cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Elroi Gospel Media

♦️በዚህ ቻናል♦️ ➡️መጽሀፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ➡️መንፈሳዊ ስነ ጽሁፎች ➡️አዳዲስ መዝሙሮች ➡️የመዝሙር ግጥምና ➡️ጥያቄ እና መልስ ይኖሩናል Subscribe 👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC_tqX7XLUiEcELjZkMZtq0Q Join @elroigospelmedia TikTok https://vm.tiktok @elroigospelmedia_bot 👈For Any Comment

Show more
Advertising posts
1 849
Subscribers
+224 hours
+247 days
+2930 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
በእግዚአብሔር ታመን፥ መልካምንም አድርግ👇 📖“በእግዚአብሔር ታመን፥ መልካምንም አድርግ፥ በምድርም ተቀመጥ፥ ታምነህም ተሰማራ።”          መዝሙር 37፥3 መዝሙር ሰላሳ ሰባት ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ነገሮችን በመጥቀስ ለንፅፅር ያቀርባል። በዚህ ክፍል ላይ ፃድቅ የሆነ ሰው ሊኖሩት ስለሚገቡት ባሕሪያትና ስለሚያገኘው ሽልማት፣ በተጨማሪም የክፉ ሰው ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን እንደሚችል ተጠቅሷል። “በእግዚአብሔር ታመን፥ መልካምንም አድርግ፥ በምድርም ተቀመጥ፥ ታምነህም ተሰማራ።” (መዝ 37፥3) የሚለውን እንመለከታለን። አንደኛ፣ በእግዚአብሔር ታመን ልባችንን ሰጥተናቸው ስብርብራችንን ያወጡት ሰዎች ይኖሩ ይሆናል። ቃል የእምነት ዕዳ መሆኑ ቀርቶ ማምጫ መንገድ እየሆነ መጥቷል። በቤተሰብ፣ በጓደኞች፣ በስራ ባልደረቦች መካከል እርስ በእርስ የሚያስተሳስራቸው እምነትና ፍቅር ነው። ይህ እምነት ከተናደ ግን ሙሉ ሕብረቱ ይፈርሳል። እምነት የሚጣልበት እግዚአብሔር ብቻ ነው። በእርሱ ስንታመን የክህደት በትሩን ያሳርፍብናል ብለን ከቶ አንሰጋም። ስለዚህ ነገር ሞላ አልሞላ፣ ስኬት መጣ አልመጣ ዘውትር በእግዚአብሔር እንታመን። እርሱ የሚታመኑትን ያውቃልና። ሁለተኛ፣ መልካምንም አድርግ በእግዚአብሔር የሚታመን ሰው ክፉን ስራ መስራት አይችልም። በተግባር የሚገለጠው በልብ የሞላውና ውስጣችን እግዚአብሔርን በመታመን ሲፀና ስራችን መልካም ይሆናል። ዛሬ ምድራችን ክፉ ስራን የሚሰሩ ሰዎችን ከፍ ከፍ የምታደርግ፣ መልካምን ተግባር የሚከውኑትን ደግሞ የምታሰቃይ እየሆነች መጥታለች። ክፋት የጥበብነት መለኪያ እስኪመስል ድረስ በምድር ላይ ተንሰራፍቷል። በየዕለቱ የምንሰማውና የምናየው ነገር ይህንን ያሳያል። ወገኖቼ፣ እኛ የተጠራነው መልካም የሆነን ስራ እንሰራ ዘንድ ነው። በክፋት እየጠፋ ላለውም ዓለም መድሐኒት ልንሆን ተጠርተናል። ስለዚህ "መልካምንም አድርግ" የሚለው ቃል ዘውትር ትዝታችን ይሁን። ሰላም እደሩልኝ! @elroigospelmedia📚 @elroigospelmedia📚
10Loading...
