሥርዓት ጋር በተያያዘ የማይፈቀዱ ነገሮች በአንዳንድ ሆቴሎች የሚታዩ በመሆኑ እንዲሻሻሉ ክትትል ይደረጋል ብለዋል። ========================== ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ👇       https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ማስታወቂያና ጥቆማ 👇መቀበያ https://t.me/wasumohammed
Show all...
👍 85 9🎉 3👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
አትሌት ዘርፌ ወንድማገኝ ለአምስት ዓመታት ከአትሌቲክስ ታገደች የ21 ዓመቷ የመካከለኛ ርቀት አትሌት ለአምስት ዓመታት መታገዷን የገለጠው አትሌቲክስ ኢንቴግሪቲ ዩኒት የተባለው ተቋም ነው። ተቋሙ በቀድሞው ትዊተር በአሁኑ ኤክስ ሰሌዳው ላይ በለጠፈው መግለጫ አትሌቷ ምርመራ ከተደረገላት በኋላ ቅጣት ማስተላለፉን አሳውቋል። የዓለም አትሌቲክስ አካል የሆነው ይህ ተቋም ባወጣው መግለጫ፣ አትሌቷ ሁለት የተከለከሉ ንጥረ-ነገሮችን መውሰዷን አምናለች ብሏል። ዘርፌ፤ ቴስቶስቴሮን የተባለውን እና ኢፒኦ የተሰኘውን አትሌቶች በደማቸው ውስጥ የበለጠ ኦክሲጅን እንዲኖር የሚያደርግ ንጥረ ነገር መውሰዷን አምናለች። ዘርፌ በቶኪዮ ኦሊምፒክስ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ስምንተኛ ደረጃን ይዛ ማጠናቀቋ ይታወሳል። (ዳጉ ጆርናል)
Show all...
👍 68 9😢 7😁 4
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፤ በኮሬ ዞን በተፈጸመ ጥቃት 3 ታዳጊ ልጆችን ጨምሮ 4 ሰዎች ተገደሉ። ጥቃቱ የተፈጸመው ትላንት በጎርካ ወረዳ ፤ " ቆቦ ቀበሌ " ነው ተብሏል። የኮሬ ዞን አስተዳደር ባወጣው መግለጫ ፥ ለንጹሐን አርሶ አደሮች ሞት ምክንያት ለሆነው ጥቃት " በምዕራብ ጉጂ ዞን ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ ጽንፈኛ እና ፀረ-ሰላም " ሲል የጠራቸውን አካላት ተጠያቂ አድርጓል። እንደ አካባቢው ነዋሪዎች ገለጻ ጥቃት ከደረሰባቸው ነዋሪዎች መካከል አንድ የ14 ዓመት ታዳጊ የሚገኝበት ሲሆን ሁለቱ ደግሞ እድሜያቸው ከ17 እስከ 19 ባለው ውስጥ ይገመታል። አንድ ነዋሪ ፤ ታጣቂዎቹ ቀደም ብለው ማታ ላይ ገብተው ቦታ ይዘው እንደነበርና 7 ክላሽ የታጠቁ ሰዎች እንደሆኑ ገልጸዋል። " ሟቾቹ ከብት ሊያግዱ ይዘው እየሄዱ እያለ፤ ከብት የሚታገድበት ቆላ የሚባል ቦታ ሲደርሱ እዚያ ጋር ነው ተኩስ የጀመሩት " ሲሉ አስረድተዋል። ታጣቂዎቹ ጥቃት ከፈጸሙ በኋላ አራቱ ታዳጊዎች እያገዱ የነበሯቸውን ከብቶች ለመውሰድ ቢሞክሩም ተኩሱን ሰምተው በመጡ የአካባቢው ነዋሪዎች እንዲመለሱ ተደርገዋል። የዞኑ አስተዳደር ባወጣው መግለጫ ፥ የኮሬ ሕዝብ በሚያዝያ ወር ብቻ ብዙ ሞቶችን ማስተናገዱን ገልጿል። ምን ያህል የሚለውን በቁጥር አልገለጸም። ነዋሪዎች ግን ከመጋቢት ወር ጀምሮ ቢያንስ አራት ጊዜ በተፈጸሙ ጥቃቶች ነዋሪዎች መገደላቸውን ገልጸዋል። መረጃው የቢቢሲ አማርኛ አገልግሎት ነው።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ADVERTISMENT ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ 👉ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ 🔰ምን ይፈልጋሉ? 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ  እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን ☎️ይደዉሉልን ያማክሩን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 0904040477 0911016833
Show all...
👍 19 3
Photo unavailableShow in Telegram
ሃማስ የአሜሪካ ምክር ቤት ለእስራኤልን የእርዳታ ፓኬጅ ማጽደቁን አወገዘ፡፡ እንደ UPI ዘገባ፣ ጋዛን የሚቆጣጠረው የፍልስጤም ታጣቂ ቡድን ሃማስ የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለእስራኤል 26.4 ቢሊዮን ዶላር ማጽደቁን ኮንኗል፡፡ “የፋሺስት ወረራ ጦር በጋዛ ሰርጥ በፍልስጤም ወገኖቻችን ላይ በከፈተው የጥፋት ጦርነት አሜሪካ ይፋዊ አጋር መሆኗን አረጋግጠንበታል” ብሏል ሃማስ ባወጣው መግለጫ፡፡ የፕሬዝዳንት ባይደን አስተዳደር እስራዔል የዓለም አቀፍ ህግን ጥሳ በፍልስጤማውያን ላይ ለፈጸመቻቸው የጦር ወንጀሎች ፖለቲካዊ፣ ህጋዊና ሞራላዊ ኃላፊነት የመውሰድ ግዴታ አለበት ብሏል፡፡
Show all...
👍 110 12
Photo unavailableShow in Telegram
ADVERTISMENT የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ •  ገንዘብ ለማስተላለፍ •  የአየር ሰዓት ለመሙላት •  ዕለታዊ የውጪ ምንዛሬ ተመን ለመመልከት •  የሂሳብ እንቅስቃሴን ለማየት •  የኢትዮጵያ አየር መንገድ ክፍያዎችን ለመፈጸም ያስችሎታል፡፡ በዚህ የቴክኖሎጂ ዘመን ኑሮዎን ለማቅለል፣ ጊዜን ለመቆጠብ ፈጣንና አስተማማኝ በሆነው የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ይጠቀሙ፡፡ ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! ¬¬¬¬የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን! ቲክቶክ፡https://www.tiktok.com/@nibinternationalbank ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/nib.intbank ቴሌግራም ቻናል፡https://bit.ly/3SBzNYd ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/nib_internationalbank/ ዩቲዩብ: www.youtube.com/@nibinternationalbank6204ps://youtube.com/ ሊንክዲን፡ https://bit.ly/3bJUhgG ዌብ ሳይት፡ www.nibbanksc.com
Show all...