02
አንተ ኖረህ በዚች ምድር ላይ ምሳሌ የሆንከኝ እሩቅ እንዳላይ እታች ወርደህ እግር እንዳጠብክ ለእኔም ይቅለለኝ ወርዶ መታዘዝ ይኸውና ወዳጄ ሰውነቴ ይኸውና ወዳጄ እኔነቴ ይኸውና ሰጠሁህ መንፈስ ቅዱስ ይኸውና አድርገኝ እንደ ኢየሱስ የዋህ አድርገኝ በልቡ ትሁት እጀ ጠባቡን ቢሉት ካባውን ሚሰጥ ክፉውን በክፉ የማይመልስ የሚጠሉትን ከነፍሱ የሚወድ የዋህ አድርገኝ እንደ ኢየሱስ እጀ ጠባቤን ቢቀሙኝ ካባዬን የምሰጥ ክፉውን በክፉ የማይመልስ የሚገፉኝን ከነፍሴ የምወድ ይኸውና ወዳጄ....... በዚች ምድር ለአንድ ነገር እሮጣለው የኢየሱስን ፈለግ አሁን እከተላለው በዚች ምድር እታገላለው መምህሬን (ኢየሱስን) እንድመስለው እታገላለው ትጉ አድርገኝ ፀሎት ማይታክት ብርቱ አድርገኝ ሀጥያት ሚፀየፍ ሚ'ሰራ እስኪመስል ኢየሱስን በሞቱ እንኳን በመስልኩት የሚልን ይህን መንገድ ይህን ሩጫ እሮጠዋለው የኢየሱስን ፈለግ አሁን እከተላለው ያግዘኛል ይረዳኛል መንፈስ ቅዱስ ይሰራኛል እስክመስል እንደኢየሱስ ይኸውና ወዳጄ....... 🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥 @elroigospelmedia @elroigospelmedia
2653Loading...
03
ሳይቆረቁረኝ ትከሻው ሳይታክት እጄን ሲይዘኝ ብዙም አልታዘዝኩም ከአመታት ዓመት ሳልሰማው ኖርኩኝ ልቤማ ጠጣር ነው ለመርታት እንጂ መሸነፍ መቼ አውቆ ከያቦቅ ማዶ ብቻዬን አስቀረኝ ሊያሸንፈኝ ወዶ ብዙ ባክኛለው እርካታን ፍለጋ ደሞዜን ቀይረው ሲያስከፍሉኝ ዋጋ ብቻዬን ስሞግት ሊነጋ ሲያቅላላ አንዴ ንካኝና ጎዴሎዬን ሙላ   ለአንተ ተሸንፌ ሌላውን አሸንፌ   በድሌ መዝገብ ላይ ልፃፍህ አድምቄ   አንዴ ነክተኸኝ ስሜን ከለወጥከው   እያነከስኩም ቢሆን ሁሉን እቀድማለው                               ቀድሜ እደርሳለው ያቦቅን ስሻገር ተሸንፌ ነው አንተ ግን ያልከኝ አሸንፈህ ነው አርፍጄ ስሻገር ተሸንፌ ነው አንተ ግን ያልከኝ አንተ ቀድመህ ነው አሁን አልዋሽህም ስሜን ነግርሀለው ሰብስቤ ሲበተን ስባክን ኖሬያለው ይሻገር ደሞዜ የልፋቴም ዋጋ ብቻዬን ቀርቼ ልሞግት ከአንተ ጋ ንካው ሹሉዳዬን ቀደም ቀደም አልበል አንተን አቀድሜ ከኋላህ ልሻገር ያነከስኩ ለታ ፈጥኜ ባልሄድም ከአንተ ጋር ዘግይቶ ያረፈደ የለም                             የከሰረ የለም ያቦቅን ስሻገር ተሸንፌ ነው........   ያልቀደመኝ የለም ያላለፈኝ እኔን   በምህረት ደጅ ስጠብቅ ዘመኔን   መቀደም ተምሬ መረታት ሰው ከሌለ   መጠበቂያው ስፍራ ሆኖኝ መኖሪዬዬ   እድሜዬን ከስሬ ለማላተርፍበት   ከሰው ተገልዬ ተገናኘኝ ድንገት   ልሸከም እችላለው የተሸከመኝን   አንዴ ንካኝና ስሜን ለውጥልኝ                    ስፍራ ለውጥልኝ ሰው የለኝም ስልህ ተቀድሜ ነው አንተ ግን ምትለኝ እኔ እስክመጣ ነው ምሬቴን ስነግርህ ተሸንፌ ነው አባ ግን ምትለኝ እኔ እስክመጣ ነው 🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥 @elroigospelmedia @elroigospelmedia
35912Loading...
04
ጓደኛዬ አልኩህ ወዳጄ አጊንቼ ማልጠግብህ ናፍቆቴ ልቤ ያማትራል ዛሬም ፊትህን ሊያይ ሊያገኝህ ሽቶ ከምንም በላይ ከምንም በላይ ከምንም በላይ ከማንም በላይ ከማንም በላይ ከማየው በአይኔ ግልፅ ሆነህ ታየኝ ከምሰማው ከአለም ወሬ የአንተ ይሰማኝ አትኩሬ እስካይህ ከማየው በላይ በአይኖቼ ይህን ዓለም እስክክደው ይወሰድ በአንተ ሀሳቤ ጆሮዬን አስለምደው ድምጽህን ለይቶ መስማት ከጩኸት ግርግር ከጫጫታው መሀል የሚያውቁትን ሰው ከሩቅ እንደሚለዩ ጠረንህ ይታወቀኝ ገና ከሩቁ ሌላ እስካላይ ድቅን እያልክብኝ በመንፈስህ ሁሌ አረስርሰኝ በእንብርክክ ፀሎቴ በእልፍኜም ውስጥ ሆኜ አጫውተኝ የልብህን ልወቀው መንገድህን ስራመድ በመንገድ በዕለት ዕለት ኑሮዬ ቅርብ ሁነኝ ከሰው ይልቅ ልወቅህ ኢየሱስ እስከዛሬ የሰው ነገር እየሰማው ሰንብቻለው አሁን አንተን እንድሰማህ እንዳውቅህ ናፍቄያለው አውራኝ በእኔ ልክ በእኔ ቋንቋ ከስጋዬ ይልቅ መንፈሴን አንቃ በድቅድቅ ጨለማ በሞት ጥላ ስር ሆኜ ክፉውን አልፈራውም ካልከኝ ከአንተ ጋር ነኝ ጨለማዬም ባይበራ ጎኔ ቆመህ ካየሁህ አምናለው ከሁኔታዬ አንተ ያልከኝን ይታመን የለም ወይ ሰው እንኳን ቃሉ ፍፁም አልጠረጥርህም እኔ አንተን ከሰማው አንድ ነፍስ እንኳን አትጠፋም ብለህ በስብርባሪም ድኖ የል ሰምቶ ያመነ ካየሁህ ካየሁህ ከሰማሁህ ከሰማሁህ ህይወት አለኝ አዎን እኖራለው........ ❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥 @elroigospelmedia @elroigospelmedia
35310Loading...
05
♦️ጸጋ ጨመረልኝ♦️ 👤 Artist: Bereket Lemma 💽 Album: ያቦቅን ስሻገር    🔰join and share🔰          @elroigospelmedia          @elroigospelmedia
42724Loading...
06
♦️ይኑርልን ጌታ♦️ 👤 Artist: Bereket Lemma 💽 Album: ያቦቅን ስሻገር    🔰join and share🔰          @elroigospelmedia          @elroigospelmedia
41423Loading...
07
♦️ይብዛልኝ መታዘዜ♦️ 👤 Artist: Bereket Lemma 💽 Album: ያቦቅን ስሻገር    🔰join and share🔰          @elroigospelmedia          @elroigospelmedia
39924Loading...
08
♦️ያድናል ኢየሱስ♦️ 👤 Artist: Bereket Lemma 💽 Album: ያቦቅን ስሻገር    🔰join and share🔰          @elroigospelmedia          @elroigospelmedia
42123Loading...
09
♦️ያቦቅን ስሻገር♦️ 👤 Artist: Bereket Lemma 💽 Album: ያቦቅን ስሻገር    🔰join and share🔰          @elroigospelmedia          @elroigospelmedia
42129Loading...