👍 10 6
Photo unavailableShow in Telegram
የመንግስትን እና የሀይማኖት ተቋማትን ግንኙነት በግልጽ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ መንግሥትና ሃይማኖት አንዱ በአንዳቸው ተግባርና እንቅስቃሴ ውስጥ ጣልቃ አይገቡም የሚለውን ሕገ መንግሥታዊ ድንጋጌ መሠረት በማድረግ፣ መንግሥት ከሃይማኖት ተቋማት ጋር ያለውን ግንኙነት በግልጽ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱ ተገለጸ፡፡ በሕገ መንግሥቱ ውስጥ ያለው ድንጋጌ ሃይማኖትና መንግሥት አይደራረሱም ማለት እንዳልሆነ ሲገለጽ በጋራ የሚሠሩባቸው ጉዳዮች መኖራቸውንና ሆኖም በሕገ መንግሥቱ ያለው ድንጋጌ ጥቅል መርሆዎችን የያዘ በመሆኑ፣ ይህን ለማብራራት ሕግ በማስፈለጉ ረቂቅ አዋጁ መዘጋጀቱን ተጠቁሟል፡፡ በዚህም ባለድርሻ አካላት የተሳተፉባቸው ሦስት ጥናቶች ተካሂደው ረቂቅ አዋጁ ተዘጋጅቶ ከተወሰኑ ቤተ እምነቶች ጋር ውይይት የተጀመረ መሆኑን በሰላም ሚኒስቴር የሃይማኖት ጉዳዮች ዴስክ ተጠባባቂ ኃላፊ የሆኑት አቶ ሀለፎም ዓባይነህ፣ ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡
Show all...
👍 46 4😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ADVERTISMENT አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት   የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች ➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት ➢ ለማድያት ➢ ለሱኳር በሽታ ➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ) ➢ለጨጎራ ህመም ➢ለስፈተወሲብ ➢ለደም ግፊት ➢ለአስም ወይም ሳይነስ ➢ለሚጥል በሺታ ➢ ለእሪህና ቁርጥማት ➢ለራስ ህመም (ማይግሪን) ➢ለቺፌ ና ለጭርት ➢ለቋቁቻና ፎረፎር ➢ለእጢና ለእባጭ ➢ለወገብ ህመም ➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም ➢ለጆሮና ለአይን ህመም ➢ለሆድ ህመም ➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን። 👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን። አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና    ስልክ ቁጥር   📲0927506650                          📲0987133734                          📲0956522222 ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/+08vmUP_ntvE5NmM0
Show all...
👍 7 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቲክቶክ በአሜሪካ ውስጥ በመተግበሪያው ላይ የሚጣል ማንኛውም እግድ የ170 ሚሊዮን የሀገሪቱን ዜጎች “የመናገር ነፃነትን ይረግጣል” አለ የአሜሪካ የህዝብ የተወካዮች ምክር ቤት የመተግበሪያው ባለቤት ከቻይና ጋር ያለውን ግንኙነት ካላቋረጠ ቲክቶክን ሊያግድ የሚያስችል ውሳኔ ላይ ድምጽ ሰጥቷል። የአሜሪካ ባለስልጣንት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቲክቶክ በወጣቶች ዘንድ ተወዳጅነቱ እያደገ መምጣቱን ተከትሎ በእጅጉ እንደሚያሳችባቸው መግለጻቸው ይታወሳል። አሜሪካ የቲክቶክ ባለቤት ባይቴዳንስ ለቤጂንግ መንግስት ታዛዥ ነው በማለት ክስ የምታቀርብ ሲሆን፤ ኩባያው በተደጋጋሚ የሚቀርቡበትን ውንጀላዎች ውድቅ ሲያደርግ ቆይቷል። የአሜሪካ ሴኔት ቲክቶክን ለማገድ የተዘጋጀው ውሳኔ ላይ በቀጣይ ሳምንት ድምጽ እንደሚሰጥ የሚጠበቅ ሲሆን፤ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ከዚህ ቀደም ህጉን ፈርመው እንደሚያጸደቁ መግለጻቸው ይታወሳል። ውሳኔው ህግ ሆኖ ከወጣ ባይተንዳነስ ኩባንያ የቲክቶክ ድርሻ ለመሸጥ 9 ወራት ብቻ የሚኖረው ሲሆን፤ ካለሆነ ግን በአሜሪካ እንዳይሰራ ሊታገድ ይችላል ነው የተባለው። የቲክቶክ ቃል አቀባይ በበኩሉ፤ የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት ውሳኔን ውድቅ ያደረገ ሲሆን፤ ውሳኔው የ170 ሚሊየን አሜሪካውያንን የመናገር ነጻነት የሚረግጥ ነው ብሏል። እንዲሁም ቲክቶክን ማገድ በአሜሪካ ያሉ 7 ሚሊየን ንግዶችን እንደሚጎዳ እና የአሜሪካን ኢኮኖሚም በዓመት 24 ቢሊየን ዶላር እንደሚያሳጣም ቲክቶክ አስታውቋል። ቲክቶክ አክሎም “ባይተንዳንስ የቻናም ይሆን የየትኛውም ሀገር ወኪልና ተላላኪ አይደለም” ያለ ሲሆን፤ ባይትዳንስ 60 በመቶው አክሲዮን በዓለም አቀፍ ባለሀብቶች፣ 20 በመቶው በሰራተኞች እና 20 በመቶው በመስራቾቹ የተያዘ መሆኑን ገልጿል።…(አልዓይን)
Show all...
👍 54 12🎉 3😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
ADVERTISMENT እናመሰግናለን🙏 አብዝሃኛው የእጣ ሽያጭ እተጠናቀቀ ነው።በቀሩት ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሪ የቅይጥ ንግድ ቦታ እጣው በቀረበው ልዩ የቅናሽ ዋጋ እንድትገዙ ተጋብዛችኋል። ቦታው ደሴ ገራዶ ጡንጅትአምባ አደባባይ ላይ የሚገኝ እና  በ3 አቅጣጫ መንገድ የሚያገኘው ነው። አንድ እጣ ለሚገዛ አባል የሚደርሰው፡ አንድ ሱቅ፤ አንድ ባለ ሁለት መኝታ አፓርታማ እና 1 የጋራ ፍሎር ነው። ዋጋ 150 ሽህ ብር ብቻ ነው። ➡ የግንባታ ወጭ በአባላት የጋራ መዋጮ ይሆናል። 🙏የሌለንን ስለማንሸጥ ከእኛ ጋር በመስራት ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠበቁ። ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች:— 0937411111 ወይም 0938411111 ይደውሉ። ታማኝነት መገለጫችን ነው። ዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የማልማትና የማከፋፈል ህ/ሽ/ማ
Show all...
9👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
በኦሮሚያ ክልል ጥብቅ የትራፊክ ቁጥጥር የሚደረግባቸው 1 ሺህ 12 ቦታዎች መለየታቸው የክልሉ ትራንስፖርት ኤጀንሲ ገለጸ። የኤጀንሲው የትራፊክ ደህንነት ማረጋገጫ ዳይሬክተር አቶ አለሙ ለማ በክልሉ እየደረሰ ያለውን የትራፊክ አደጋ ለመቆጣጠር የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል። በክልሉ የተለዩት ቦታዎች በራዳር ጥብቅ ቁጥጥር የሚደረግባቸውና ከተፈቀደው ፍጥነት በላይ የሚያሽከረክሩ አሽከርካሪዎችን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ናቸው ብለዋል። በክልሉ ባለፉት 9 ወራት ብቻ ከ 800 በላይ ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው ሲያልፍ፤ ከ78 በመቶ በላይ የሚሆኑት አደጋዎችም ከፍጥነት በላይ በማሽከርከር የተፈጠሩ መሆናቸው ተጠቁሟል። (በዙፋን ካሳሁን)
Show all...
👍 32😢 6💔 3
Photo unavailableShow in Telegram
ADVERTISMENT ታላቅ የምስራች ከDMC realestate በመሀል ከተማ በለቡ መብራት በሚገኘው  እጅግ ውብ እና ቅንጡ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን በ10% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ 65,000 ካሬ ላይ ያረፈ መንደር ከstudio  እስክ 4 መኝታ ድረስ በፈለጉት የካሬ አማራጭ ከምቹ አከፋፈል ጋር ✨50/50 የባንክ አማራጮችን አዘጋጅተናል 👉studio  58 ካሬ 👉ባለ አንድ መኝታ ከ77ካሬ-98ካሬ 👉ባለሁለት መኝታ ከ123ካሬ-155ካሬ 👉ባለሶስት መኝታ ከ146-181ካሬ 👉ባለአራት መኝታ ከ177ካሬ ጀምሮ 👉የልጆች መጫወቻ 👉የመዋኛ ገንዳ 👉ጂም እና ስፓ 👉የኤሌክትሪክ መኪና charge ቦታ ሁለት አመት ባነሰ ጊዜ የቤት ባለቤት ሊያደርግዎ ተዘጋጅቷል፡፡  👉ለጥቂት ቤቶች ብቻ ከ8%-25% ቅናሽ አድርገናል Tip:- ፈጥነው ከመጡ 2ኛ እና 3ኛ floor ላይ መግኘት ይችላሉ ! ታድያ ምን ይጠብቃሉ …አሁኑኑ  ወደ DMC realestate ይደውሉና የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ! …….ያስተውሉ ቀድሞ የመጣ ቀድሞ ይስተናገዳል  እንዲሉ ዛሬ ነገ ሳይሉ አሁንኑ 👉☎️0977019814 እና 0961396467       በመደወል  ይመዝገቡ፡፡
Show all...
👍 12 5😱 1
ለጥንቃቄ ተጠቀሙበት‼ " ትላንት ማታ ሚያዚያ 13 ከምሽቱ 2:30 አካባቢ እኔና ባለቤቴ ዘመድ ጥየቃ ቆይተን ጉዞአችንን ከቄራ ወደ ወሎ ሰፈር አድርገን ስንሄድ ድንገት ጎተራ ማሳለጫ መንገድ ላይ አስደንጋጭ ክስተት ተመለከትን። ጎተራ ማሳለጫ በላይኛው መስመር አንድ ሰው ከሶስት ሰዎች ጋ ሲታገል ተመለከትን። ቦታው እና ሁኔታው እጅግ አደገኛ ነው። እግረኛ የማይጓዝበት እና መኪኖች በፍጥነት የሚያልፉበት መንገድ ከመሆኑ የተነሳ ለኛ በዚህ ሁኔታ መቆም እጅግ ፈተኝ ነበር። ነገር ግን ቢያንስ የተጎጂው ሰው ሕይወት ለማትረፍ በቦታው ቀድመን የደረስን እኛ ብቻ መስሎ ስለታየን እና መኪና አስቁሞ በዚህ ልክ ይዘርፋሉ ብለን ስላልገመትን 7 ሜትር በሚሆን ርቀት ላይ ቆምን። ይህን ሰው አንዱ መሬት ላይ አስተኝቶ አንቆታል ፤ ሌላኛው በተደጋጋሚ ይደበድበዋ አንደኛው በእጁ በያዘው ስለት ያለው መሳርያ ደጋግሞ ሲወጋው ተመለከትን። ሰውዬው በዚህ መሀል ከፍ ባለ ድምፅ የሰቀቀን ጩኸት ያሰማ ነበር። ከመኪናችን መውረድ ስለማንችል ያለን አማራጭ ሀዛርድ አብርተን ያለማቋረጥ ክላክስ ማድረግ ብቻ ነበር። ከኋላ ሌሎች መኪኖች ደረሱብን እነሱም ሁኔታው በግልፅ ስለሚታይ ከመኪናቸው ሳይወርዱ ያለማቋረጥ ክላክ ማድረግ ጀመሩ። ያኔ ነው ከሌቤቹ/ነብሰ በላዎቹ አንዱ ወደ እኛ መቶ ጮኸብን በእግሩ መኪናውን ደበደበ ፊቱ በደንብ ይታያል። ሌሎች 2ቱ ሰውዬውን ይታገሉታል። ሪስክ ወስጄ መኪናዬን በጣም ሳቀርብባቸው ሰውዬውን ለቀውት ሶስቱም መንገድ ዳር ያስቀመጡትን ድንጋይ አንስተው ሲያስፈራሩኝ መኪናዬ እንዳይጎዳብኝ ፈጣሪን እየተማፀንኩ በፍጥነት አለፍኩ። ነገር ግን በቀላሉ መስታወቱ ላይ ጉዳት ማድረስ ይችሉ ነበር። ሰውዬውም ከወደቀበት ተነስቶ በተቃራኒ መስመር እየተንገዳገደ ለመሸሽ ሲሞክር በስፖኪዬ ተመለከትኩት። ክስተቱን መረጃ ለመስጠት ለፌዴራል ፖሊስ ስንደውል አዲስ አበባ ፖሊስ ጋር መረጃ ስጡ ባሉን መሰረት በ +251111110111 ደውለን አሳወቅን። ቤት ደርሰን ሁኔታው በጣም ስለረበሸን በድጋሚ ስንደውል ፖሊሶች ተልከው " በአከባቢው ምንም የተፈጠረ ነገር የለም " ተባልን። ይህን ከሰማን በኋላ ሁለት ሀሳብ መጣብን ፤ ° ምናልባት ተበዳዩ ሰውዬ የነሱ ተባባሪ እና ግርግር ፈጥረው ከመኪና የወረደ አሽከርካሪ ላይ ጉዳት ለማድረስ እና መኪና እና ሌሎች ንብረቶችን ለመስረቅ ታቅዶ የተሰራ ይሆን ? ° ምናልባት ያለምህረት ሲደበድቡት ሱወጉት እውነትም ተበዳይ ይሆን ? የሚመለከተው የፀጥታ አካል ትኩረት ሰጥቶ ቢሰራበት እንለለን። የደህንነት ካሜራዎችም የህብረተሰቡን ስጋት መከታተል አለባቸው። ጎተራ አከባቢ እና ሌሎች ተጋላጭ ቦታዎች ላይ በምሽት የምታሽከረክሩት ጥንቃቄ አይለያችሁ! (አንተነህ ክ.)ከቲክቫህ ገፅየተወሰደ)
Show all...