10
♦️ከተባለ ለአንተ♦️ 👤 Artist: Bereket Lemma 💽 Album: ያቦቅን ስሻገር    🔰join and share🔰          @elroigospelmedia          @elroigospelmedia
39922Loading...
11
♦️ከማየው በዓይኔ♦️ 👤 Artist: Bereket Lemma 💽 Album: ያቦቅን ስሻገር    🔰join and share🔰          @elroigospelmedia          @elroigospelmedia
35425Loading...
12
♦️እጠብቅሃለሁ♦️ 👤 Artist: Bereket Lemma 💽 Album: ያቦቅን ስሻገር    🔰join and share🔰          @elroigospelmedia          @elroigospelmedia
30424Loading...
13
♦️እንደ ኢየሱስ♦️ 👤 Artist: Bereket Lemma 💽 Album: ያቦቅን ስሻገር    🔰join and share🔰          @elroigospelmedia          @elroigospelmedia
30623Loading...
14
♦️አንተን ባየ አይኔ♦️ 👤 Artist: Bereket Lemma 💽 Album: ያቦቅን ስሻገር    🔰join and share🔰          @elroigospelmedia          @elroigospelmedia
29422Loading...
15
♦️አለ የሚገባው♦️ 👤 Artist: Bereket Lemma 💽 Album: ያቦቅን ስሻገር    🔰join and share🔰          @elroigospelmedia          @elroigospelmedia
29823Loading...
16
♦️ትሁን ፈቃድህ♦️ 👤 Artist: Bereket Lemma 💽 Album: ያቦቅን ስሻገር    🔰join and share🔰          @elroigospelmedia          @elroigospelmedia
32423Loading...
17
♦️በመጀመሪያ ♦️ 👤 Artist: Bereket Lemma 💽 Album: ያቦቅን ስሻገር    🔰join and share🔰          @elroigospelmedia          @elroigospelmedia
33922Loading...
18
ያቦቅን ስሻገር የተሰኘው አዲሱ የዘማሪ በረከት ለማ ድንቅ ቁጥር. 1 አልበም በ @elroigospelmedia ላይ ሙሉ አልበሙን ማግኘት ትችላላችሁ!
7847Loading...
19
ያቦቅን ስሻገር Bereket Lemma Telegram Bot ላይ ተለቋል ማግኘት ትችላላቹ ። ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇 @yabokenseshagerbot @yabokenseshagerbot @yabokenseshagerbot
3992Loading...
20
ያቦቅን ስሻገር Bereket Lemma Telegram Bot ላይ ተለቋል ማግኘት ትችላላቹ ። ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇 @Yabokenseshagerbot @Yabokenseshagerbot @Yabokenseshagerbot
10Loading...
21
https://youtu.be/71e_S3ItpN0
4020Loading...
22
https://youtu.be/IBE30ptSusc?si=z1IhA3ngCd0oX-Gj
5601Loading...
23
C-christ O-offers F-for everyone F-for E-every thing E-every where.... ☕️☕️☕️☕️☕️😄 Have a good day! @elroigospelmedia📚 @elroigospelmedia📚
4961Loading...
24
በጎውም መጥፎውም ምግባር ነጋችን ላይ በፍሬ መገለጡ አይቀርምና :- በብዙ ፅናትና ትዕግሥት ከመልካም ስራ ሁሉ ጋር መተባበርና እንዲሁም በማስተዋልና በፀጋው ችሎት ደሞ ከመጥፎው ነገር በመራቅ ስኬታማ ሰዎች ለመሆን እለት እለት በትጋት እንደግ😊🥰 “ለእናንተም የምነግራችሁ ለሁሉ እላለሁ፤ ትጉ።”   — ማርቆስ 13፥37 መልካም ቀን! @elroigospelmedia📚 @elroigospelmedia📚
6470Loading...