👍 286😢 25 23😱 16🙏 6💩 5🔥 2
👍 13
Photo unavailableShow in Telegram
ይህ አዲስ አበባ ጉለሌ መቃብር ስፍራ ያለ ህግ ነው። በመቃብር ስፍራው የሟችን ስም መፃፍ በጥብቅ የተከለከለ ነው።የሟች ቤተሰብ መቃብሩን የሚያውቁት በሚሰጣቸውና በመቃብሩ ላይ በሚቀመጥ የመለያ ቁጥሮች መሰረት ነው ተብሏል።ይህ የሆነበትን ምክንያት በተመለከተ የተሰጠ ዝርዝር መረጃ የለም። ======================== አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ማስታወቂያና ጥቆማ 👇መቀበያ https://t.me/wasumohammed
Show all...
👍 72 15😱 5🕊 5😈 2
በሰሜን ጎንደር ዞን የሚገኘው ሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ አምባራስ ቀበሌ ግፍ በተሰኘዉ አካባቢ ከ4 ቀናት በፊት ያጋጠመው የእሳት አደጋ ተባብሶ በርካታ ጉዳት እያደረሰ መሆኑ ተሰምቷል።ህዝቡ በባህላዊ መንገድ እሳቱን ለማጥፋት ርብርብ እያደረገ ቢሆንም ከቁጥጥር ውጭ እየሆነ ከስፍራው የወጡ ረጃዎች ይጠቁማሉ።በጊዜ መፍትሄው ላይ ቢሰራ መልካም ነው።
Show all...
😢 31👍 19 5😱 5
00:21
Video unavailableShow in Telegram
ፈንጂ የተጠመደበት የፍልስጤም ሰንደቅ በዌስትባንክ በእርሻ ማሳ ውስጥ የተተከለ የፍልስጤም ሰንደቅ አላማን ለማስወገድ የሞከረ እስራኤላዊ ቆስሏል። ግለሰቡ ሰንደቅ አላማውን በእግሩ ሲመታ ነው የተቀበረ ፈንጂ ፈንድቶ ጉዳት ያደረሰበት። የእስራኤል መገናኛ ብዙሃን “ፈንጂው በቀጥታ ስላልመታኝ እድለኛ ነኝ” ያለው ግለሰብ የደረሰበትን ጉዳት በዝርዝር አልጠቀሱም። እስራኤላዊው የፍልስጤም ሰንደቅ አላማን ለመምታት ሲሞክር የገጠመውን ተሽከርካሪ ውስጥ ሆና የቀረጸች እንስት አጋርታዋለች።(አል ዐይን አማርኛ)
Show all...
👍 100 13😁 9😢 8👏 3💔 3
Photo unavailableShow in Telegram
ADVERTISMENT ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ 👉ሁሉን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት እና ለሁሉም ቅርብ 🔰ምን ይፈልጋሉ? 📌ፕሌትና ጄቦልት በፈለጉት አይነት የተዘጋጀ አለን ✂️ላሜራ ማስቆራረጥ ማስበሳት ወይንም ማሳጠፍ ከፈለጉ  እንዳያስቡ ሁሉንም ማሽኖች አስገብተናል 🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ 📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን ☎️ይደዉሉልን ያማክሩን 📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን አድራሻችን፦ ቁ.1 አዉቶብስ ተራ(መሳለሚያ)                     ቁ.2 መርካቶ                     ቁ.3 ተክለሀይማኖት 0904040477 0911016833
Show all...
👍 8 6👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
ወላይታ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎቹ የሚያቀርበው ምግብ እየከበደው መሆኑን አስታውቋል። ዩኒቨርሲቲው የምግብ ጥሬ ዕቃ ዋጋ በየቀኑ ከመጨመሩ ጋር በተተያያዘ የተማሪዎች የምግብ በጀት ሙሉ በሙሉ ካለቀ ወራትን አስቆጥሯል አለ።
Show all...
👍 47😢 26😱 8 6💔 6🎉 5🌭 3🔥 1🤔 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ADVERTISMENT ሙዳራባህ የኢንቨስትመንት ቁጠባ ሒሳብ በደንበኞቻችን ላልተወሰነ ጊዜ የሚከፈትና በደብተር የሚንቀሳቀስ ሲሆን ባንኩ ከደንበኛው ጋር ትርፍም ሆነ ኪሣራ የሚካፈልበት ወይም የሚጋራበት የኢንቨስትመንት ተቀማጭ ሒሳብ ነው፡፡  አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ! ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን! ቲክቶክ፡https://www.tiktok.com/@nibinternationalbank ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/nib.intbank ቴሌግራም ቻናል፡https://bit.ly/3SBzNYd ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/nib_internationalbank/ ዩቲዩብ: www.youtube.com/@nibinternationalbank6204ps://youtube.com/ ሊንክዲን፡ https://bit.ly/3bJUhgG
Show all...
👍 13👏 3 2🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
አንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ዛሬ በተካሄደው የለንደን ማራቶን ውድድርን 2 ሰዓት ከ4 ደቂቃ ከ15 ሰከንድ በመግባት ነው 2ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል። የዓለም አትሌቲክስም አትሌቱ ላሳየው ድንቅ ብቃት አድናቆቱን ችሯል። የዛሬው ማራቶን የገባበት ሰዓት ከ2019 ወዲህ ከ40 ዓመት በላይ በሆናቸው አትሌቶች ዘንድ የተመዘገበ የመጀመሪያው እንደሆነም ጠቁሟል።
Show all...
👍 68 23👏 8😱 2
Photo unavailableShow in Telegram
ADVERTISMENT እናመሰግናለን🙏 አብዝሃኛው የእጣ ሽያጭ እተጠናቀቀ ነው።በቀሩት ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሪ የቅይጥ ንግድ ቦታ እጣው በቀረበው ልዩ የቅናሽ ዋጋ እንድትገዙ ተጋብዛችኋል። ቦታው ደሴ ገራዶ ጡንጅትአምባ አደባባይ ላይ የሚገኝ እና  በ3 አቅጣጫ መንገድ የሚያገኘው ነው። አንድ እጣ ለሚገዛ አባል የሚደርሰው፡ አንድ ሱቅ፤ አንድ ባለ ሁለት መኝታ አፓርታማ እና 1 የጋራ ፍሎር ነው። ዋጋ 150 ሽህ ብር ብቻ ነው። ➡ የግንባታ ወጭ በአባላት የጋራ መዋጮ ይሆናል። 🙏የሌለንን ስለማንሸጥ ከእኛ ጋር በመስራት ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠበቁ። ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች:— 0937411111 ወይም 0938411111 ይደውሉ። ታማኝነት መገለጫችን ነው። ዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የማልማትና የማከፋፈል ህ/ሽ/ማ
Show all...
👍 10 2🔥 2
ወላይታ‼ የወላይታ ዞን ዳሞት ሶሬ ወረዳ ፖሊስ አባላት በጉሩሞ ላዲሳ 01 ቀበሌ አንዲት ወጣት ከቤተሰቦቿ ጋር ባለመግባባት በተፈጠረው ጭቅጭቅ ራሷን ለማጥፋት አቮካዶ ዛፍ ላይ ብትወጣም ፖሊሶች በደረሳቸው ጥቆማ ህይወቷን ታድገዋል። ከወጣችበት በሰላም አውርደዋታል።
Show all...
👍 67 14🤔 6🎉 3😱 2
በቁጥጥር ስር ውለዋል‼ በሐረሪ ክልል ጄኔላ ወረዳ ሕገ-ወጥ የስልክ መስመሮችን ከቴሌ እውቅና ውጪ ሲጠቀሙ ነበር የተባሉ 4 ግለሰቦች ከነ እቃው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎች በድብቅ ከቴሌ እውቅና ውጪ የስልክ መስመሮችን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ወደ ውጪ ሀገራት በማስደወል ሕገ-ወጥ አገልግሎት ሲሰጡ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጄኔላ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር መፍቱህ ከድር ተናግረዋል፡። በሕገወጥ መንገድ አገልግሎት ይሰጥ የነበረው የስልክ መስመር የመንግስትን ገቢ በከፍተኛ ሁኔታ የሚጎዳና በቴሌ አገልግሎት ላይ ኪሳራ የሚያስከትል መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ ተጠርጣሪዎች በድብቅ ግለሰቦችን ወደ ውጪ ሀገራት በከፍተኛ ገንዘብ በማስደወል የግል ጥቅማቸውን በሕገ-ወጥ መንገድ ያገኙ እንደነበር የክልሉ ፖሊስ መረጃ አመልክቷል፡፡ በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ሀገር የገባ ባለ አንቴና የስልክ ማሽን፣ ብዛት ያላቸው ሲም ካርዶች፣ ሞባይሎች፣ የዋይፋይ ሳጥኖች፣ የተለያዩ ኬብሎች፣ ፍላሾችና አንቴና መያዛቸውም ተጠቅሷል፡፡ Via FBC
Show all...
👍 56😁 17🍓 3😱 2😢 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
ደቡብ ወሎ ወረዳ ወረባቦ ወረዳ ቢስቲማ ከተማ አዳሩን የተኩስ ድምፅ ሲሰማ ማደሩን ነዋሪዎች ነግረውኛል።የተኩስ ልውውጡ ለ20 ደቂቃ የቆየ ሲሆን ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ የነበረ የወረዳው የሚኒሻ ጽ/ቤት ጦር መሳሪያ መጋዘን ተሰብሮ ትጥቆች መወሰዳቸው ተሰምቷል።የመሳሪያ መጋዘኑ በፋኖ ኃይሎች ሳይሰበር እንዳልቀረ የገለፁት ነዋሪዎች በዚህ የተኩስ ልውውጥ ጉዳት የደረሰበት ሰው የለም ብለዋል።በሂደቱ በወረዳው የፀጥታ ሀይሎች ማዘናቸውን ነዋሪዎች ገልፀዋል። ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ👇 https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ማስታወቂያና ጥቆማ 👇መቀበያ https://t.me/wasumohammed
Show all...
👍 66🥰 15👏 6😢 6 3🤣 3
Photo unavailableShow in Telegram
ADVERTISMENT አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት   የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች ➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት ➢ ለማድያት ➢ ለሱኳር በሽታ ➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ) ➢ለጨጎራ ህመም ➢ለስፈተወሲብ ➢ለደም ግፊት ➢ለአስም ወይም ሳይነስ ➢ለሚጥል በሺታ ➢ ለእሪህና ቁርጥማት ➢ለራስ ህመም (ማይግሪን) ➢ለቺፌ ና ለጭርት ➢ለቋቁቻና ፎረፎር ➢ለእጢና ለእባጭ ➢ለወገብ ህመም ➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም ➢ለጆሮና ለአይን ህመም ➢ለሆድ ህመም ➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን። 👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን። አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና    ስልክ ቁጥር   📲0927506650                          📲0987133734                          📲0956522222 ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/+08vmUP_ntvE5NmM0
Show all...
👍 8 3
Photo unavailableShow in Telegram
ፕሬዝደንት ኢርዶጋን ከሀማስ መሪ እስማኤል ሀኒየህ ጋር በቱርክ ተወያይተዋል። የቱርኩ ፕሬዝደንት ኢርዶጋን የሰብአዊ እርዳታ ወደ ጋዛ ለማስገባት እና በቀጠናው ፍትሀዊ እና ዘላቂ ስላም ለመፍጠር በሚደረጉ ጥረቶች ጉዳይ ከሀማስ መሪ እስማኤል ሀኒየህ ጋር በትናትናው እለት በኢስታንቡል መምከራቸውን የፕሬዝደንቱ ጽ/ቤት አስታውቋል። በፕሬዝደንቱ እና በሃኒየህ የሚመራ የልኡካን ቡድን መካከል የተካሄደው ይህ ውይይት እስራኤል ጋዛን ማጥቃት ከጀመረች ወዲህ የመጀመሪያ ነው። ሀኒየህ ወደ ቱርክ ያቀናው ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀካን ፊዲን ጋር ባለፈው አርብ በኳታር ዶሃ ከተገናኘ ከሶስት ቀናት በኋላ መሆኑ ተገልጿል። "እስራኤል በፍልስጤም መሬት በተለይም በጋዛ እያደረሰች ያለው ጥቃት፣ እርዳታ ያለማቋረጥ እንዲገባ የሚደረጉ ጥረቶች እና በቀጠናው ፍትሀዊ እና ዘላቂ ሰላም የማስፈን ጉዳይ ውይይት ተደርጎባቸዋል" ሲል የቱርክ ፕሬዝደንት ጽ/ቤት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ጉብኝቱ የተካሄደው እስራኤል በኢራን ላይ አድርሳዋለች በተባለው ጥቃት ምክንያት ቀጣናዊ ውጥረት በተፈጠረበት ወቅት ነው። መግለጫው እንዳለው "ኢርዶጋን በቀጠናው ከተፈጠረው ውጥርት (እስራኤል እና በኢራን መካከል) መጠቀም እንደሌላባት እና የጋዛ ጉዳይ በድጋሚ ትኩረት ማግኘት እንዳለበት እስምረው ተናግረዋል።" የምዕራባውያን ወታደራዊ ጥምረት ኔቶ አባል የሆነችው ቱርክ፣ እስራኤል የጥቅምት ሰባቱን የሀማስ ጥቃት ተከትሎ በጋዛ እያካሄደች ያለውን ጥቃት ማውገዟ ይታወሳል። ያለቅድመ ሁኔታ እስራኤልን ይረዳሉ ያሏቸውን ምዕራባውያንን ያወገዙት ኢርዶጋን ሀማስን "የነጻነት ንቅናቄ" ሲሉ ጠርተውታል።via:—Alain)
Show all...