በእግዚአብሔር ታመን፥ መልካምንም አድርግ👇 📖“በእግዚአብሔር ታመን፥ መልካምንም አድርግ፥ በምድርም ተቀመጥ፥ ታምነህም ተሰማራ።”          መዝሙር 37፥3 መዝሙር ሰላሳ ሰባት ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ነገሮችን በመጥቀስ ለንፅፅር ያቀርባል። በዚህ ክፍል ላይ ፃድቅ የሆነ ሰው ሊኖሩት ስለሚገቡት ባሕሪያትና ስለሚያገኘው ሽልማት፣ በተጨማሪም የክፉ ሰው ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን እንደሚችል ተጠቅሷል። “በእግዚአብሔር ታመን፥ መልካምንም አድርግ፥ በምድርም ተቀመጥ፥ ታምነህም ተሰማራ።” (መዝ 37፥3) የሚለውን እንመለከታለን። አንደኛ፣ በእግዚአብሔር ታመን ልባችንን ሰጥተናቸው ስብርብራችንን ያወጡት ሰዎች ይኖሩ ይሆናል። ቃል የእምነት ዕዳ መሆኑ ቀርቶ ማምጫ መንገድ እየሆነ መጥቷል። በቤተሰብ፣ በጓደኞች፣ በስራ ባልደረቦች መካከል እርስ በእርስ የሚያስተሳስራቸው እምነትና ፍቅር ነው። ይህ እምነት ከተናደ ግን ሙሉ ሕብረቱ ይፈርሳል። እምነት የሚጣልበት እግዚአብሔር ብቻ ነው። በእርሱ ስንታመን የክህደት በትሩን ያሳርፍብናል ብለን ከቶ አንሰጋም። ስለዚህ ነገር ሞላ አልሞላ፣ ስኬት መጣ አልመጣ ዘውትር በእግዚአብሔር እንታመን። እርሱ የሚታመኑትን ያውቃልና። ሁለተኛ፣ መልካምንም አድርግ በእግዚአብሔር የሚታመን ሰው ክፉን ስራ መስራት አይችልም። በተግባር የሚገለጠው በልብ የሞላውና ውስጣችን እግዚአብሔርን በመታመን ሲፀና ስራችን መልካም ይሆናል። ዛሬ ምድራችን ክፉ ስራን የሚሰሩ ሰዎችን ከፍ ከፍ የምታደርግ፣ መልካምን ተግባር የሚከውኑትን ደግሞ የምታሰቃይ እየሆነች መጥታለች። ክፋት የጥበብነት መለኪያ እስኪመስል ድረስ በምድር ላይ ተንሰራፍቷል። በየዕለቱ የምንሰማውና የምናየው ነገር ይህንን ያሳያል። ወገኖቼ፣ እኛ የተጠራነው መልካም የሆነን ስራ እንሰራ ዘንድ ነው። በክፋት እየጠፋ ላለውም ዓለም መድሐኒት ልንሆን ተጠርተናል። ስለዚህ "መልካምንም አድርግ" የሚለው ቃል ዘውትር ትዝታችን ይሁን። ሰላም እደሩልኝ! @elroigospelmedia📚 @elroigospelmedia📚
Show all...
አንተ ኖረህ በዚች ምድር ላይ ምሳሌ የሆንከኝ እሩቅ እንዳላይ እታች ወርደህ እግር እንዳጠብክ ለእኔም ይቅለለኝ ወርዶ መታዘዝ ይኸውና ወዳጄ ሰውነቴ ይኸውና ወዳጄ እኔነቴ ይኸውና ሰጠሁህ መንፈስ ቅዱስ ይኸውና አድርገኝ እንደ ኢየሱስ የዋህ አድርገኝ በልቡ ትሁት እጀ ጠባቡን ቢሉት ካባውን ሚሰጥ ክፉውን በክፉ የማይመልስ የሚጠሉትን ከነፍሱ የሚወድ የዋህ አድርገኝ እንደ ኢየሱስ እጀ ጠባቤን ቢቀሙኝ ካባዬን የምሰጥ ክፉውን በክፉ የማይመልስ የሚገፉኝን ከነፍሴ የምወድ ይኸውና ወዳጄ....... በዚች ምድር ለአንድ ነገር እሮጣለው የኢየሱስን ፈለግ አሁን እከተላለው በዚች ምድር እታገላለው መምህሬን (ኢየሱስን) እንድመስለው እታገላለው ትጉ አድርገኝ ፀሎት ማይታክት ብርቱ አድርገኝ ሀጥያት ሚፀየፍ ሚ'ሰራ እስኪመስል ኢየሱስን በሞቱ እንኳን በመስልኩት የሚልን ይህን መንገድ ይህን ሩጫ እሮጠዋለው የኢየሱስን ፈለግ አሁን እከተላለው ያግዘኛል ይረዳኛል መንፈስ ቅዱስ ይሰራኛል እስክመስል እንደኢየሱስ ይኸውና ወዳጄ....... 🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥 @elroigospelmedia @elroigospelmedia
Show all...