👍 79 18👏 7🥰 2
01:36
Video unavailableShow in Telegram
ADVERTISMENT አፖርትመንት ላይ በአራቱም አቅጣጫ ግድግዳ share የማያደርግ ቤት አይተው ያውቃሉ ?🤔 👉DMC Real Estate ለሽያጭ ካወጣቸው ቤቶች መካከል 148 ካሬ ላይ ያረፈው ባለ ሁለት መኝታ ቤት ምንም አይነት ግድግዳ share አያደርግም። በተጨማሪ ቤቱ service quarter በሚባል የግንባታ መርህ የተሰራ ስለሆነ ከውጭ ከሚመጡ አላስፈላጊ ድምፅ ይከላከላል ከprivacy አንፃርም ተመራጭ ነው። 65,000 ካሬ ላይ ባረፈዉ ሰፊ መንደር ከstudio እስከ 4 መኝታ ድረስ በፈለጉት የካሬ አማራጭ ከምቹ አከፋፈል ጋር እንዲሁም 50/50 የባንክ አማራጮችን አዘጋጅተናል Tip:- ፈጥነው ከመጡ 2ኛ እና 3ኛ floor ላይ ማግኘት ይችላሉ! ታድያ ምን ይጠብቃሉ ቀድሞ የመጣ ቀድሞ ይስተናገዳል  እንዲሉ ዛሬ ነገ ሳይሉ አሁንኑ👇         ☎️ 0977019814                     ☎️ 0961396467 በመደወል ይመዝገቡ
Show all...
👍 16 3🙏 2
Update ቀሲስ በላይ መኮንን ከሰሞኑ "ተሳትፈዉበታል" በተባለው የማጭበርበር ድርጊት የተነሳ የአፍሪካ ህብረት የዉጪ ምንዛሬ የሚያስቀምጥበትን የባንክ ሂሳብ ከኢትዮጵያ ዉጪ ለማድረግ እንዳሰበ ተሰማ ከሰሞኑ ቀሲስ በላይ መኮንን በሀተኛ ሰነድ 6 ሚሊዮን 50 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ገንዘብ ለማዘዋወር ሞክረዋል መባላቸውን ዳጉ ጆርናል ተከታታይ መረጃዎችን አድርሷል። ይህንኑ ተከትሎ ቀሲስ በላይ የተጠረጠሩበት ድርጊት መነጋገሪያ ሆኖ የቆየ ሲሆን ዘ ሪፖርተር ደግሞ አዲስ መረጃ አጋርቷል። ቀሲስ በላይ በአፍሪካ ህብረት ቅጥር ጊቢ ዉስጥ በሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ በመገኘት ሀሰተኛ ሰነድ በመጠቀም ከህብረቱ የሂሳብ ቁጥር ለግንባታ እና ሌሎች ስራዎች ክፍያ በሚል 6 ሚሊዮን 50 ሺህ ዶላር ለማዘዋወር ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር ዉለዋል። ስማቸዉ ያልተጠቀሰ የዘ ሪፖርተር ምንጭ ታድያ ይህንን ድርጊት ተከትሎ የአፍሪካ ህብረት የዉጪ ምንዛሬ የሚያስቀምጥበትን የባንክ ሂሳብ ከኢትዮጵያ ዉጪ ለማድረግ እንዳሰበ ተናግረዋል። ህብረቱ ለሶስተኛ ጊዜ በተጭበረበረ ሰነድ ከባንክ ሂሳቡ ሊወጣ የነበረ ገንዘብን በቁጥጥር ስር ማዋል መቻሉን ያስታወቀ ቢሆንም "እምነትና እዉቅና" ባላቸዉ ሰዎች የተፈጸመዉ ተግባር ወደፊት በባለስልጣናት ለላመሞከሩ መተማመኛ የለኝም በማለቱ መሆኑን ዘገባው አመላክቷል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ በአፍሪካ ህብረት ቅጥር ጊቢ ዉስጥ ያለዉ ቅርንጫፉ ከሁለት አስርት ዓመታት በፊት የተከፈተ ሲሆን በዋነኛነት የአፍሪካ ሒሳቦችን በተለይ ለማስተዳደር ነው። ከዚያን ጊዜ ጀምሮም የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ ማዕከልን ጨምሮ የተቋሙ ከፍተኛ የዉጭ ምንዛሪ ክምችት ያላቸዉ አካውንቶችን በማካተት ቁጥጥር ያደርጋል። ቀሲስ በላይ በወቅቱ ሀሰተኛ የህብረቱ ማህተም ያረፈባቸዉን ወረቀቶች በመያዝ ለግንባታ እና የማሽነሪዎች አቅርቦት በሚል ክፍያዉን መጠየቃቸውን ሪፖርተር ዘግቧል። ክፍያዉ ከመፈጸሙ በፊት ወደ ህብረቱ የስልክ ጥሪ ያደረጉት የባንኩ ሰራኞች የክፍያዉን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ ሲሞክሩ የህብረቱ የፋይናንስ ክፍል የማያዉቀዉ መሆኑን እና ክፍያዉ እንዲታገድ ህብረቱ መጠየቁ መረጃዉ ይደርሳቸዋል። ህብረቱ ይህንን ተከትሎም ግለሰቡ እንዲያዙለት ጠይቆ ቀሲስ በላይ በህብረቱ ጠባቂዎች በቁጥጥር ስር ዉለዉ በፌዴራል ፖሊስ ተላልፈው  መሰጠታቸዉ  ይታወሳል። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የፋይናንሺያል አስተዳደር ዲቪዥን ኃላፊ ማዳሊስቶ ሙኡሶ ሎሌም ወዲያውኑ ለፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል እና የትራፊክ አደጋ ምርመራ ክፍል ደብዳቤ ጽፈዋል ብሏል ዘገባዉ። ኃላፊዉ የተለያየ መጠን ያለው ገንዘብ ከአፍሪካ ህብረት ሒሳብ ወደ አራት ግለሰቦች ሒሳብ እንዲዘዋወር የጠየቁ ሰነዶች ሁሉም ፎርጂድ ናቸው ብለዋል በጻፉት ደብዳቤ። ከዚህ ክስተት በኋላ የህብረቱ እና የባንኩ  ሰራተኞች ለፖሊስ ቃላቸዉን መስጠታቸው በዘገባዉ ተጠቅሷል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ እንደተናገሩት  "በመሠረቱ ጥሬ ገንዘብ በውጭ ምንዛሪ ብቻ ሊሰጥ አይችልም ። ለማጭበርበር የሞከረዉም ግለሰብ መጥቶ መጠኑን በጥሬ ገንዘብ ሲጠይቅ ይህን እንኳን አያውቅም ነበር ማለታቸዉን ነዉ። አክለዉም " ግለሰቡ እዚህ አገር የዶላር አካውንት ከሌለው ገንዘቡ ቢተላለፍም እንኳ የትም ሊደርስ አይችልም።  አጭበርባሪዎች በየቀኑ ወደ ባንካችን ይመጣሉ።  ባንክ ስለምንሰራ የተለመደ ነው።  እኛ ግን ሁልጊዜ ከመሳካታቸው በፊት እናጣራለን።  ለፍርድም እየወሰድናቸው ነው። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደንበኞቹን ሒሳቦች የመጠበቅ ኃላፊነት አለበት።  ያንንን እያደረግን ነው።  የአፍሪካ ህብረትም እስካሁን ድረስ ቀጥተኛ ቅሬታ አላቀረበብንም" ሲሉ አቶ አቤ ተናግረዋል። "ማጭበርበር ሲያጋጥም ይህ ለሶስተኛ ጊዜ ነው" ያሉት ስማቸው ያልተጠቀሱት የዜና ወኪሉ የአፍሪካ ህብረት ምንጭ" አሁን ማጭበርበሩ በተከበሩ ሰዎች እየተሞከረ ስለሆነ ተጨንቀናል" ብለዋል። ይህ ድርጊት  "ባለስልጣናት አንድ ቀን ተመሳሳይ ነገር ላለማድረጋቸዉ ምንም አይነት ዋስትና የለንም" ያሉም ሲሆን  "እምነት እያጣን ነው" ብለዋል። ባለስልጣኑ አክለዉም በዚህ የተነሳ "ኢትዮጵያ ውስጥ ለደሞዝ አነስተኛ መጠን ያለው ፎሬክስ(የዉጪ ምንዛሪ ) ለመያዝ ወስነናል ፤ የድርጅቱን ገንዘብ ከኢትዮጵያ ውጭ ማቆየት እንድናስብ ያስገድደናል" ሲሉ ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የአፍሪካ ህብረት ባለስልጣን መናገራቸውን ተናግረዋል። Via The Reporter
Show all...
👍 89🤔 11 3💔 3😱 2🔥 1😁 1👌 1
ቀሲስ በላይ መኮንን ከሰሞኑ "ተሳትፈዉበታል" በተባለው የማጭበርበር ድርጊት የተነሳ የአፍሪካ ህብረት የዉጪ ምንዛሬ የሚያስቀምጥበትን የባንክ ሂሳብ ከኢትዮጵያ ዉጪ ለማድረግ እንዳሰበ ተሰማ 👉🏼 ህብረቱ ለሶስተኛ ጊዜ በሀሰተኛ ሰነድ ልጭበረበር ነበር ያለ ሲሆን "ታማኝ" በተባሉ ሰዎች የተፈጸመው ሙከራ ወደፊት "በባለስልጣናት ላለመሞከሩ ማረጋገጫ ስለሌለኝ ነዉም" ብሏል ከሰሞኑ ቀሲስ በላይ መኮንን በሀተኛ ሰነድ 6 ሚሊዮን 50 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ገንዘብ ለማዘዋወር ሞክረዋል መባላቸውን ዳጉ ጆርናል ተከታታይ መረጃዎችን አድርሷል። ይህንኑ ተከትሎ ቀሲስ በላይ የተጠረጠሩበት ድርጊት መነጋገሪያ ሆኖ የቆየ ሲሆን ዘ ሪፖርተር ደግሞ አዲስ መረጃ አጋርቷል። ቀሲስ በላይ በአፍሪካ ህብረት ቅጥር ጊቢ ዉስጥ በሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ በመገኘት ሀሰተኛ ሰነድ በመጠቀም ከህብረቱ የሂሳብ ቁጥር ለግንባታ እና ሌሎች ስራዎች ክፍያ በሚል 6 ሚሊዮን 50 ሺህ ዶላር ለማዘዋወር ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር ዉለዋል። ስማቸዉ ያልተጠቀሰ የዘ ሪፖርተር ምንጭ ታድያ ይህንን ድርጊት ተከትሎ የአፍሪካ ህብረት የዉጪ ምንዛሬ የሚያስቀምጥበትን የባንክ ሂሳብ ከኢትዮጵያ ዉጪ ለማድረግ እንዳሰበ ተናግረዋል። ህብረቱ ለሶስተኛ ጊዜ በተጭበረበረ ሰነድ ከባንክ ሂሳቡ ሊወጣ የነበረ ገንዘብን በቁጥጥር ስር ማዋል መቻሉን ያስታወቀ ቢሆንም "እምነትና እዉቅና" ባላቸዉ ሰዎች የተፈጸመዉ ተግባር ወደፊት በባለስልጣናት ለላመሞከሩ መተማመኛ የለኝም በማለቱ መሆኑን ዘገባው አመላክቷል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ በአፍሪካ ህብረት ቅጥር ጊቢ ዉስጥ ያለዉ ቅርንጫፉ ከሁለት አስርት ዓመታት በፊት የተከፈተ ሲሆን በዋነኛነት የአፍሪካ ሒሳቦችን በተለይ ለማስተዳደር ነው። ከዚያን ጊዜ ጀምሮም የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ ማዕከልን ጨምሮ የተቋሙ ከፍተኛ የዉጭ ምንዛሪ ክምችት ያላቸዉ አካውንቶችን በማካተት ቁጥጥር ያደርጋል። ቀሲስ በላይ በወቅቱ ሀሰተኛ የህብረቱ ማህተም ያረፈባቸዉን ወረቀቶች በመያዝ ለግንባታ እና የማሽነሪዎች አቅርቦት በሚል ክፍያዉን መጠየቃቸውን ሪፖርተር ዘግቧል። ክፍያዉ ከመፈጸሙ በፊት ወደ ህብረቱ የስልክ ጥሪ ያደረጉት የባንኩ ሰራኞች የክፍያዉን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ ሲሞክሩ የህብረቱ የፋይናንስ ክፍል የማያዉቀዉ መሆኑን እና ክፍያዉ እንዲታገድ ህብረቱ መጠየቁ መረጃዉ ይደርሳቸዋል። ህብረቱ ይህንን ተከትሎም ግለሰቡ እንዲያዙለት ጠይቆ ቀሲስ በላይ በህብረቱ ጠባቂዎች በቁጥጥር ስር ዉለዉ በፌዴራል ፖሊስ ተላልፈው  መሰጠታቸዉ  ይታወሳል። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የፋይናንሺያል አስተዳደር ዲቪዥን ኃላፊ ማዳሊስቶ ሙኡሶ ሎሌም ወዲያውኑ ለፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል እና የትራፊክ አደጋ ምርመራ ክፍል ደብዳቤ ጽፈዋል ብሏል ዘገባዉ። ኃላፊዉ የተለያየ መጠን ያለው ገንዘብ ከአፍሪካ ህብረት ሒሳብ ወደ አራት ግለሰቦች ሒሳብ እንዲዘዋወር የጠየቁ ሰነዶች ሁሉም ፎርጂድ ናቸው ብለዋል በጻፉት ደብዳቤ። ከዚህ ክስተት በኋላ የህብረቱ እና የባንኩ  ሰራተኞች ለፖሊስ ቃላቸዉን መስጠታቸው በዘገባዉ ተጠቅሷል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ እንደተናገሩት  "በመሠረቱ ጥሬ ገንዘብ በውጭ ምንዛሪ ብቻ ሊሰጥ አይችልም ። ለማጭበርበር የሞከረዉም ግለሰብ መጥቶ መጠኑን በጥሬ ገንዘብ ሲጠይቅ ይህን እንኳን አያውቅም ነበር ማለታቸዉን ነዉ። አክለዉም " ግለሰቡ እዚህ አገር የዶላር አካውንት ከሌለው ገንዘቡ ቢተላለፍም እንኳ የትም ሊደርስ አይችልም።  