9🥰 1
ሳይቆረቁረኝ ትከሻው ሳይታክት እጄን ሲይዘኝ ብዙም አልታዘዝኩም ከአመታት ዓመት ሳልሰማው ኖርኩኝ ልቤማ ጠጣር ነው ለመርታት እንጂ መሸነፍ መቼ አውቆ ከያቦቅ ማዶ ብቻዬን አስቀረኝ ሊያሸንፈኝ ወዶ ብዙ ባክኛለው እርካታን ፍለጋ ደሞዜን ቀይረው ሲያስከፍሉኝ ዋጋ ብቻዬን ስሞግት ሊነጋ ሲያቅላላ አንዴ ንካኝና ጎዴሎዬን ሙላ   ለአንተ ተሸንፌ ሌላውን አሸንፌ   በድሌ መዝገብ ላይ ልፃፍህ አድምቄ   አንዴ ነክተኸኝ ስሜን ከለወጥከው   እያነከስኩም ቢሆን ሁሉን እቀድማለው                               ቀድሜ እደርሳለው ያቦቅን ስሻገር ተሸንፌ ነው አንተ ግን ያልከኝ አሸንፈህ ነው አርፍጄ ስሻገር ተሸንፌ ነው አንተ ግን ያልከኝ አንተ ቀድመህ ነው አሁን አልዋሽህም ስሜን ነግርሀለው ሰብስቤ ሲበተን ስባክን ኖሬያለው ይሻገር ደሞዜ የልፋቴም ዋጋ ብቻዬን ቀርቼ ልሞግት ከአንተ ጋ ንካው ሹሉዳዬን ቀደም ቀደም አልበል አንተን አቀድሜ ከኋላህ ልሻገር ያነከስኩ ለታ ፈጥኜ ባልሄድም ከአንተ ጋር ዘግይቶ ያረፈደ የለም                             የከሰረ የለም ያቦቅን ስሻገር ተሸንፌ ነው........   ያልቀደመኝ የለም ያላለፈኝ እኔን   በምህረት ደጅ ስጠብቅ ዘመኔን   መቀደም ተምሬ መረታት ሰው ከሌለ   መጠበቂያው ስፍራ ሆኖኝ መኖሪዬዬ   እድሜዬን ከስሬ ለማላተርፍበት   ከሰው ተገልዬ ተገናኘኝ ድንገት   ልሸከም እችላለው የተሸከመኝን   አንዴ ንካኝና ስሜን ለውጥልኝ                    ስፍራ ለውጥልኝ ሰው የለኝም ስልህ ተቀድሜ ነው አንተ ግን ምትለኝ እኔ እስክመጣ ነው ምሬቴን ስነግርህ ተሸንፌ ነው አባ ግን ምትለኝ እኔ እስክመጣ ነው 🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥 @elroigospelmedia @elroigospelmedia
Show all...