አጭበርባሪዎች በየቀኑ ወደ ባንካችን ይመጣሉ።  ባንክ ስለምንሰራ የተለመደ ነው።  እኛ ግን ሁልጊዜ ከመሳካታቸው በፊት እናጣራለን።  ለፍርድም እየወሰድናቸው ነው። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደንበኞቹን ሒሳቦች የመጠበቅ ኃላፊነት አለበት።  ያንንን እያደረግን ነው።  የአፍሪካ ህብረትም እስካሁን ድረስ ቀጥተኛ ቅሬታ አላቀረበብንም" ሲሉ አቶ አቤ ተናግረዋል። "ማጭበርበር ሲያጋጥም ይህ ለሶስተኛ ጊዜ ነው" ያሉት ስማቸው ያልተጠቀሱት የዜና ወኪሉ የአፍሪካ ህብረት ምንጭ" አሁን ማጭበርበሩ በተከበሩ ሰዎች እየተሞከረ ስለሆነ ተጨንቀናል" ብለዋል። ይህ ድርጊት  "ባለስልጣናት አንድ ቀን ተመሳሳይ ነገር ላለማድረጋቸዉ ምንም አይነት ዋስትና የለንም" ያሉም ሲሆን  "እምነት እያጣን ነው" ብለዋል። ባለስልጣኑ አክለዉም በዚህ የተነሳ "ኢትዮጵያ ውስጥ ለደሞዝ አነስተኛ መጠን ያለው ፎሬክስ(የዉጪ ምንዛሪ ) ለመያዝ ወስነናል ፤ የድርጅቱን ገንዘብ ከኢትዮጵያ ውጭ ማቆየት እንድናስብ ያስገድደናል" ሲሉ ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የአፍሪካ ህብረት ባለስልጣን መናገራቸውን ተናግረዋል። Via The Reporter
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ADVERTISMENT ለአጭር ቀናት ብቻ የሚቆይ አዲስ ቅይጥ ንግድ ቦታ እጣ ሽያጭ በቅናሽ ዋጋ፤ ቦታው ደሴ ገራዶ ጡንጅትአምባ አደባባይ ላይ የሚገኝ እና  በ3 አቅጣጫ መንገድ የሚያገኘው ነው። አንድ እጣ ለሚገዛ አባል የሚደርሰው፡ አንድ ሱቅ፤ አንድ ባለ ሁለት መኝታ አፓርታማ እና 1 የጋራ ፍሎር ነው። ዋጋ 150 ሽህ ብር ብቻ ነው። ➡ የግንባታ ወጭ በአባላት የጋራ መዋጮ ይሆናል። 🙏የሌለንን ስለማንሸጥ ከእኛ ጋር በመስራት ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠበቁ። ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች:— 0937411111 ወይም 0938411111 ይደውሉ። ታማኝነት መገለጫችን ነው። ዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የማልማትና የማከፋፈል ህ/ሽ/ማ
Show all...
👍 17 3
Photo unavailableShow in Telegram
<<ወደ ምክክር መድረኩ ኑ>>ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን " በትጥቅ ትግል ውስጥ ያሉ ወገኖቻችን አሁንም ሳይመሽ ቶሎ ወደ ድርድሩ እንዲገቡ በትህትና እንጠይቃለን " ፕ/ር መስፍን አርአያ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በሌላ መንገድ እየታገሉ ይገኛሉ ያላቸው አካላት ወደ ምክክር መድረኩ እንዲገቡ ጥሪ አቀረበ። ኮሚሽኑ ከዚህ ቀደም ተደጋጋሚ ጥሪ ማቅረቡ ይታወሳል። አሁንም " ወደ ምክክር መድረኩ ኑ " ያለው ኮሚሽኑ ፤ ለታጠቁ አካላት ተገቢውን የጥበቃ ዋስትና በኮሚሽኑ እንደሚያመቻች ገልጿል። ይህ የተሰማው በምክክር ጉባዔው የሚሳተፉ የኦሮሚያ ክልል ማህበረሰብ ተወካዮች የማጠቃለያ ልየታ መድረክ በሻሸመኔ ከተማ በተካሄደበት ወቅት ነው። " በትጥቅ ትግል ያሉ ወገኖቻችን አሁንም ሳይመሽ ቶሎ ወደ ድርድሩ እንዲገቡ በትህትና እንጠይቃለን " ያሉት ዋና ኮሚሽነር ፕ/ር መስፍን አርአያ " የሚያዋጣን ይሄ ነው ፤ በየታች ድረስ ሄደን ያገኘነው ህዝባችን ሰላምን እንደሚፈልግ ነው የገለጸለን " ብለዋል። ምክትል ዋና ኮሚሽነር ዶክተር ሒሩት ገብረስላሴ በበኩላቸው ፥ እንዲህ አይነት ምክክር ትልቅ ታሪካዊ አጋጣሚ መሆኑን ጠቅሰዋል። " ይህን አጋጣሚ በአገሪቱ የሚገኙ ሁሉም የማህበረሰብ ክፍሎች ሊጠቀሙበት ይገባል " ብለዋል። " በተለይ በትጥቅ ትግል ውስጥ ያሉ አካላት ወደ መድረኩ ሊመጡና ሀሳባቸውን ሊገልጹ ይገባል ፤ እነሱ መጥተው በሚሳተፉበት ጊዜ ኮሚሽኑ ተገቢውን የዋስትናጥበቃ /safe space/ የሚያመቻች ይሆናል " ሲሉ ተናግረዋል። (ዶቼቨለ ሬድዮ + ቲክቫህ ኢትዮጵያ) ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ👇       https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g ለፈጣን መረጃ Join👇 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Show all...
👍 74😁 48 17👏 5😱 3🥰 2🎉 2🙏 2😈 1