9👍 1🥰 1👏 1🎅 1
ጓደኛዬ አልኩህ ወዳጄ አጊንቼ ማልጠግብህ ናፍቆቴ ልቤ ያማትራል ዛሬም ፊትህን ሊያይ ሊያገኝህ ሽቶ ከምንም በላይ ከምንም በላይ ከምንም በላይ ከማንም በላይ ከማንም በላይ ከማየው በአይኔ ግልፅ ሆነህ ታየኝ ከምሰማው ከአለም ወሬ የአንተ ይሰማኝ አትኩሬ እስካይህ ከማየው በላይ በአይኖቼ ይህን ዓለም እስክክደው ይወሰድ በአንተ ሀሳቤ ጆሮዬን አስለምደው ድምጽህን ለይቶ መስማት ከጩኸት ግርግር ከጫጫታው መሀል የሚያውቁትን ሰው ከሩቅ እንደሚለዩ ጠረንህ ይታወቀኝ ገና ከሩቁ ሌላ እስካላይ ድቅን እያልክብኝ በመንፈስህ ሁሌ አረስርሰኝ በእንብርክክ ፀሎቴ በእልፍኜም ውስጥ ሆኜ አጫውተኝ የልብህን ልወቀው መንገድህን ስራመድ በመንገድ በዕለት ዕለት ኑሮዬ ቅርብ ሁነኝ ከሰው ይልቅ ልወቅህ ኢየሱስ እስከዛሬ የሰው ነገር እየሰማው ሰንብቻለው አሁን አንተን እንድሰማህ እንዳውቅህ ናፍቄያለው አውራኝ በእኔ ልክ በእኔ ቋንቋ ከስጋዬ ይልቅ መንፈሴን አንቃ በድቅድቅ ጨለማ በሞት ጥላ ስር ሆኜ ክፉውን አልፈራውም ካልከኝ ከአንተ ጋር ነኝ ጨለማዬም ባይበራ ጎኔ ቆመህ ካየሁህ አምናለው ከሁኔታዬ አንተ ያልከኝን ይታመን የለም ወይ ሰው እንኳን ቃሉ ፍፁም አልጠረጥርህም እኔ አንተን ከሰማው አንድ ነፍስ እንኳን አትጠፋም ብለህ በስብርባሪም ድኖ የል ሰምቶ ያመነ ካየሁህ ካየሁህ ከሰማሁህ ከሰማሁህ ህይወት አለኝ አዎን እኖራለው........ ❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥 @elroigospelmedia @elroigospelmedia
Show all...
8👏 2🥰 1
♦️ጸጋ ጨመረልኝ♦️ 👤 Artist: Bereket Lemma 💽 Album: ያቦቅን ስሻገር    🔰join and share🔰          @elroigospelmedia          @elroigospelmedia
Show all...
Track 11 ጸጋ ጨመረልኝ Bereket Lemma(MP3_160K).mp36.87 MB
6🔥 1
♦️ይኑርልን ጌታ♦️ 👤 Artist: Bereket Lemma 💽 Album: ያቦቅን ስሻገር    🔰join and share🔰          @elroigospelmedia          @elroigospelmedia
Show all...
Track_07_ይኑርልን_ጌታ_Bereket_Lemma_Yinurelen_Geta_MP3_160K.mp37.04 MB
5👍 2🔥 1
♦️ይብዛልኝ መታዘዜ♦️ 👤 Artist: Bereket Lemma 💽 Album: ያቦቅን ስሻገር    🔰join and share🔰          @elroigospelmedia          @elroigospelmedia
Show all...
Track_13_ይብዛልኝ_መታዘዜ_Bereket_LemmaMP3_160K.mp37.17 MB
5👍 2
♦️ያድናል ኢየሱስ♦️ 👤 Artist: Bereket Lemma 💽 Album: ያቦቅን ስሻገር    🔰join and share🔰          @elroigospelmedia          @elroigospelmedia
Show all...
Track 10 ያድናል ኢየሱስ Bereket Lemma(MP3_160K).mp35.57 MB
4👍 1
♦️ያቦቅን ስሻገር♦️ 👤 Artist: Bereket Lemma 💽 Album: ያቦቅን ስሻገር    🔰join and share🔰          @elroigospelmedia          @elroigospelmedia
Show all...
Track 06 ያቦቅን ስሻገር Bereket Lemma(MP3_160K).mp39.07 MB
2👍 1🥰 1
♦️ከተባለ ለአንተ♦️ 👤 Artist: Bereket Lemma 💽 Album: ያቦቅን ስሻገር    🔰join and share🔰          @elroigospelmedia          @elroigospelmedia
Show all...
Track_05_ከተባለ_ለአንተ_Bereket_Lemma_ketebale_Leante_MP3_160K.mp36.46 MB
👍 2 2